የመንገድ ላይ ምግቦች ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 Street Food Price in Addis Abeba, Ethiopia | Ethio Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    የመንገድ ላይ ምግቦች ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 Street Food Price in Addis Abeba, Ethiopia | Ethio Review

ความคิดเห็น • 163

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  2 ปีที่แล้ว +16

    ውድ የEthio Review ተከታታዮች በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትፈልጉት ምርት ወይት አገልግሎት ካለ ኮሜንት ላይ ብትነግሩን በደስታ እንቀበላለን!

    • @oliveolive7984
      @oliveolive7984 2 ปีที่แล้ว

      food truck lemegizat felige new ena mishetibet bota mitawuku kehonec bitredugn silk kutir bisetugn

    • @terngo
      @terngo 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አሪፍ ነው ግን ስራውን ለመስራት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል

    • @ሀዋነኝያአላህባሪያ
      @ሀዋነኝያአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚኪናውን ዋጋ ብትነግሩን

    • @ሐበሻዊትዩቱብTube
      @ሐበሻዊትዩቱብTube 2 ปีที่แล้ว

      የእስላም ስጋ ? ነው አይደል ለክርስትና እምነቶችም የክርሲታን ስጋ በዚህ መልኩ ቢያቀርቡ በጣም ጥሩ ነበር።

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 ปีที่แล้ว +18

    I’m surprised there are good quality street foods in Addis? God bless Ethiopia 🇪🇹 ሰላም ሰፍኖ ሰው ሰርቶ እንዲኖር ይሁን🙏

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው ደስ የላል ፈጠራ የሚሰራው ልጅ ጀግና ብየሃለው ሃገራችን ሁሉም አለ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አገራችንን ጥጋብ አድርግልን ማንም ፆሙን አይደር ማንም ጎዳና አይድር አገራችንን ጥጋብ ደስ ብሎት እሚኖር ህዝብ በፍቅር በመረዳዳት እምንኖር እድርገን ፍቅራችን ይመለስ ስላም አድርግልን

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 2 ปีที่แล้ว +6

    ይቺን አይነት ነገር እንድትለመድ በጣም ነበር የምመኘው… ይሄ ነገር በመላው ሰፈርና በሀገራችን ቢለመድና በቅናሽ ዋጋ እንዲቀርብ እንወዳለን

  • @euelfantaye1403
    @euelfantaye1403 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ስራ ነው ምትሰሩት ቀጥሉበት፤ ያለኝ አስተያየት ያው ከበሮ በሰው እጅ እንዳልባል እንጂ ካሜራ አቀራረስ በጣም እይታ ይገድባል አብራችሁ አካባቢውንም ብታሳዩ እና ደሞ ስለሚወራው ነገር አብሮ ካሜራው ቢከታተል ለማየት ይመቻል እላለው በተረፈ ጥሩ ነው ቀጥሉበት

  • @bizutube2183
    @bizutube2183 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀገራችን ላይ ይሄ ነገር በመጀመሩ ደስ ብሎኛል ፍቅር ቢኖረን ሀገራችን ከማንም ከምንም ነገር ትበልጥ ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

    • @firebekele
      @firebekele 2 ปีที่แล้ว

      እሙዬ ፍቅር የጠፋው ወያኔ ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር የዘር በሽታ አሰራጨበት እኛ ኢትዮጵያኖች መቼ ፍቅር አጣን ።እግዚአብሔር ይመስገን የፈጣሪን የሚፈራ መሪ ሰቶናል ፍቅር የሆነ። አሁን ፍቅር ላይ ነብስ እየዘራበት ነው የዘር በሽታውን ከነማሊያው ያስወጉዱልና በዱል ሲመለስ ። ኮራሁ በመሪዬ !!!!አብቹ መሪዬ በዱል ተመለስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኢትዮጵያ አምላክ የጠብቅህ 🙏🙏🙏❤

  • @abdiok130
    @abdiok130 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ፕሮግራም ጥሩ አቀራረብ። በርቺ።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว +5

    ምግብ አዘጋጂዎች ከፀጉር እስከ ጫማ ድረስ የተለየ እሚለበስ ልብስ የተለየ መሆን አለበት ፀጉር መሸፈን አለበት ሽርጥ መኖር አለበት ጥሩ ነው በርቱ

  • @michaelsemere3782
    @michaelsemere3782 2 ปีที่แล้ว +4

    For the fridge on the truck VW fast food , what if you use solar fridge you could put the panel on top of the truck

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው በየቦታው የበላሽዉ ምግብ ጋብዘዉሽ ነው ወይስ ለቀረፃ ብለሽ ገዝተሽ ነው? 🤔🤔

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ሊታሰብበት የሚገባው ጉዋንት አስፈላጊ ነው እንዴት ነው ምግብ እየተሰራ ጉዋንት ሳይኖር ፀጉር ሳይሸፈን ገዋን ንፁ ነገር ግድ ያስፈልጋል አይነፋም

  • @pricewatcherethiopia3332
    @pricewatcherethiopia3332 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጐበዞች ቀጥሉበት በርቱ ሁሉንም አካባቢ ሂዱ የኑሮ ውድነቱን በዛውም ዋጋ ማስተካከያ ይሆናል

  • @yvng4697
    @yvng4697 2 ปีที่แล้ว +2

    this is so good but it would be even better if there was subtitles :)

  • @mariyadagnew4158
    @mariyadagnew4158 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምመኘው ነገር ነበር

  • @inshaallahandiken2849
    @inshaallahandiken2849 2 ปีที่แล้ว +2

    Akirabiwa edimesh yirizem betam gobez nesh tihitinash 👍👍👌❤❤
    Hagere hulem kifi beyilign 🇪🇹💚💛❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል ንፅህናው በተጠበቀ መንገድ

  • @robleahmed2558
    @robleahmed2558 2 ปีที่แล้ว

    Amazing street food, I liked and subscribed the channel, thamks for sharing.

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 2 ปีที่แล้ว +2

    ግን ምግብ እንደት በእጅ ይያዛል? በግላቭ ለምን አይጠቀሙም እባካችው በዝህ ላይ ሥሩ

  • @ሽኩርየረሱልኡመት
    @ሽኩርየረሱልኡመት 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @firebekele
    @firebekele 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል በርቱ

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ😍

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶነር በጣም አሪፍ ነው በርቱ👍

  • @anwaredris7237
    @anwaredris7237 2 ปีที่แล้ว +10

    እጅ ስለ መታጠብ ያልሽው ነገር የለም ጓንት ለምን አይለብሱም ሲስሩ ይሄ ይታሰብበት

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 2 ปีที่แล้ว +2

    ሻወርማ ማለት ዶነር ነው 🤔 ግን እሚሸጠው ነገር ፍሬሽ መኦን አለበት በመጀመሩ ደስ ይላል

  • @BenjiHall.2
    @BenjiHall.2 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou keep it up Sister. good Information 😘👍🏾Bertuuu yagere Legoche.

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋርማ ቤቱ የት አካባቢ ነው??

  • @ሠላምላአለምሁሉ
    @ሠላምላአለምሁሉ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ አሪፍ ነው በሪቱህ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ተባረኪ

  • @φγπφ
    @φγπφ 2 ปีที่แล้ว

    መንገደኛዋ፥ የመንገድ ላይ ያልሽው ምግብ የዶሮ አሩስቶውን ነው?

  • @addisseyoum2646
    @addisseyoum2646 2 ปีที่แล้ว +1

    Nothing is better than Ethiopian food

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว +6

    ዊንስተን ቸርችል " ቸርቸር" በ "ቸርችል" ይስተካከል በተረፈ ጥሩ ስራ ነው በርቺ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @mikot4439
      @mikot4439 2 ปีที่แล้ว +4

      የፈረንጅ ስም ትስተካክላለህ እንዴ እንዴውም "ቸርቸር" በሚለው ቢቀየር ይሻላል ....who cares about Winston Churchill

  • @mesfinmulugeta2791
    @mesfinmulugeta2791 2 ปีที่แล้ว +4

    የመንገዱን ሥም አስተካክላችሁ ጻፉ። "ቸርቸር" የሚባል መንገድ የለም። "ቸርችል" የሚል እንጂ!! ያውም ለዊንስተን ቸርችል መታሠቢያ የተሠየመ።

  • @fozikwt8297
    @fozikwt8297 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ya miwodawo migib😋🥰

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah teruw lewt lay nen

  • @ዱዱዬፍቅር
    @ዱዱዬፍቅር 2 ปีที่แล้ว +2

    እሽቄ ነች አቅራቢዋ ገና እፍዋ ውስጥ ሳይገባ ውይይይ በጣም ነው ሚጣፍጠው ትላለች😁😁😁

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 2 ปีที่แล้ว +1

    I just subscribed

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም sales person ነሽ። ቁርሴን የምበላበት ቦታ አገኘሁ።
    😛😛

    • @aba5750
      @aba5750 2 ปีที่แล้ว

      Abranee 🤔

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 2 ปีที่แล้ว

      @@aba5750
      ሴት ከሆንሽ እሺ።
      ከወንድ ጋር 'ጦር' አልማዘዝም!!

  • @johnhill9445
    @johnhill9445 2 ปีที่แล้ว

    One Love ETHIOPIA

  • @hutadawed2
    @hutadawed2 2 ปีที่แล้ว

    ድር ይላል በርቱ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በቃ እዝህዉ መቅረቴ ነው አንድ ሻወርማ 120_180🙆🙆🙆🙆🙆🙆 አረ እራሴ ዞረብኝ ወይይይ ምነዉ ጥንቅር ብሎ አይቀርም ደግነቱ እኔ ሻወርማ አልወድም ቢሆንም እንደት ነው የሚችሉት ይሄንን ዋጋ ድሀ መብላት አይችልም እና ደግሞ ጓንት ይልበሱ🙍🙍🙍

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 ปีที่แล้ว

    አጠያነቅሽ ልክ አደለም ሰዎችን ያሳቃል በምን ያህል ፍጥነት ሽጣችሁ ትጨርሳላችሁ ማለት ትችይ ነበስ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Food truck natalay weekend lay club aksbabi yawstale migeb bet sezega gin wendoch yasefelegachewale

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊ የምትሆነው ሲኖርህ ብቻ ነው። ለሌለው ኢትዮጵያም አታውቀውም። ሀገሬው ዱባያዊ ሳኡዳዊ ያህል አቅም ከሌለው ለውጪዎች ሀገሩን መልቀቅ ያልተፃፈ ህግ ሆኖ ይከርማል።

  • @henokmulatu2314
    @henokmulatu2314 2 ปีที่แล้ว +3

    Yemigerm Channel new Wedjewalew hasabeshen Betam.
    Defresh eyaderegshew slehone Lamesegnesh efelgalew!!
    Temechtognal Betam Amesegenalew .. Ewedshalew !!!

  • @zozoklo5200
    @zozoklo5200 2 ปีที่แล้ว +2

    ይጥማል በይ

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 2 ปีที่แล้ว

    Arif naw berchi nefse

  • @moneramoon8842
    @moneramoon8842 2 ปีที่แล้ว

    Shawerma y taweqe y arab food new yamiiiii

  • @halimaahmed2027
    @halimaahmed2027 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድም

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Waww good job 👍

  • @mohamedawol627
    @mohamedawol627 2 ปีที่แล้ว

    Wow aref new barto

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡኡኡ 620አርስቶ 120ሻወርማ አረ ጉድ ዋጋውስ ያስቀምሳል እዴ ጉድ እኮነው አርስቶው ይሁን እሺ ሻወርማው ግን 50 ብር ምን አነሰው ቂጣ ትንሽ ዶሮና ካቻብ ሶስ ጠብ ጠብ ነው ለመሆኑ ከፍለው ይበላሉ እዴ ቢድር ደሞ መልሶ ለነገ ይቀርባል አይጉድ

  • @zboy8899
    @zboy8899 2 ปีที่แล้ว

    Ethio wesx bezi seat belto menor aychalm bexam wed new gin endet new sew yminorew ?? I am sad for the peoples !

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

    Generater tetekemi wey solar Le frege

  • @bman9208
    @bman9208 2 ปีที่แล้ว

    ያደረ ነው የምትጠቀመዉ ይባላል? የልጁን ዋጋ አወረድሽዉ።

  • @saratsarat412
    @saratsarat412 2 ปีที่แล้ว

    Gloves please

  • @tesfumuller6395
    @tesfumuller6395 2 ปีที่แล้ว

    ሰለ Television, Gepas price መካተት?

  • @ytty2885
    @ytty2885 2 ปีที่แล้ว

    Mashaallaa👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @manuelcj
    @manuelcj 2 ปีที่แล้ว +1

    Showerma 120 I can't believe this 😢 😭 😪

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 2 ปีที่แล้ว

    Ere. Ejeshen tatebsh beye Korina edeho gata tebqachwal

  • @AlebachewBaye-mi8em
    @AlebachewBaye-mi8em หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመርያው ሰውየ ሙስሊም ናቸው ምግቤቱም የእስላም መሆኑ መናገር ነበረባቸው።

  • @messya7125
    @messya7125 2 ปีที่แล้ว +4

    ዉጪዉ ላይ የሰለቸን የመንገድ ምግብ አገራችንም ላይ ለኔ አይጥመኝም ለዛዉም ቸርቸር ጎዳና በቃ የሰዉ አገር ኮፒ እንጀራ በሽሮ ምርጥ ምግቤ ።

  • @ebstv4806
    @ebstv4806 2 ปีที่แล้ว

    አረ ከም ስንቴጠየኩ አልሰራችሁም የጦጣዎች ዋጋ እና የትእንደሚገኙ

  • @sofiaahamed2475
    @sofiaahamed2475 2 ปีที่แล้ว

    to expinsive yela discount

  • @somalifamous5559
    @somalifamous5559 2 ปีที่แล้ว

    Please make home rent in adis ababa

  • @እምቢተኛውጋይንት
    @እምቢተኛውጋይንት 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም በቀጣይ የኮንፎርትና የብርድ ልብስ ዋጋ ይነገረን ኣ ቤተሰብ

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 2 ปีที่แล้ว +2

      "የኮንፈርት ብርድ ልብስ"
      የሚለውን ምን ብለው በእንግሊዘኛ እንደተረጎ ሙት። (ቴሌፎናችሁ የሚተረጉም ካልሆነ ኮንፈርተሩን 'የሬሳ ሳጥን' ተብሎ የተተረጎመው')

  • @tadast7771
    @tadast7771 2 ปีที่แล้ว

    Mnalenet ye AF metregiys ntyzi

  • @hanang7517
    @hanang7517 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋርማ 120 አንድ ዶሮ 650 😳

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እራብ ቢገለኝም የናተን ምግብ አልበላ 45 ጤናችሁ ያሳስባል ከምር 75 እኔ ሲጀመር ፈጣሪ ይመስገን የተገዛ ምግብ ሆቴል ገብቶ መብላት አሎድም ወደላይ ይለኛል በጂ ያልሰራሁትን ስበላ ያመኛል

    • @aberhamwelde7538
      @aberhamwelde7538 2 ปีที่แล้ว +1

      አራም.. ይሄኔ የሆቴል ትርፍራፊ ነው የምትበይው🤣🤣

  • @emebetdesta1274
    @emebetdesta1274 2 ปีที่แล้ว

    I wish they wear gloves

  • @abnetet5354
    @abnetet5354 2 ปีที่แล้ว

    Be gera ejua new yebelachew

  • @አይይኣበሻ
    @አይይኣበሻ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ይጣፍጣል?

  • @saratsarat412
    @saratsarat412 2 ปีที่แล้ว

    Eeerrrre please personal protectiv is very important 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳትዉጪ ሳታጣጥሚ በጣም ነዉ የሚጣፍጠዉ🤔🙄

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 2 ปีที่แล้ว +1

    The journalist she is not very good to cover commercial news or to report. The girl in the food truck she said " to make one order it takes max 3 minutes " but that's not true because every cooking food must will takes over 3 minutes for sure.

    • @azeb4147
      @azeb4147 2 ปีที่แล้ว

      አለባበሶም የምግብ አዘጋጅ አደለም ብዙ ጉድለት አለው

  • @hailemulubogale9288
    @hailemulubogale9288 2 ปีที่แล้ว +1

    Ya mangade, laye, megbe, tense, yscgrale, latana, zayetu, dorwe, segwe, ka matbsue kamkaklue, bafte, tatebie alfo, alfo, kablue, kare, odane, yamale, ytsabebte, 10,Q

  • @tadub3450
    @tadub3450 2 ปีที่แล้ว +1

    የ ጌም ዞን(ፑል ፒኤስ ቴንስ ጆተኒ ከረንቡላ)

  • @alphasquad25
    @alphasquad25 2 ปีที่แล้ว

    Niceeeeeeeeeeeeee

  • @AN-zi2uu
    @AN-zi2uu 2 ปีที่แล้ว +2

    600 ሁሉንም አንድን ብቻ ?

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ነው ከምር ሸዋርማ ተወደደ ከተባለ እስከ 50ብር በቃው

    • @yirgalem4043
      @yirgalem4043 2 ปีที่แล้ว +1

      1ዶሮ ስንት ነው?

    • @rehima4916
      @rehima4916 2 ปีที่แล้ว

      @@yirgalem4043 እኔጃ

  • @zozoklo5200
    @zozoklo5200 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅመሽ የኔ ቅመም💚💛❤️✅😘😘😘😘

  • @fasilhailemariam1715
    @fasilhailemariam1715 2 ปีที่แล้ว

    በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ ሞተር

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
    @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ንፅህና ዚሮ ነው ጎት ሳይለብሱ ንፋስ ምናምን ቆሻሻ ሊገባ ይችላል እጂ መታጠቢያ ያስፈልጋል ደሞ ሱቅ ነው ምግብ እየሰራ ሻቦ ወይም ቅባት ስጠኝ ቢሉት ያነሳና ይሰጣል ከዛ ምግቡን ይሰራል አረ ጉድ እዚህ ዋጋው አይቀመስ አሁን 65 ብር ቂጣውን ጋግሪ ሁለት እቁላል አፍርጪ በንፅህና እቤቴ አልሰራውም ደሞ ለፈጢራ እድሜ ለመዳም ቤት ይሄው የተገዛ ምግብ አሎድም በጂ ነው ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይመስገን

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 2 ปีที่แล้ว +2

    አገሪ ሠላምሽ ይብዛ 😭😭😭😭😭😭💔

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 2 ปีที่แล้ว +4

    የሙስሊም ❤ የክርስትያን

  • @mareasmare3773
    @mareasmare3773 ปีที่แล้ว

    ኮስሞቲክ እና ምግብ በአንድ ላይ መሸጥ አልነበረበትም

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 2 ปีที่แล้ว +4

    ሸዋርማ እኛጋ በ10 ሪያል ነው የምንበላው

    • @tube3617
      @tube3617 2 ปีที่แล้ว +10

      ወደ ኢትይኦጵያ ስትመነዝረው ያው እኮ ነው 😂😂😂

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 ปีที่แล้ว +1

      ሲመነዘር ያውነው

    • @selamyoutube6225
      @selamyoutube6225 2 ปีที่แล้ว +1

      Wede Ethiopia menezerewu 10×12

    • @abduhayu1314
      @abduhayu1314 2 ปีที่แล้ว +2

      10 rial = 120 birr malte eko naw

    • @ቢንትአህመድ-ጰ7ሸ
      @ቢንትአህመድ-ጰ7ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሻወርማ 5 ሪያል

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 ปีที่แล้ว +1

    የሾዋርማው ቤት የሚያበላው ለሳምንት ነው እንዴ? በዚህ አይነት ሬስቶራንት እና ሆቴል መግባት የማይታሰብ ነው በሉኞ። የመንገድ ምግቦች እንደዚ ውድ ከሆኑ ምኑን የመንገድ ምግብ ሆነው። አንድ ቂጣ በተላጨ ስጋ ጠቅልሎ ይሄን ሁሉ ብር ማስከፈል ነውር ነው እኔ ከጅንታነት ለይቼ አላየውም።

    • @ሪችYouTube
      @ሪችYouTube 2 ปีที่แล้ว

      ውይ ኧሪ በጣም አቀጠቀጠኘ

    • @ሪችYouTube
      @ሪችYouTube 2 ปีที่แล้ว

      ኧሪ ውይይይ እራሰ ያማል ሢውዲ ይማረኘ

  • @saratsarat412
    @saratsarat412 2 ปีที่แล้ว

    No personal protectiv 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @destadigamo6698
    @destadigamo6698 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ልቅመስና ለተመልካች 😫

  • @ayuttiyoutube8591
    @ayuttiyoutube8591 2 ปีที่แล้ว

    Yet akababi naw?

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 ปีที่แล้ว

      ቸርቸር ጎዳና አዲስአበባ ቴድሮስ አደባባይ አካባቢ ነው

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    120.ብቻ አላለችም እዴ

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነቷነው በተወደደኑሮ በጣምርካሽነው

  • @bemnet_tsegaye
    @bemnet_tsegaye 2 ปีที่แล้ว

    change ur interviewer some one have too look attractive in this situations

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 ปีที่แล้ว +1

    ያገኘሸዉን ትቀምሻለሸ የሙሰሊም የክርሰትያን ሳትይ አረ ዘንድሮ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ጥያቄ የሆነብኝ እሱ ነው ማር

  • @lina3748
    @lina3748 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሻወርማ 120-180 ባይበላስ ቢቀር

    • @itsmehanoonhanoon8426
      @itsmehanoonhanoon8426 2 ปีที่แล้ว +1

      Maket Let's say if you're in Abu Dhabi you it's around 12 AED minimum and Maximum of 25 or more so we have to appreciate it's Fair price

    • @ሪችYouTube
      @ሪችYouTube 2 ปีที่แล้ว

      አይን እያለኘ አልገዛም እምየ ገጠረ

    • @hannahanna1490
      @hannahanna1490 2 ปีที่แล้ว

      @@itsmehanoonhanoon8426 we live in Ethiopia not in UAE. How much you make also matters to determine if the price is fair.

    • @hassenexvenomali8706
      @hassenexvenomali8706 2 ปีที่แล้ว

      @@itsmehanoonhanoon8426 it should be cheaper we got our poultry unlike UAE who imports everything

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว

      የሞት መዳኒት ነው

  • @barakibaraki1949
    @barakibaraki1949 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye keristane new musliem

  • @mussieg3799
    @mussieg3799 2 ปีที่แล้ว

    6 meto min😳

  • @ድራፍትቡድን
    @ድራፍትቡድን 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለ ጓንት ምግብ ማዘጋጀት አይነፋም ይሄ ሐበሻ ጀርም አይገልም የመሃይም ወሬ በጋራ እንከላከላለን። 🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🧤🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🥊🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯🚯

  • @amihaworetaw6743
    @amihaworetaw6743 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ሳታጣጥሚ ይጣፍጣል ኧረ ሼነው