ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የመንገድ ላይ ምግብ ሰሪዎችን ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ አይሻ ሱፐርማርኬት 0925244684 / 0911500566 (ሳሪስ ማሞ)☎ አብረሃም በርገር ዞን 0911902453 / 0913476064 (ስቴዲየም ጎን)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
እኔ አገር ስገባ እሰራለሁ ስደት ላይ ብዙ ነገር አዉቄአለዉ ኢንሻ አላህ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን
Yes you can do it may God help you to achieve your goal .
ደስ ይላል እድገታችንን ማሻ አላህ
It’s cool. Arif. You should tell the first guy to wear plastic gloves. No way I would eat there, lol, with his hands bear hands all over my food. Plastic gloves are hygienic & should be standard by now.
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ለመላ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮችሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
እኔም ይህን ስራ በቅርቡ እሰራለሁ ኢንሻአላህ
በተለይ ክፍለ ሀገር ያዋጣል
አላህ ይወፍቅሽ አይዞሽ በደንብ ይቻላል።
ስው የስራውን መስራት ትወዳላችሁ ሀበሾት አስባችሁ አትስሩም🤣
የኔም ሀሳብ ነው ውድ❤
keep up with good work, doing these sorta shows ! This can be good example for others to use TH-cam in a productive way
ጉድ የኑሮ ውድነት እህህ
ስራውና አሰራሩ ጥሩ ሆኖ ግላቭ ለእጁ ቢጠቀም ይመረጣል:: ቅድሚያ አይናችን ስለሚመገብ::
This egg in jabati is a light meal usually eaten as breakdast or evening meal in Ethiopia and Yemen. In Yemen it's called madabiqia. It's very tasty.
ያምራል❤️❤️🌷❤️❤️❤️🌷
Bekinenet demrig
ጎበዞች ግን ውድ ነው በጣም
Wow zeminu tekyirowale
በርታ ወንድማችን
ዋናው ግላብ ምግብ የሚሽጥ ስው የመጀመሪያው ተግባሩ ንው እና ፀጉር መሽፍን👍👌
እናመሰግናለን እህታችን 💕
ጎበዝ በረታ
ሀገሩ በዋጋ ንረቱ አብዷል እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል ማለት ነው
Endemamer
ውድ ኢትዮጵያ ን ኑ በቅንነት ደምሩኝ ተባበሩና ተማዳም ኩሽና አውጡኝ
ወይ ሳሪስዬ ስወዳት
I like it But please use gloves
Ene majamar falegalaw gen men yasfalegaghal negarughe pls
በየስንት ግዜው በጤና ሚኒስተር እቃዎቹ ኢንስፔክት ይደረጋል:: ለሰው ጤና : አንዴ መርካቶ ሸክላውን በርበሬ ብለው
Wow
Wooowwe
አወ እንጀራን ለቀቅ አድርጓት።ዋጋውን ብቻ ሁሉም እንዲጠቀም ማድረግ አለብን።
እኔ ካለጀራ አሆንልኝም እህቴ ደምሪኝ እስኪ በቅንነት
Endehndochi wooo
ስው ውጪ ነዋ የሚበላው ትቷል ቤቱ
ላጤው ስለሚበዛ ነውኮ ደምሪኝ እህቴ
በርቱ የሃገሬ ልጆች👍👍👍እርጥብ ምንድነው ግን?
ሰድውሽ ነገር መሰለኝ ደምሪኝ ውዴ
ስጋዉ ግን 😮😮😮😮
❤❤❤❤
ኬክ ቤት ቪዲዮ ሰሪልን
ዋጋ ው አያሳስብም ማለት ነው ለሸገር ሰወች ኢኮኖሚ አድገዋል ማለት ነው??
አዲስ አበባ ውስጥ ሁለት ስው እንዴ የመንገድ ላይ ምግብ የሚሸጠው ?
Don’t judge me !! It might sound crazy but I Fall in Love with You every day Saroniye ! ❤🙈😘
ከዚህ በኃላ የቤት ኪራይ መክፈል ንግድ ፍቃድ ማውጣት ቀረ ሁሉም ሰው እንደልቡ ሜዳ ላይ መስራት ይችላል።
Guwant biyareg metam tiru new
ሳርዬ እንዴት እንደምወድሽ ብታይ !ሳርዬ እንብላ ይባላል?
እኔም ደምረኝ ወድም
Why is it called ertib? It’s not liquid.
Ymcrsh hala kr mhonachn lktal lsla ager yrgubt nw
Fast food in Ethiopia coast 5 min
የሰው ስጋ ከመብላት ይሻላቹሃል
Harif new
አይእኛ ሌላው አገር 55-60 አመታት ብቻ ነው የቀደመን አይመተኛት!
ክክክክ ደምሪኝ ውዴ
ምን አንድ ቂጣ አርባ ብር ወየው
ጥሩ ነው
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
40 ብር ምንም ማለት አይደለም 2 ረያል እደማለት ነው
Demirige lidemiresh
ጓንት ለብስህ ብትስራ ሞር ያስደስታል የኔ ወንድም
😳😳😳😳mngudinew
ጓንት ተጠቀም እኔ ባለፈ መንገድ ላይ ልመገብ እየሰራች ስንኩርቱን ሳታጥብ ከትፋ ስጨምር ሳልበላ ከፍየ ወጣሁ ክክክክክ
🤔😏
ድሮም አለ ደሬዳዋ ሞንም አዲስ ነገር የለውም
Never touch with out gloves never
kkkk kitaw yetafetew ene sleserahut new kkkkkkk😂
አረ በጠም ውድነው
በል እንግዲህ ስትጠብስ ክርም
ደምሪኝ ውዴ
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የመንገድ ላይ ምግብ ሰሪዎችን ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ አይሻ ሱፐርማርኬት 0925244684 / 0911500566 (ሳሪስ ማሞ)
☎ አብረሃም በርገር ዞን 0911902453 / 0913476064 (ስቴዲየም ጎን)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
እኔ አገር ስገባ እሰራለሁ ስደት ላይ ብዙ ነገር አዉቄአለዉ ኢንሻ አላህ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን
Yes you can do it may God help you to achieve your goal .
ደስ ይላል እድገታችንን ማሻ አላህ
It’s cool. Arif. You should tell the first guy to wear plastic gloves. No way I would eat there, lol, with his hands bear hands all over my food. Plastic gloves are hygienic & should be standard by now.
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ለመላ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
እኔም ይህን ስራ በቅርቡ እሰራለሁ ኢንሻአላህ
በተለይ ክፍለ ሀገር ያዋጣል
አላህ ይወፍቅሽ አይዞሽ በደንብ ይቻላል።
ስው የስራውን መስራት ትወዳላችሁ ሀበሾት አስባችሁ አትስሩም🤣
የኔም ሀሳብ ነው ውድ❤
keep up with good work, doing these sorta shows ! This can be good example for others to use TH-cam in a productive way
ጉድ የኑሮ ውድነት እህህ
ስራውና አሰራሩ ጥሩ ሆኖ ግላቭ ለእጁ ቢጠቀም ይመረጣል:: ቅድሚያ አይናችን ስለሚመገብ::
This egg in jabati is a light meal usually eaten as breakdast or evening meal in Ethiopia and Yemen. In Yemen it's called madabiqia. It's very tasty.
ያምራል❤️❤️🌷❤️❤️❤️🌷
Bekinenet demrig
ጎበዞች ግን ውድ ነው በጣም
Wow zeminu tekyirowale
በርታ ወንድማችን
ዋናው ግላብ ምግብ የሚሽጥ ስው የመጀመሪያው ተግባሩ ንው እና ፀጉር መሽፍን👍👌
እናመሰግናለን እህታችን 💕
ጎበዝ በረታ
ሀገሩ በዋጋ ንረቱ አብዷል እንቁላል ቀስ በቀስ በእግሩ ይሄዳል ማለት ነው
Endemamer
ውድ ኢትዮጵያ ን ኑ በቅንነት ደምሩኝ ተባበሩና ተማዳም ኩሽና አውጡኝ
Endemamer
ወይ ሳሪስዬ ስወዳት
I like it
But please use gloves