"ፍቅር" ድንቅ የደቀመዛሙርት(Discipleship) ትምህርት በሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 135

  • @yeshuahamashiahadonai52
    @yeshuahamashiahadonai52 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርን እየኖርህ ፥ ፍቅርን የምታስተምር የፍቅር ልጅ ስለሆንህ አፈቅርሃለሁ ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimelesbelaso747
    @shimelesbelaso747 ปีที่แล้ว

    Thank you Jesus for your unconditional love. Help us to love one another even enemies . Amen.

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 7 ปีที่แล้ว +22

    የሰራዊት ጌታ በማያልቀው ፀጋውና በረከቱን ያብዛልህ ከምወድህ በላይ ወደድኩህ ስለ አንተ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

    • @hsan1131
      @hsan1131 6 ปีที่แล้ว

      WoWoWoW፡አሜንንንንንን
      እልልልልልልል፡ሃሌ፡ሉያ፡ክብ፡ለጌ፡ይሁን
      እየሱሱ፡ፍቅር፡፡ነው፡ዘመናች፡ይበርክ

    • @sihonabraham5511
      @sihonabraham5511 6 ปีที่แล้ว

      Amam

  • @hannawake5271
    @hannawake5271 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ስለራስህ የምትከራከር ከሆነ እኔ ስላንተ መከራከሬን አቆማለው አለኝ ጌታ ያልከው ትዝ አለኝ። ጌታ ከፊትህ ቆሞአል በቸርቹ ውስጥ የሚገለጠው ክብር ብቻ በቂ ነው። እስከመጨረሻው ፅና

  • @tellthetruth5973
    @tellthetruth5973 7 ปีที่แล้ว +14

    "Well done የሚያሰኘውን ጉዳይ እነ well said እረፍት ነሱት። ለካ አንዳንዴ ዝምታ well done ሊሆን የሚችልበትም ጊዜ አለ።"
    ተባረክ አሁንም ለወሬኞች ጊዜ አትስጥ......ጌታ አብሮት ያለ አገልግሎቱ ያስታውቃል ወዝ አለው ...... ጌታ የሌለበት አመዳም ነው.....ቅናትና ክፋት አመድ ያለብሳልና::

    • @lemelemtemesgen1676
      @lemelemtemesgen1676 6 ปีที่แล้ว

      Tell the Truth geta yalebet agelglot Wes alew fere alew wezete.

  • @philippians4136
    @philippians4136 7 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ ታምራት የጌታዬ አገልጋይ እንዴት የተባረክና ፀጋ የበዛልህ ነህ! አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! ያንተ ትምህርቶች በህይወቴ ዉስጥ ትልቅ ለዉጥ አምጥተዉልኛል ጌታ ይባረክ። ዘመንህ ሁሉ በጌታዬ በእየሱስ ስም የተባረከ ይሁን።❤

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 7 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen amen amen amen 🙏
    Neby Tame yegeta kibat yegeta manifes yewongel Esat yichamil taberkkkkkkkk

  • @eliad745
    @eliad745 7 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የየሱስ ባርያ ታሜ ጌታ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ ከዚ በላይ ከላይ ከሰማይ ከኣርያም ቅባቱ ይጨምርልህ ኣሜን ኢየሱስ ጌታ ነውውውውው።

  • @gerbaleta
    @gerbaleta 7 ปีที่แล้ว +3

    Fikir khulu yibeltal, enwedihalen. We love you Apostle Tamirat.

  • @fikretmoges4407
    @fikretmoges4407 7 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስላምን ደስታን ቤትህን ይሙላው ትምህርት ውስጤ ይለውን የክፉት መርዝ የትነቀለልኝ እሁንም ጌታ ኢየሱስ አደ ዓይኑ ብሌን ይጠቀቅልህ ይጠብቅህ

    • @modinamrs1373
      @modinamrs1373 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen halllllllluya geta yibareki tbarake hallllllluya elllllllllllle amen amen

  • @abeilmecha859
    @abeilmecha859 4 ปีที่แล้ว

    yes true man of god
    የሰራዊት ጌታ በማያልቀው ፀጋውና በረከቱን ያብዛልህ!!!

  • @zanbacheahneto229
    @zanbacheahneto229 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ኢየሱስ ጸጋ
    ይህጫሚሪልካ
    ብሩክ ባል

  • @sihinabay
    @sihinabay 4 ปีที่แล้ว

    They don't deserve your answer.
    We love you Tamirat. God bless you more and more.

  • @ballatohaile2131
    @ballatohaile2131 6 ปีที่แล้ว

    Tmrat.nabiy
    Tabarakuui Tabarakuuii tabarakuuii Tabarakuui Tabarakuuii
    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 7 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen GBU Bro
    We love you so much

  • @abeyyegeta818
    @abeyyegeta818 7 ปีที่แล้ว +4

    Ur super blessed prophet ur unstoppable Almighty God is with you all the time

  • @fekiradismelkie5724
    @fekiradismelkie5724 6 ปีที่แล้ว

    የአብርሃም አምላክ በጥፍ ይባርክህ የእግ/ር ሰው

  • @lidiyakifle9050
    @lidiyakifle9050 7 ปีที่แล้ว +12

    እኔም፡ያተ፡ተማሪ፡ነኝ፡ተቀምጬ፡ሰማያዊ፡ሸሚዜን፡ለብሼ፡ማስታወሻዬን፡ይዜ፡እየሰማውክ፡ነው፡በእውነት፡ጌታ፡እየሱስ፡ምርጥ፡ቲቸር፡ነው፡የላከልን፡ስታስተምር፡ደግሞ፡ታስቃለህ፡ልክ፡ፊልም፡እማይ፡ነው፡እሚመስለኝ፡እምትናገራቸው፡ቃላቶች፡እዴት፡ይመጡልሀል?ይገርማል፡ደጋግሜ፡ነው፡እማየው፡አገልግሎቶችክን፡ያተውማ፡ኦ!፡የተለየ፡ነው፡በርታ፡በጣም፡እወድሀለው!!!

  • @mubarekhaile5082
    @mubarekhaile5082 7 ปีที่แล้ว +2

    "በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።
    ለአባቶቻቸው። እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ።"
    መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1;5-6
    Geta zemenhn, agelglothn, betsebhin. yante yehonewn hulu yibark.Yeregetkewn mdr hulu yawrsh, Lebzu nefsat medan ena mamlet mkniyat yadrgh...Be embana betar yezerahew yewengel zer Shi huno yibkel...Bante bzuwoch yibareku, Yenekahew hulu yibarek,,,lul Egziyabher yelbhn meshat yisth...Elet elet fitun yabralh,Be adsiss kbat ena megelet yasnesah...
    Lewsew debkeh legetah yenegerkewkn yelbhn chuhet geta yadmth,,,,Ayzoh berta tsena...:-geta
    ወንድሞች ሆይ፥ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ።
    እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል።
    ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።
    እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል።
    1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3;13-16

  • @maronelove2909
    @maronelove2909 7 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen ebbifami baayeen siyaa jalaadh

  • @lizakassaya1772
    @lizakassaya1772 6 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @godisno1879
    @godisno1879 5 ปีที่แล้ว

    እግዝብህር ከአንተ ጋር ይሁን እኔ እህት እወድሃለሁ ጌታ ካአንተ ጋር ነው

  • @Mimi-xu4pm
    @Mimi-xu4pm 7 ปีที่แล้ว

    ሀዋርያ ታምራት ተባረክ። አንተ የተባረክ ትሁት አገልጋይ ነህ ።እግዛብሄር አንተን ተጠቅሞ የብዙዎችን እንባ አብሦአል። ተባረክልን።

  • @meskimeski3962
    @meskimeski3962 6 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn geta eyeseus yibarek Apostel Tame🙏🙏 👏👏👏👏👏 👏 👏👏👏👏👏

  • @henokhailutesfayhenok7057
    @henokhailutesfayhenok7057 7 ปีที่แล้ว

    Man of God l love you melekamu temret eyasetmarekgn new betam selanete egzabhare amesgnalew l love you apostol tamerat tarekgn

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 5 ปีที่แล้ว

    Amazing revelation!Great respect & love for such amazing man of God given for our country!May God bless you more than this!

  • @edilawutgirmahal0awe237
    @edilawutgirmahal0awe237 6 ปีที่แล้ว

    Amen.amena

  • @merrytamiratjesusismylife8702
    @merrytamiratjesusismylife8702 5 ปีที่แล้ว

    ለክርስትና የተጠነቀክ የአባቴ ምርጥ አፖስትል ታምራት
    የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር ስለ አንቴ ይጠነቀቃል
    I Love You Every Time You Are Amezing Mane Of God

  • @jesuschristislord5194
    @jesuschristislord5194 4 ปีที่แล้ว

    amennnnnnn amennnnnnnnnnn geta abzto ybarkh

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso1547 7 ปีที่แล้ว

    amen እየሱስ ለዘለም ፍቅር ነው ...ዘመንህ ሁሉ በስብከት ይለቅ....

  • @aminegezae6194
    @aminegezae6194 6 ปีที่แล้ว

    ሚገርም ንግግር " ለነገሩ እኔ እንድሰደብ እንጂ እንድመረቅ" ኣልገባሁም ወደ ኣገልግሎት።ተባረክ ኣፖስትል በ ዝምታ ያለው ሚስጥር ኣወቅከው

  • @zmneybarkma4592
    @zmneybarkma4592 7 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ነብይ ታሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @getachewbabulo29
    @getachewbabulo29 6 ปีที่แล้ว

    God bless you man of God!!!!We love you!!!

  • @derejeshalom7442
    @derejeshalom7442 7 ปีที่แล้ว +7

    I am currently living in US California and am worshiping God at CJ church for around 3 years. I can witness in front of any organization and individuals even God about what God is working at CJ church.
    የማቴዎስ ወንጌል 12
    Matt 12
    31 ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
    31 Wherefore I say unto you, All manner of sin and blasphemy shall be forgiven unto men: but the blasphemy against the Holy Ghost shall not be forgiven unto men.
    32 በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።
    32 And whosoever speaketh a word against the Son of man, it shall be forgiven him: but whosoever speaketh against the Holy Ghost, it shall not be forgiven him, neither in this world, neither in the world to come.
    NB Jesus speak this while the Pharisees said this
    24 ፈሪሳውያን ግን ሰምተው። ይህ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ ካልሆነ በቀር አጋንንትን አያወጣም አሉ።
    24 But when the Pharisees heard it, they said, This fellow doth not cast out devils, but by Beelzebub the prince of the devils.
    SO MY ADVICE TO ALL PEOPLE IN THIS WORLD SPECIALLY THE Religious people who didnt believe with the power of God which is manifested at this time in Ethiopia to read and live on the word of God which says
    1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1
    1Thess 1
    5 ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።
    5 For our gospel came not unto you in word only, but also in power, and in the Holy Ghost, and in much assurance; as ye know what manner of men we were among you for your sake.
    SO WE SHOULD PRAY TOGETHER AND ACCEPT EACH OTHERS WITH THE
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12
    1Cor 12
    4 የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው፤
    4 Now there are diversities of gifts, but the same Spirit.
    5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤
    5 And there are differences of administrations, but the same Lord.
    6 አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥ ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው።
    6 And there are diversities of operations, but it is the same God which worketh all in all.
    Through out my 3 years service at the CJ Church I didnt listen a single word from the podium which has a hate spirit and words to others. Specially by Apostle Tamrat. SO THE BEST THING IS TO PRAY AND LIVE LIKE OUR EXEMPLERIES CALLED THE APOSTLES.
    የሐዋርያት ሥራ 2
    Acts 2
    46 በየቀኑም በአንድ ልብ ሆነው በመቅደስ እየተጉ በቤታቸውም እንጀራ እየቈረሱ፥ በደስታና በጥሩ ልብ ምግባቸውን ይመገቡ ነበር፤
    46 And they, continuing daily with one accord in the temple, and breaking bread from house to house, did eat their meat with gladness and singleness of heart,
    47 እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ በሕዝብ ሁሉ ፊት ሞገስ ነበራቸው። ጌታም የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።
    47 Praising God, and having favour with all the people. And the Lord added to the church daily such as should be saved.
    GOD BLESS ETHIOPIA

  • @booniilataa8840
    @booniilataa8840 6 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen God bless you p Tm

  • @Hebron48
    @Hebron48 3 ปีที่แล้ว

    Stay blessed man of God

  • @er.prophetabelahavatv6187
    @er.prophetabelahavatv6187 7 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን በደሙ ይዞታል
    የትውልድ አባት ነህ we love you
    man of love

  • @Hebron48
    @Hebron48 3 ปีที่แล้ว

    Amen❤

  • @merrytamiratjesusismylife8702
    @merrytamiratjesusismylife8702 5 ปีที่แล้ว

    ምነኛ የተወደድክ ነህ፣ የእግዝአብሔር የሆና ሁሉ አንቴን ይወዱሃል
    ሁሌ አድስ ኢየሆነብኝ ሁሌም ነወ ምሰማወ
    ሰማይ ሰማይ ይሸተኛል ሁሌ ስአይህ

  • @henokhailu9282
    @henokhailu9282 6 ปีที่แล้ว

    የማልወድህ ምክንያት ምንም የለኝም
    ሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ
    ፀጋ ያብዛልኝ እንድከተልህ
    መልካም ትምሕርት እያስተማርከኝ ነው።

  • @zebibazebibazebiba5573
    @zebibazebibazebiba5573 7 ปีที่แล้ว

    Esey tebark wendeme tamrat gena miyawrut eyayu getal medirun alemen hulu yawrisehal zemenhe yibark kiberun geta yiwesed

  • @tesfumebrhatu1116
    @tesfumebrhatu1116 7 ปีที่แล้ว

    GBY man of God Apostle Tamrat

  • @adddaass243
    @adddaass243 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ketiigenet6687
    @ketiigenet6687 7 ปีที่แล้ว

    Ayizo ante yesewu ware ati sima geta zemen yibarek ante

  • @fekert.shebillfekert.shebi7107
    @fekert.shebillfekert.shebi7107 6 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ተባረክ

  • @gebrilabasufekade6902
    @gebrilabasufekade6902 7 ปีที่แล้ว

    amen amen tebarki bebzu zemenki yibarki

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 7 ปีที่แล้ว

    Eysues geta new amen haleluy yegzabher sewe zemenhen yebarek

  • @እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን
    @እግዚአብሂርፍቅርነውአሜን 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንን ይባርክ

  • @ayat9275
    @ayat9275 6 หลายเดือนก่อน

    😢amen amen🙏🙏

  • @bdfnfnfnnffn3580
    @bdfnfnfnnffn3580 5 ปีที่แล้ว

    Takķu;fikiri💚💚💚💚💚

  • @abrehamgirma9032
    @abrehamgirma9032 7 ปีที่แล้ว

    አፖስትል ጌታ በማያልቀው በረከት ይባርክህ ጌታ አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለው. man of God last year when you taught us about Dream and Vision you promised to us that you will teach about vision more. we are waiting for it.God bless you

  • @lidiyakifle9050
    @lidiyakifle9050 7 ปีที่แล้ว +1

    #(የዮሐንስ፡ወጌል.ምዕ.15፥17;27)#

  • @ብልፅግናለኢትዮጵያ
    @ብልፅግናለኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว +4

    ስለ አንተና ስለ አገልግሎትህ ጌታን አመሰግናለሁ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ስለሆንክ ገና ብዙዎችን ታስመልጣለህ( አስር ሰዎች ይጠሉህ ይሆናል ሚሊዮኖች ግን ይወዱሀል) የinternational visitors,Geust house, መንፈስ ወጋሁ

  • @abayalemayhu7690
    @abayalemayhu7690 7 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more you are blessed we love you

  • @mabalorso1051
    @mabalorso1051 7 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn amen

  • @molaligntafese19
    @molaligntafese19 6 ปีที่แล้ว

    ስለ አንተና ስለ አገልግሎትህ ጌታን አመሰግናለሁ ለብዙዎች መዳን ምክንያት ስለሆንክ ገና ብዙዎችን ታስመልጣለህ( አስር ሰዎች ይጠሉህ ይሆናል ሚሊዮኖች ግን ይወዱሀል

  • @momloveu833
    @momloveu833 7 ปีที่แล้ว

    Hulem be ante timirt ebarekalew geta kibatun yabzalik

  • @mercymercy1728
    @mercymercy1728 7 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @aynalemtumsido4476
    @aynalemtumsido4476 7 ปีที่แล้ว

    Uuuu man of god Zemanihi Ba Bizu Yibareki Bgeta Fikir Enwodihaleni La Bizuochi Medanit Enditoni Zendi Getachin Btseaga Yanurihi Ameeeeni

  • @Beth_Sim
    @Beth_Sim 7 ปีที่แล้ว

    I love cj church. its really heavy grace, one day i will worship God with you, i like ur singer henok, ur preaching is awsome. God bless u, cj and ur family

  • @yesusgooftaadha8627
    @yesusgooftaadha8627 7 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen tebarekuu

  • @habtamuwelderufeal5993
    @habtamuwelderufeal5993 7 ปีที่แล้ว

    amen gbu apostle getan enkuan sedbewtal zem belh agelgelothen ketel ehan manem ayewsdbhem yante new leba leserkena lewash enge lemenm ahunm xigawen abzeto abzeto yebarkh

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen.amen.🙏🙏🙏🙏🙏✊✊✊✊❤❤❤❤❤💓💓💓💔👏👏👏🙏thinks na. Tam 🙏💓💓💓💓💔❤

  • @fretamehreteab5172
    @fretamehreteab5172 6 ปีที่แล้ว

    Bro.your pay is from the Lord!!!! I love you dear btother.❤🎈

  • @gerbaleta
    @gerbaleta 7 ปีที่แล้ว

    I love it! God bless you.

  • @ሮሐማነኝ
    @ሮሐማነኝ 7 ปีที่แล้ว

    Tebark wedm tamerat tsegaw yibezalk

  • @derejeshalom7442
    @derejeshalom7442 7 ปีที่แล้ว +7

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13
    1Cor 13
    1 በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።
    1 Though I speak with the tongues of men and of angels, and have not charity, I am become as sounding brass, or a tinkling cymbal.
    2 ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።
    2 And though I have the gift of prophecy, and understand all mysteries, and all knowledge; and though I have all faith, so that I could remove mountains, and have not charity, I am nothing.
    Remain Blessed Apostle. THIS IS REALLY THE LOVE OF GOD. The so called AGAPE. AAAAAAAAAAAMEN

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
    @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ 6 ปีที่แล้ว

    Teberakilign man of God

  • @tigistshawel5412
    @tigistshawel5412 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ሀዋርያውዬ ብሩክ ነህ
    ፍርሀተ እግር ያለብህ
    እንወድሃለን።

  • @gerbaleta
    @gerbaleta 7 ปีที่แล้ว

    Geta Yibarkh ye Egzabiher sew!

  • @mercymercy1728
    @mercymercy1728 7 ปีที่แล้ว

    Tebark wergnoche yawru ante qetel wagahe be semaye new

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 7 ปีที่แล้ว

    yemiyawera yawura please you go for your calling. God is working mighty things through you and others in this time. Devil is mad because God is bringing many from his kingdom. we love you.

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 7 ปีที่แล้ว

    Amen fkir kehulu ybeltal

  • @mercymercy1728
    @mercymercy1728 7 ปีที่แล้ว

    Hallelujah

  • @habtamuwelderufeal5993
    @habtamuwelderufeal5993 7 ปีที่แล้ว

    amen ammmmeeee nnñnnnnnnn

  • @Bestyared
    @Bestyared 5 ปีที่แล้ว +1

    perfect unity is love የክርስቶስፍቅር በአንድ አካልም የተጠራችሁለት ደግሞ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ። የምታመሰግኑም ሁኑ።

  • @እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ
    @እኔስየእየሱስነኝእኔስየእ 6 ปีที่แล้ว

    Tabarkln

  • @rutyegta8667
    @rutyegta8667 7 ปีที่แล้ว

    zemeneh yebarek

  • @meski9722
    @meski9722 7 ปีที่แล้ว

    God bless you More And more

  • @tesfumebrhatu1116
    @tesfumebrhatu1116 7 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 7 ปีที่แล้ว

    Apostel pray for me pls enie bekimta teyze kenie aydelem xeliln

  • @habtamuwelderufeal5993
    @habtamuwelderufeal5993 7 ปีที่แล้ว

    oueèèee wowbetam deis yelal yetkbelenew ye kirstos fiker new

  • @henokayanaw4622
    @henokayanaw4622 7 ปีที่แล้ว

    Thanks for sending this sweetest discipleship class and please send us also prayer discipleship class

  • @yesussimuyikiberamenthanks6399
    @yesussimuyikiberamenthanks6399 7 ปีที่แล้ว

    you are blessd geta yibarkih wendime teamrat swzerland atimtam pleas nea

  • @mercymercy1728
    @mercymercy1728 7 ปีที่แล้ว

    Betam new yemwedehe tebark😍😍😍

  • @እየሱስይደናላአሜንአሜን
    @እየሱስይደናላአሜንአሜን 7 ปีที่แล้ว

    Ameeen

  • @mariissachalchisa8940
    @mariissachalchisa8940 7 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @solomontadese9832
    @solomontadese9832 ปีที่แล้ว

    ታሜ እወድሃለሁ ።
    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ
    ለወደፊቱ ግን በየትኛውም ሐገር ለሚደረግ መንፈሳዊ ፕሮግራም በአንተ ስም ገንዘብ አለመሰብሰቡን ብታረጋግጥ መልካም ነው ።

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 7 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn

    • @ghgffvhfgz3239
      @ghgffvhfgz3239 6 ปีที่แล้ว

      በአረብ አገረ በስራት ለይ ስለሆንኩ በየሱስ ስም አተ የዝጋብሄር ሰው ጠልይልኝ

  • @raheelricho6302
    @raheelricho6302 7 ปีที่แล้ว

    wey geta eko berk yaderegeh ye e/r sew neh ewedehalew ....tebarkachuwale

  • @natnaelafeworki1135
    @natnaelafeworki1135 2 ปีที่แล้ว

    Pires God

  • @samrafelek5328
    @samrafelek5328 6 ปีที่แล้ว

    Betemrt. Tebarkalew. Tebark. Tame. Ewedehalwe. Begeta. Fekr

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እዴት ደስ ይላል ሲያስተምር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ አሜን አሜንአሜን እባካቹ ስልክ ወይም አድሬስ ካላቹ ፃፉልን እኢትዮጵያ ልመጣ ስለሆነ ቸርች መምጣት እፈልጋለው

    • @modinamrs1373
      @modinamrs1373 4 ปีที่แล้ว +1

      Hallluya amen amen amen amen amen

    • @modinamrs1373
      @modinamrs1373 4 ปีที่แล้ว +1

      Eyasuse getanw amen

    • @haronwcherkos4015
      @haronwcherkos4015 2 ปีที่แล้ว

      አዲሰ አበባ ኩተቢ ነው

    • @hiwidz6877
      @hiwidz6877 2 ปีที่แล้ว

      @@haronwcherkos4015 ❤❤❤

  • @Mesetawate
    @Mesetawate 11 หลายเดือนก่อน

    Tabark

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 7 ปีที่แล้ว

    hawareyaw tamrat geta berek yadergeh yeterak eyesus yetamene degmom eskefesamew kante gar new

  • @habtamuwelderufeal5993
    @habtamuwelderufeal5993 7 ปีที่แล้ว

    fiker hulàm ashenafi new lemen sibal egr fiker selhone

  • @habtamuwelderufeal5993
    @habtamuwelderufeal5993 7 ปีที่แล้ว

    enjha kezhi alem aydelenem selzhi ye alemen demtie enkalhue

  • @amertidabi1715
    @amertidabi1715 7 ปีที่แล้ว

    blessed

  • @berukabeba5329
    @berukabeba5329 7 ปีที่แล้ว

    Thank you jisssi

    • @berukabeba5329
      @berukabeba5329 7 ปีที่แล้ว

      Amne Amne Amne
      Thank you jisssi
      Gat yebriki wodemichn
      sla atehyi geta awkinow

    • @ghgffvhfgz3239
      @ghgffvhfgz3239 6 ปีที่แล้ว

      ተባረክፈ