ሴት የተከበረችው በቁርአን ወይስ መፀሀፍ ቅዱስ (እፎይ Vs ኢምራን)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #minber_tv #ሚንበር_ቲቪ #ebstv #ebc #ክርስቶስ #ewnetyasarfal

ความคิดเห็น • 261

  • @temrmuhmd
    @temrmuhmd 6 หลายเดือนก่อน +41

    የኢምሩአድናቄወች የት ናችሁ ላይክግጩኝ

  • @-xh6nx
    @-xh6nx 6 หลายเดือนก่อน +15

    ኢምራን ወላሂ ትለያለህ ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
    በቃ አተን ለመከታተል ስል ትክቶክ ልክፈት 😢

  • @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
    @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጎግል ማስረጃ አይሆንም እፎይ ተብይ የማሃይም መጨረሻ ነው።ኢምራን ከእንድህ ጃሂል አትወያይ እውቀት ካላቸው ሀቅ ከሚፈልግ ተወያይ

  • @AhlamMehamed
    @AhlamMehamed 23 วันที่ผ่านมา +3

    ኢምሩየ የኢስላም ጀግና💪💪💪
    የኛ እንቁ አላህ ይጠብቅህ😍😍😍

  • @FrpBypass-sv9to
    @FrpBypass-sv9to 3 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢምሩ ጀግና

  • @BrhanuAbate-y7k
    @BrhanuAbate-y7k วันที่ผ่านมา +1

    ዓለም በክርስቶስ ትጠቀለላለች

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyeh 7 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን አምላኬ

  • @EliasMohammed-f9b
    @EliasMohammed-f9b 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ልካቸውን ንገራቸው እየመረራቸውም ቢሆን ይዋጡት

  • @sandflove
    @sandflove 6 หลายเดือนก่อน +4

    ይኸንን ውይይት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው እየሰማሁ ነበር እናም ኢምራን ታዝቢያለሁ እንደት ነው የራሱን መፅሀፍ እንክዋን ማንበብ ያቃተው ስውየ ጋር ውይይት ማረጉ በጣም ጥፋተኛ ነው ሲጀመር ከእውቀት ነፃ ስለሆነ በጣም ስሜታውይ ይሆናል ይናደዳልም እናም ከተወያየህ አይቀር ትንሽ እውቀት አለን ከሚሉ ጋር ተወያይ ሁለተኛ ከዝህ ስውየ ጋር እንዳትመጣ በተረፈ በርታኢምራን

  • @mekiamuhammad2168
    @mekiamuhammad2168 หลายเดือนก่อน +7

    ኢምራን ውይይት ስታደርግ ስለራስህ እውንተኛ ቃል አውራ ስለነሱ ቆሻሻ ወሬ አታውራ ስለ ቁራዓን ሃድስ ስለ ረሱለ ሰ.ዐ.ወ መራጥነት ስለ አላህ ሱ.ወ ቃል አውራ እሱ ብቻ ለኛ ሙስሊሞች በቂ ነው አላህን ረሱልን አታሰድቡ በ አላህ እሚያደርጉትን አያውቁም ለነዚህ ዋጋችው አላህ ቃል የገባው ቀን ሲመጣ በቁጭታ ጣቶቻቸውን ሲበሉ እንገናኝለን

    • @abduljelilhussen-gj2ei
      @abduljelilhussen-gj2ei หลายเดือนก่อน +1

      ዉይይት ማለትኩ ከሁለቱም ነዉ ሚወራዉ

  • @الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م
    @الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م 6 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ ልባቸውን አፀዳ ኢላሂ ምንም እማይገድህ አምላክ ያአርሹ ፈጣሪ አላህ ያሳዝናሉ ወላሂ አይ ድቁርና መልሳቸው አላህዋ🤲🤲🤲☝️☝️☝️

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 6 หลายเดือนก่อน +6

    ውይ እፍፍፍ እረ ተው እደነዚህ አይነት ደቆሮዎች ጋር አትወያዩ እፍፍፍፍፍ

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 6 หลายเดือนก่อน +10

    መጨረሻ ላይ ያለዉ ትል ሲል ሰማሁ ልበል ኢምራን ጅግና 🎉🎉

    • @BetiyMulugeta
      @BetiyMulugeta 25 วันที่ผ่านมา

      ትል በማለቱ ባለጌ እንጂ ጀግና ያስበለዋል ?

    • @Hrhg-l8p
      @Hrhg-l8p 12 วันที่ผ่านมา

      ታዲያ ቅዱስ ዳውይት እኮ ነው ያለው እኔ ትብል ነኝ ሰውም አደልሁም ያለው ወዲት ወዲት ነው የምታገናኙት ገብታችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ መዝሙር ዳውት 21

  • @AbduselamMuhammed-z4f
    @AbduselamMuhammed-z4f 5 วันที่ผ่านมา

    የካፊሮች እራስ ምታት ኢምሩ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኢምራንየ የኔ አበሳ ይህን ሰውየ ስጠላው ጆሮ ያልሰማው ነገር ይቀበጣራል

  • @Mekebafirdosh7627
    @Mekebafirdosh7627 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሱብሀነላህ ምናይነት ሰይጣን ሰውዬ
    ጎግል ከፍቶ በውሸት ይቀጥፋል
    የአላህ እኔ እንዴት ውስጤ እንደ ቆሰለ
    ኢምራን ፅናቱን ይስጥህ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢምራን ማሻአላህ ይለያል የኢስላም ጀግና🎉🎉🎉

  • @RrRr-z3f
    @RrRr-z3f 5 หลายเดือนก่อน +2

    አኡዙቢላህ መገንጥመት ይብላኝ ለመጨረሻህ ጠማማ ያለእዉቀት ቀባጣሪ በርቱልኝ የኛወቹ አላሀ ይጠብቅህ

  • @yetilove-v1r
    @yetilove-v1r 3 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እፎይ የኛ ጀግና የኦርቶዶክስ እንቁ

    • @AmarAbdu-i5v
      @AmarAbdu-i5v 2 วันที่ผ่านมา

      ኧረ ተይ አይንሽን ግለጬ እንጂ

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  2 วันที่ผ่านมา

      እውቀት የሌለው እና ባተሌን ሰው ምንለየው በዚ ነው...እውቀት ያለው ሰው በፍፁም ለእፎይ ቦታ አይሰጥም እንዲያውም ሊያፍር ነው ሚገባው

  • @OmorHavasi-k1l
    @OmorHavasi-k1l 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ አላህ ትግስት ይስጠን

  • @Sad-zn6sy
    @Sad-zn6sy หลายเดือนก่อน +3

    እደዉ ኸሰዉየ😊 በባዶአይለመታደል አላህይመልሥህ ዝምብሎ ይለፈልፋል ያረቢ

  • @ZenabSaleer
    @ZenabSaleer 6 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠቢቅህ እሙሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbsraTsegaye
    @AbsraTsegaye หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና እፎይ 💪 እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ 12 วันที่ผ่านมา

      እፎይ ስለሚሳደብ ጀግና አልሽው ነገር ግን በውቀት ደረጃ ምንማይነት ከሙስሊሞች ጋር አይወዳደርም

    • @goldenarrow6697
      @goldenarrow6697 10 วันที่ผ่านมา

      የመለሰዉ አድ የለም እፎይ ምንታመሰግኔአለሽ

    • @mtkeassaymkgi6236
      @mtkeassaymkgi6236 8 วันที่ผ่านมา

      መልስ አዘጋጂ እምራም እየ ተርበተበተ ነው ​@@goldenarrow6697

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 2 วันที่ผ่านมา

      እግዝብሔር ነው እየሱን ሚሰጠን😂😂

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 6 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት በ12 አመቷ አግብታ በ15 አመቷ ወለደች የ9 ልጆች እናት ነች ኦርቶዶክስ ናትምን ትንጫጫለህ እፎይ ዝም ብለህ አታልቅስ ያሁኖቹ ልጆችን አታይም እንዴ በ 7 አመቷ አይደል ጋደኛዬ ነው ብላ ከኬጂ ወንድ ይዛ ወደቤት የምትገባው ህፃን ልጅ ናት አይደል እንዴ ሙስሊሞች ስርአት አላቸው እነሱ ጋር ቦይፍሬንድ ገለመሌ የለም በጣም ስርአት አላቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 17 วันที่ผ่านมา

      ስንት አመትህ ነው እንደዚህ የምታሰበው የ6 አመት ልጅ 54 አመት ሰዉ ያግባት ብላህ ስትናገር አተፍርም ከ5 አመት በፊት የመን ውስጥ የ 8 አመት ልጅ የ 38 አመት ጎልማሳ አግብቶ sex ሲያደርጋት ሞተች. እኔ ግራ የሚገባኝ አንተ ይህንን የሞትስማማ ከሆነ ህፃናትን ለመድፉር ትችላለህ ሌላው ቀርቶ የ 6 አመት ህፃን የእቃቃ ባልና ሚስት እንኳን አልደረሰችም

    • @RahmaMusa-x2s
      @RahmaMusa-x2s 11 วันที่ผ่านมา

      Inameseginalen wandimachin ❤❤❤

    • @AmriyaJemal-f2s
      @AmriyaJemal-f2s 6 วันที่ผ่านมา

    • @miratatachane
      @miratatachane 6 วันที่ผ่านมา

      መሐመድ 6አት ህፃን ያዳፋራ ብቻኛዉ ናብይ አራ ይዛጋንነል አራ

    • @Intisarabdulkani
      @Intisarabdulkani 2 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅ታስቃላቹ ​@@ElishaTesema

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኢስሀቅ እርብቃን ያገባት በ3 አመቷ ነው ያገባት ምንድነው የምትቀባጥረው እፎይ ያለእውቀት አታውራ ስድብ አያስፈልግም 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 6 วันที่ผ่านมา

      @MilkoAsefa እርብቃ በ 3 አመቷ ነው ውሃ ልትቀዳ የሄደችው ወይስ ይህንን ተረተረት ከየት ለመጣሸው ያንተ ልጂ በ 3 አመቱ ምን እንደሚሠራ እየው

  • @ኢስላማባድ
    @ኢስላማባድ หลายเดือนก่อน +3

    እፎይ የምበል ሰው ድምፁ የአወቂ ይማሰላል ነገር ግን ንግግሩ የህፃን ነው የትልቅ ትንሸ ነው

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 5 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን ኮራዉ ብ ያሙስልም ጀግነ ❤❤❤❤
    በስድስት አመት 6 አግብተ 7ወለደችን ለምን አይመልስም ኡፉይ

  • @HtXc-r1c
    @HtXc-r1c 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኢምራን እንደዚህ አንደበቱ ያልተገራ ሰውጋ አትወያይ

  • @Akram-hw7dz
    @Akram-hw7dz 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሸለእይ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም ማሸአላህ❤❤❤

  • @قلهوااللهأحد-ش2ر
    @قلهوااللهأحد-ش2ر 6 หลายเดือนก่อน +13

    ኡነት እናመሰግናለን ለክርስቲያኖችም አሏህ ልቦና ይስጣቸው ያረብ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክልል

    • @Bluelover-w21
      @Bluelover-w21 2 หลายเดือนก่อน +1

      ላንቺም አልሰጠሽም፡፡ክርስቶስ ካረገ ከ600 በኀላ የመጣን ሀይማኖት ጤነኛ ሰው ሊከተል አይችልም፡፡

    • @mekiamuhammad2168
      @mekiamuhammad2168 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Bluelover-w21እውነቱ ደርሷል ምንም ሚክኒያት የላችሁም የፍርዱ ቀን ማን እውነተኛ መንገድ ላይ እንዳለ እናያለን ቀኑ ቅርብ ነው በቂጭት እጆቻችሁን በቁጭት እምትበሉበት ቀን ይመጣል ያኔ ምነው ሙሀመድን ተከትዬ በነበር ትላላችሁ ወላሂ እንገናኛለን

    • @temesgenkindie6383
      @temesgenkindie6383 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 29 วันที่ผ่านมา

      አዳምጭ ተማሪ እዉነታዉ ይገባሻል እሽ​@@Bluelover-w21

  • @jemalabdurahmanahmed
    @jemalabdurahmanahmed 3 หลายเดือนก่อน +3

    Emru💥💥

  • @SharfdinMuketare
    @SharfdinMuketare 5 วันที่ผ่านมา +1

  • @HadisKassim
    @HadisKassim 26 วันที่ผ่านมา

    ኢምሩ በመፅሀፍ ቅዱሳቸው ላይ እኮ ብዙ የሴቶችን ክብር የማይመጥኑ ብዙ ጥቅሶች አሉ በአንድ ነገር ላይ ብቻ ጊዜ አታባክን ሌሎችንም አንሳና ይሄንን እፎይ እፎይታ ንሳው በአላህ

  • @zubydamustefa
    @zubydamustefa 29 วันที่ผ่านมา

    ኢምሩዬ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን😊

  • @ZeZe-x9x
    @ZeZe-x9x 19 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በነ እይሻ ዘመን ይቅርና እኛ በ1994 በ12አመታችን ነው ያገባነው ክርስቲያኖች ከጋብቻ ውጡና ስለምታመልኩት አምላክ እውር ስራውን ከማምለክ ይሻላል

  • @sanimahmud4650
    @sanimahmud4650 6 หลายเดือนก่อน +6

    ከዚህ ሰው ጋር መወያየት ድንጋይ ላይ ውኃ እንደማፍሰስ ነው ከአንድ ሺ 400 ዓመት በፊት አይደለም አሁን ባለንበትም ጊዜ ገጠር የዚህ ዓይነት ጋብቻ ኮመን ነው አዲስ አይደለም ይህ በነብዩ የተጀመረ አይደለም ወገናችን ልቦና ይስጥህ የኃይማኖት ሰው የዚህ ዓይነት ስብእና የለውም

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 6 วันที่ผ่านมา

      @@sanimahmud4650 በዚህ ዘመን ይህ ጋብቻ ትክክል ነውን???

  • @ibrahimyeshitu9511
    @ibrahimyeshitu9511 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢምራን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @Ameenah-i3k
    @Ameenah-i3k 4 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱሊላህ ሙሲልም ስለሆክ አላህ ሂድያ የስጣችሁ

  • @MubaKasim
    @MubaKasim วันที่ผ่านมา

    ኢምራን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @leylaadisu6653
    @leylaadisu6653 2 หลายเดือนก่อน +1

    allahmdulillah neyemtal islam.

  • @AlamAlam-ck7du
    @AlamAlam-ck7du 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወድማችንበርታልን ክርስቲያኖች አላህሂዳይስጣችሁ እዉነቱንእኳ የማትቀበሉ

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 6 หลายเดือนก่อน +8

    እንተልጅ፡ትለያልክ፡ያረብ፡አላህየ፡ይጠብቅህ፡እምሩየ፡እንውድሀለን፡የእኛ፡ብረቅ፡ልጅ

  • @ፋፊያራህማኑባሪያ
    @ፋፊያራህማኑባሪያ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እደነዝህ አይነት ሙሀይም ደቆሮወች ጋር አትወያይ ወድማችን ኢምራን

  • @cgf8399
    @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน +2

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከሏሁኸይር ወንድማችን ክርስቲያኖች እኳ መስሚችዉ ተደፍኖል !? ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ግን የረብቃ ታሪክ በሶስት አመታ ነው ያገበችው እኮ

    • @መሬምሰለምቲዋ
      @መሬምሰለምቲዋ 6 หลายเดือนก่อน +1

      እፎይ ከወበታች ብቻ ነው መሰል የተማረው😅😅😅 አላህ ይመራው

    • @msfadila5961
      @msfadila5961 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @YusraMuhammed-d6r
    @YusraMuhammed-d6r 14 วันที่ผ่านมา

    Emran My King❤❤💪💪💪

  • @HalemaAbdo-y1h
    @HalemaAbdo-y1h 13 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን፦ጀግና፦አልፈሠፈስው፦አበሳነህየኔኢምራንንንንንንንን

  • @hhaa-yy
    @hhaa-yy 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ሴት ልጅ ከ9 አመት ጀምራ ፔሬዲ ታያለች ፔሬዲ ካየች ደርሳለች አዳዲ ሴቶች እስካ18 እመት ድረስ አናይም ስለዚህ ፔሬድ ባታይም ታገባለች በተለይ የክፍለሀገር ልጆችች እደዛ ነን ስለዚህ ሂዳ የተቀመጠልን ለዚህ ነው አልሀምድሊላህ እስልምና ፍትሀውይ ነው

  • @Oumer-i5c
    @Oumer-i5c 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻላ አላ ኢምራን

  • @SelamSelambzenyeh
    @SelamSelambzenyeh 7 วันที่ผ่านมา

    በአድ ለሊት 9ሴት አምላኬ ሆይ

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያመልጡነው፡ሱበሀን፡አላህ፡መልስ፡የላቸውም

  • @ክርስቲያን-ነኝ-እኔ
    @ክርስቲያን-ነኝ-እኔ 9 วันที่ผ่านมา

    እፎይ ትችላለህ ❤❤❤❤❤

  • @Sad-zn6sy
    @Sad-zn6sy หลายเดือนก่อน +1

    በሳቅሞኩ😅😅😂😂አብብአራጉድ ጨነቀዉየምረረ🤣አራጉድአይፎይ ሺቱአመለጠዉ😅😅

  • @LubabaLu-k4u
    @LubabaLu-k4u 11 วันที่ผ่านมา

    ኢምሩዬ ጀግና 🌹❤ 😎😎 እሱ የእውነት መረጃ ካለው ኡፎይ ተብዬው እደኢምራን በገሀድ አያሳየም gooo🙄😃 የሮጣል ተቅማጥ እደያዘው ሰው አረ ኡፎይ ቁርአን የሰክ አውራ ማንም ወጠጤ በስልክ የፃፈው እዚ መረጃ ነው ብለክ ታመጣለክ 😅😅😅😂

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኢምሩ ጀግነ አላህ ይጣብቅክ ይጨምርልክ 🎉❤ጀግኖቼ ነቹ ሁላቹም ወንድሞቸችን አብዱሬ አታም እስከ መጨራሻዉ በትግስ ጠብቀክ ሁሉንም ክፍል ስለመጣክልን ጀዛክ አላህ ኸይር በርቱልን ጀግኖቸችን🎉❤🎉❤🎉❤

  • @FoziMmm
    @FoziMmm หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅሪዝም ምን እያደረገ ነው😅😅😅😅

  • @MerryChocolateStrawberry-bj9mu
    @MerryChocolateStrawberry-bj9mu 16 วันที่ผ่านมา +1

    እደኢምራን ያለ ባል ይስጥሺበሉኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SakinaShms
    @SakinaShms 5 หลายเดือนก่อน +1

    አስቶክፍሩላአሂ ላዝም እንያነን. ዎዳ እናቴ ምንማታው ሳዉን ላማምላክ ናዉ ምን ማጣው ዝምብላክ ሁሻት ዎሬ አትት ላፍልፍ እሺ

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 17 วันที่ผ่านมา +1

    የ 12 ኣመት ልጅ የ 20 አመት ብታገባ ችግር የለውም የ 6 አመት ልጅ የ 54 አመት ሽማግሌ ግን ድንቁርና ካልሆነ ይህንን ይዞ መከራከር ምን ለባል ይችላል።

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  17 วันที่ผ่านมา +1

      ከአምላክ ለመጣ ትዕዛዝ ምንም መሆን ይችላል ዋናው ለዚ እንደተጨነቅከው አይሻ ምንሰራች ብለህ ደሞ አጥና እስኪ ስለፈጠረክ ለእውነት አጥና...አይሻ (ረ.ዐ) ፈቅዳ ላገባችው የናንተ መብገን...ለማንኛውም በዛ ዘመን አሁን ያላቹ ሰዋች ምታነሱትን ጥያቄ ማንም አላነሳውም ምክንያቱም የተለመደ ነገር ነበር ....ለማንኛውም ከሴት አይሻ ያስተላለፈችውን ትምህርት ያክል ማንም አላስተላለፈም ....ቀድማቹ ለምን ሚስጥሩን አትረዱም

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 17 วันที่ผ่านมา

      @AlhaqEthio እሱ ላንተ የሀይማኖት ሽፋን ብዙ ታወራለህ መሀመድ የሳደገውን የልጁን ሚስት አፈቶ ዘነብን ሲያገባ አምላክ ፍቅደለት ነው። መሀመድ 9 ሚስቶች ያገባው አምላክ ፈቅዶለት ነው። አትዋሽ

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  17 วันที่ผ่านมา

      @@ElishaTesema ለምን አገባት ዘይነብን ማስረጃህን እስኪ አስቀምጥ ...ለስሜት ምናምን እንዳትል...ማስረጃህን ታሪኩን ቁጭ አድርግ...የነገሩን ሳይሆን አምጣው እዚ መረጃውን

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 17 วันที่ผ่านมา

      @@AlhaqEthio ምንም ማስረጃ አያስፈልገውም የማደጎ ልጁን ፈልጎ እቤት ሲሄድ ዘይነብ ሰስ ልብስ ለብሳ ሰውነቷን አየው በሰውነቷ ተማርኮ አገባት አለቀ

    • @AlhaqEthio
      @AlhaqEthio  17 วันที่ผ่านมา

      ለማንኛውም አላማቹ ሸር ነው..ነጥቡ ግን ይሄ ነው
      ነጥብ አንድ
      “ዘይድ”
      ዘይድ ኢብኑ ሓሪሳህ”ረ.ዐ” አላህ ሂዳያ በመስጠት የለገሰለት እና በነብዩ”ﷺ” ቀዳማይ ባለቤት በከዲጃህ”ረ.ዐ.” አገልጋይ ሆኖ ሳለ ነብያችን”ﷺ” ነጻ በማውጣት በእርሱ ላይ የለገሱለት ሰው ነው፤ ይህ ሰሃባ ነብያችን”ﷺ” ያሳደጉት ልጅ ነው፤ ይህ ሰሃባ ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ”ረ.ዐ” የምትባል ባለቤት ነበረችው፤ በመከላቸው በነበረው አለመግባባት ስለ መፍታት ሲናገር ነብያችን”ﷺ”፦ “ሚስትህን በአንተ ዘንድ ያዝ፤ ከመፍታት አላህንም ፍራ” ብለው አሉት፤ የዚህ አንቀጽ ሰበበል ኑዙል ኢማም ቡኻሪይ እንዲህ ዘግቦታል፦
      ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 97 ሐዲስ 48
      አነሥ ኢብኑ ማሊክ እንደተረከው፦ ዘይድ ኢብኑ ሓሪሳህ ወደ ነብዩ”ﷺ” መጥቶ ስለ ባለቤቱ ቅሬታ አቀረበ፤ ነብዩ”ﷺ”፦ “ሚስትህን በአንተ ዘንድ ያዝ፤ ከመፍታት አላህንም ፍራ” አሉት፤ ዓኢሻም አለች፦ የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” የደበቁት ማንኛውም ነገር ካለ የደበቁት ይህንን አንቀጽ ነው፤ ዘይነብ በነቢዩ”ﷺ” ባለቤቶች ፊት በኩራት፦ “እናንተን ቤተሰቦቻችሁ ዳርዋችሁ፤ እኔን ግን ከሰባት ሰማያት በላይ ያለው አላህ ዳረኝ” እያለች ትናገር ነበር፤ ሳቢትም፦ “አላህ ገላጩ የሆነን ነገር በነፍስህ ውስጥ የምትደብቅና አላህ ልትፈራው ይልቅ የተገባው ሲሆን ሰዎችን የምትፈራ ሆነህ” የሚለውን አንቀጽ አነበበ፤ ይህ አንቀጽ የወረደው በዘይነብ እና በዘይድ ኢብኑ ሓሪሳህ ጉዳይ ነው። عَنْ أَنَسٍ، قَالَ جَاءَ زَيْدُ بْنُ حَارِثَةَ يَشْكُو فَجَعَلَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏”‏ اتَّقِ اللَّهَ، وَأَمْسِكْ عَلَيْكَ زَوْجَكَ ‏”‌‏.‏ قَالَتْ عَائِشَةُ لَوْ كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم كَاتِمًا شَيْئًا لَكَتَمَ هَذِهِ‏.‏ قَالَ فَكَانَتْ زَيْنَبُ تَفْخَرُ عَلَى أَزْوَاجِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم تَقُولُ زَوَّجَكُنَّ أَهَالِيكُنَّ، وَزَوَّجَنِي اللَّهُ تَعَالَى مِنْ فَوْقِ سَبْعِ سَمَوَاتٍ‏.‏ وَعَنْ ثَابِتٍ ‏{‏وَتُخْفِي فِي نَفْسِكَ مَا اللَّهُ مُبْدِيهِ وَتَخْشَى النَّاسَ‏}‏ نَزَلَتْ فِي شَأْنِ زَيْنَبَ وَزَيْدِ بْنِ
      ዘይድ ኢብኑ ሓሪሳህ ዘይነብ ቢንት ጀሕሽን ያጋቡትም ነብያችን”ﷺ” ናቸው እንጂ ቤተሰቦቿ አይፈልጉም፤ መልክተኛውም የሰጡንን ማንኛውንም ነገር እንይዛለን፤ ከእርሱም የከለከሉንን ነገር እንከለልላለን፤ መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም፤ “ሚስትህን በአንተ ዘንድ ያዝ፤ ከመፍታት አላህንም ፍራ” ማለታቸው ተገቢ ነው፦
      33፥36 *አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም*! የአላህንና የመልክተኛውንም ትእዛዝ የጣሰ ሰው ግልጽ የሆነን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍۢ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى ٱللَّهُ وَرَسُولُهُۥٓ أَمْرًا أَن يَكُونَ لَهُمُ ٱلْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ وَمَن يَعْصِ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَٰلًۭا مُّبِينًۭا
      59፥7 *መልክተኛውም የሰጣችሁን ማንኛውንም ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ*፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ وَمَآ ءَاتَىٰكُمُ ٱلرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَىٰكُمْ عَنْهُ فَٱنتَهُوا۟ ۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ ۖ إِنَّ ٱللَّهَ شَدِيدُ ٱلْعِقَابِ
      ነጥብ ሁለት
      “ዒዳህ”
      “ዘይድም ከእርሷ ጉዳይን በፈጸመ ጊዜ” የሚለው ይሰመርበት፤ ይህ የዒዳህ ጊዜ ነው፤ “ዒዳህ” عِدَّة ማለት ሁለት ጥንዶች ከተጋቡ በኃላ ተራክቦ አድርገው ከዚያም አለመግባባት ቢፈጠር ፍቺ ለማድረግ ቢያስቡ ቅድሚያ ነፍሰ-ጡር መሆኗን ለማረጋገጥ የሚቆይበት የሦስት ወር ጊዜ ቆይታ ነው፤ ይህ የተጻፈውም ዒዳህ ጊዜውን እስከሚደርስ ድረስ ሌላ ጋብቻን ለመዋዋል ቁርጥ ሐሳብ ማድረግ ክልክል ነው፦
      2፥235 *የተጻፈውም ዒዳህ ጊዜውን እስከሚደርስ ድረስ ጋብቻን ለመዋዋል ቁርጥ ሐሳብ አታድርጉ*፡፡ አላህም በነፍሶቻችሁ ያለውን ነገር የሚያውቅ መኾኑን ዕወቁ፤ ተጠንቀቁትም፡፡ አላህም መሓሪ ታጋሽ መኾኑን ዕወቁ፡፡ وَلَا تَعْزِمُوا۟ عُقْدَةَ ٱلنِّكَاحِ حَتَّىٰ يَبْلُغَ ٱلْكِتَٰبُ أَجَلَهُۥ ۚ وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّ ٱللَّهَ يَعْلَمُ مَا فِىٓ أَنفُسِكُمْ فَٱحْذَرُوهُ ۚ وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّ ٱللَّهَ غَفُورٌ حَلِيمٌۭ
      65፥1 አንተ ነቢዩ ሆይ! *ሴቶችን መፍታት ባሰባችሁ ጊዜ፤ ለዒዳቸው ፍቱዋቸው፡፡ ዒዳንም ቁጠሩ፡፡ አላህንም ጌታችሁን ፍሩ*፡፡ ግልጽ የኾነችን ጠያፍ ካልሠሩ በስተቀር ከቤቶቻቸው አታውጡዋቸው፤ አይውጡም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት፡፡ *የአላህንም ሕግጋት የተላለፈ ሰው በእርግጥ ነፍሱን በደለ*፡፡ ከዚህ ፍች በኋላ አላህ የመማለስ ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ إِذَا طَلَّقْتُمُ ٱلنِّسَآءَ فَطَلِّقُوهُنَّ لِعِدَّتِهِنَّ وَأَحْصُوا۟ ٱلْعِدَّةَ ۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ رَبَّكُمْ ۖ لَا تُخْرِجُوهُنَّ مِنۢ بُيُوتِهِنَّ وَلَا يَخْرُجْنَ إِلَّآ أَن يَأْتِينَ بِفَٰحِشَةٍۢ مُّبَيِّنَةٍۢ ۚ وَتِلْكَ حُدُودُ ٱللَّهِ ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ ٱللَّهِ فَقَدْ ظَلَمَ نَفْسَهُۥ ۚ لَا تَدْرِى لَعَلَّ ٱللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًۭا
      65፥4 እነዚያም ከሴቶቻቸው ከአደፍ ያቋረጡት ብትጠራጠሩ *ዒዳቸው ሦስት ወር ነው*፡፡ وَٱلَّٰٓـِٔى يَئِسْنَ مِنَ ٱلْمَحِيضِ مِن نِّسَآئِكُمْ إِنِ ٱرْتَبْتُمْ فَعِدَّتُهُنَّ ثَلَٰثَةُ أَشْهُرٍۢ
      ዘይድ ኢብኑ ሓሪሳህ ከባለቤቱ ከዘይነብ ቢንት ጀሕሽ ይህንን የዒዳህ ጊዜ ሲያልቅ ተፋቷል፤ በዚህ ጊዜ በዐረቦቹ ባህል ያሳደጉትን ልጅ ሚስት ከተፋታ በኃላ ማግባት ነውር ነው ብለው ስለሚያስቡ ነብያችን”ﷺ” እየወደዷት ማህበረሰቡ ምን ይለኛል በሚል ሲፈሩ አላህ በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው ባስጠጉዋቸው ሰዎች ሚስቶች ከእነርሱ የዒዳቸውን ጊዜ በፈጸሙ ጊዜ በማግባት ችግር እንዳይኖርባቸው ነብያችንን”ﷺ” ከዘይነብ ቢንት ጀሕሽ ጋር ወሊይ በመሆን አጋባ፤ ለዛ ነው አላህ፦ “በምእምናኖች ላይ ልጅ አድርገው ባስጠጉዋቸው ሰዎች ሚስቶች ከእነርሱ ጉዳይን በፈጸሙ ጊዜ በማግባት ችግር እንዳይኖርባቸው እርሷን አጋባንህ” ያለው፤ እርሷም፦ “እናንተን ቤተሰቦቻችሁ ዳርዋችሁ፤ እኔን ግን ከሰባት ሰማያት በላይ ያለው አላህ ዳረኝ” ያለችው።
      ከኡስታዝ ወሒድ ላይብረሪ

  • @ekram-g5g
    @ekram-g5g หลายเดือนก่อน +4

    ለምን አደዚህ ክርክር አስፈለገ ሁሉም የስራዉን ያገኛል ካፍሮች አደሁ አይሰሙም

  • @MehemdAll-kc4me
    @MehemdAll-kc4me 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🎉🎉

  • @Akram-hw7dz
    @Akram-hw7dz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢምሩይ፣ጀግነእ

  • @SultanMensur-e2m
    @SultanMensur-e2m 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኢምረን ጀግነው በርታልን አለህ ከንታ ጋ ይሁን

  • @MD-hulgebe
    @MD-hulgebe 6 หลายเดือนก่อน +2

    ህርብቃ ነች ዳዊትን ተገዳ ያገባችዉ ሰክሮ ስለነበር ደፈራት ለዛ ነው ወላጆቿ በግድ በስድስት አመቷ ያጯት እንጂ እሷ ፈልጋ አይደለም ።ደሞ እነሱ አጩለት እንጂ አላሰቡትም በ 6 አመቷ ነብዩ ዳዊት ነው በግድ ያገባት።

  • @ኢስላማባድ
    @ኢስላማባድ หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አትበል አውቆ የከደ ቢቀቀል አይበሰልም

  • @Hየአላህባሪያ
    @Hየአላህባሪያ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንው ያአላህ ምን ጉድ ነቸው

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኢምራን አላህ ጀዛዉን ይክፈለዉ

  • @محمدقدر-ث9ب
    @محمدقدر-ث9ب หลายเดือนก่อน +1

    Amiro❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @goldenarrow6697
    @goldenarrow6697 10 วันที่ผ่านมา

    ኢምራን አላህይጠብቅህ

  • @atikaahmed
    @atikaahmed 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቡ እፕርም እኮ በስሜት ነዉ እሚነዳዉ ማስረጃ ሲሰጠዉ እንኳን እይገባዉ ግን ደግሞ ይሄን ሰዉዬ ለዉይይት መቅረብ የለበትም ነበር ከእዉቀት ነፃ ነዉ እኮ ሲቀጥልል ለአቅመ ዉይይት አልደረሰም

  • @aminoAbdo-x8p
    @aminoAbdo-x8p 21 วันที่ผ่านมา

    ኢሚራን አላህ ይጨምርልህ

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 หลายเดือนก่อน +1

    ካፊር ጌታህንየካድክ ስትወለድሙስሊምሁነህነው በኋላ ተጠመቁእምትሉት በመጨረሻይቱአለም ከሳሪዎችናችሁ

  • @EndaleKebede-s6x
    @EndaleKebede-s6x 21 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይ ማለት ምንም አይነት የሃይማኖት እውቀት የለውም ።የቤተ ክርስቲያንም ስልጣን የለውም።ጎግል ሰርች አድርጎ ነው የሚያወራው።😂😂😂

  • @ዋናዩቱብ
    @ዋናዩቱብ หลายเดือนก่อน

    እፎይ ዋው

    • @EitoPia-y9u
      @EitoPia-y9u 20 วันที่ผ่านมา

      ምድረ መሀይም

  • @SamuelBayuh-r4o
    @SamuelBayuh-r4o 20 วันที่ผ่านมา +1

    በስድስት አመቷ ደርሻለሁ አለች 😂😂😂😂

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube หลายเดือนก่อน

    ውይ ፈጣሪሆይ እዲህ ያደርጋል እዴ ድድብና ኢምራን😅

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርመዉ ሁሉንም የሚናገሩት ከሀዲሰ እንጂ ከቁረሀን አይደለም ብትችሉ የነሱ መቀለጃ ከመሆን ከቁረሀን ብቻ ተወያዮ እነዚህ ቀጣፉዎች አራሳቸዉ እየጻፎ ሀዲሰ ነዉ ይላሉ

  • @JafarTemam-x7h
    @JafarTemam-x7h 25 วันที่ผ่านมา +1

    የሉቃስ ወንጌል 17 ቁጥር 27 እየሱስ አራጅመሆኑ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 29 วันที่ผ่านมา

    ሙስሊሞች አትናደዱ ነብያችን መሃመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሁሉንም ሚስቶች ያገቡት እኮ ካሃድዎች እንደሚሉት አደለም ለሁሉም ምክንያት አላቸዉ

  • @taibamohamad6628
    @taibamohamad6628 27 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉ሀቅኢሥላም🎉🎉

  • @محمدقدر-ث9ب
    @محمدقدر-ث9ب หลายเดือนก่อน +1

    Amiro🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 6 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ዝንበላቸው ኢምሩ ሸንት ቤት የሚጠቀም አምላክ ነው ያላቸው ጉድ ይበለን እጣን ይሉሀልጉድ ያለማሰረጃ መቅጠፈ ልማዳቸው ነው አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢሰላም

  • @hedaia
    @hedaia 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ኢምራን ከምንም በላይ ነበር የምወድህ ግን የደዚህን አይነት ሰው ጋር ውይይት እያደርክ አላህን እና ነብያችን አታሰድብ ለሰወን ለመስለም ስበብ ሁኑ ልክ ለኛ እዳሰለሙን እደነ ወሒድ ኡመርና እደ አቡ ሀይደር

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 29 วันที่ผ่านมา

      ምን አደረገ ኢምራን

    • @AmarAbdu-i5v
      @AmarAbdu-i5v 2 วันที่ผ่านมา

      ግን እኮ እነሱ ኢምራን ጋር ባይወያዩ ወደ እስልምና የሚመጡትን ሰዎች ያጠሙ ነበር !! እኔ አላህ ሁሉን ቻይ እስከሆነ ድረስ ልክ ልካቸውን ኢምራን ቢነግራቸው ባይይይይይ ነኝ

  • @Hpeesan-xw9ji
    @Hpeesan-xw9ji 11 วันที่ผ่านมา

    አንዴ ላውራ የምትለው ላለመመለስ አይደል

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 6 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 ኢምሩየ ወደ ኪሥ አልከዉ ወደ ጉሮሮዉ ይመልሠዉ ጉሮሮዉ ይዘጋና

  • @DyFu-n6r
    @DyFu-n6r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢምራን በጣም የማደንቅህ ልጅ ነህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ግን ስርአት ትንሽ ጎደል ይልሀል እምነትህን ለማስረዳት እስከገባህ ድረስ ቀስ እያልክ ይሁን ተጠይቀህ ስትመልስ እሰይ ልክ አስገባሁህ አይነት ነገር አይሁን ሶብር አርግ በተረፈ አላህ ይጨምርልህ❤

  • @mohdmohd973
    @mohdmohd973 หลายเดือนก่อน +3

    ለምናተወውምወድሜ እዛውያገኘዋል እውቀትእሚፈልጉትን አዋራቸው

  • @AsamenawBelete
    @AsamenawBelete 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመረ፡አዲሱ፡መደበኛ፡ትርጉም፡ የእግዛብሄር፡ቃል፡አይደለም

    • @AmarAbdu-i5v
      @AmarAbdu-i5v 2 วันที่ผ่านมา

      እእ እና ምን ትጠብቃለህ 😂

  • @SofyatadeseTadese-qq7mk
    @SofyatadeseTadese-qq7mk หลายเดือนก่อน

    አለቀዴ 🤔🤔 አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @shahmilawol8454
    @shahmilawol8454 หลายเดือนก่อน

    Imeran Gegna❤❤❤❤❤

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውዬው መረዳት አይፈልግም መሳደብነው ልማዱ አኡዙቢላህ ምንም አይገባው ኤጭ😢

  • @JemalHussen-o7h
    @JemalHussen-o7h 13 วันที่ผ่านมา +1

    እፎይ ውይይቱን አልቻለም ዘለፋ ብቻነው

  • @MohammedKasim-xx8il
    @MohammedKasim-xx8il หลายเดือนก่อน +2

    aslamu alykum wr.wb kdedeb gar lamn tikarakaralachu aunkan imran mnm mayaqaw yaislam lij qatqito yasaminawal

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 8 วันที่ผ่านมา +1

    ደቆሮ ነው እምራም አይሰማ አያሰማም 😂😂😂😂😂

  • @turkyajman8
    @turkyajman8 15 วันที่ผ่านมา

    Effy😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🥰💞

  • @Zahara-eo2cc
    @Zahara-eo2cc หลายเดือนก่อน +1

    ውየው ባለጌ ባለጌ የመጨረ ሻ ፀያፍ ሸይጠይማን ነው ወላሒ ግን የመንደር ወሬና ወሬ ቀንጮ ብቻ የሚያመጣ ደደብ ጋ መዳረቁ ለምን እንደ አሰፈለገ አይገባኝም ጉድ እኮ ነወ

  • @AliAhmed-rf7xk
    @AliAhmed-rf7xk หลายเดือนก่อน

    እፎይ (አቡስፐርም )ባለጌ ነው

    • @AmarAbdu-i5v
      @AmarAbdu-i5v 2 วันที่ผ่านมา

      አዲሱ ስሙ ነው የ እፎይይ😂😂

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ፔሬድ ያየሁት በ16አመት ነው. ፔሬፍ በእድሜ አይደለም።

  • @SakinaShms
    @SakinaShms 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቻላማዉስት ያላችሁት እናተናችሁ እናቴም አላችሁ ኮ የታ ዎላደሁን ሳዉን ምታምልኩት