Ethiopia: በእርቅ ማዕድ የገዛ ባሌ ጋር ምጥ ይዞኝ ስደዉልለት ራስሽ ተወጪዉ አለኝ ባል ደግሞ ልጆቼን ስታስፈራራቸዉ በጆሮዬ ሰምቻለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 220

  • @islammeanspeace8923
    @islammeanspeace8923 6 ปีที่แล้ว +17

    አሏህ ፅናቱን ይስጥሽ ውደ
    ሙጂሪም ወንዶች አሏህ የምትፈፅሙትን ግፍ በራሳችሁ ላይ አድርሶ ያሳያችሁ።
    አንተ ደደብ በኢስላም ፍቅረኛ ብሊብሎ ዝባዝንኬ የለም።ገገማ መሀይምነትህ በዚህ ያስታውቃል ።ላንተ የኘአትነት ደነዝ አትገባም ነበር የፈጣሪ ትእዛዝ ሁኖ አጋጠምካት እንጂ
    አሏህ ሷሊህ ህይወት ይወፍቅሽ ህይወትሽን በደስታ ይቀይርልሽ እህቴ በርች ።ያክፋል አዱንያ ጠፊ ነች አብሽሪ ያልፋል።

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 7 ปีที่แล้ว +11

    ምን አይነት ጨካኝ ወንድ ነው ጨካኝ መሆኑን ከአፉ በሚወጣ ቃላት ማወቅ ይቻላል ጎረኛም ነገር ነው የፈለገ ቢጎርር ሚስት ላይ የልጆች እናት ላይ ይጎረራል እርኩስ ነህ ለልጆችህ እንኳን መሆን ማትወድ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሞልቶልሽ ያኑርሽ በደስታ

  • @የባለስልጣኑየእግዚአብሄር
    @የባለስልጣኑየእግዚአብሄር 7 ปีที่แล้ว +34

    የሰላም አባት እግዚአብሄር በቤታችሁ ይግባ ሰላም ይስጣችሁ አሜን

  • @ድእንግልማርያምየኔናት
    @ድእንግልማርያምየኔናት 5 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ብስለት አቤት አስተሳሰብ ያቺ አይነቶች 100000 ይወለዱ

  • @የዋህምንይሆናልየዋህምንይ
    @የዋህምንይሆናልየዋህምንይ 7 ปีที่แล้ว +11

    ደሥ የሚለው ተምረሻል ጠካራ ሁኝና አሣይው ማር አይዞሽ ጠክሪ ሁሉም ያልፋል

  • @mE-no1mw
    @mE-no1mw 7 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይ አነጋገርሽን አደነኩ አላህ ሰላማችሁን ይመልስላቸው

  • @iph8300
    @iph8300 7 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ስቃይ በጣም ፅኑ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
    @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ 7 ปีที่แล้ว +15

    አይይ የሚቅም የሚያጨስ ወንድ ሱሱ እንጂ ሌላ አለም የለው ጌታ ጫቱንም መጠጡንም እሬት ያርግብት ከዛ መግባባት ይመጣል ፈጣሪ መሀላቹ ይግባ

  • @ethiopanfood6617
    @ethiopanfood6617 5 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ ጋዜጠኛ ነሽ የስራ ልምድ አያስፈልግሽም ታሪክሽ በጣም አሳዝኖኛል እግዜያቤሄር ይግባበት አይዞሽ

  • @REYOOFALBLOOSHI
    @REYOOFALBLOOSHI 7 ปีที่แล้ว +18

    እረ ጎበዝ ወደየት እያመራን ነው ወንዶች እደው ድፍት ያርጋችሁ እዳልላችሁ አባቴ ወድ ነው አቀባሮ ተከባክቦ ነው ያሣደገኝ ደሞ ወንድምም አለኝ እረ ልብ ግዙ በቃችሁ በሤቶች ላይ የምታደርጉት በደል

  • @selamyemana6532
    @selamyemana6532 7 ปีที่แล้ว +20

    ምን ጉድ ነው አይዞሽ
    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
    ፈጣሪ ይርዳሽ::

  • @hannadesta6709
    @hannadesta6709 7 ปีที่แล้ว +15

    ልክ ናት እንደዚ አይነት አባት ከመድፈር ወደ ኋላ አይልም።

    • @appapp918
      @appapp918 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 6 ปีที่แล้ว +25

    ዋውውው ንግግርሽ ልብ ይደርሳል ጀግና እና አስተዋይ ነሽ የሴት ጎበዝ በዝተሽበታል ይሄን አዝግ ደደብ

  • @lilililingshe6284
    @lilililingshe6284 7 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ቆንጆ መማርሽ ጠቅሞሻል እግዛብሄር አለ አይዞሽ

  • @ዜድወሎሀይቅ-ዘ3ሸ
    @ዜድወሎሀይቅ-ዘ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እህት አላህ ትግስቱን ይስጥሽ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 7 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ጎበዝ ናት ስትናገር

  • @hebastudio2650
    @hebastudio2650 7 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ስታሳዝን በማርያም አስለቀሰችኝ ፈጣሪ ይደረስልሽ

  • @mazenmazen3415
    @mazenmazen3415 7 ปีที่แล้ว +15

    የኔ እናት አሳዝንሽኝ በጣም ። ኧረ ወንዶች ገደል ግቡ ምድረ አውሬ ሴት እህቶቸ ልምከራችሁ ባሁሉ ሰዓት መልካም ወንድ የለምና ትዳር ብላችሁ ገብታችሁ ልጆችን አትደጋግሙ ፍቅር የማይገባቸው ናቸውና በመሃል ችግር ሲከሰት ባክአፕ የምታደርጉበትን ዘዴ ዘይዳችሁ ነው ከገባችሁበትም

  • @momimissyoumomimissyou8585
    @momimissyoumomimissyou8585 7 ปีที่แล้ว +10

    ወንዶች ሆይ ድፍት ድፍትፍት ያድርጋችሁ አቦ አሜን በሉ።ሴቶች ይህ ለኛ ትምህርት ነው ወደድኩ ብለሽ አትለጠፊ

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔን ባል አይጨምርም ግን 😃😃😃

    • @chra6238
      @chra6238 2 ปีที่แล้ว

      ወላህ በሳቅ ነው የገደልሺኝ ርግመሽ አሜን በሎ በነሱ ተወክየ አሜን ልበል እንዚ አውሬወች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamawitgetachew6511
    @selamawitgetachew6511 7 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ አይዞሽ መከራ ያልፋል የሄ መትናገሪው ሁሉ ነገር የገረኝ ተመሳሳይ በመሆኑ ገርሞኛል ወንድ ታማኝ ይመስለናል ግን ባዶ ነው እህቴ ባንቺ ብቻ አይደለም ባገራችን ውስጥ እንዲሁ መኖሩ በጣም ገርሞኞል ለኔም አጸናኛሽኘኝ

  • @islammeanspeace8923
    @islammeanspeace8923 6 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይህድክ ውይ ስንት አይነት ሰይጣናም ወንድ አለ? /!ያረቢ አደራህን ጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሰይጣናም ወንዶች ።ጠብቀን

  • @susususu7200
    @susususu7200 7 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይበጣምነውያስለቀስሽኝ አላህ በርህመቱ አይንይይሽ ይረብእሱንም ወዶሳይሆንበግዱአላህየህድየው አይዞሽ አላህ ሶብሮኙቹን ይወዳል ሶብር ይስጥሽ ያረብ እኔምልሽ ሁሉንምተይው ቁራአሽሶላትሽ ላይበርች
    እንደምንምብለሽ በአላህእገዛ ልጆችሽን እናትሽ ይዛልሽ ረባምአረባስራሽጀምሬ ከዛም ቀስእያልሽ ትበረቻለሽ ሞባይልይሆንሻል እውነት ይህያልሽውበደልደርሶብሽከሆነ እሱየሚለውሌላነው ብቻ ሀስቡነላህወልዕመልወኪ

  • @achafikr5097
    @achafikr5097 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዛብሄር ያውቃል ጥንካሬውንና ብርታቱን መፍተሄውን ይስጥሽ እንኮን ተምርሽ ባትማሪም የቀን ስራ ስርቶ ጊዜን ያሳልፋል ስራሽን ስሪ ማልቀስ የለብሽም ሙሉ አካል እያልሽ አይዞሽ እሱ ግን ልቦና ይስጠው እማያልፍ ነገር የለም ያልፋል ጠንካራ ሁኝ እንኮን እናትሽ ክጎን ስትሆን መፍትሄ ፍልጊ

  • @ti9919
    @ti9919 7 ปีที่แล้ว +9

    ስለ እውነት ከሆነ ከእስዋ አንድም ውሸት የሚመስል ነገር አላየሁባትም ለ ልጆቻችሁ ሲል ስላሙን ይስጣችሁ ባልየው ግን እንዲህ ማረግህ ጨካኝ ነህ ልቦና ይስጥህ

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እህቴ ይሄ እኮ አይመጥንሽም በጣም ነዉ እምትበዢበት መቼም የልጆሽአባት ሁኗል ሠላም ተፈጥሮ አብራችሁ እምትኖሩበትን ነገር አላህ ይፈጠርላችሁ

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
    @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 7 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እናቱ ወይ ወዶች ግን ወደሀት አፍቅረሀት ባታገባት ኖሮ 3 ልጅ እዴት ወለድክ 21ኛው ክፍለዘመን ለናቴ ክብር ብየ ነው ያገባው ይላል

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፍቅር እና ሰላምን ያውርድላችሁ አይዞሽ ሰሚራ
    አመሰግናለሁ ሳሚ እና እርቅ ማእድ

  • @ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ
    @ኤልሮኢእግዚአብሄርእረኛዬ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ወንዶች እግዚ አብሄር ልቦና ይስጣችሁ በሷ ቦታ እኔ ተቃጠልኩኝ አሁንስ ትዳርም መያዝ ያስፈራል ስትቀረቡ መልካም ውስጣችሁ ሌላ ጭካኔው ብስማም ካጫሽና ከቃሚ ምንም አይገኝም ሱስህን ያንሳልክ እግዚ አብሄር መሀላችሁ ይግባ የቀድሞውን ፍቅራችሁን ይመልሰው ለልጆቻችሁ ሲል

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 ปีที่แล้ว

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ለወግ ማዕረግ ያብቃልሽ ። አይዞሽ 😭

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
    @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 7 ปีที่แล้ว +4

    አይ.ወዶች.ምን.ይሻላችኃል.ከቴ.ሴቶች.አለመግባባት.ባለበት.ትዳር.ውስጥ.ሁናችሁ.በተደጋጋሚ.አትውለዱ
    በተረፈ.አይዞሽ.ጠካራ.ሁኚና.ልጆችሽን.አሳድጊ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 ปีที่แล้ว +4

    ትዳር ተብሎ መቃጠል ወይጉድ ጥቅር ብሎ ይቅር

  • @በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ
    @በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ 7 ปีที่แล้ว +4

    እንደዛሬ አካለቀስኩም ትዳር አስፈራራኝ ምን ይሆን ንሮየ ሰውም አስፈራኝ አምላኬ እር ፍቅር ስጠን እባክህን ወደየት ነው እያመራን ያለው እውውውውውው ዘንድሮ

  • @habelahmed8289
    @habelahmed8289 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ወደ ልቦናህ ይመልስ ነገሩ የተበላሽው እናቱን ያስቀይመ ጊዜ ነው ፈጣሪ ይድርስልሽ

  • @hiwot.3696
    @hiwot.3696 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድላቹ

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቡን ይመልስልሽ ባለቤትሺን አይዞሽ እናት

  • @sosoaldeenaldeen7553
    @sosoaldeenaldeen7553 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አስለቀሽኝ እ/ር እሱ ከዚህ ጭንቅ ያዉጣሽ የልጆችሽ አምላክ አይዞን እህቴ

  • @leylahayder7223
    @leylahayder7223 7 ปีที่แล้ว +6

    ባል ሆይ ትክክል አይደለህም ዞር ብለህ አስብ ምክንያቶችህ ሁሉ ዝባዝንኬ ናቸው ለትዳርህ መፍረስ ለልጆችህ መራብና መጠማት አንተ ያቀረብከው ምክንያት ተገቢ አይደለም እባክህ ሚስትህን እንደሚስት ውደዳት እስቲ ቀርበህ ችግርሯን ተረዳት ሳታፈቅራት ብታገባትም ፍቅር በመላመድ ይመጣልና ቀርበህ ተላመዳት

  • @madhanbarhe6446
    @madhanbarhe6446 5 ปีที่แล้ว

    ወይ እህቴ በጣም ያማል ታሪክሽን አስለቀሽኝ ወንዶች ምነካቸው እግዚአብሄር ይርዳሽ አይዞሽ

  • @nejmat388
    @nejmat388 5 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ አሏህ አለሽ ግን እኛ የኢትዮ ሴቶች እናሳዝናለን ጠንካራ ሁኚ

  • @kelemuayilma3008
    @kelemuayilma3008 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እረእግዚአብሄር ሆይአደራህን ሙጨረሻችንን አሳምርልን ስታሳዝን ይሄሁሉ ጭካኔ

  • @seadaseid72
    @seadaseid72 5 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ እህቶች ብዙ ልጆች አትውለዱ ችግር እንኳን ቢፍጠር ከአንድ ልጅ ጋር ትንሽ ይቀል ይሆናል ልጆች እየወለድን እንዲሰቃዮ አናርግ

  • @asegedechgesese2282
    @asegedechgesese2282 7 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልሽ ዛሬስ በጣም ፈራሁ ትዳርን ሆ ለምን ጥቅር ብሎ አይቀር ይሻለኛል ብቼኝነቴ ምን በውጣኝ እደዚህ አይነተ ቃጠሎ መግባት !!!!

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 7 ปีที่แล้ว

    እህት አለም ታሪክሽ በጣም አንጀቲን አንሰፈሰፍሽኝ አይዞሽ እረ ምን እየተኮነ ነው ልጆችን አንከባክቦ ማሳደግ እኮ ነገ ለራስ ናቸው ሁሌ ወጣትነት የለም ልጆች ነገ አቅም ሲጠፋ በሽታ ሲመጣ የእናትና የአባት ምርኩዝ የአይን ቆሻሻ ጠራጊ ናቸው ቆም ብለን እናስብ አላህ ከጎንሽ ይሁንልሽ ፈጣሪ ራህመቱን ያውርድልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ራሄልየማርያምልጅ
    @ራሄልየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว

    አይ አንዳንድ ወንዶች እንዲይ ጠንካራ ሚስት ሲጣችው እግዚአብሔር እናተ ሀሞት ትሆናላችው እሷ ግን በስመአብ እግዚአብሔር ሰላምሽን መልሶት በልጆችሽ ታገኝዋለሽ በጣም ነው የምታሳዝነው አነጋገራ ሀሳቧ ምኞታ አሳማኝ ነው እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ

  • @አንድህዝብአንድኢትዮ-ዸ9ኘ
    @አንድህዝብአንድኢትዮ-ዸ9ኘ 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አንቺን ብሆን አማኑኤል እወስደው ነበር እሱ** ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ** ነው አነጋገርሽ ግን ደስ ሲል

  • @atsedeatsede3242
    @atsedeatsede3242 7 ปีที่แล้ว +19

    ወይ እህቴ እግዚኣብሔር ሰላም ያውርድላቹ ።
    ኣሁንስ ትዳር ለመያዝ በጣም ያስፈራል ኡፍፍፍፍ ኣረ ወንዶች ይግባቹ የሴት ስቃይ በዛ 😢😢

  • @krstosanteamlake3524
    @krstosanteamlake3524 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ነገር እግዚአብሔር የቤትሽን ሰላም ይመልስልሽ ድምፅሽ እንደት ያምራል

  • @geni8202
    @geni8202 7 ปีที่แล้ว +1

    Ayzosh ehet bezhi mehal lejch betam yasasznalu fetari yedreslesh

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 7 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አሁንሰ ኢትጰያዉሰጥ የተፈጠረዉ ህቡረተሰቡ የተለየ ነወ ያሁኑ ትዉልድ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነወ ይገርማል

    • @alhmdlelamislameldrginaeal4916
      @alhmdlelamislameldrginaeal4916 6 ปีที่แล้ว

      አንተ ባልተብየ አላህን ፈራ። እናእናቷን ቅሪ እዲትል ትፈልገለህ እናትኮ ዉዲ ናት።
      ሁላችሁም አላህን ፈሩ ዛሬ ብቷሹ ነገ አላህ። ፊት ትቀርባላችሁ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 5 ปีที่แล้ว

      Ene meghemetewu y ethiopia wendoscen setan barekuascewal beye new masebewu.beka b atekalay ethiopia sewu wulu 99%kefategna awere new yefwrawu lezem beye lemeyed mnm gugut yelegnem k awere ghar kenorek enem awere wonalewu beye 🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨🤨

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 7 ปีที่แล้ว

    Tenkara enat nesh Semira. Ayzosh berchi . Egziabher tidarshin yibark.

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው
    @ውበትማለትተፈጥሮነው 2 ปีที่แล้ว

    ያላገባችሁ አታግቡ ሳያገቡ መኖር ነው መፍትሄው ወንዶች ተቡላሽተዋል Love ብቸኝነቴ
    ይሄ ሰው አነጋገሩ ያስታውቃል ጨካኝ ነገር ነው

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
    @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 7 ปีที่แล้ว +3

    በቃ እሱ ይቀናል ግን አንች እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @ሀገሬሀገሬ-ፐ3ዐ
    @ሀገሬሀገሬ-ፐ3ዐ 7 ปีที่แล้ว +18

    እውይ ወንዶች ድፍትትትትት ያርጋችው ወንዶች የዛሬ አበባዎች የነገ አቃጣዮች

  • @adanechkersa77
    @adanechkersa77 4 ปีที่แล้ว

    አይ፣እህቴ፣ዬትደር፣ፍተነ፣ምንተብሎ
    ይልቀል፣ጌታይድረስልሽ፣
    እይዞሽ

  • @surafeltsegayewoldestadik7626
    @surafeltsegayewoldestadik7626 2 ปีที่แล้ว

    ህፃኗ ያለችው አሳዝኖኛል እናቴ ብዙ ሰአት ስትተኛ ትሞትብኛለች አለች ልብ ይሰብራል

  • @ቲጂፍቅር-ቀ1የ
    @ቲጂፍቅር-ቀ1የ 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ ወንዶች እንዴት እንመናቹ እኔማ የራሴ ነገር እስኪኖረኝ ትዳር ንክች አላደርገውም እንዴ መጅመሪያ ሞትኩልሽ ይሉና ካገቡና ከወለዱ በኦላ. ይጨማለቃሉ አብሶ አበሻ ወንድ አይረቡም

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምታስደም ም ናት አይዞሽ

  • @gamelagamal4523
    @gamelagamal4523 7 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ፍጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 7 ปีที่แล้ว

    ከሱ ያናደደኝ ምጥ ይዞአት እራስሽ ተወጭው እሩቅ ቦታ ነኝ ያለሁት ይላል እንዴ ወይ ጉድ ዘንድሮ ብትሞትስ ኖሮ በዛ ሰአት እራሱን ይቅር እንዴት ይላል በል አንተ ባል ተብየው ልጆች የእግዚያቤርብሄር ስጦታዎች ናቸው በፍቅር አሳድጋቸው በሳል አስተሳሰብ ያላት ሚስት ነው ያለህ ችግራቹ ምንም ይሁን ምን ለልጆቻቹ ስትሉ መነጋገርን ልመዱ ከጫትህ በፊት ከልጆችህ ጋ ተጫወት አውራ እንዴ ለምን ይፍሩህ አውሬ አደለህ የእርቅ ማእዶች ተባረኩ እረ እኔስ የትዳር ነገር አሳሰበኝ ሆ!!

  • @mariamali3849
    @mariamali3849 5 ปีที่แล้ว

    አብሸሪይ እህቴየ እሡው ግን ጀዛውን አላህ ይሠጠዋል ።

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 ปีที่แล้ว

    የኣላህ እንዴት ኣንጀቴን በላሽው የኔ እናት ።ግን የሠው ልብ ነው ያለው ደሞ ቁርዓን ይላል ኣያፍርም ውስጡ የለውን ሣይተገበር ሚስት እና ልጆችክ የዱንያ ኣደራ ናቸው በትዳር ውስጥ እዝነት እና ርህራሄ ሚባል ነገር ኣለ ልጅ ሆድን መሙላት ብቻ ኣይደለም ድሮም ከሡሠኛ ምን ይጠበቃል

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሣዝናል

  • @fateo4493
    @fateo4493 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህምርጥልጅአላህካቺጋይሁን

  • @sarag.g847
    @sarag.g847 7 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እንደዚ አይነት ሰው የፈጠረው የልጆቼን አባት ብቻ ይመስለኝ ነበር አንቺም ቤት አለ ?አይዞን ታሪክሽን ስሰማ ስለኔ ምታወሪ ነው የመሰለኝ የኔም ጉድ ልጆቹን ትቶ የሰው ልጅ ላይ ነው የሚሮጠው ግን እኛ ቤት ችግሩ መስሎ ሚታየኝምክንያቱም እኔ ከርስቲያን ስሆን እሱ ደሞ ሙስሊም ነው እና የክርስቲያን ልጆች ብሎ የሚጠላቸው ነበር የሚመስለኝ እኔ የሀይማኖት ጥላቻ የለኝም ምክንያቱም የልጆቼ ሀይማኖት ስለሆነ ያንቺን ደሞ ስሰማ። እንዴ አደለም ማለት ነው አልኩኝ እና እህቴዋ አይዞሽ ሰላሙን ይስጠን እግዚአብሔር።

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 7 ปีที่แล้ว +1

      Sara G.G የኔ ቆንጆ የሠውዬው እንጅ እንካን የወለዳቸውን ልጆች ቀርቶ ሠው ሠው በመሆኑ ብቻ መከበር አለበት እኛ እንጅ ሙሥሊም ክርሥቲያን እያልን የምንዘፋነው
      ሀበሾች ጡሩ ሁኑላቸው ነው የተባለው ነብዩ ኢሣ ነብዩ መሀመድ ነብዩላህ ኢብራሂም ሌሎችም ለሙሥሊም ለክሪሥቲያን ተብለው አልተላኩም ለሠው ልጆች እንጅ ደግሞ እናንተም እዝጋቢሄር ትላላችሁ እኛም አላህ የምንለው ሁላችንም በተለያዬ ሥም እንጅ የማያዳላ ፈጣሪ እዳለ እናውቃለን የሚያለያየንም ቢኖር የናንተ ሌላ የኛ ሌላ አይደለም እህት ወደ ሀቂቃው ይመልሠን ነሚን እና አብሽሪ እህት

  • @sameman536
    @sameman536 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ካርታውን ለእናትህ መልስላቸው !!!

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 5 ปีที่แล้ว

    Wow before to judge it's good to listen both side now. Better to look ourselves no one of us qualify to judge any one the assignment better to leave for ye "Ereke made" also me bale gudayochu"!
    Ene &Enante we better to quite.

  • @mekiyamohammed6072
    @mekiyamohammed6072 6 ปีที่แล้ว +7

    ውሸታም ነው ሰወየው አላህ የህድክ በስ አብሽሪ እህት

  • @materilemeytv2924
    @materilemeytv2924 7 ปีที่แล้ว +1

    Wuyeeeee Baxem Yasazenal Ariwosi Naw Sawuyew Gn

  • @ssanvs3153
    @ssanvs3153 7 ปีที่แล้ว +1

    መጠቹ ስጠብቀ ነበር እንኳን በስላም መጣች

  • @anshaibrahim1932
    @anshaibrahim1932 6 ปีที่แล้ว +3

    ስቀጥል ዱርየሀላፌነት እማይሰማው ይመሰላል

  • @ssara3326
    @ssara3326 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያዛዝናል ትዳር ማለት ምን ማለት ነዉ? ታዲያ ሰዉ ለምን ይገባል? የብዙ ሰው ቤት ኑሮ ከአይምሮ በላይ ነዉ😂😂😂😂

  • @medinahmuhammad2191
    @medinahmuhammad2191 5 ปีที่แล้ว +1

    አንደበተጣፋጭ አሏህ ይድረስልሽ

  • @dershayalemualemu1015
    @dershayalemualemu1015 7 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምን ያውርድላችሁ

  • @hanieh4374
    @hanieh4374 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ መጠናናት የሚባለዉ ነገር ከመጋባታቹህ በፋት የለም በቤተሰብ መተዋወቁ ክፈት የለዉም ግን ከዛ በሐላ እየተደዋወላቹህ እና በአካል እየተገናኛቹህ ፅባይ ለፅባይ ብትግባቡና ፍቅር በመካከላችሁ ቢኖር መናናቅ እንደዚህ አሁን አይኖርም ነበር ። መተዛዘን ትጎዳብኛለች ይጎዳብኛል እየተባባላቹህ በተደጋገፈቹህ ነበር ..ግን ምን ዋጋ አለዉ የእናተ ችግር ለልጆቻችሁ ተረፈ ,በጣም ያሳዝናል

  • @ahmedmuhammed4772
    @ahmedmuhammed4772 7 ปีที่แล้ว +1

    አይ ወይኔ ሁሌ ተበዳይ እኛ ሴቶች ሁነን እንቅር ወዶች ሲወድ እሷ ናት ምትወደኝ ወደው አግብተው በቤተስብ ጫና ነው ያገባዋት የምትሏት ነገረ ግረረረም ነው ምትለኝ ውሽታሞች

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ9ወ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ9ወ 7 ปีที่แล้ว +14

    ስኦል ነው ወይስ ትዳር ?????????

  • @emuhamza4544
    @emuhamza4544 6 ปีที่แล้ว +1

    Allah yirdashi

  • @ayshahussien2128
    @ayshahussien2128 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ብቻ አደለሽም ብዙ ቤት ነው እንዳንቺ አይነት ታሪክ ያለው

  • @michealgher368
    @michealgher368 5 ปีที่แล้ว

    Minte geta eyesus zemenikin yibark

  • @seadamekonnen9431
    @seadamekonnen9431 6 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡ እረበጣም ባልናሚስት ሲለያዮ ልጆች የሚበሉ አይመስላቸውም ነው ያልሽው ይገርማ በኔ ብቻ መስሎኝ ነበር

  • @lailamuhammad8168
    @lailamuhammad8168 7 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይርዳሽ እህት አስለቀሽኝ

  • @kedsitasater8997
    @kedsitasater8997 7 ปีที่แล้ว +1

    Ayezoish ehta hulum yalefal

  • @hasnatyoutb420
    @hasnatyoutb420 2 ปีที่แล้ว

    እረ የአንዳንድ ወንዶች ጭካኔ አያድርሰ ነው

  • @fedilawegi5774
    @fedilawegi5774 7 ปีที่แล้ว +5

    አይ ወንድ እድሜያቹ ይጠር

    • @sarag.g847
      @sarag.g847 7 ปีที่แล้ว

      Fedila Wegi ትክክል በጣም ያናድዳሉ ግን በሙሉ ወንዶችን ሳይሆን የዚህ አይነቱን ምክንያቱም አባቶቻችንና ወንድሞቻችንስ ??

    • @abdullahnura716
      @abdullahnura716 5 ปีที่แล้ว

      Haha

    • @RedietAyana
      @RedietAyana ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም ይጠር

  • @hayatjuned9984
    @hayatjuned9984 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሳሚዬ የኔ መልካም ሰወዳችሁ እኮ

  • @kbkb959
    @kbkb959 7 ปีที่แล้ว +3

    ወንዶች ልብ ይስጣችሁ ሴቶች ደግሞ ትዳሩ እዳልተመቻችሁ እያወቃችሁ ለምን ልጅደጋግማችሁ ትወልዳላችሁ

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 5 ปีที่แล้ว +1

      kb kb ሴት ልጅ ስእትኖር አንድም የፈለገ ጸብ ቢኖር ልቧን አታሸፍትም ሁሌም ትዳሬ ጤናማ ነው ብላ ነው እምታስበው ወንድ ደግሞ 10ም ልጅ ቢወልድ ትንሽ ኮሽ ባለ ቁጥር ፍቺ ነው

  • @ሀሲናYoutube
    @ሀሲናYoutube 7 ปีที่แล้ว

    ዋናው ጡሩ እና ጡሩ አባት መሆን ነው አንት ለልጆቹህ አልሆነከም

  • @የኔአዳምስ
    @የኔአዳምስ 5 ปีที่แล้ว

    wow semira asitesasebuwa desi yilali

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 7 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ማይረባ ሰው ነው፤ ወንድ ልጅ በዚህ መልኩ ይጨክናል ብየ አስቤ አላቅም፤ አንድ ሰብዓዊነት ይሰማዋል ተብሎ የሚታሰብ ሰጭ በልጆቹ እናት እንዲሁም በልጆቹ ላይ እንዲህ አይነት ግፍ ይፈፀማል? በጣም አሳፋሪ ነው ምክንያቱም መልሱን ሳዳምጠው እንደዋሸ ያስታውቃል አፋ ሁሉ ተሳስሮ መናገር አቅቶት ይቅርታ ጉንፋን አሞኝ ነው ይላል ውሸታም ነው ፤ ለሁሉም ግን እህት አንቺ ጠንካራ እና ለሌላው አርአያ የምትሆኝ ሴት ነሽና አይዞሽ በርች ሁሉም ነገር እግዚአብሄር በፈቀደ ቀን ይስተካከላል፡፡

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 9 หลายเดือนก่อน

    አሁን አተ ወድ ነክ አላህ ይይብ

  • @ajmal2023
    @ajmal2023 ปีที่แล้ว

    ያማል 😢😢 እኔሥ ትዳርን ፈራሁ ወላሂ 😢😢😢😢

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 ปีที่แล้ว

    ወንዶች ግን መቼነው እደው እምትነቁት አይዞሽ

  • @እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ
    @እኔማርያምንእወዳታለሁጌታ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ብቸኝነቴን ወደድኩት

  • @maryemmaryembarta3155
    @maryemmaryembarta3155 7 ปีที่แล้ว +1

    ምንአይነት ወንድነዉ

  • @sameman536
    @sameman536 2 ปีที่แล้ว

    ልጁ አሳዘነኝ እሱዋ ግን ፊልሙዋ አንድ እና አድ ነው !!

  • @aminabati8023
    @aminabati8023 6 ปีที่แล้ว

    الله يسعدك يا اختي😢😢😢

  • @ገነትእሰዬ
    @ገነትእሰዬ 7 ปีที่แล้ว

    yasazinal Batam

  • @selamselam9301
    @selamselam9301 7 ปีที่แล้ว

    yene enat setasazen yene konjoo Egezehaber yerdashe

  • @tegesthenokhenok8586
    @tegesthenokhenok8586 5 ปีที่แล้ว

    Wey wed edew min yshalachihal yerasun lij yza edih ybalal ahunis ferahachuh ezaw gedel ygibu wedoch

  • @toybaoumer274
    @toybaoumer274 7 ปีที่แล้ว +5

    ሰሚራ ግን እናትሽን በትዳርሽ ጣልቃ ማስገባት አልነበረብሽን ይመስለኛል የናትሽን ሀሳብ ብቻ መሰለኝ የምትከተይው ለማንኛውም አይዞን

    • @abebameseret7906
      @abebameseret7906 7 ปีที่แล้ว

      Toyba Oumer ትክክል ነሽ እኔም የተሰማኝ ይኤ ስሜት ነው የእናቷ ጣልቃ መግባት

    • @toybaoumer274
      @toybaoumer274 7 ปีที่แล้ว

      abeba meseret አወ ማሬ በርግጥ በሰሚራላይ ትልቅ የህይወት ውጣውረድ ፈጥሯል ታሪኩ ታሳዝናለችም ደግሞ እናት አትጠላም ምንቢሆን ግን በትዳር መካከል ስለትደሰሩ ሌላሰው አስተያየት ከሰጠና የዛን ሰው ሀሳብ ከባል ወይም ከሚስት የበለጠ የሚቀበሉ ከሆነ ትዳሩ ችግር ላይ ይወድቃል ለኛ ትምህርት ነው