Ante Egzabher Neh /አንተ እግዚአብሔር ነህ/ Kinea Sound Worship Team / Ethiopian Gospel Song/ መዝሙር/ 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 276

  • @DestahunYacob
    @DestahunYacob  ปีที่แล้ว +141

    ከመጀመሪያ ከጥንት ያለህ
    ለፍጥረት ውበት ትሰጣለህ
    ሁሉን ፈጣሪ የአለም መስራች
    ወልድ ያበሰረህ የምስራች
    በውስጤ ያለህ ፍፁም ስላም
    አፅናኝ የነፍሴ ትልቅ ትኩረት
    እረድተኸኝ ብዙ አልፊያለሁ
    ከጎኔ ሆነህ አይቼሀለው 2x
    የድል ወገግታ ለጨለመው
    ሀይልን የምትሰጥ ለደከመው
    መኖሪያን በኔ አድርገሀል
    በልቤ ጽላት ታትመሀል
    በውስጤ ያለህ....
    ምክርህ ይዘንባል ለምህረት
    ሰላምህ ይፈሳል እንደ ጅረት
    በፍቅርህ ተግጻጽ የምትገራ
    ወደ እውነት መንገድ የምትመራ
    በውስጤ ያለህ....
    ለሰው ልጆች ህይወትን የሰጠህ
    መንፈስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር ነህ
    አለማትን ሁሉ የፈጥርህ
    መንፈስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር ነህ
    መንፈስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር ነህ 4x

    • @tube2463
      @tube2463 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኩ 🥰🥰

    • @tizitasaol2685
      @tizitasaol2685 ปีที่แล้ว

      Tebareku ewodacuhalwu 🥰🥰

    • @sorikenate
      @sorikenate ปีที่แล้ว +4

      ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው። በቃ ለወጠኝ እኔን ዛሬ። ዛሬ አገለገልኩበት አምልኮ ተዋጣልኝ። ተባረኩልኝ። ዉይይይይይይይይይ!

    • @netsanetnoah4015
      @netsanetnoah4015 ปีที่แล้ว

      ጦሳይ አንጆ ታኢሻው

    • @monaali9356
      @monaali9356 ปีที่แล้ว

      አሜን ተባረኩ ።

  • @RitaMarley-p5n
    @RitaMarley-p5n หลายเดือนก่อน +1

    እህቶች የወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጌታ በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ ❤🤗

  • @amanmadebo673
    @amanmadebo673 ปีที่แล้ว +7

    የቅኔ የአምልኮ ሕብረት ወንድሞችና እህቶች ዘማርያን ሆይ ስለ መንፈስ ቅዱስ ከቅዱሳት መጻሕፍት ቀንብባችሁና አትታቹ አጽናኝነቱንና መለኮታዊነቱን በመግለጥ ትክክለኛ በሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ ስለዘመራችሁት ስለዚህ መንፈሳዊ ቅኔ ደግሞም እግዚአብሔርንም በማመስገን ከልባችን ለጌታ እንድንዘምር ስላደረጋችሁልን አበርክቶ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ በቃሉ ላይ በትኵረት መሥራት ትጋትና ማጉተምተምን ይጠይቃልና። ከዚህ በላቀ መልኩ ደግሞ ቅዱሳት መጻሕፍት በዝማሬ ስፈክሩ ለመስማት ጠንካራ ሥራ እንጠብቃለን።
    ፀጋ ይብዛላችሁ 😇

  • @meritesfaye1474
    @meritesfaye1474 ปีที่แล้ว +1

    በውስጤ ያለህ ፍፁም ስላም
    አፅናኝ የነፍሴ ትልቅ ትኩረት
    እረድተኸኝ ብዙ አልፊያለሁ
    ከጎኔ ሆነህ አይቼሀለው

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 ปีที่แล้ว +3

    ዋው መታደል ነው የኢየሱስ መሆን!

  • @abelseba4376
    @abelseba4376 ปีที่แล้ว +1

    እስከፍጻሜው ያዝልቃችሁ ጸጋው በሙላት እንደታየባችሁ

  • @Abraham_M7_Media
    @Abraham_M7_Media ปีที่แล้ว +43

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሕይወት ያለውን መዝሙር ስላስደመጣችሁን🙏

    • @mesaymilkyas3829
      @mesaymilkyas3829 ปีที่แล้ว +1

      Abrish welcome

    • @tsinatgetahun5675
      @tsinatgetahun5675 ปีที่แล้ว

      የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛላቹ ፍፆሚያችሁን ያሳሚሪላቹ ተባረኩ

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx ปีที่แล้ว

      ❤አሜን ይባርካቸው😊

  • @workinehabraham3950
    @workinehabraham3950 ปีที่แล้ว +25

    ‹‹መንፈስ ቅዱስ አንተእግዚአብሔር ነህ››!!! አሜን !!! ተባረኩ!!!

  • @abenezerdebebeofficial9045
    @abenezerdebebeofficial9045 ปีที่แล้ว +7

    #መንፈስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር ነህ🙏✍

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube ปีที่แล้ว +7

    ዘመናችሁ ይባረክ ነብሴን መለሳችኋት እረዳቴን እንዳመሰግን ምክንያት ሆናችሁኛል።ተስፋ በቆረጥኩበት ሰአት ተስፋን እንድሰንቅ አድርጋችሁኛል ተባረኩልኝ።

  • @chalachewyisihak6663
    @chalachewyisihak6663 ปีที่แล้ว +34

    ብሰማው ብሰማው ልጠግብ ያልቻልኩት መዝሙር። ጌታ ጸጋውን አሁንም ይጨምርባችሁ ተባረኩ 😍😍😍😍

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d ปีที่แล้ว +5

    ዋው እንዴት እንደተባረኩበት ደጋግሜ እየሰማሁ ነው ተባረኩ ለምልሙ ❤❤❤❤❤

  • @tseganeshdaniel9725
    @tseganeshdaniel9725 ปีที่แล้ว +14

    የአባቴ ብሩካን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙌🙌 መስማት ማቆም አልቻልኩም
    ነፍሴ እረሰረሰች ❤❤❤❤❤

    • @mekonneny30
      @mekonneny30 ปีที่แล้ว

      እረረረረረ እውነት ነው እኔምምም

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 ปีที่แล้ว +11

    ...ክብር በዉስጣችን ለሰረፅው ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ♦️

  • @mihiretuendrias6558
    @mihiretuendrias6558 ปีที่แล้ว +6

    What a song!! Praising Holy gost hallelujjah መንፈስ ቅዱስ እርሱ እግዚአብሔር ነው!!

  • @eyerusalemabera3937
    @eyerusalemabera3937 ปีที่แล้ว +6

    በውስጣች ያለህ መንፈስ ቅዱስ አፅናኛችን ክብር ይሁንልህ ሀሌሉያ qinea sound tebareku

  • @raiyyoha6197
    @raiyyoha6197 ปีที่แล้ว +1

    Euffffff🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️🙇‍♂‍️ geta ychemrbachu kbrun🔥🔥🔥🙇‍♂‍️🙏

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ ปีที่แล้ว +5

    ዘርማንዘራቹ ይባረከ በኢየሱስ ስም

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሔር ትልቅ ነውረድተህኝ ብዙ አልፊአለሁ ከጎኔ ሆነህ አይቻለሁ ተባርካችሁ።እኔተባርኬባቸዋለሁ ትልቁ እግዜአብሔር የተመሰገነ ለዘላለም

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 ปีที่แล้ว +6

    ብዙዎች ስለ መንፈስ ቅዱስ በዝማሬያቸው አያካትቱም ተባረኩ “ክብር ለአብ ለወልድና ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ለዘለዓለም”!!!!!

  • @deralaiso4382
    @deralaiso4382 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @amanuelmamo4544
    @amanuelmamo4544 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ እግዚአብሔርን እግዚአብሔርን የሚሸት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው።

  • @getayawekal
    @getayawekal ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ዝማሬ ምን ያህል ነፍሳችን እንደረሰረሰ መግለፅ ያቅታል። እግዚ አገልግሎታችሁን ይባርክ። በመንፈስ ቅዱስ ስራ እና አምላክነት ገና ብዙ ቅኔዎች ያስፈልጉናል። በርቱ !

    • @DestahunYacob
      @DestahunYacob  ปีที่แล้ว +2

      አሜን የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን:: እንወዳችኃለን

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 ปีที่แล้ว +8

    "በውስጤ ያለ ፍጹም ሰላም
    አጽናኝ የነፍሴ ትኩረት
    ረድተኸኝ ብዙ አልፌያለሁ
    ከጎኔ ሆነህ አይቼሃለሁ"
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @retawondemu7848
      @retawondemu7848 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ismaamnsh
    @ismaamnsh 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምለው ቃላት ነው ያጠረኝ በእውነት ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ😍😍😍

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላአክት ያስማኝ አየሱስ ያለና የነበረ አልፍና ኦሜጋ ነው አየሱስጌታ ነውሃሌሎያ ።ደስ የሜል ሙዝሙር ተባረኩ ።❤🎉

  • @GospelTube1531
    @GospelTube1531 ปีที่แล้ว +15

    የብዙዎቻችንን ህይወት የሚነካ ዝማሬ ነው ። በእውነት ተባረኩ ። ፀጋው ይብዛላቹ ።

  • @eyuselemon8696
    @eyuselemon8696 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዋው ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ ተባረኩ🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +1

    የአባቴ ቅድሳን ተባረኩ

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የተነካሁበት ዝማሬ ጌታ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @girmay1978
    @girmay1978 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 2 หลายเดือนก่อน

    ለመግለጥ ቃል ያጥረኛል ሃሌሉያ ከማለት በቀር ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤

  • @bereketmussie1063
    @bereketmussie1063 ปีที่แล้ว +2

    ኪዳኑን በግልጽ የሚያስረዳ ቅኔ ለመቀኘት የተመረጠ ትውልድ ሳይ እንዴት ደስ ይላል ። ብሩካን ናችሁ !! ሰማይ ደግሞ እንዴት ደስ እንደምለው !!

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መንፈስ ቅዱስ አንተ እግዚያብሔር ነህ!!!!

  • @zelalemlukasofficial7912
    @zelalemlukasofficial7912 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Geta yibarkachu denk zemare new

  • @marthatilahun3469
    @marthatilahun3469 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን ተባረኩ

  • @tizitadangaro5695
    @tizitadangaro5695 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher zemenachun yibarik tsega yibzalachu Anjetite ❤

  • @mullertube5267
    @mullertube5267 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብስቶ ይባርካችሁ ❤

  • @nattyyisahak9277
    @nattyyisahak9277 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩሊኝ እወዳችኋለሁ

  • @betiyegtaleji2451
    @betiyegtaleji2451 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnn wedocehi tebarkacehu keru 💕 💕

  • @birhanugetachew7542
    @birhanugetachew7542 ปีที่แล้ว +2

    የሚደንቅ መዝሙር ነው ። ባደምጠው ባደምጠው በፍፁም ልረካ አልቻልኩም ። ለሥራ ስንቀሳቀስ በመኪናዬ ውስጥ ዋው !! ድንቅ ነው !!

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos861 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነዉ…የተወደዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ
    መንፈስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር ነህ

  • @Godchrista
    @Godchrista 9 วันที่ผ่านมา

    አምላክ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርካችሁ

  • @nebsogebisa7418
    @nebsogebisa7418 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ሳይፈጠር በፊት የነበረው፥አለም መስራች የሆኔ አምላካችን ነው!
    ተባረኩልን ወንድምና እህቶቼ❤😍🙏

  • @odaamanuel9650
    @odaamanuel9650 ปีที่แล้ว +1

    Amen! God bless you!

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 ปีที่แล้ว

    Wawww Ameeen Ameeen Ameeen👌🙏🙏🙏 yesssss mfisekudus bhewtey setedgefin ayeshalhu selhulu amilak yemsegn 🙏🙏🙏inatt buruhan nashu tbarkulen 🤲💥💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ !!!🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hermontube6018
    @hermontube6018 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ

  • @eyerusalemyohanis4492
    @eyerusalemyohanis4492 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ዝማሬ ❤️❤️❤️
    ባለቅኔዎች ተባርኩ!

  • @bezawitalemu897
    @bezawitalemu897 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት አገልጋዮችን ያብዛልን

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ብርክ በሉ እናንተ ወጣቶች! በቤቱ ተተክላችሁ ቅሩ

  • @Betelyacob
    @Betelyacob ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙌😇😇

  • @tsikuki9982
    @tsikuki9982 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላኬ ይባርካችሁ ይሸሽጋችሁ..... ኡፍፍፍ ምን ልበል I can hear it again and again and again ብሩካን ናችሁ

  • @Yanakeeraw
    @Yanakeeraw ปีที่แล้ว

    አንተ እግዚአብሔር ነህ Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen!

  • @abinetadisu2649
    @abinetadisu2649 ปีที่แล้ว +2

    የጊዜው መልዕክት ነው ተባረኩ በምድሪቱ ልክ ስፉ

  • @hilinamengistu5327
    @hilinamengistu5327 ปีที่แล้ว

    የኔ እየሱሰ ዘመናቹን ይባርክ

  • @degudaniel7720
    @degudaniel7720 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ፅጋ ይብዛላችሁ በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነው በጣም ደስ ትላላቹ ።መንፈስ ቅዱስ አንቴ እግዚአብሔር ነህ። 🙏🙏🙏

  • @biruktawitkelem6303
    @biruktawitkelem6303 ปีที่แล้ว +1

    Wow!!! tebareku! Menfes kidus bezih zemen ahunm yiwera yineger !

  • @ጌታሆይ
    @ጌታሆይ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን ተባረኩ

  • @የቅኔቤት
    @የቅኔቤት ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @AsratMulugeta
    @AsratMulugeta 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይበርካችሁ ትልቅ መልእክት ደሞ ስታምሩ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባረኩ ዝማሬያችሁ የመንፈስ ቅዱስ ለዛ አለዉ።

  • @SaraTamirat-p6z
    @SaraTamirat-p6z ปีที่แล้ว

    Kedus eg/br ywbarkachu
    Hewot zemanchu ye tabarak yehu

  • @nestiyegeta8411
    @nestiyegeta8411 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏🙏

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Onestar1120
    @Onestar1120 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ዝማሬ ዘመናቹ ይባረክ ❤🔥

  • @kenesatadesse85
    @kenesatadesse85 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ የአምልኮ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @worship84339
    @worship84339 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ተባርኬበታለሁ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @hillinaabrahamsizer
    @hillinaabrahamsizer ปีที่แล้ว +2

    God bless you ግሩም መዝሙር ነው ለምልሙ !!

  • @bettymesele4279
    @bettymesele4279 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባርኩ ።

  • @bekibeki-8092
    @bekibeki-8092 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ወደድኩት መዝሙሩን ተባረኩ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 ปีที่แล้ว

    አሜን በመጀመሪያ እግዚአብሄር ።ክብር ይሁንለት ኢየሱስ።

  • @Grade9-12questionsandanswers
    @Grade9-12questionsandanswers ปีที่แล้ว +7

    What a spirit filled song ❤❤
    በውስጤ ያለህ ፍፁም ሰላም......😍😍 God bless you!

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 ปีที่แล้ว

    ክብር ሁሌም አብሮን ላለ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የአባቴ ምርጦች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ ጌታን እዲሁ እያመሰገናቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ለጌታ እዲ ባማረ ዜማ መቀኘት እዴት መታደል ነዉ❤❤❤

  • @ephratanapolion5387
    @ephratanapolion5387 ปีที่แล้ว +2

    tebarekulgn 😍😍🤩🤩❤️❤️❤️

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @romanhabtamu6643
    @romanhabtamu6643 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር ነህ ❤

  • @ristuzerihun2087
    @ristuzerihun2087 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up guys ❤❤❤❤❤❤
    God Bless

  • @BerhanBerhanish
    @BerhanBerhanish 24 วันที่ผ่านมา

    Amne amne amne amne amne amne amne amne ♥️ ❤️ ❤❤

  • @berekselamlanchyihunbissa2528
    @berekselamlanchyihunbissa2528 ปีที่แล้ว

    Siwodachu brukanoch tadilachu tebarekulign

  • @abrehamdesalegn
    @abrehamdesalegn หลายเดือนก่อน

    ተወዳጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @mekonneny30
    @mekonneny30 ปีที่แล้ว

    እረረረረ እፎይይይይይ ነፍሴ እርፍ አለች😢❤😢❤😢😢😢

  • @birkuku9919
    @birkuku9919 ปีที่แล้ว +1

    Zemenachihu ybarek yamelekachihutn geta esktgenegnu yehe tsega aywosedbachihu bebetu tsentachihu keru

  • @yonatanyacob8975
    @yonatanyacob8975 ปีที่แล้ว +2

    God Bless Each and Everyone of You Guys

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 ปีที่แล้ว +1

    #ድንቅ መዝሙር!! #ተባረኩልን!!
    #ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን!!

  • @LemLemFeleke-jb6pc
    @LemLemFeleke-jb6pc ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen geta zemenchun yibarkh

  • @meserettigstu1742
    @meserettigstu1742 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር ይባርካችሁ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ !ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @amanueldanielofficial
    @amanueldanielofficial ปีที่แล้ว +3

    Thank you Holy Spirit 🙌🙌

  • @orionmengistu452
    @orionmengistu452 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ ተባረኩ

  • @denekedesta6868
    @denekedesta6868 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku mirtoche

  • @bettitube1558
    @bettitube1558 ปีที่แล้ว

    yemaytegeb menfesin yemiyadis zimare.....tebarekuln❤❤❤

  • @teferibeyene703
    @teferibeyene703 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all.

  • @baldadaermias1558
    @baldadaermias1558 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ምድርቱንም ውረሱ

  • @fevengezahegn6391
    @fevengezahegn6391 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶላችሓል🙌💕🙌💕

  • @yohannesgetachew6314
    @yohannesgetachew6314 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed

  • @biruk1807
    @biruk1807 ปีที่แล้ว

    sile hulu geta yebarek

  • @tizitasaol2685
    @tizitasaol2685 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen
    Holy spirit ante Egzhabehar nh

  • @learnastronomyfacts4475
    @learnastronomyfacts4475 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ!!