"ስለማገጠችብኝ አብሬያት መኖር አልፈልግም!" ሀብታሙ የተደበቀውን ሚስጥር ገላለጠው!! Habtamu and ruhama | seifu on ebs
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025
- Welcome to Liyu and Kidus channel. LOVE RESPECT HARD WORK ETHIOPIA WE MAKE ENTERTAINING VIDEOS PLEASE SUBSCRIBE OUR TH-cam CHANNEL THANKS IN ADVANCE
#habtamuandruhama
#seifuonebs
#Habtamu
Habeshan couples,habeshan,liyu and kidus,ልዩ እና ቅዱስ,haddis zema,insurance,best insurance companies,money,finance,business,money making,american insurance companies,life insurance,food insurance,insurance quotes,health insurance,home insurance,sport insurance,auto insurance,insurance agents,insurance agency,insurance policy,cryptocurrency trading,forex trading,cryptocurrency,how to make money online,ethiopia,america,betty usa,Funny tiktok videos,entertainment,entertaining videos,viral videos,Life,bank,finance,us dollar,money,life style,information,news,tech,technology,2023,youtube,virals,Seifu on ebs,ebs tv,ehudn beebs,educational videos,kidamen keseat,Tech tips,How to videos,create paypal account,online jobs,money earning,advertisement,lij bini tube,jahnny,New music,how to make money online,crypto,crypto currency,crypto mining,dropshipping,affilate marketing,forex trading,online money,upwork,Donkey Tube.Liyu tube,ልዩ ትዩብ,ሀብታሙ,habtamu tiktok live video.habtamu on seifu on ebs,habtamu on tiktok
ልጁን አታስጨንቁት የሰዉን ልብ ሳታቁ😢 ካላመናት እደት ይኑር
መጀመሪያ የራሳችሁን ህይወት ምሩ እነሱን ከማራራቅ
ለምንድ ነው እምታስጨንቁት እደ ግደታ አብረህ ሁን ይባላል እደ ነውር ነው አታስገድዱት
Yiqirta arg yiqir tibalalah 🙏ina gin ihen vedio kayachu buhala rasu abrakat Hun mitilu sawoch🤔 bitimaramaru Arif yimslagnal😊
ኩላሊት ሰቶ ለቴሌግራም ወሬ አብሮ መኖር አይከለክልም ሌላ ሴት ደሞ አፍቅረ ቀሪውን ኩላሊት እንዳታጣ
ገንዘብን አስበልጣ እኮ የሄደችው ኩላሊቱን ጀየሰጣትን ሰው ጥላ መሄዶ እኮ ምን ያህል ራስ ወዳድ እንደሆነች ነው እሚያሳየው አሁን እምታለቃቅሰው የኢትዮጲያ ህዝብ ስለተቆጣ ነው ልጁን አታስጨንቁት እኔ እንደራሴ ይህን መሰዋእት ያደረግልኘን ሰው በቃሽኘ ወጪ ካላለኘ መቼም አላደርገውም ሚስትበቻ ሳይሆን በዙ ነገር ህይወቴን እስከመሰጠት ነበር ዋጋ ምከፈለው እንደራሳችሁ አሰቡት
አቤት ሠዉ የሰዉ ሚስ ጥር ለማዉጣት😢
የተሰበረ ጠርሙስ አይጠገንም ወንድም ዳግም እንዴትጎዳህ ተጠንቀቅ::
ልጁንአታስጨንቁት 😢😢
አረ እባካቹሁ አትፈላሰፉ ሰለሀገር እንደዚህ ተንጨንቃቹሁ ተከራከሩ
ማንም ሰው በእሱ ጫማ ካልቆመ አይረዳውም
ሀብትሽ በቃ ታርቁ ወድሜ ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገር አለ ስለዚህ ይቅር በ ላት በማርያም
በማርያምን አትበይ ከራሱ በላይ ማንም ስለ እሷ የሚውቅ የለውም
That woman she won't hear a lot more 😂😂😂 weiy Weare leave the man alone 😂
ደንቆሮዎች ናቸው እንዴ 1 ጥያቄ በተለያየ ዓረፍተ ነገር 100 ጊዜ የሚጠይቁት?? ትዕግስተኛ ነው በእውነቱ!!!!
Balege!!!! Ye Ruhaman SEME YATEFAL!!!! WushetUN Newe!!!!!
በቃ በቃ ታረቁ የሚድያ ሰው ምንም አይጠቅምህም አዎራህኮ ከዚህ በላይ ምን ታዎራለህ ይቀርታ አድርግላትና ታረቁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከሆነ ሆነ ካልሆነ ልጁን አትነዝንዙት ይኑር እንደ አመሉ😏
በሰዎቺ ዘንድ እደሰው ሰወኛ በይቅረታ ተመለስ እና ኑሩ ዳግም ጥፋት ካጠፋቺ ግን ዳግም እዳትገናኙና በቃሌላ ሂወት እድጀምር ቤተሰቦቿ ጥረት ያድረጉ አተጋር ጥፋት ብየ የማሰበው ደግሞ ልገርህ ይህን ያክል በአደባባይ በጃቺሁ ያለውን የመጫወቻ ኳሱን በአደባባይ መጠለዝና መምታት የለባቺሁም ነበር ግን ኳሷ እረቃ ሂዳለቺ ለመመለስ ሰለራቀቺ ትንሺ ጫና ትንሺ ቻሌጂ ሊገጥማቺሁ ይቺላል
እኔ እንደኔ ሀሳብ እምስጠው አስተያየት ክርስቲያኖች አይዴልዴ እዴ ስለዚህ ይቅርታ ትልቅ ነውኮ ጌታ እግዚአብሔር እንኳን እሙደርጉትን አይውቁምና ይቅር በላቸው ነውኮ ያለው የኛ ጌታ ስለ ይቅርታ ብዙ ነገር አስተምሮናል ስለዚህ ወንድማችስን ለምነው በይቅርታ እማፈቱ ሁሉንም ነጋር ሚዲያ ላይ መውጣት በነገራችን ላይ ምን አስፈለገ አስሬ እዛው ከቤተስብህና ከሩሀማ ቤተስቦች ጋር በቅይርታ አትታረቁምዴ አይ ኦርቶዶክ ነኝ እንላለን ግን ኦርቶዶክ እንዲህ አይደለም እሺ ይቅርታ ግን ይህ የኔ ሀሳብ ነው መቼም ሚዲያ ላይ አስሬ እየወጣህ ካለህው አስትያየት እንደንስጥህ መስልኝ ግን ከስው አስተያየት ይልቀ እግዚአብሔር ለምን ሱባኤ ገብተህ አጠይቀውም ሚዲያ ላይ እየወጣህ ጊዜህን ከመታባክን ግን መልካም ስው ነህኮ አንተ ኪላሊትህን ይስጥህ በዚህ ዘመን የለም እንዲህ አይነት መልካም ስው ግን ደሞ መልካምነት ለራስ ነው ከስው አጠብቅ ለምን እንዲህ አርጊላት ምናምን እሚለውን በስውጥህ ያለ ሀሳብ አትቀበለው የሁሉም ስው አስተሳስብ ይለያል ግን ይህ መልካም ያደረክው ዛሬ በስማይ መዝጋብ ለክፉ ቀን ዝንቀህ ነው እግዚአብሔር ለዚህ ለመልካምነት የሚስጥህ ዋጋ አለ እና ይህን ያደረገህ ስው እንደት አሁን በይቅርታ ነገሮችን አስተካክላችሁ አብራችሁ አኮኑም ልጅ ወልዳችሁ እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይስጣችሁ በነገራችን ላይ ወንድሜ ሀብታሙ በሕይወት ላይ ሌላ ስው መወስን ይለበትም አንተ ብቻ ነህ መወስን ያለብህ እግዚአብሔር ብቻ እየጠይክ አመስግናለሄ ይቅ ካለህ ይቅርታ ብያለሁ ወንድማችን
ባረገችው
ተሙ ከበቃው በቃው መሞት አለበት አተነህ ምትወስንለት ባለሙያወች ጊዜ እንስጣቸው ያሉትን
ጭጭ ኣሁንስ ዘጋሀኝ😪
አሁን ይህ ይጠየቃል
አቦ ልጂቷ አትሆንህም ተዋት ተዉት
በስው ሕይወት አትገቡ እኔ ማነኝ ይቀድማል እሺ እናተ ማን ፍራጅ አርጋቹሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
አራ አለህን ፍሩ አይበሉም
Kasayehat kefikorik sifat antsar lemeleyet bek mikinyat aymeslegnm bicha asibinet.
Kulalit eskemestet besasahilat fikir ahunm leyikieta libihin asifiteh bitisasalat melkam new bay negn.
ተሙ ስንት ከፍለውህ ነው በአፍህ እየቀዘንክ ያለኸው ነገድክበት
😂😂😂😂እኮ ይህ ኮተጥ
ያምሀል እንዴ ህይወቱን ሰጥቶ አመት ሳይሆን ሌላ ጋር የሄደች ሴት በዚህ ልክ ትታው የሄደች አረመኔ ህይወቱን ያካፈለ ምንስ ቢያጠፋ በፈጣሪ ለምን ይቅርታ አትላትም ትለዋለህ ከዚች አረመኔ ጋር መኖር ከባድ ነው ነው በቃ በናት ህመም አትሁንበት ተወዉ ቁስሉን አትቆስቁሰው በቃ ,ስምዋን ለማፅዳት ነው ሲጀመር ሰይፍ ማገናኘት አልነበረበትም እውነትም ውጣ ዉጣ ከባድ እኮ ነው
Alubalita Biznes yehonebet Hager
የገዛ ሃገሯ ልጅ ላይቭ ወጥታ ተናግራለች ...ለሚለው...የተናገረችው..
በምን አፕ ላይ ነው...?...የወጣውንስ ቪዲዮ ማቅረብ ይችላል?...ቪዲዮውን ማቅረብ ባይቻል በአካል ቀርባ ማስረዳት ትችላለች?...ጓደኛዋስ ምን ፍለጋ ነው...ወጥታ የተናገረችው?...አንተስ ምን ፍለጋ ወጥታ የተናገረች ይመስልሃል?/dirty mind /እሳቤ የጓደኛሽን ባል ተንከባከቢው እርሷ ስተወው ነገ ያንቺ ነው❗...እንዲሉት ቢሆንስ🤔
ቆይ ግን ሂዎት የግል ነች አ
መብቱ ነው ተውት
Tekrebh
ተሙ፣ፍቄ በሀብታሙ ውሳኔ ልትገባ አንተ ማን ነህ?????ምን አገባህ??????
ልጁ እየዋሸ ነው
Afagewach ware atawera
😊
አልማገጠችበትም
ልጁ ትክክልነው የራስህ የሆነሰው በችግርህ ምክንያት ካልተገኘ ትርጉሙ ምን ላይ ነው
ይሄ ፉዞ የሆነሰው እባክህ ወሬ አታብዛ ተፋታት ለማኝ
አንቸ ግን የሌለ ነገር አታውራ ከይቅርታ በላይ ምን አለ
ደምሩኝ
ምናገባችሁ ቆይ ሌላው ሰው ልጁ በራሱ ይወስን
💔💔💔💔💔
ሥለሚሥቱ ይቦተረፋልደ ሤታሤት ወሬ አማረብኝ ብሎነዉደ
beka.awne.astlabke.kemre.
ደምሩኝ እመልሳለሁ
እሽ እንደማመር
@NbsGtub እሽ ደመርኩሽ