ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

"አቡዬ እንደተወለደ ጸሎት ጀመረ ፥ ጸጉሩን መላእክት ይሸከሙለት ነበር" ዘበነ ዙሩን አከረረው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2024
  • አቡዬ እንደተወለዱ ከእናታቸው እቅፍ ወርደው ጸሎት ጀመሩ ጸጉራቸውን መላእክት ይሸከሙላቸው ነበር" ዘበነ ዙሩን አከረረው

ความคิดเห็น • 72

  • @user-zw5ft3yl5m
    @user-zw5ft3yl5m 7 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልክ አግዚያቤር መገለጥን ያብዛልክ

  • @HiwotGizachew
    @HiwotGizachew 7 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ በጣም ብዙ እያዝንኩ ነው ወርቶዶክስ ሕዝብን ወደ ስእል እያልኩ ነው ወገን እባክችሁ ወደ ጌታ ኑ እኔ ያድንኝ ጌታ አንተ ይድናል ያታደጋአል አሜን

  • @TibebNiguse
    @TibebNiguse 5 หลายเดือนก่อน

    ትዙ በጣም ያሳፍራል ይህንማውራት ለህዝቡ ጌታ እየሱስ ይድረስላቸው

  • @user-eu4sn6hy7y
    @user-eu4sn6hy7y 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ትዜ ተባረክ

  • @user-eu4sn6hy7y
    @user-eu4sn6hy7y 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotGizachew
    @HiwotGizachew 7 หลายเดือนก่อน +3

    እዩሱስ ያድንል አሜን እረባካቺሁ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ የሚቻልበት መንገድ አስብበት እዩሱስ ጌታ ነው

  • @user-zw5ft3yl5m
    @user-zw5ft3yl5m 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamsim577
    @selamsim577 7 หลายเดือนก่อน +7

    “ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።”
    - ማርቆስ 9፥7

  • @DL12able
    @DL12able 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your powerful Gospel Service!!!

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ለእኔ የክፍለ ዘመኑ ጀግና ነህ ደግሞ ኢየሱስ አፍክ ላይ ይጣፍጣም የእግዚአብሔር ቃል በአንተ አንደበት ሲነገር ልብ ይነካ እፀልይልካለው በርታ

  • @user-di7mz9pb9b
    @user-di7mz9pb9b 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝየ ተባረክ እየሱስ እንኳን እንደዚህ አልተወለደም

  • @winidysonwinidyson4857
    @winidysonwinidyson4857 2 หลายเดือนก่อน

    EYESUS YADINAL ❤❤❤

  • @raelkanini5866
    @raelkanini5866 7 หลายเดือนก่อน

    Tiztaw Samuel ❤❤❤❤❤❤ ❤GOD love you 🔥fire it up keep it up 👍 until one thing to make it right the rest follow up blessings to you and your families

  • @selamsim577
    @selamsim577 7 หลายเดือนก่อน +4

    2ኛ ቆሮ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤
    ⁴ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
    ⁵ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
    ⁶ መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።
    Tebarekilen pastor tize

  • @dawitbernal1401
    @dawitbernal1401 7 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you and your ministry pastor.

  • @KAKUHAARANETHIOPIAYears
    @KAKUHAARANETHIOPIAYears 7 หลายเดือนก่อน

    #be caurege man of God truth always wins, shines as a light...!

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ እርግጠኛ ነኝ የከፍ ዘመን እንደሚመጣ መከራችን ገና ነው

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 7 หลายเดือนก่อน

    Geta hoy mihret yebza mastewale yehun 😢

  • @user-my6el6vd7f
    @user-my6el6vd7f 7 หลายเดือนก่อน

    Tizitaw temchegnalhe ❤

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 7 หลายเดือนก่อน +3

    በኢትዮጲያና በኤርትራ ምድር በአራቱም ማዕዘን የተንሰራፋው ዘንዶ እናቱን ተይዟል ብዙ ርቀት አይሄድም ከእንግዲህ የወንጌል አርበኞች በወንጌል ጫማ እናቱ ላይ ተጫምተዋል!
    የእነ አቡዬ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ!

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 หลายเดือนก่อน

    ጌታችን እየሱስ አምላክ መለኮት ሆኖ ሳለ እንደተወለደ አላወራም ምክንያት ፍፁም ሰው ሆኖ ስለመጣ በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ሀይል ያለወንድ ዘር ተፀንሶ የሰውን የተፈጥሮን biological process ጠብቆ ነው ያደገዉ .
    ማዉራት መጀመር ባለበት እድሜ ተናግሯል ። ከዚህ የሚያስተምረን መልእክት ስላለው 👑👑👑

  • @user-zu1ln4yc9p
    @user-zu1ln4yc9p 7 หลายเดือนก่อน

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @user-ki2um7gs6u
    @user-ki2um7gs6u 7 หลายเดือนก่อน

    Teze bdemb Negracew . Geta ybarkh

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek pastor ❤❤❤

  • @user-ck2pe5jg2u
    @user-ck2pe5jg2u 6 หลายเดือนก่อน

    ETEBETU MEKORET ALBET

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን የአራዊት መንፈስ ይመታ ።ከከከከ የአሰማተኞች መንፈስ ይመታ።አረ ስንቱ ደን እና ደር አራዊት ብባልም ጥሩ ነበር።

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 7 หลายเดือนก่อน

    5 ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።
    መክብብ፡9:5

  • @user-je1mr9oe1b
    @user-je1mr9oe1b 7 หลายเดือนก่อน

    Brukan endetnachihu tsega yibzalachihu

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት፡የእግዚአብሄር፡ትእግስት።

  • @wondimugeresu1591
    @wondimugeresu1591 7 หลายเดือนก่อน

    20:16

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ብቻ ፊቱን ያብራላቸዉ ሌላ ምን ይባላል።አረ አየፍሩም እነሱ ቆሞ ይከራከረሉ።

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 7 หลายเดือนก่อน

    ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።
    6 ፍቅራቸውና ጥላቸው ቅንዓታቸውም በአንድነት ጠፍቶአል፥ ከፀሐይ በታችም በሚሠራው ነገር ለዘላለም እድል ፈንታ ከእንግዲህ ወዲህ የላቸውም።
    መክብብ9:5-6

  • @hanadavid6676
    @hanadavid6676 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ዛሬ ላለችበት ሰላም ማጣት እና የደም መፋሰስ ዋነኛ ምክንያት የኦሮቶዶክስ ደብተራዎች ህዝቡን የሚያስመልኩት የአጋንንት እና የጣኦት ብዛት ነው።

  • @TibebNiguse
    @TibebNiguse 5 หลายเดือนก่อน

    ትዙ እንዲማ የሚወለድ ከሆነ ጥሩ ነው አቶ ዘበነ እየቃዠ ነው

  • @user-ck2pe5jg2u
    @user-ck2pe5jg2u 6 หลายเดือนก่อน

    ENATYEW BHYWET ALECH?,KALECHEM AYEMEROWA TENEKTEWAL

  • @zelalemkebede8454
    @zelalemkebede8454 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ዘበነ አንተ የትማርከው የመፀሀፍ ቅድስ ትምህርት ነው ወይስ የተረት ትምህርት ነው ይህ ሁሉ እየሱስን ለመደበቅ ነው አይቻልም (እሱ ሁሉን ቻይ ጌታ አምላህ እና አባት እግዚአብሔር ይባረክ።)

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ኮሜዲ ወጥቶታል ዘበነ።
    ስለተክለ ሀይማኖት እንኳን ቢናገር ይሻላል አዚም በትኖበታል ኢትዮጵያ ናት የባርነት ቀንበር ሰብሳቢ

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo 7 หลายเดือนก่อน

    የጌታ የኢየሱስ ማዳኑ የጳውሎስ የአነ ማቴዎስ ስለ ጌታ ብለው ያለፉበት መንገድ ልገሪምህ ስገባህ መጻሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለ የዚህ ሰው ስራና ነገር እንዴት ገረመህ ?

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 7 หลายเดือนก่อน

    מה שעצוב שאנשים מאוד🙊🙈🙉😭😭😭😭

  • @wondimugeresu1591
    @wondimugeresu1591 7 หลายเดือนก่อน

    ከነታቸዉ ከወ/ሮ እከሌ ብል ጥሩ ነበር
    በዕብራዊዉ መፀሐፍ ሐይ መልአክቶች ከሰዎች የምለዩ በጥቅቱ ነዉ ይላል
    ስለማይጨበጡ ስለማይ ዳሳሱ ብቻ ነዉ
    ሌላዉ ሶስት ዐይነት መላዕክቶች አሉ
    ለሠዎች መልዕክት የምያመጡ
    የእ/ርን ዙፋን የምጥብቁ
    ስለቅዱሳን የምዋጉ
    ከየት እንዳመጣዉ ይገርማልቁጭ ብሎ ያየ አመስልም

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k 7 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሲስለኝ ግን ፓስተርይ እየጦዘ ነ ነው እዲህ የሚያወራው አትፍረድ ሱስ ነው 😢

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc 7 หลายเดือนก่อน

    ህፃኑ ጨርቆስ ነበር አሁን ደግሞ ህፃኑ አቡዬ ሆነ

  • @BiniYemane
    @BiniYemane 7 หลายเดือนก่อน +2

    Zebe yetrt abat 😱😱😱

  • @hewannuriye9933
    @hewannuriye9933 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላአልም እየሳቅህዘመንይለቅ

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 7 หลายเดือนก่อน

    The monks have a culture of using weed and hallucinating till today in their monasteries.

  • @yohannestamrat3672
    @yohannestamrat3672 7 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሶች መቼም አታነቡም እያሉ እንዲህ ይጫወቱባቹሀል እረ ንቁ አንብቡ

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 7 หลายเดือนก่อน

    מה הם לא עושים בשביל להרחיק את האנשים מי ישועה המשיח 😡😡😡

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ይባላል! ከመገረም ውጪ
    እግዚአብሔር ዘበናን ከኦርቶክስ ጫንቃ ላይ ያውርድ እንጂ

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 7 หลายเดือนก่อน

    የዛሬውስ የሚገርም መገለጥ ነው ሰይጣን ይህንን ሲዋሽ ሰምቶ ሳይስቅበት አይቀርም!
    እኔ በልጅነቴ ያነበብኩት ከእናቱ ጭን ሳይወርድ "ገና እንደተወለደ እናቱ ጡቷን ልታጠባው ወደ አፉ ስታስጠጋለት እምቢ አለና ዛሬ እረቡዕ ፆም ነው አልጠባም አላት!" 😅😅😅😂😂😂😂

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 7 หลายเดือนก่อน

    Be wushete zebene VS seytan = Zeben 10 sytan. 0 be 90 dekika tetenekikual chawotawu

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 6 หลายเดือนก่อน

    አቡዬ የሚያንቀዠቅዥ ADHD ነበረባቸው መሰለኝ😂

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y 7 หลายเดือนก่อน

    ተረታቸው መቼ እንደሚያልቅ የላምበረት እያልን እየሳቅን መገረም ነው እንጂ ትዜ ፈታ ብያበታለው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 7 หลายเดือนก่อน

    Yezemenu ababa Tesfaye new ,Zebe ETV beketer Ababa Tesfayen bedenb yetekal😂😂😂😂😂

  • @BETHELIHEMBiru-ir4tq
    @BETHELIHEMBiru-ir4tq 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ስቀህ አስቀን በዚ ያልተሳቀ በምን ይሳቃል

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 หลายเดือนก่อน

    ህመም ነው 😢

  • @bethelhemnigussie2762
    @bethelhemnigussie2762 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዶክተር ዘበነ ያንተ ተረት አያልቅምና ሕዝብን ወደ ሲኦል መነሰዳትህን መቼ ነው የምታቆመው😢የስንቱን ሰው ደም አለብህ።ልቦና ይስጥህ።

  • @YoniNega
    @YoniNega 7 หลายเดือนก่อน

    ለመሆኑ የተረት አባት ዘበነ ዶክትሬቱን ያገኘው ከጥልቁ ነው ወይ? ምክንያቱም ከእርሱ አፍ የሚወጣው በሙሉ በጣም የቆሸሸ ነገር ስለሆነ ነው፡፡ ብቻ ለእኛ የደረሰ ጌታ ይድረስለት፡ አትሳቱ፣ እግዚአብሔር አይዘበትበትም፡፡ ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፣ ገላትያ፣6፡7

  • @user-zu1ln4yc9p
    @user-zu1ln4yc9p 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ይሄ ሰው እስከ መቼ የሠይጣን የውሸት አገልጋይ ሆኖ ይቀጥላል እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 7 หลายเดือนก่อน

    እደዚ አይነት ተረት ሲነገር የኣርቶዶክስ ወጣት ትክክል ነው የሚሉ የደብተራ ልጆች ወሸታሞች ናቸው

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 7 หลายเดือนก่อน

    Be Abuye sim yemimelek aganinint 😂😂😂. Orthodox be mutan sim yemitamelkachew aganinintoch bizat 😂😂😂
    Ethiopia 🇪🇹 wusit bicha yetefetere ye teret teret ena ye againinint amiliko Haymanot 😂😂😂

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ ምን ይሻለዋል ባሰበት

  • @Wellaitay
    @Wellaitay 7 หลายเดือนก่อน

    What is new here, the whole Ethiopian History is based on DEPTERA WRITTEN BOOKS.
    What is new is that Abiye didn't have much hair to be carried by Engles.😅😅

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 7 หลายเดือนก่อน

    Mabikiya yelelew ye orthodox teret teret ena taot amiliko 😂lol

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 7 หลายเดือนก่อน

    አባባ ተስፋዬ የተረት አባትን ተክቷል!!!

    • @shimeshime9490
      @shimeshime9490 7 หลายเดือนก่อน

      የኔ ዉድ ጌታ ህይወት እንጂ ተረት ተረት አይደለም

  • @hewannuriye9933
    @hewannuriye9933 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ይባላል! ከመገረም ውጪ
    እግዚአብሔር ዘበናን ከኦርቶክስ ጫንቃ ላይ ያውርድ እንጂ