"የእግር እጣቢ ጠጡ"አባ ገብሬ ቀጥሏል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +2

    ትዜው ተባረክልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 ปีที่แล้ว +4

    የጤና ጥበቃ የሚኒስቴር አባ ገብሬን አስጠርቶ "የሰዎችን ጤና በመበከል ተጠያቂነት" በህግ መከሰስ አለበት።

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ትዜ በሳቅህ እንዴት የጠላት ምክር ሀሳብ እየፈረሰ እንዳለ እረዳለው እኝህ ሰው በህዝቡ እየተጫወቱ ነው ምስኪኑ ሕዝብ ቃሉን አያውቁ የነሱ መጫወቻ ነው የሆኑት በእውነት ያሳዝናሉ

  • @SurafelSolomon-j1w
    @SurafelSolomon-j1w 10 หลายเดือนก่อน

    ትዜ የእግዚያቤር እጅ ነክ ዘመንክ ይባረክ በዚህ ዘመን ባለቀበትጊዜ ላይ ሆነክ ብዙዎችን እያስመለጥክ ነው እልልልልልልል ሰዎች ለእግዚያቤር መንግስት እየተጨመሩ ስለሆነ እድሜ ጤና ይስጥክ🙏👍 ❤❤❤❤

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ፓስተር ትዝታው ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu 8 หลายเดือนก่อน

    ትዜ እኮ ከአንተ ና ከአንተ አይነቶች የተነሳ ስለኢየሱስ መሰበክ እዛም ጀምሯል ክብር ለጌታዬ ከአንተ የተነሳ የብዙ ሰው ሕይወት ከሀጢአት እና ከአጋንንት ሥራ ነፃ ወቷል ለኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ አልፎ ለሌሎች አገሮችም ጌታ ባንተ ሆኖ ሥራ ይሠራል ❤❤❤❤❤

  • @kifledenbu8264
    @kifledenbu8264 ปีที่แล้ว

    ትዜ ተባረክልን ተሀድሶ ለወንጌል አማኝም ጭም

  • @samsonlegesse1323
    @samsonlegesse1323 ปีที่แล้ว +2

    ያሰቃል

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂አይ ትዚዬ እኔ እኮ አንተ ነክ ምታስቀኝ 🤣🤣🤣የኔ ወንድም ተባረክልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በጌታ ቢያንስ ለኛ ለእርጉዞች አስቡልን ያስመልሰናል አባ ገብሬ እርሶን ብሎ አባ

  • @miracle2029
    @miracle2029 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ትዜ 🙏🙏🙏

  • @netsanetgose928
    @netsanetgose928 ปีที่แล้ว +4

    ያሳዝናል መሳቅ ጀመርኩ እና መልሼ ግን በጣም አዘንኩ ምእመን የፈጠረንን አምላክ ስም እየጠራ ነው የሚዘባበተው በእውነት ጌታችን አምላካችንን ኤልሻዳይ ነው ይቅር ይበላቸው😊😊😊

  • @ketemademeke2856
    @ketemademeke2856 ปีที่แล้ว +4

    put Jesus first you will never be last my eternal brother Tize keep going GOD is with you

  • @almazhaliu4748
    @almazhaliu4748 ปีที่แล้ว +1

    God bless you abundantly pastor

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 ปีที่แล้ว +4

    በሳቅ ልትገለን ነው

  • @haschascha627
    @haschascha627 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክልን ፖስተር ትዜ የማይሰማ ጉድ የለም ትውልድ ከማይጠቅም ተረት እራስኸን ጠብቅ ወደወንጌል ዘወር በል።

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 ปีที่แล้ว +5

    ኢየሱስስስስስስ ጌታ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sindupilipos6630
    @sindupilipos6630 ปีที่แล้ว

    ትዝታው ይህን ትምህርት ሲያስተምር ስውዬው ካሜራማኑ ታዳሚውን አያሳይም ምክንያቱም ያውቃሉ ሰው ወቶ እንደሚሄድ በርቱ እናንተ

  • @abebatarekegn6965
    @abebatarekegn6965 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkeln pastor

  • @atnafukassatilahun2998
    @atnafukassatilahun2998 ปีที่แล้ว +9

    ጤና ሚኒስተር ሊከሰው ይገባል😢

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 ปีที่แล้ว +3

    ሰውዬው :የአገንንትን ትምህርት ነዉ የሚያስተምረው :ምክንያቱም አጋንንት አመድ ይበላል አተላ ይጠጣል :ሰውዬው ጤናኛ አይደለም :ስለዚህ ህዝቡን በሃሰት ትምህርት አድንዝዘውታል

  • @betelhemayele1618
    @betelhemayele1618 ปีที่แล้ว +1

    ትዜ ንገራቸው ግን ምን ያደርጋል አይሰሙም የእግር እጣብ አትድፉ በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ

  • @meri_tom_poet1576
    @meri_tom_poet1576 ปีที่แล้ว +2

    ትንሽ ቆይተው ለስኳር በሽታ ምናምን የመነኩሴ ሽንት ጠጡ ይሉናል ወይ ጊዜ 😁😂

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ኩኩሊዝም ሰዉኮ ይናገራል 😅😅😅😅😅

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አኔ ቋቅ አለኝ የአግር እጣቢ ጠጡ ሲሉ

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 ปีที่แล้ว +4

    ትዜ እሱ ምን ያርግ ዝም ብሎ ጆሮውን ሰጥጦ የሚሰማው ህዝብ አግኝቶ

    • @misganawbekele5788
      @misganawbekele5788 ปีที่แล้ว

      ክርስቶስን እንዳያስተምር ሰይጣን ተዘግቶበታል

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr ปีที่แล้ว +2

    Praise God! God bless you and all yours Pastor Tize!

  • @bekumakabbada9327
    @bekumakabbada9327 ปีที่แล้ว +1

    ዘንድሮ ስንፈልግ በሳቅ ሞተን።

  • @abebech3154
    @abebech3154 ปีที่แล้ว

    ትዜ ተባረክ

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 ปีที่แล้ว +1

    Lord Jesus Christ please save Ethiopia orthodox especially those are poor and uneducated people lord please 😢 have mercy 🥺🥺

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ ปีที่แล้ว +1

    ዋይ ዋይ ዋይ አይ ኦሮቶዶክስ መጨረሻቸው ይህ ነዉ አዎ ያስቃል ይህ ከአለሳቀን ምን ያስቀናል 😂😂😂😂😂😂😂😂 አባባ የማርያምን ስዕል የልጆች ከርቶን ሙቨ አደረጉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @merafyousif3901
    @merafyousif3901 ปีที่แล้ว

    Bless you more brother 🙏❤️

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 ปีที่แล้ว +1

    መፅሐፍንና የእግዚአብሔር ሐይል
    አታውቁምና ትሰታላችሁ ብሎ ጌታ
    ለፈረሳዊና ሶደቃዊያን ለሌችም ለኛም ትምህርት ይሆን ዘንድ ነው።
    ከመፅፍ ቅዱስ ውጭ ወደ ውጭ ነው። ጎበዝ ጠጥተው የሞቱ የታመሙ ሰዎች መረጃ ከተገኘ መንግሰትና ሕግ ለጠይቃቸው ይገባል።

  • @hanimulatu-fl9zn
    @hanimulatu-fl9zn ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 ปีที่แล้ว +1

    ኣባ ገብሬ ገራገር መነኩሴ ናቸው። ቀልዳቸው ሁሌ ያስቀኛል። ብዙ እውቀት የላቸውም። ቤተክርስትያንዋ ሳያሳፍራት ይቀራል?

  • @tamirat2392
    @tamirat2392 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንንንንንንንንን❤❤❤🎉

  • @edenzekariassavedbygrace6471
    @edenzekariassavedbygrace6471 ปีที่แล้ว

    አሜን🙌

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @selamgashew4690
    @selamgashew4690 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ ስም ወንድሜ የግር እጣቢ ጠጡ ብሌ ምን ጥሩ ነገር ይናገራል !

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 ปีที่แล้ว +5

    ሰውየው በፈንገስ ሊጨርሰን ነው እንዴ ?

  • @sidamaheeshotefaarso6137
    @sidamaheeshotefaarso6137 ปีที่แล้ว +3

    Living for Jesus ,Praise lord Jesus

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew ปีที่แล้ว

    Ene betam desssssss belognal GETA EYESUS yebarek ...ahun new yayehut gen nefeees alkerelgnm ....betam desss belognal seletechemerut nefsat Geta yebarek ....

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 ปีที่แล้ว +1

    ትዜ ምንድነው የምታሠማን ጆሮ መቀለጃ ሆነ

  • @freselamamha6974
    @freselamamha6974 ปีที่แล้ว

    Yesssss

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 ปีที่แล้ว

    እንደ ገብሬ ዓይነቱን ሐይ የሚል የኦርቶዶክስ ሰው አለመገኘቱ ያሳዝናል ። ዝምታን መርጠዋልና እንደ ደገፉት አርገን እንወስደዋለን

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 ปีที่แล้ว +1

    ሳስበው የሌባና ፓሊስ ይመሥለኛል

  • @Medhanitbeyene-ee5lg
    @Medhanitbeyene-ee5lg ปีที่แล้ว

    You are blessed 🥰

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ገብሬ ተቀባይነቱ ሊያጣ ውርደቱን ሊቀበል ቀኑ ተቃርቧል ማለት ነው።ኸረ እፈር በሉት።

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 ปีที่แล้ว +2

    God bless you dear brother
    You are teaching us The Truth Way, The Life in The Name of The Lord Jesus Christ ❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ፡ነው፡የክርስትና፡ስብከት፡ ቀልደኛ!

  • @yohannestekle3195
    @yohannestekle3195 ปีที่แล้ว

    ኣባ ገብሬ ነው ያልከው በድፍረት ስድብ የሚሰብክ ሰው ከተገኘ ሊቀ እያልክ ሹመት መስጠት ቀላል ነው።

  • @mesifnedebella1693
    @mesifnedebella1693 ปีที่แล้ว +1

    Yes

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 ปีที่แล้ว +1

    😅😅😂😂😂😂love to see you laugh ❤God bless

  • @muluwoldea9566
    @muluwoldea9566 ปีที่แล้ว +1

    ፀበል ተብሎ ዳቦ ልበላ ስለምሄድ እዛ ቤት እግሩን አጥቦ እንድ ጠጡ ፈልጎ ነው

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 ปีที่แล้ว

    ሀይ ኩኩሊዝም።

  • @netsuh1952
    @netsuh1952 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገኖ

  • @bekalwatadesse9726
    @bekalwatadesse9726 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይለምልም ሳቅህ እራሱ ይባርከኛል

  • @tamiratasefa4644
    @tamiratasefa4644 ปีที่แล้ว

    የሊቃውንት ራስ ነው ወይስ ድልብ መሃይም?

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 ปีที่แล้ว +1

    ዙጣ ማርያም?!?!... 😂😂😂😂

  • @muluwoldea9566
    @muluwoldea9566 ปีที่แล้ว +1

    የአጋንንት አምላክ ምናምንቴ ናቸው ማዳን የማይችሉ እውነት የለላቸው ስለዝ የሴጣን ሥራ ቆሻሻ አይደል !

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 ปีที่แล้ว

    🥰 yihenen ewesema yemiyadig tiwled yasazinegnal.

  • @Sultanselam8030
    @Sultanselam8030 ปีที่แล้ว

    Oh my Lord 🙊😲

  • @RuthkassaFaysa-zs4ds
    @RuthkassaFaysa-zs4ds ปีที่แล้ว

    እኔ እንደውም ከነገሩ ባሻገር ያንተ ከልብ የመነጨ ሰው ላይ የሚጋባው ሳቅህ ነው በጣም የሚያዝናናኝ የሚያስቀኝ 😂 እየሱስ አፋችንን በሳቅ ከሞላው ምንም ልንረዳቸው አንችልም
    Keep it up brother😂😂😂😂

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 ปีที่แล้ว +4

    ጉድ እኮ ነው የእርሱ ስትራቲጂ የእርሱንም ሊያስጠጣ ፈልጎት ነው መሰለኝ።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ እየሱስ ስለሆነ ምን ይጠበቃል ! የሰይጣን ሃሳብ ነው አንስተውም።

    • @selamlema1195
      @selamlema1195 ปีที่แล้ว

      ታምራት ገለታ የናዝሬቱ ጠንቋይ ደንበኞቹን የእግሩን እጣቢ ሲያጠጣቸዉ ነበር

  • @mezgebhailegiorgis7972
    @mezgebhailegiorgis7972 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶይባርክህ

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 ปีที่แล้ว

    Negeru betam yasekal, gen wegenochi yasazenalu betert teyezew, Egiziabher Yederslachw.

  • @የምስራጅ
    @የምስራጅ ปีที่แล้ว +1

    እሄ ሳዉዬ እንዳለለ ሳዉ ማርሳት ነዉ እሄ ታራት

  • @selamhaile9495
    @selamhaile9495 ปีที่แล้ว +1

    ኩኩሊዘም😂😂😂😂😂

  • @genetabebe1261
    @genetabebe1261 ปีที่แล้ว +1

    የእግር እጣቢ ጠጡ እያለ እሱ ጠላ ይጠጣል::

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 ปีที่แล้ว +1

    What is surprising me, is there not any person to correct this shame.

  • @berakishemndi9932
    @berakishemndi9932 ปีที่แล้ว

    Wey gud

  • @tsegamulugeta1875
    @tsegamulugeta1875 ปีที่แล้ว

    Pr tezi tenkoay bit yetenkoyochu yeej etbi yegela etabi endemiyasetetu semechalehu yehin keza uetewesede lememede new!
    In Jesus name kemederchen lay endezih ayenetun asetemehro yansalen

  • @urgessasoressa
    @urgessasoressa ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!

  • @Emush-yf1jz
    @Emush-yf1jz 4 หลายเดือนก่อน

    በመጀምሪያ " አባ" የሚባል ክብር አይገባውም
    ሲቀጥል የሰውዬው ተረት ልጅ ለማጫወት እንክዋን አዪሆንም ።
    ምንፈሱ የዲያቢሎስ ስለሆነ በአንድ ላይ መንፈሱን ገስፁ።

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 ปีที่แล้ว +2

    Paster Tebarek ♥♥♥

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 ปีที่แล้ว

    ሠዉ እውነት ሣያውቅ ነውን ????

  • @samrawitadane9993
    @samrawitadane9993 ปีที่แล้ว

    እጣቢዝም 😂😂😂😂😂😂

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒያም ጤነኛ አየረደለም። ግራ የገባው ሰው ነው። ብዙ ሕዝብ ያበላሻሉ። ምክያቱም ሰው መፅሐፍ ቅዱስ ን አያነቡም።

  • @simalewsinta6748
    @simalewsinta6748 ปีที่แล้ว

    Pastor biniyamima keledebachew

  • @ibsanegash3796
    @ibsanegash3796 ปีที่แล้ว +1

    Atet liyasizachew newu inde yemaninim ye igir ixabi xexu yemil?? Irasu xexito biyasayen xiru newu.

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Roza-Kebede
    @Roza-Kebede ปีที่แล้ว +6

    የእግር እጣቢ ሊሸጥ ያሰበ ሰው የሚሰራው ማስታወቂያ 😂

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 ปีที่แล้ว

    ጌታ አንተን ይባርክህ ፓስተር ትዜ

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ጉድ የእኛ አገር ማርያምን ያውቃታል አባ ገብሬ ቱ 😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁የሚሳዝነኝ ማስኪኑ ሕዝብ እዛ እኮ ብዙ መልኩሴም አለ እረ ሕጻንም ሁኝ ማርያምን ሰረቁአት ብለው እሩ እያሉ ነበር ይህ ሕዝብ እግዚአብሔር ይራራላቸው እረኛ የላቸውም 😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @member1437
    @member1437 ปีที่แล้ว +1

    እርሱ ጠጥቶ ያሳየን

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ፓስተር ጭንቅላቱን አይተኸዋል በጣም ጥፍጥፍ ነው መሸከሙም አይቀር

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ ปีที่แล้ว +1

    አባ ገብሬ ግን ጤነኛ ናቸው ??? ጤንነታቸው ያጠራጥረኛል !! አማኑኤል ሆስፒታል ይግቡ አባ ገብሬ

  • @Alemitu-y8e
    @Alemitu-y8e ปีที่แล้ว

    Zemaniki.ya.seqi.yuni.tziye.wanidime.tawachow.ynadadu❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 ปีที่แล้ว

    ምን አጭሰው ይሆን ? የእግር ውሃ ጠጡ ካሉ ያኮበከበው ሁሉ ነው ውልቅ ብሎ ነው የሚወጣው አረ ቹ የሚል ይጥፋ ?

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 ปีที่แล้ว

    ሃይ ኮሜዲያን ኩኩሊዝም

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 ปีที่แล้ว

    እባክህ የአባ ገብሬን.ተረቶች እያንዳንዱን ሰብሰብ አርገህ እንደ ትምህርት አሳየን ትውልድ ይዳን

  • @abeyshewakena4857
    @abeyshewakena4857 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 ปีที่แล้ว

    Praise God for you.

  • @abinatilaramo4843
    @abinatilaramo4843 ปีที่แล้ว +3

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም የእግር እጣቢ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว

    የ2015 ጠንቋይ አባ ገብሬ ሪከርዱን በእግር እጣቢ ከነጠንቋይ መምህር ግርማጋር ተወዳድረው ያመቱ ጅላጅል ጠንቋይ ተብለው አሸንፈዋል 😂😂😂😂😂😂

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 ปีที่แล้ว

    GIVE ABA GEBRE "A TASTE OF HIS OWN MEDICINE".

  • @awalomkahsay7133
    @awalomkahsay7133 ปีที่แล้ว

    YEH SEAW TENATEBEKA MENE YESERAL SEWEN LECHERES EKO NEAW ERE YEMENGEST YALEH YASENGAL.