የዛሬው ይለያል ማዲያት እና ቡጉር የበለዘ ቆዳ በሚገርም ያጠፍ በረዶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 9

  • @FygFy-t6v
    @FygFy-t6v หลายเดือนก่อน +1

    ለሰዉ ሲሰጥ አይወራም ሰዉየዉ ቢቀርበት ይሻለዉ ነበር በጣም ተመፃደቅሽ

  • @YesufBerta
    @YesufBerta หลายเดือนก่อน

    በምን እንታጠብ ሳሙናውስ

  • @ሄሎሼክጁስ
    @ሄሎሼክጁስ หลายเดือนก่อน +1

    ከሰራ የሚገርም ጁስ ቤት አለኝ እጋብዝሻሐው

  • @Aynishow
    @Aynishow หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ betam erif new ene yen eteqmalew❤

  • @AdanechTune
    @AdanechTune หลายเดือนก่อน

    የእግርና የእጅም ስርልን ወይስ እራሱኑ መጠቀም እንችላለን እግሬና እጄ ከሌላ ሰዉነት ስለምለይ ነዉ

  • @SafnasSafna
    @SafnasSafna หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @TsehayShumye
    @TsehayShumye หลายเดือนก่อน

    እኔ ግባሬ ይፈገፈጋል እናም ማዲያት አለኝ

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬ ሳይበዛ አጠር አድርገሺ ብታሳይ ጥሩ ነው ተከታዮችሺ እንዲበዙ

  • @bizuneshhaye4543
    @bizuneshhaye4543 หลายเดือนก่อน +1

    ቀደም ሲል ማዲያት ፊትሽ ላይ አይታይም።