እርጥብ ቴምር ኬክ ዋውው በጣም አሬፍ ለአስር ሻይ ጋዋ (ለመክሰስ) ፈጣን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ቴምር ኬክ እርጥብ

ความคิดเห็น • 43

  • @hmhm6071
    @hmhm6071 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉያምራል

  • @elsa488
    @elsa488 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቲጂዬ እንዴት ነሽ ጎበዝ ባለሞያ በርቺ እህቴ እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @tube4655
    @tube4655 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ነው ቲጅየ ካቺ ብዙ ተምሬአለሁ እረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ

  • @እቴቱ
    @እቴቱ ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ በጣም ያምራል በሌላ አካዉንት መጣሁ

  • @እቴቱ
    @እቴቱ ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @Mulutube-y1d
    @Mulutube-y1d 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ትጂየ ከአንድየም ሦዎሥት ግዜ አሰራችኝ ሴትዮየ በጣም ዎደውታል አመሰግናለሁ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂ ቆንጆ አስራር ነው እጅሽን ይባርክ ቤተስብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ 🙏😍

  • @zakia1187
    @zakia1187 4 ปีที่แล้ว

    Masheala mashealah MashealahA

  • @birhaneemrugebeyehu4522
    @birhaneemrugebeyehu4522 4 ปีที่แล้ว

    ተጂአ

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ቲጅዬ ባለሞያዋ እህቴ ተባርኪልን ውድድፍ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @sofiasofia4019
    @sofiasofia4019 4 ปีที่แล้ว

    💪💪💪💪 ጀግናዋ አትጥፊ እየጠፋሽነዉ

  • @ዉብነሽዉብነሽይቱብ
    @ዉብነሽዉብነሽይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪእህቴ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 it's looks yummy and healthy 😋👍
    ጎራ በይ እህቴ ፣

  • @jeffmartha249
    @jeffmartha249 4 ปีที่แล้ว

    Waw እጅሽ ይባረክ እስቲ ደሞ የፆም ኬክ አሳይን ብናትሽ

  • @sofiasofia4019
    @sofiasofia4019 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉ ምወድሽ

  • @nefisanefisa266
    @nefisanefisa266 ปีที่แล้ว

    ክፉአይኮሺ❤❤❤❤❤

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 4 ปีที่แล้ว

    ያንን የቦርጭ ማጥፊያ አምላክ ይባረክሽ በጣም ለዉጥ አለዉ እራሱን እየጠላዉት ነበር በቦርጭ የተነሳ በጣም አመስግናለዉ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 ปีที่แล้ว

      እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስ አለኝ አታቆርጪ እስኬጠፍልሽ ድረስ ጎበዝ በርቼ

    • @fatangewindy3899
      @fatangewindy3899 4 ปีที่แล้ว

      @@tgarabianfood2937 እሽ እኔ በጣም አመስግናለዉ

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 4 ปีที่แล้ว

    ካንቺ ብዙሞያ ተምሬያለሁ አመሠግናለሁ እህት አትጥፊ አዳዲሥ ነገር አምጭልን ቲጂ ኮሜን ት መጻፍ አልወድም ላንቺ ብቹ

  • @brtukandesale2912
    @brtukandesale2912 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @sofiasofia4019
    @sofiasofia4019 4 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ ትጊ

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @selamtesfayetube9033
    @selamtesfayetube9033 4 ปีที่แล้ว

    tg ejesh yebarek
    seb adergugn demerugn

  • @EtetuMengistu
    @EtetuMengistu 9 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ አድናቂሺ ነበርኩኝ ስልኬ ተበላሺቶ በሌላ አካዉንት ነው የመጣሁት በረመዳን ዉስጥ ደነ አግዘሺኝ ነበር እድሜ ለቲጂ ኩሺና እያልኩ ስሰራ ነበር

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 ปีที่แล้ว +1

    ሚሚዬ የኔ ውድ እንኳን በደና መጣሸ😘

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ሰላምሽ ብዛት ይበል ልብ ውዴ

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 4 ปีที่แล้ว

    ቲጅየ በሰላም ነው ጠፋሺ እዴት ነሺ

  • @tube4655
    @tube4655 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ባለሽበት ቲጂየ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ ግን አድ ጥያቄ መልሽልኝ ይሄንን በተደጋጋሚ ሰርቸው ነበር ግን ውስጡ ምርግ አለብኝ ማለቴ ስቆርሰው እደኬክ ውስጡ ክፍትና ለስላሳ አልሆን አለኝ ምናልባት ማህለብ ስለሌለኝ አልጨምርም ነበር ያ ይሄሆን ወይስ ሌላ ምክንያት ይኖረው ይሆን ፕሊስ መልሽልኝ ?

  • @salsamiinmsgnleniammabet7414
    @salsamiinmsgnleniammabet7414 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 9 หลายเดือนก่อน

    በረቺቴጂዉድድነዉየማድረገሸበረቺእህቴማሻእላህበረቺበረቺጎድኛይ

  • @tseditube7757
    @tseditube7757 4 ปีที่แล้ว

    እንዚ የጨመርሽው ቅመም ሁለቱ ስም መሀረቤኛ ንገሪን

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️

  • @tesssfaaa4291
    @tesssfaaa4291 4 ปีที่แล้ว

    ድምጹ ግን ይረብሻል

  • @እሙቲነኝ-ፀ3ቘ
    @እሙቲነኝ-ፀ3ቘ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ታንጓዋ ጊለሽ ለምን ቀስ አይልም በጌታ ዉይ

    • @hanang7517
      @hanang7517 4 ปีที่แล้ว +1

      😀😀😀😀እኔ በፊት ምሰራበት ቤት ሰውዬ ሁሌም ጋራዣ ነበር ምትሰሪው ይለኝ ነበር በጣም ነበር እቃ ማንጔጔው

  • @pkk5893
    @pkk5893 4 ปีที่แล้ว

    መሀለብ ከሌለ አይቻልም ማለተወ ነው

  • @djdjdjdhdjfhfjjdh9246
    @djdjdjdhdjfhfjjdh9246 4 ปีที่แล้ว

    ተምሩ እራሱ እኮ በጣም ስኳር አለው ለምን ጨመርሽ ስኳር በጣም ብዙነው