ደምሳሽ የዛሬውን ፕሮግራም መርቶታል (ኢምራን Vs እፎይ) ነብይና አምላክ ተነፃፅረዋል...ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 792

  • @MunMun-s8h
    @MunMun-s8h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የበለጠ ክርስቲያን እንድንጠላ ነው ሚያደርገው ዲያቆኑ

  • @YusraMuhammed-d6r
    @YusraMuhammed-d6r 7 วันที่ผ่านมา +8

    የሞተን ሊገድል የሚማጣ ሰው የለም አቤት ኢምሩ ትለያለህ ወላሂ💪💪💪💪💪ጀግና❤❤❤❤

    • @daniepherem
      @daniepherem 6 วันที่ผ่านมา

      eeeeeeee

  • @AbayTsegaye-li2gw
    @AbayTsegaye-li2gw 15 วันที่ผ่านมา +10

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s 17 วันที่ผ่านมา +21

    እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤

    • @CchFf-f1z
      @CchFf-f1z 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @عليمحمد-ل7ث9ق
      @عليمحمد-ل7ث9ق 5 วันที่ผ่านมา

      አትረብሺ

    • @goldenarrow6697
      @goldenarrow6697 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Mekides-l8q
      @Mekides-l8q วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitkena4697
    @senaitkena4697 8 วันที่ผ่านมา +9

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤ እፎይ ❤❤❤❤❤❤

    • @daniepherem
      @daniepherem 6 วันที่ผ่านมา

      eeeeeee

  • @rawiahrr2972
    @rawiahrr2972 3 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ኢምራን አላህ ይጨምረልህ በማሰረጃ ነው የሚያወራዉ ዱአ አረጉልኝ እንደ ኢምራን ጀግና ልጂ አላህ እደሰጠኝ ያረብ❤❤

    • @Mekides-l8q
      @Mekides-l8q วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂በዉሸት እሚበጠረቅ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 6 หลายเดือนก่อน +77

    ኢምራን በማስረጃ ነው የሚናገረው እንዲሁም ክርስትናን አይሳደብም።

    • @HdHd-i2g
      @HdHd-i2g 6 หลายเดือนก่อน +5

      ሳህ ትክክል ነሽ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 3 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል 🎉

    • @Bluelover-w21
      @Bluelover-w21 2 หลายเดือนก่อน +3

      የዋሸባቸው ብዙ ቦታዎች አሉ፡፡

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 2 หลายเดือนก่อน +7

      @@Bluelover-w21 ገብተሽ አርሚው ውሸት ካለበት

    • @Bluelover-w21
      @Bluelover-w21 2 หลายเดือนก่อน +1

      @Jemila-s4e በመጀመሪያ ባሪያን የሚሸጡት ከእስልምና በፊት የነበሩ ጣኦት አምላኪዎች ነበሩ አለ፡፡ማስረጃ ሲመጣለት መመለስ አልፈለገም፡፡ሁለተኛ መሐመድ ልብሱ ላይ አይረጭም ነበር አለ፡፡ከዛ የአይሻን ንግግር ሲያመጣለት አይ ነብያችን እኮ እንደማንኛውም ሰው ይሳሳታል አለ፡፡እንደዛ ከሆነ ለምን ከመጀመሪያው ጀምሮ አላመነም፡፡ወይስ "without lies,islam dies." የሚለው ኮንሰፕት ልክ ነው ማለት ነው፡፡

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 6 หลายเดือนก่อน +32

    አኡዙቢላሂ ዛሬው በጣም ነው የሚስጠላው እፎይ የሚባል ሰወየ ሸይጦን ነው ኢምራን አላህ ይጠብቅ ወድሜ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 6 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄኮ የጥላቻ ጥግ ሥጠላዉ ቆሻሻ ነዉ

    • @FlowerFlower-f3b
      @FlowerFlower-f3b หลายเดือนก่อน

      ኢምሩ ወዲማችን አላህ ይጠብቅህ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 29 วันที่ผ่านมา

      ጓደኛየን አገኘሁ ሳየው እራሱ ደሜ ይፈላል

  • @UmuMahi-u5l
    @UmuMahi-u5l 21 วันที่ผ่านมา +19

    ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚገዙት አመላክ የለም።

    • @daniepherem
      @daniepherem 6 วันที่ผ่านมา

      eeeeeeee

  • @RabiaAhmed-zr6uj
    @RabiaAhmed-zr6uj 6 หลายเดือนก่อน +38

    ኢምሩ እኔ ላተ ቃላት አጠረኝ ኸይር ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ ወድሜ

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyeh 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመስገን አምላኬ ኑበብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UstasAmm
    @UstasAmm วันที่ผ่านมา +2

    ‏‪27:57‬‏ ግብፅ ትገላግላቺሁ አላህ አምላክ እደሆነ የግብፅትገረክርስታኖች ያቃሉ ግብፆች የስራቺሁ ይስጣቺሁ ለኢትዮጵያ ባአድ አምልኮ አስተምራ ታጨቃጭቃለች

  • @VaynakTabelet
    @VaynakTabelet 18 วันที่ผ่านมา +16

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @daniepherem
      @daniepherem 6 วันที่ผ่านมา

      eeeeeeeee

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ 6 หลายเดือนก่อน +18

    ያረብ ኢምሩዬን እና ሌሎችንም ጀግኖች እህት ወንድሞቼን ጠብቅልኝ

  • @Kids-e9m5h
    @Kids-e9m5h 5 หลายเดือนก่อน +12

    ውይይት ስትጀምሩ ነብዩንና አላህን እናተም የነሱን ሀይማኖት መሪ አትሳደቡ እነሱም የኛን ነብይ እና አላህን እዳይሳደብ አስጠቅቃችሁ ተናግራችሁ ጀምሩ

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 5 วันที่ผ่านมา

      እዕርቃን ፎቶ አምተው ሲጨማለቁ ነበር

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 20 วันที่ผ่านมา +7

    ሙስሊሞች አላህ ትእግስቱን ይስጣቹህ በአፍቸው አር ከሚተፉ ሰዎች ጋር መነጋገር ከባድ ነው

    • @ZeynebaIssa-r5v
      @ZeynebaIssa-r5v 4 วันที่ผ่านมา

      አርማ የምትተፉት እናንተ ናቹሁ የገማቹ እፍፍፍፍፍፍ

    • @ummuabderrehman423
      @ummuabderrehman423 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@ZeynebaIssa-r5vአየሽ ልክ እንደዚህ ነው የምትተፉት አሏሸችም አሳየሻት

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed หลายเดือนก่อน +5

    እፎይ ዘሎ ከወገብ በታች ነዉ የሚያወራዉ ሁሌ ቪድዮ የሚሰራዉ ከወገብ በታች ነዉ አንድ ቀን ስለ አምላኩ አንድ ቀን አዉርቶ አያቅም የቤርጎቤት አስተናጋጂ ነዉዴ 😂😂😂😂 አይ ካፊሮች ሁሌ ከማስረጃ ጦሀራ ናቸዉ የኛ ማስረጃ ሲያሳያቸዉ ነቅለዉ እሮጣሉ 😂

  • @EnatZewda
    @EnatZewda 5 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ትል ነኝ ያለው ልብ አምላክ ዳዊት ነው

  • @SofyatadeseTadese-qq7mk
    @SofyatadeseTadese-qq7mk หลายเดือนก่อน +19

    እስልምና በመረጃነዉ የሚቀርብልህ ክክክክክክ አይ እፎይ ተዋረድክኮ በጎግል ጀምሮ በጎግል ጨረሳት😂😂😂😂😂 የኛጀግና ኢምራን አላህ ይጠብቅህ

    • @VaynakTabelet
      @VaynakTabelet 18 วันที่ผ่านมา

      ምን እፎይ ይዋረዳል ስንት ቪዲዮ ሲሰራበት የነበረው ኢምራን በአፍ ቅልጥፍና ሉያመልጥ ይፈልጋል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 16 วันที่ผ่านมา

      አልሃምዱሊላህ አላህ ሁሉም መልሥ አለው እንደእናንተ ሚሥጥር ነው አንልም​@@VaynakTabelet

    • @aberhemeyarede8395
      @aberhemeyarede8395 3 วันที่ผ่านมา

      ምን ያወርዳዋል እውነቱን ይዞ ፎይይ ጀግና ነው

    • @aberhemeyarede8395
      @aberhemeyarede8395 3 วันที่ผ่านมา

      መረጃው የት አለ አትወሻሽ

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 6 หลายเดือนก่อน +15

    አይ ኢምራን ና መሲየ ጀግና ናችሁ

    • @ZakiaZakia-nc7tw
      @ZakiaZakia-nc7tw 6 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀

  • @RealHabsha
    @RealHabsha หลายเดือนก่อน +20

    ሀይ እፎይዬ የራስህን መፅሀፍ ሳታውቅ የሰውን መንካት እርግጠኛነኝ ሁሉም ክርስቲያን በደምብ ቢያነቡ ይገቡ ነበር ግን እስልምና መመረጥን ይጠይቃል

    • @yostinayosti-v6y
      @yostinayosti-v6y 23 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ገለቴ የእፎይ ፎቢያ አለባቹ😂አይንሽ እያየ ሱራውን ጠቅሶ ከህድሱም ከቁራኑም እያነበበ አንብቡ ስትባሉ እየፈረጠጡ ጣጠማንበብ እየተሸማቀቁ ሲወጡ እያየን ነው

    • @WubalemMulugeta-m1s
      @WubalemMulugeta-m1s 17 วันที่ผ่านมา

      ኦዉ የራሡን አይለም ለናተም ያስተምራል

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@yostinayosti-v6yመች የራሣቹህ ታነባላቹህ እኛ ፊጥ ትላላችሁ ወይ መጃጃል

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 16 วันที่ผ่านมา

      ​​@WubalemMulugeta-m1s ክርሰቲያን ሤት ህፃንን ቆንጆን ሤት ካያቹህ ግደሉ የሚል መፅሐፍ አለላቹህ ችግሩ አታነቡትም መጥታቹ ከኛ ጋር ፊጥ ትላላቹህ እኛ ዝንብም ያለ አግባብ ግደሉ አልተባልንም እኛ የተፈቀደልን እባብ ጊጥ ጥቁር ውሻ የሚተናኮሉ ሥለሚበዙ ከዚህ ውጭ ግደሉ አልተባልንም ሠው የገደል ይገድል የተባለው ነገም ሌላ ነፍስ እንዳያጠፋ ነው ሠው ውድ ሥለሆነ ነው የሠው ደም የረከሰው በናንተ ማፈር አለባቹሁ ወላሒ ማን እንደእሥልምና እኛ በታዘዝን የምንኖር አልሃምዱሊላህ ከአለባበስ ጀምሮ ተመልከቱ እኛ መሥጊድም ሥንሔድ ሆነ የትም ሥንሔድ ገላችንን አይገላለጥም እናንተ ጥዋት ቤተክርስቲያን ሥትሔዱ ነጠላ ከሠአት ራቁት አያቹህ አትመሩበትም ትሠማላቹህ እንጂ አትተገብሩም ባዶ

    • @robeldesalgn4889
      @robeldesalgn4889 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 24 วันที่ผ่านมา +8

    ዋናው ነገር አጋንንት የሚፈራው ከበሽታ የሚፈውስ ስም የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ብቻ ነው ።በመሐመድ ስም አጋንትን ማውጣት የማይታሰብ ነው ።።

    • @Hdejaumer
      @Hdejaumer 11 วันที่ผ่านมา +1

      መሀመድ እኮ ፍጡር እን ፈጣሪ አይደለም እየሱስም አያድንም የሚአድን ፈጣሪና ፈጣሪ ብቻ ነዉ

    • @maxmini8328
      @maxmini8328 11 วันที่ผ่านมา

      @Hdejaumer መሐመድ የጂኒ አምላኪ ነው እኮ ከጂኒዎች ጋርም ዚናን አድርጓዋል።

    • @Hdejaumer
      @Hdejaumer 9 วันที่ผ่านมา

      @maxmini8328 እረ አባክህእግር ይዘህ ነበር አንተ አሁን ስለምትገናኝ ከጂኒ ጋር ዚና እንዳለ አወክ አይደል የኛ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንኳን ዚና ጂኒ እሱ በሄደበት አይሄድም ነበር ብታዉቅ

    • @Hdejaumer
      @Hdejaumer 9 วันที่ผ่านมา

      ይልቅ በነግርህ አታዉቀዉ ጂኒ ሰይጣን እየጋለበህ ምን ታደርገዋለህ አኡዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጣን ኢረጂም ሙስሊም ነኝ በአላህ አንድንት በሙሀመድ መላክተኝነት በእየሱስ የማሪያም ልጅ መላክተኛና የአላህ ባሪያ እንደሆነ የማምን ሙስሊም

    • @maxmini8328
      @maxmini8328 9 วันที่ผ่านมา

      @Hdejaumer የእናንተ ቁራን እና መሐመድ ተናግረዋል ጂኒዎች የእናንተ (የሙስሊሞች) ወንድም እና ህእቶቻቹሁ ናቸው እኮ ከጂኒ ጋር ዚናን ሁሉ የምትፈፅሙ ቁራንክ ላይ አንብበው ።።።።

  • @AbdulhakimShekur
    @AbdulhakimShekur วันที่ผ่านมา +1

    አወያዩ ራሱ መጀመር ያለበት ከፈጣሪ መሆንና ስለ ሀይማኖት መወያየት እንዳለባቸው መምረጥ ነበረበት፡፡ ሌላው እግዚሃብሄር የሚባለውና ክርስትና የሚባል መፅሃፍ ቅዱስ ላይ የለም ቅድሚያ ስለዚህ እወቅ

  • @FrpBypass-sv9to
    @FrpBypass-sv9to วันที่ผ่านมา +1

    ኢምራን በርታ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Oumer-i5c
    @Oumer-i5c 16 วันที่ผ่านมา +10

    ኢመራነ ጃገና አላ እድሜ ይጨምርልክ

  • @FrpBypass-sv9to
    @FrpBypass-sv9to วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢምራን አደኛ

  • @MunMun-s8h
    @MunMun-s8h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቄሶችም ሆነ ክርስቲያኖች ሲያወሩ ወላሂ ለጆሮ ይቀፋሉ እንዴት ነው ክርስቲያኖች ትምህርት ምትወስዱት ንግግራቸው ወዝ የለውም አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምረጣችሁ

  • @aprime9998
    @aprime9998 หลายเดือนก่อน +5

    እፎይ የሚያወራው ሥለ እሥፐርም ብቻ ነው ብርቅ ነው እንደ ይሄ እኮ የሠው ልጅ ፀባይ ነው ምነው አድሥ ነገር አደረከው ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዓ ወ ደግሞ ሠው ናቸው እንጅ አምላክ አይደሉም ሥለዚህ ምን ይገርማል ሆ
    እፎይ ድድብናህ ከቀን ወዴቀን እየጨመረ ነው

  • @WondosenDerbeFeleke-m9u
    @WondosenDerbeFeleke-m9u 6 วันที่ผ่านมา +2

    ፈቅረ የሜባለው ደቆሮ እራሡ ደቆሮ ነው ማወያየት አይችልም

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyeh 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ❤❤❤

  • @demmelashtaddese4642
    @demmelashtaddese4642 7 วันที่ผ่านมา +1

    debate (ክርክር) ሕግ አለዉ። መከራከሪያን በአግባቡ ኮንስትራክት ማድረግና ወደ ድምዳሜ መድረስን ይፈልጋል። ያልተሟላ ሃሳብና ቁንጽል ጉዳዮችን በመምዘዝ አዋቂ መስሎ መታየት እንጂ ክርክርን ማሸነፍ አይቻልም። ግርግራችሁ ለደምሳሽና ለጀለሱ ተመቻቸዉ። ለመከራከር ከመዉጣታችሁ በፊት የክርክር ሕግ አጥኑ።

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 5 หลายเดือนก่อน +4

    ክርስቲያን በጣም ይገርማል አምላኩን ከማወቅ ይልቅ ስለጋብቻ ያወራል

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 20 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢ታውረዋልእኮ

  • @tube3507
    @tube3507 หลายเดือนก่อน +12

    ማሻ አላህ ኢምሩ አላህ ጀዛውን ይክፈልህ ።አንተ ስለ አምላክ ስትናገር።እሱ ስለ ግንኙተት የከሰረ

  • @FrpBypass-sv9to
    @FrpBypass-sv9to วันที่ผ่านมา +1

    ኢምሬን በሮርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrpBypass-sv9to
    @FrpBypass-sv9to วันที่ผ่านมา +1

    ማሻላ አላ ኢምሮ አላ ይጨምርል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurhmanRashid
    @AbdurhmanRashid 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሚሩ ጀጊ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 19 วันที่ผ่านมา +2

    ሙስሊሞች ግን ስንት እውቀት ያለው ሰው እያለ ለምን ከዚህ የሰው ሸይጧን ጋር ትወያያላችሁ ውይይት በእውቀት እንጂ በብልግና አይደለም ሰውዬው አብዷል ትክክል የራሳቸውን ሀይማኖት እራሱ አያውቅም😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZeZe-x9x
    @ZeZe-x9x 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሙስሊም በማስረጃ ነው የሚማረው አያችሁ ኢምራን ጀግና ነው

  • @SikoSilo-b6h
    @SikoSilo-b6h 12 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ እኮ የሚገርሙኝ እፎይ የኛ ጀግና ሲሉ ነው ኢምራንን አያችሁት ስአቱ ን በማስረጃ ነው የሚጠቀመው እፎይ ደሞ በስድብ አይ እየሱስ

    • @TarekegnTarekegnayele
      @TarekegnTarekegnayele 9 วันที่ผ่านมา +1

      አንበኸዋል😅😅😅 ሙስሊሞች የበታችየት ነው እየተሰማቸው ነው😂😂😂😂😂

  • @TizZewge-x8m
    @TizZewge-x8m 8 วันที่ผ่านมา +8

    ውይ ኢምራን ምንም የማይገናኝ ነገር እኮ ነው የምታወራው ክርስትና አይደለም ለማውራት ለመማርም የሚከብድህ ይመስለኛል ,!! እግዚአብሄር ያብራልህ ወንድሜ

    • @EkramTereso
      @EkramTereso 7 วันที่ผ่านมา

      አንድ መስረጃ እንኳን ሰያቀርብ ሚከራከር ደሞ ስርዐት የሌላቸው ሲሉ ግርም ነው ሚለው

    • @daniepherem
      @daniepherem 6 วันที่ผ่านมา

      eeeeeeee

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 5 วันที่ผ่านมา

      ወይ ልባቹህ ድፍን ነውዴ ባአላህ

    • @ummuabderrehman423
      @ummuabderrehman423 2 วันที่ผ่านมา

      የት ነው የማይገናኝ ነገር ያወራው የመፅሀፋችሁ እየሱስ እንኳን አምላክ ሊሆን እና ነብይ እንኳን ሊሆን የሚያበቃ ነገር የለውም

  • @hehehyheurhyrh2779
    @hehehyheurhyrh2779 6 หลายเดือนก่อน +9

    ኢምሩ እኔ ለተአ ቀላት አጠረኝ ኸይር ስራህን ሁሉ አላህ ይቀበልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merkezalhikmahtube2157
    @merkezalhikmahtube2157 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድማችን ኢምራን ምንም እንኩዋን ማስረጃ እያጣቀሰ የሚናገር ቢሆንም በምንም አይነት ሁኔታ እንደዚህ አይነት ሰው ጋር መወያየት አልነበረበትም
    ልጁ ምንም አይነት እውቀት የለለውና ፍትሃዊነት የጎደለው በጥላቻ የተሞላ የተባለውንና የመሰለውን ተናግሮ መሄድ የሚፈልግ ብቻ ስለሆነ መተው በላጭ ነበር

  • @EnyeMara
    @EnyeMara 13 วันที่ผ่านมา +2

    Efoye berta ❤❤❤❤

  • @HikenYusuf
    @HikenYusuf หลายเดือนก่อน +4

    Emranko yileyal wellahi allah yichemrlh eski beemran yemicora like yigchegn ❤️

  • @TarekegnTarekegnayele
    @TarekegnTarekegnayele 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኢምራን ግን ሕጻን ነው መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  8 วันที่ผ่านมา

      ልጆ ነው ግን ደህና አድርጐ ያስተምራችኋል

    • @HayatIsak-h5t
      @HayatIsak-h5t วันที่ผ่านมา

      አዉ እድሜዉ ገነ ነዉ አላሀምዱሊላ

  • @seadaahmed4068
    @seadaahmed4068 8 วันที่ผ่านมา +2

    Nebeyachen muhamed selela Alyehe weselem ❤❤❤❤

  • @zeinebmoges8979
    @zeinebmoges8979 3 หลายเดือนก่อน +5

    እር አላህንና መልእክት ኛውን ሰለላሁአለይሂ ወሰለም የሚሳደቡ ጋር አትወያዩ. ቢስሚላህ በጣም ያስፈራል. የአላህ

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ 6 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬው በጣም ነው የሚያናዴው ድስም አላለኝም የኛው ኢምራን ግን ጎበዝ ነው ችግሩ ቀድሞ ለመበሻሸቅ ይሞክራል ከዛ እነሱ ረሱሌን እና አላህን ይሳዴባሉ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 6 หลายเดือนก่อน +1

      የዚህኮ ሰገጤ የተለዬዬዬ ነው አፎ መፅዳጃ ነው የሚመሰለው አውቆኮነው ኢምራንን አናዶ እንዲወጣለት ከዛ ተሸነፈ ሊል ዝብሎ ያለመረጃነው የማወራው

    • @AaAa-ty2hp
      @AaAa-ty2hp 6 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ ሰውየው ግን በአፋ የሚፀዳዳ ይመስላል እኔ ብሆን አልታገስም ምን አይነት ውሸታም ዳቆን ነው።

  • @MunMun-s8h
    @MunMun-s8h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህን ሰደበ ? አላህ ዛሬውን የአላህ ታምር እናያለን

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyeh 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተመስገን

  • @abuhawd7525
    @abuhawd7525 6 หลายเดือนก่อน +6

    ጀነት ውስጥ ሚስቶች መኖሩ ገርሞታል አይደለም ጀነት እቺ አጭርዋ ዱንያ እንኳ እንደሰትበት ዘንድ ወንዶች ለሴቶች ሴቶች ለወንዶች አደረገልን አለሀምዱሊላህ
    እንደገባኝ ከሆነ በክርስትና እምነት ጀነት ውስጥ ሴትና ወንድ አይተዋወቁም ደሰታ የለም የክ/ን ጀነት ስሜት መርካት የላቸውም

    • @JspatienceETHIO
      @JspatienceETHIO หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😢

  • @MunMun-s8h
    @MunMun-s8h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሙሀመድ ባንቺ አፍ ሚጠሩ አይደሉም ተጠንቀቂ የአላህ እርግማን ይውረድብሽ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 6 หลายเดือนก่อน +9

    ኢምሩ ጀግነችን አላህ ይጣብቅልን ምሳ አልበላዉም እያልክ በባዶሆድክ አደራቁክ አላህ ሚንደክን ጄነታል ፍርዶስ ያድርግልክ 🎉ጀግነ ወንድሜ🎉❤አላህ ይጣብቅክ

  • @tigistsiyum8868
    @tigistsiyum8868 8 วันที่ผ่านมา +7

    እፎይ የኔ ጀግና በርታልኝ

    • @goldenarrow6697
      @goldenarrow6697 3 วันที่ผ่านมา

      እፎይብሎ ሰዉ ቀዳዳ

    • @RemuSelam
      @RemuSelam 2 วันที่ผ่านมา

      Mnjegna new feri new enji ewnetu kewate yawkal edemishenef a.lilah alenimetel islam

  • @ttሻ
    @ttሻ หลายเดือนก่อน +4

    አሁን የጠላሀቸውን ያህን በሇላ እንዳይወዳቸውና አንዳያፍር እውነት ሁሌም አሸናፊ ነው

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 6 วันที่ผ่านมา +1

    ማን የተማረ እንደሆነማ እያየን
    ነጥቦቹ : ማስረጃ ምናምን ሀሜት ??
    የ እምዬን ለአብዬ አለ 🤣🤣
    ማነው ምያሳምን ነገር የተናገረው
    1 ኢምራን ?
    2 እፎይ ?

  • @FrpBypass-sv9to
    @FrpBypass-sv9to วันที่ผ่านมา +1

    አረ ክርስትያኖች አብቡ ኢብሮ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AA-du6my
    @AA-du6my หลายเดือนก่อน +2

    እድህነበሩ ነበሩ እያሉማውራት አይደለም ሀቁ ለምን ብሎ መጠየቅነው እውነታው
    ለምን ብላችሁ ብጠይቀለ ኢስላም ለሁሉም መልስአለው
    ነገርግን መጠየቅ አፈልጉም ዘልፋችሁ መሄድ ብቻነው
    ።!!!

  • @FyFhuu
    @FyFhuu 5 วันที่ผ่านมา +5

    ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑር ❤ሃይማኖት ኣንዲትናት እስዋም እምየ ተዋህዶ ናት❤እፎይ የኛ ጀግና ኣይዞህ በርታልን ❤

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 20 วันที่ผ่านมา +5

    እፎይ የሚሉት አምላኩን አያውቅም ሰወም አይመስለኝም ሴይጣን የሚጋልበው የሴይጣን ፈረስ የገዛ ፈጣሪያቸውን አላህን ይሳደባሉ የተከበሩ ተወዳጁ ረሱልን ይሰድባሉ

  • @TofikMehamed-l2l
    @TofikMehamed-l2l หลายเดือนก่อน +7

    ኢምራን የኛጀግና በርታልን ማሻአላህ❤😍🥰

  • @FetihaFeti-w2s
    @FetihaFeti-w2s 28 วันที่ผ่านมา +3

    አልሃምዱሊለህ ሙስሊም ላርካኝ አላህ❤❤❤

  • @AlemuFetene-g9b
    @AlemuFetene-g9b หลายเดือนก่อน +9

    ትል ነኝ ያለው ዳዊት እንጅ እየሱስ አይደለም

    • @UstasAmm
      @UstasAmm วันที่ผ่านมา

      እና ዳይትን ነው የምታመልኩት

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚስጠሏ ውይይይት ምንድ ነው ? እንዲህ መበሻሽቅ ?መደማመጥ መከባባር ግድ ነው ።አወያዩ አይችልም ።

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 20 วันที่ผ่านมา +1

    አኢስላምን ለማጥላላት ሚሊየን መፅሀፎች በየግዜው በየቀኑ ይፃፍሉ ሀቅ ግን የበላይ ስለሆነ ኢሰረላም ሁሌም ኡበላይ ሆኖ ይቆያል :አቡሰፐርም እድሜ ልኩን የአኢስላም ጠላት ሆኖ ኢስላምን ለማጥፍት የሞኖር ብቻ ነው አይሳካለትም

  • @abrhamBerihun-t4k
    @abrhamBerihun-t4k วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ እስልምና አቤት ሙስሊም አለመታደልነው እዩት አበደአበድ አበደአበደምንምመናገርአልቻለም እስቡት ተንገበገበእባካችሁ እውነትንእውቁ

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  3 นาทีที่ผ่านมา +1

      አእምሮ ካለህ ይገባሀል

  • @FrpBypass-sv9to
    @FrpBypass-sv9to วันที่ผ่านมา +1

    ኢምሮ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikeabiy
    @mikeabiy 9 วันที่ผ่านมา +1

    በመጀመሪያ አወያያችው የናንተን ማንነት አላማ ይገልፃልና እናንተንም በሱ ውስጥ ነው ማንም ይገምታችዋል ምንም ብዙ ነገር ብንማርበትም እሱን እውቅና መስጠታች በጣም ደካማ መሆናችሁን ያጎላዋል

  • @FatmaMm-r4v
    @FatmaMm-r4v 28 วันที่ผ่านมา +2

    ኢምራን ጀዛከላህ ኸይር ይሄ እፎይ ቀጣፊነው ለእስልምና ያለው ጥላቻነው

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኢምሩ እነዚህ ሰዎች ማንቋሸሽ እንጂ እንደጤናማ አእምሮ ያለው ሰው አያወሩም ነብዩን ማሰደብ ይሆንብናል ብየ እፈራለሁ አላህ ሀቁን ይገለፅላቸው

  • @TarekegnTarekegnayele
    @TarekegnTarekegnayele 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኢምራ የራሱ መጽሐፍ ነው የሚያነበው ማለቴ እኔ ሀርድዌሩም ሶፍትዌሩ አለኝ ግን ፍጹም አይመሳሰልም 😂😂😂😂

  • @UstasAmm
    @UstasAmm วันที่ผ่านมา +1

    በሥድብ ሳሆን መፀሃፋቸውን ቢያጠኑጡሩ ነበር

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 6 หลายเดือนก่อน +8

    ትንሹዋ አላአህ ትንሽ ያረግሽ ንግግሩዋ እራሱ ሲዘጋ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 29 วันที่ผ่านมา +1

      ከዝህ በላይ ምን ማነስ አለ በክህደት መንገድ ነው ያለችው

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂

    • @BirukDaniel-y4h
      @BirukDaniel-y4h 17 วันที่ผ่านมา

      She is ignorant

  • @reshidconstructionmar214
    @reshidconstructionmar214 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኡስታዝ ኢምራን እንደኔ አላሕና መልክተኛችን እየተሰደቡ መወያየት አይከብድም እኔ በጣም ነው በዚሕ ደብተራ መሰደባቸው አበሳጭቶኛል ትርፉም አይታየኝም ምክንያቱም ሰውየው ሐቅ ፈላጊ ሳይሆን የቢዝነስ ተቋሙ እንዳይፈርስበት የተጨነቀ ነው ስለዚሕ ከእንደዚሕ አይነት ሰው ጋር ቢቀርብን

    • @EdomAlemu-r5h
      @EdomAlemu-r5h หลายเดือนก่อน

      አምነታችሁ ነው ማንም አልሰደባቹህም

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  หลายเดือนก่อน +2

      @EdomAlemu-r5h የራሳቹንም አታቁ ስለሰው ልታወሩ ትንሽ እንኳን ጭንቅላታቹን አትጠቀሙበትም

  • @Kfysldysi
    @Kfysldysi 2 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብራሃኑ ተመላለሱ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Muhabamoliso
    @Muhabamoliso 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሚሩ አለሁ አክበር አለህ ይጨምርልህ❤❤

  • @BilalHabesha-s4s
    @BilalHabesha-s4s หลายเดือนก่อน +8

    እፎይ ቅብዝብዝ በሶስ አምላክ እያመነ ስለኤትኛው አምላኩ ያውራ ስለህፃናቶች መብት ተማጋች መስሎ ቁጭ አለ

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn 10 วันที่ผ่านมา

      እስፐርማሙ ማሜ ሸጓሪው መሀይሙ ማሜ🤣🤣🤣🤣

  • @AtaloMulugeta
    @AtaloMulugeta 5 วันที่ผ่านมา +5

    እፎይዬ የኔ አባት አንደኛ ነህ። ኢምራን ባልነቅፍህም ለመረዳት የያዝከው አእምሮ ግን ምን ያክል የህጻን እንደሆነ ሳስብ ይገርመኛል።

    • @ZeynebaIssa-r5v
      @ZeynebaIssa-r5v 4 วันที่ผ่านมา

      ድሮሰ ምን ልትል ነበር እፎይ የገማው ሠው

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
    የሞተሰው ማን ይገላልአለ ኢምሩ ልዩነህ ጀግናናናናናናአሏህችሎታውይስጥህ

    • @CchFf-f1z
      @CchFf-f1z หลายเดือนก่อน

      💪💪💪💪💪💪💪

  • @MohmmedFadel-t4d
    @MohmmedFadel-t4d 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አ ኡዙብለህሚኒአይናት ነዉ አለህንይሰድበል

  • @AbdulhakimShekur
    @AbdulhakimShekur 17 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ማን እንደ ፈጠረክ እንዴት እንደ ተፈጠርክ ሳታውቅ ዘለህ ስለ ህፃናት ለመከራከር ይፈልጋል፡፡ ክርስትናና እግዚሃብሄር የሚባል የለም

  • @SofiyaAssen-e8l
    @SofiyaAssen-e8l 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኢሙርየ የኛጀግናኑርልን የኛአስተዋይ ሙስሊም ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @girumayechew5336
    @girumayechew5336 6 หลายเดือนก่อน +5

    ንፅፅር የእውቀት ብቻ ሳይሆን ምግባርም ይመዘንበታል ዞር ብላቹ የነኡስታዝ አቡ ሀይደር የነሙሀመድ ኢሳ የነኡስታዝ ወሒድ ኡመር ረጋ ያለ ውይይት አላማ እና ኢላማ ያለው ነው የሚወያዩዋቸውም ምራቃቸውን ዋጥ ያረጉ ባለ እውቀቶች ናቸው የኔም መስለሜ አንዱ ምክንያት እነሱ ነበሩ የአሁኖቹ ግን እውቀት ቢኖራቸውም ከወረዱት ጋር ወርደው ለህዝቡም እልህ እንጂ እውቀት ያልተገበየበት ነበር

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  6 หลายเดือนก่อน +1

      For sure, may Allah keep you safe

    • @abutofik7654
      @abutofik7654 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም መበሻሸቅ ብቻ

  • @MunaMuktar-y9q
    @MunaMuktar-y9q หลายเดือนก่อน +4

    ስነስራት በነብዩ አንቀልድም አንቺ አለሺው የግድግዳ ስእል ምታመልኪ ወላሂ የመጣው ይመጣል እንጂ በዲኔ ቀልድ አላቅም ፊዳካ አቢዋ ኡሚ ያ ረሱለላህ

    • @FasilAshagrie
      @FasilAshagrie หลายเดือนก่อน

      የምታመልኪዉን እወቂዉ ከመሳደብሽ

    • @BikiMan-v9c
      @BikiMan-v9c หลายเดือนก่อน

      ነብይ ያስባለው ሚዲነው?
      የ ሴት ብልት😊 የሚመስለው ዲኒጋይ ልሰህ/ሽ ሃጢኣት ይደመስሳል ብለሽ ታምኛለሽ?

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 29 วันที่ผ่านมา

      ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ስለስእል ሲወራ እቡር ምንድነው

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 20 วันที่ผ่านมา

      ስለላህአለይሂወስለም😢😢😢የኛውድነቢይ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@BikiMan-v9c​​@WubalemMulugeta-m1s ክርሰቲያን ሤት ህፃንን ቆንጆን ሤት ካያቹህ ግደሉ የሚል መፅሐፍ አለላቹህ ችግሩ አታነቡትም መጥታቹ ከኛ ጋር ፊጥ ትላላቹህ እኛ ዝንብም ያለ አግባብ ግደሉ አልተባልንም እኛ የተፈቀደልን እባብ ጊጥ ጥቁር ውሻ የሚተናኮሉ ሥለሚበዙ ከዚህ ውጭ ግደሉ አልተባልንም ሠው የገደል ይገድል የተባለው ነገም ሌላ ነፍስ እንዳያጠፋ ነው ሠው ውድ ሥለሆነ ነው የሠው ደም የረከሰው በናንተ ማፈር አለባቹሁ ወላሒ ማን እንደእሥልምና እኛ በታዘዝን የምንኖር አልሃምዱሊላህ ከአለባበስ ጀምሮ ተመልከቱ እኛ መሥጊድም ሥንሔድ ሆነ የትም ሥንሔድ ገላችንን አይገላለጥም እናንተ ጥዋት ቤተክርስቲያን ሥትሔዱ ነጠላ ከሠአት ራቁት አያቹህ አትመሩበትም ትሠማላቹህ እንጂ አትተገብሩም ባዶ

  • @kedirahmed1948
    @kedirahmed1948 หลายเดือนก่อน +3

    Alhamdulilah ala neamtel eslam

  • @WasanSelashi
    @WasanSelashi 28 วันที่ผ่านมา +11

    እፎይ የኔ ጀግና ❤😂❤❤❤😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 16 วันที่ผ่านมา

      ​​@WubalemMulugeta-m1s ክርሰቲያን ሤት ህፃንን ቆንጆን ሤት ካያቹህ ግደሉ የሚል መፅሐፍ አለላቹህ ችግሩ አታነቡትም መጥታቹ ከኛ ጋር ፊጥ ትላላቹህ እኛ ዝንብም ያለ አግባብ ግደሉ አልተባልንም እኛ የተፈቀደልን እባብ ጊጥ ጥቁር ውሻ የሚተናኮሉ ሥለሚበዙ ከዚህ ውጭ ግደሉ አልተባልንም ሠው የገደል ይገድል የተባለው ነገም ሌላ ነፍስ እንዳያጠፋ ነው ሠው ውድ ሥለሆነ ነው የሠው ደም የረከሰው በናንተ ማፈር አለባቹሁ ወላሒ ማን እንደእሥልምና እኛ በታዘዝን የምንኖር አልሃምዱሊላህ ከአለባበስ ጀምሮ ተመልከቱ እኛ መሥጊድም ሥንሔድ ሆነ የትም ሥንሔድ ገላችንን አይገላለጥም እናንተ ጥዋት ቤተክርስቲያን ሥትሔዱ ነጠላ ከሠአት ራቁት አያቹህ አትመሩበትም ትሠማላቹህ እንጂ አትተገብሩም ባዶ

    • @dmsymr9806
      @dmsymr9806 13 วันที่ผ่านมา

      መሳደብ ጀግንነት ከሆነ እኔም ልሳደብ።

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 19 วันที่ผ่านมา +1

    ረሱል በመልእክተኛነት ሳይላኩ በፊት የነበረን ሁኔታ ረሱል ከተላኩ ቡሃላ የተከለከሉ ነገሮችን ማስተዋል አለባቸው

  • @werkchoMuktar
    @werkchoMuktar หลายเดือนก่อน +4

    imran❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WeyniSusay
      @WeyniSusay 28 วันที่ผ่านมา

      ኪኪኪኪኪ ካካካካካካካ ክክክክክ

  • @adenahmed2927
    @adenahmed2927 หลายเดือนก่อน +2

    ኢምራን ከውሸታም የሰው እንስሳ ነብዩን ከምሳደብ ውይይቱ ብቀር ይሻላል ፣ የተሸነፈ ዲያቆን ስለሆነ ታዝበነዋል።

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 5 หลายเดือนก่อน +3

    በአላህ፡ሰው፡ጠፎቶነው፡ይህንጭገራም፡እንደት፡እንደሚያስጠላ፡በአላህ

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 6 หลายเดือนก่อน +6

    ክርስቲያኖች ሁላችሁም እንደዚህ ከሆናችሁ እምነታችሁ ያሳፍራል አእምሮ ካላችሁ አገናዝቡ

    • @KakuliGa
      @KakuliGa 29 วันที่ผ่านมา

      Betammm

    • @tekemet1698
      @tekemet1698 23 วันที่ผ่านมา

      እስልምና ማረድ ብቻ ነው ድርድር አያቅም

  • @HayuTi-ws3id
    @HayuTi-ws3id 15 วันที่ผ่านมา +2

    Masha allah allah ychemrlk emran👏👏👏

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 6 หลายเดือนก่อน +4

    እስላሞች በትክለኛ መንገድ እንዳለን እናዉቃለን። ለምን ከካፍሮች ጋር ድቤት እንደምታደርጉ አይገባኝም።

    • @UtFy-w1z
      @UtFy-w1z 6 หลายเดือนก่อน +3

      ነብያቶች ለካፊሮቾ እንዴት ነበር ያስተማሩት በይ ግዴታ ለካፊሮች እየሱስ አምላክ እንዳልሆነ ማስተመሠር አለብን

    • @Sewalahidm
      @Sewalahidm 6 หลายเดือนก่อน

      ነብያቶች ለማን ነበር የተላኩት?

    • @HdHd-i2g
      @HdHd-i2g 6 หลายเดือนก่อน

      ምነው ይህ እኮ ወደ አላህ ወደ ተውሂድ እየተጣሩ እኮ ነው ደኣዋ በይው ምነው ነብያቶች ለምን ተላኩ እና ሰዎችን ከሽርክ ሰዎችን ጠኦትን ከማምለክ ለማሶጣት አላህን ብቻ እዲገዙት እንዲያምልኩት አይደለ እንዴ የተላኩት

    • @tekemet1698
      @tekemet1698 23 วันที่ผ่านมา

      እስልምና የተስፋፋው በጦርነት ነው

  • @bilal-q5f4o
    @bilal-q5f4o 6 หลายเดือนก่อน +7

    ምስሊሞች ለምንድነው ከነዚወራዳዎች ከሚሳደቡ መሃይሞች ጋር ምትወያዩት😢

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እነሱ ለሚሰደብት እኔ ተሳቀኩ ፊዳካ ሀቢዋ ኡሚ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@SeadaEdris-xy9byተሣደበዴ ገና ልሰማዉ ነዉ ግን ፈራሁ ጆሮየ መጥፎ እዳይሰማ

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@rukiya6481ጠከር ብለሺ ስሚ በጣም ያበሳጫል

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by 6 หลายเดือนก่อน

      @@rukiya6481 ወላሂ በጣም

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by 6 หลายเดือนก่อน

      @@rukiya6481 ወላሂ በጣም ነዉ ያነደዱኝ

  • @mulumelese6573
    @mulumelese6573 หลายเดือนก่อน +8

    እፎይ ጀግና እኮነህ

    • @YasminJemal-b7n
      @YasminJemal-b7n หลายเดือนก่อน +1

      ወይይይይይ ደደቡ እፎይ

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@YasminJemal-b7n😂😂😂😅

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 19 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ጉድ ነው የሚያወራው ፈጣሪኣላህ ከምትለው ነገር የጠራ ነው ።ልብስ ለበሰ መሀፀን ፈራ ከሴት ግንኙነት ኬት ወደዴት ነው

  • @AbdurhmanRashid
    @AbdurhmanRashid วันที่ผ่านมา +2

    ሚንም ማስረጀ ዬለዉም እደዉም ልያላቅስ ደርሶወል

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 6 หลายเดือนก่อน +5

    ውይይቱ ዋናው ሰለ አምላክ መሆን አለበት የእምነት ዋናው ምሶሶ ሰለሆነ።

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 5 วันที่ผ่านมา +1

    Nuu wede berhanuu musilmimiche 👌🏾👌🏾👌🏾ere mhamede ala beloo yamexawee terte xawotenew new 🥹🥹🥹ere kuranine bamarina abebute betame qoshashanew nu bebrihanuu temelalsuu ☦️☦️

  • @ZeZe-x9x
    @ZeZe-x9x 11 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይ ስለ አምላክ ሲጠየቅ ስለ ወሲብ ይሄኮ ሰው አዊ ባህሪ ነው እእየሱስን አምላክ ለማዲረግ አልጣርክም አቅሙ የለህም ከኢምራን ጋ እኩል አትችለውም