ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ውድ. ፕራንክ ይቅርብሺ. ምርጥ ትዳር አለሺ ከነልጆችሺ. በስላም በፍቅር ያኑራችሁ. ፕርክ የሌሎች. ይበቃል
ማነው የጀማል ኑሮ የሚያስደስተው ትክክለኛ አኗኗር ማስመሰል የለለበት ይመችህ👍
ደምሪኝ🎉
🎉🎉🎉🎉
ዴሥየሚልጄግና
❤❤❤❤
በጣም አዳዶቹ ዉደ ፍቅሬ እያሉ የሚላላጡትን ለሚሥትህ ክብርአለህይላሉ እዉቀት በነፆ😂 ጀም ግን ማፊ ማሥመሠል ምርጥ ባል❤ምርጥ ሚሥት❤
ግን እካ ጀማል ትክክልነው ልጅቱ ትተኛ እና ወራለን ነው ያለው ጎበዝ
እኮ
ትክክል,,ደምሪኝ🎉
እኮ 😂😂
ደምሩኝ ወዶችየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@maryamdawood5052
😂😂😂😂
ትክክለኛ ኖሮ መኖር መስማሰል የሌለበት ጎበዝ
ጀማል ግን የልጃችሁን ነገር አስቡበት አሁን ነው ጭንቅላቷ ሁሉንም ነገር እሚይዘው ቢያንስ የኛ አስተዳዴግ ቤተሰቦቻችን ያለ እውቀት ቢያሳድጉንም አሁን ዘመኑ ሰልጥኗል ልጃችሁ ፊት በቀልድም ቢሆን አትሰዳዴቡ እናቷን በዚህ ልክ እንድትናገር አትፍቀዲ
ትክክክ ብዙ ጊዜ ኮመንት ይሰጠዋል ግን ምንም አይሰማም
ይቺን የመስለች ህፃን አበላሻት አመጋገብ እራሱ አያሳያትም እስው ፍት አይቆርስም እስው ፍት ውጥ አይጠቀስም ይህ ማስተማር እናቱን ማክበር በናት እና በአባት ወራ ልጅ መግባትም መስማት የለበት
የማንን ታያለች እሱስ ከፊቱ መች ቆረሰ@@Samera-kd5nz
ልጅቷ ትክክለኛ ሂወት እውነትን እያየች ማደግ አለባት ነገ እሷ ስታገባ ላትጨቃጨቅ ነው?
ልጂቷ እኔም አናዳኛለች ሁለየ ነው እናቷን እምስድበው
የኔ ጥያቄ እንጀራው ስር መታጠብ የጁ እጣቢ አይረጨውም እንደ ይደብራል
😂😂😂
እማታውት የላችሁም መቸም 😅😅😅😅
@@KatijaKatja የምር ዘጋኝ እንጀራው ላይ ማስታጠብ እኮ ነው የቀራት
እኔም እያልኩ ነበር ወላሂ ይደብራል😂😂😂
😅😅😅😅😅
ጀማል ዛሬ እራትህ ሺሮ ነው አይይይ አንተኮ እውነተኛ ኑሮህን ነው የምታሳየን ለዛ ነው እሩጨ የምመጣው ሌሎች የማይኖሩትን ሂወት ነው የሚያሳዩን ከፍቅር ጀምሮ
ወላሂ እኔም በጣምነው የምወድለት ግልጥነቱን አላህ ይጨምርላቹሁ❤❤
ክክክክ😂
ትክክል👍
ትክክል,,ቤተሰብ,አርገኝ🎉🎉
ትክክል😂😂😂
ጀማል እጂህን እራስህ ታጠብ እንዴ አትምታት ሀዋ ምርጥ ሴት ትዳራቹሁን አላህ ይጠብቅለሁ
ለቀልድም ቢሆን እሚማታ ወንድ አልወድም ሆሆ
እህ ማል ማግባት እንደዚህ ያረጋል እንደ ማለቲ የበሉበትን እቃ አያሥተጠጣባትም እንደ በአላህ
ምግብ ስትበሉ ከፊታችሁ ብሉ እረሱል ሱለሏሂ አለሂ ወሰለም ከፊታችሁ ብሉ ብለዋል አንተ አሻግረህ ስትቆርስ ልጅቱም እዳንተ ቆረሰች ረ ስራአት ልመዱ እስልምና እኮ ከአመጋገብ ጀምሮ ነው ያስተማረን ውይ የኔ ውድ አባት በልጅነቴ ስረአት አሲዘህ ስላዳደከኝ የፊታችሁ እያለ አሻግሮ መቁረስ የብዙ ሰው ችግር ነው
ስለላሁ አለይሂ ውሰለም
😅😅
ትክክል ያየሁትን ነው የተናገርሽው ልጂቱ እራሱ ትለምዳለይ መጥፎ ባህሪ ይዛ
ሶለላህ አለይሂ ወሠለም❤
@@EmuEmu-fj2mf ؟؟
እህል ቀርቦ እጅ ማስታጠብ ያስጠላል አስታጥበሽ ማቅረብ ውዷ አተደሞ አትማታ
እኔ የገረመኝ ያበላላቸው ነገር የፊታቸው ሳይነካ ጎኑን ጨረሡት 😂😂ግን ይሄ ለልጅቱ መጥፎ ልማድ ነው😮
ወየው😂😂😂
ወላሂ ያሳቀኝ ኮመት በሳቅ ፍረስ ነዉ ያልኩት😅😅
ጀማልየ ጠንካራ ነህ አንተ። አላህ ቤታችሁን በሪዝቅ፣ በፍቅር ይሙላላችሁ።
ወላሂ ሀዋ ታሳዝነኝ አለች ለምንድነው የኔ የዋህ❤❤❤
ልጃችሁን ከሰው ፊት እዳትበላ የፊቷን እንዲትመገብ አስተምሯት ያዲግባታል በዚሁ
የሀበሻወድ ቀልድአያውቅም😂ተጠቀ ቂ😂
ይዞ ጠሰቃትኮ😅😅😅
ጀመሪኝ🎉በቅንነት🎉
ክክክክክ@@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
😂😂@@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
ትክክለኛ ሁል ግዜ የሚኖሮውን ኑሮ ነው ይዞ ሚመጣ 👏👏 አሉ እንጂ ቪዶ ሲሰሩ አስራ አምስት ሰሀን እና በያይነት ምግብ አመትባል አስመስለው 😂😂😂😂
ሳህ😂😂
እረ ጀማል ከፊትህ እየቆረስክ አበላምደ ወጡን አርገህ እዛካይ ስትቆርስ ልጅቱም አንተው ከቆረስክበት ትቆርሳለች ክክክ
😅👍
😅😅😅😅 እኔራሱ
😅😅😅😅ምንአሣየሺ ወየ ሀበሻ ብዳ
ትክክል ልጆች እኛ እምናደርገዉን ስለሆነ የሚከተሉት ቢስተካከል ጥሩ ነዉ😂😂😂
❤ጀማል ጠንካራ ጎበዝ ባል ነህ ማሻ አላህ ግን ልጅቷ እናቷን ስትሳደብ አታበረታቱዋት ነውር ነው ደግሞ ለምን ሀዋን አታጎርሷትም😮
ችግርህ።ጀማልሚስትህንሁለየ።የጥፋተኝነት።ስሜት።እዳድርባት።ታደርጋለህ።።ሃውይግን።ምንም።አይወጣላት።የኔቀልጣፋ።።መሸአላህ።አልሃምዱላህ።ብለህማመስገንነው
ሚዲያ ላይ ወይም የሚዲያ ሰው እስከሆናችሁ ድረስ የሆነ ቀን ሳታስበው ፍራንክ እንደምታደርግህ መዘንጋት የለብህም ስለዚህ በተለይ በልጅህ ፊት እጅህን አንስተህ ለቀልድም ቢሆን አትምታት
ወላሂ 2ልጆች አሉኝ አባታቸዉ አይናገራቸዉም እኔግን አደብ ስረአታቸዉ ወላሂ ስማቸዉን ስጠራ አቤት ሲሉትገረማላችሁ ፍቅር በሚሰጥሰአት ፍቅር ስረአትም እደዛዉ አሙቲ ያቀልተል አደብ
ክክክክክክአይይይይይይ ትዝታ ማሻአላህ ተዊደዱልኚ ክክክክክ ባል ሲማታ የፍቅር ነው እሺ ሀዋየ
ወላሂ እኔ ሀዋን ብሆን ብሞት ጀማልን ፕራክ አላረግም በጣም እኮ ነ ው የሚያስፈራው ወይኔ ካሁን ካሁን ደፋት እያልኩ ወላሂ ተሳቅቄ ልሞት ኡፍፍፍፍ ከንደዝህ አይነት ወንዶች አላህ ይጠብቀን ከባድ ነው
😂😂😂😂😂
አወ ስውየው ከባድነው 😂😂😂
ወላሂ እደትእዳሳቅሽኝ😂😂😂
😂😂😂😂 እኮ❤❤❤
ክክክክክክ ወይኔ ጀማል ያርገዘችድመትምን ያሳይሻል አርግዘሻልእደ አላለም
የኔ ፋፋጭ ዋ አሚት አች ነገረኛ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ክክክ ኧረ ሚጣየ ከፊቷ እንድትበላ ንገሯት ይለምድባታል ጠይብ
ፅዳት ይጎልሻል መግብ ቀርቦ ማስታጠበያ ታቀርቢለች
😂😂😂😂😂😂😂
@@ajaibaasma7611 እኔም ጥያቄ ነው እጀራውን እራቅ ቢያረጉት
ሳህህህህ
ቱ. አይይይ. ሀበሻ
@@نورسودان-ع3ذ የምን ሀበሻ አንቺ ታረጊዋለሽ ልብ ብለሽ እዮ
ግን የት ነው ያሉት በጣም ደስ ነው ኮ ሚሉት እንቁ ነገሮች ናቸው ❤❤ ፅድት ያለ ትዳር ነው ተባረኩ ❤❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እህህህህህህ ዛሬስ 😥😥😥😥
ጀማል እደዚህ በራስህ ሰመጣኮ ፈታ ነው የምታደርገም
ከፊቷ ትብላ ልጃችሁን በተርቢያ አሳድጉ አትሰዳደቡ አፊቷ ምላሳም ትሆናለች ዙራእናተንው ትሠዳባችሆለች አትምታት ፕራክ አታድርጊውደ ቀልድ አያቅም አጉልቦታመቶሽ እዳትታመሚ
የኔ የዱሮው ባሌ ልክ እንደ ጀማል በሆነ ባልሆነው በትር መጎተት ይወዳል ደሞ እዳከብረውም ይፈልግ ነበር እኝኝ እያለ እደት ላክብረው 😂😂ትዝ ሲለኝ ያቀጠቅጠኛል እግዚአብሔር ይመስገን በጊዜ ተላቀቅኩኝ መለያየት ደስ ባይልም ከጅሎች ግን መለየት አይከፋም😢
😂😂👍
😂😂😂😂ምስኪን አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ
ሣህ
እደዉ እደ እኔ ጀማልን እሚወደዊ ማነዉ የኔ ዉቦች ❤❤❤❤😢😢 እግዚአብሔር ኑሮአችሁን ይባርክ ጀማል እዉነተኛ ኑሮ እኮነዉ ያሳቀኝ ኮሜት እራትህ ጀማል ሽሮ ነዉ አሉ😂😂😂😂😂
ዙሮ ጀማል ለመማታት አትሽቀዳድም ሴትልጅምንም ብታጠፋ በስነስራአት መናገር ነው እጂ አትማታ ሁለተኛ ሀዋን ስትመታት ባይህ አስሪሀለሁ ዋዋዋ
😅😅😅😅😂😂😂 ምሰኪነገረነ አይይ ጀማልየ አተኳ ደናልጅነህ❤ አችደሞ እደሴት ሁኝ መጀመሪያ አሰታጥቢ መታጠቢያውን ድፊው እደሴት ተቀመጭ ሴትልጅ እናቷን መውደድ አለባት ሰርአት አሰይጃት😅
ደስሲሉ እኔምእንደዚሕ ነኝ ካሜራየለምእንጅ 😂😂😂ተጣልተን ተደቂቃ በኃላ አንታረቃል ደግነቱ😂😂😂😂😂
አይ ሀወዬ አሰክሺኝ ኢነ ጀመል ልጂህን ጡሩ ነገር አስተምረት ኢቱወን ስትሰዳቢ ኢነት አትሰደቢም በለት ተመልከቺኒም ስማ❤
እደዉ ጀማል ታስቀኛለህ የኛ ወዶች ቀልድ አያቁም ወላሂ እኔ አንድ ቀን ባሌ ከተማ ሂዶ ለባብሸ ተኳኩየ ሽቶየን ተቀባብቸ ፎ ብየ ጠበኩት ገና ሲገባ የት ልከጂ ነዉ አለኝ ብና አቀራርቤ መግብ አቅርቤ ነዉ የጠበኩት እኔም የትም አልሄድ ስለዉ ልወጪ ስትይ ደረስኩብሽ ብሎ አደየ በጥፊ አጠናገረኝ ወላሂ ከዚያ ወድህ እኳን ለባብሸ ፊቴንም ታጥቤ አልጠብቀዉ
ወይ ጉድ😆😆😆😆
ክክክክክ
ክክክክክ ወይኔ ከነ ወጥ ልብስሽ እድጠብቂው ፈልጉ ይሆናል
ያችዉ ደግሞ ብሦበታል የአላህ
ለይላሀኢለለህ ያቺወሥ ባሠ 😂😂😂እኔ ደግሞ ኩልና ጃፒሥተክ እዘዳለሁና ተቀባብቸ ፏ ብዬ ቡናአቀራረቤ ሥጠበቀወ የትሂደሸ ነወ ይለኛል😂😂😂
ክክክ አሙቲን እንጀራ አቆራረስ አስተምሯት ከፊትለፊቷ ትቁረስ ይለምድባታል
ጎበዝ ጀማል እልጅ ፊት አለ ወላሂ ምርጥ አባት❤❤
ኮሜት ሰጥቻችሁ አላቅም ግን ከቻልሽ ምግብ አቅርበሽ አትጨቃ ጨቂ ፕራክም ቢሆን😍በተረፈ አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
እረ እጅራዉ ስር አትታጠቡ ቀድመሺ አስታጥቢዉ ታታቀርቢ😢😢😢
ሁሌ ሳየው ማዶ ነው የሚበላ ለምን ከፊትህ አትጀምርም ጀማል ሚስጥሩ ምንድነው ?
ብታደርግም ለመማታት አጥሩጥ የሚማታባል አባገነን ነው መጨረሻ የለውም
ጎበዝ ማፊመደላቀቅ ያቺኑ የኖረንባትን😂😂😂😂😂
ሀዋ ጀማልን ኘራክ እንዳታረጊ ቀልድ አያቅም
እረየህ ቂም አለበት መሰል ከሷ ልጂቷም የሱን ወረሰች
ቢል አፊያ ብያለው ጀማልኮ እዳው ስራውሁሎ ያስቃል በራሱ አለምነው የሚኖረው አሙቲ የኔቅመም ሀዋ ለምን አብረሽአልበላሽም
አሚቲ አላህ ያሣድግሽ ዎሀ አሚቲን አሥተምሪያት ሥበላ ከፊቷ ትብላ እጇንም አትላሥ ይለምድባታል አላህ ይጨምርላችዉ ደሥ ትላላችዉ
ሳህ ትክክል
እሱዋ ትከከከልነት ልጅትዋ. አባትየወ እሱነወ ያሲለመዳት የእሱንተከትላእየበላቸኘወ ሰረአትከእናትአባትይጀምራልእኮ
ሳህ
እጅመላስ ሱናኮነው ግንከፌቷ ትብልጅ
ታድያ በልተን ስንጨርስጅ እየበሉ መላስ ሱና አይደለም@@Ekarmወሎየዋ
ጄማል ምንምቢሆን ከሚስትህጋ ብትጠላኳን ሚዳያለይ አዲት እዳትዋራ አደራ
ጀማል ልጃችሁን እናቷን እድታከብር አድርጋት በዚህ እድሜዋ ስርአት ካላስተማርካት እሰው ፊት ታዋርድሀለች አንተን ብቻ እድትወድ አታድርግ ልጂቷን ነው የምትጎዳት ሀዋ የዋህ ሚስኪን ነሺ ቆፍጠን በይ
@@maryamdawood5052 እሺ
ወላሂ ብዙ ጊዜ ተመክሯል ግን አይገባውም
ጀማል ግን ጎበዝ ነው ለትዳሩ ከሌሎች ሴቶችጋ አይላላጥ
እረ ጀማል 😂😂😂እቅልፍ እቢ ብሎኝ ነበር ወላሂ😂😂❤❤❤❤❤
አሚቲ ያባቷ ነገርሞቷነው የኔውድ አላህ ይጠብቅልሽአባትሽን😢 በሷእርሜእያለሁነውአባቴን ያጣሁት😢 ዜትልጅ ያባቷ አይሆንላትም ሀዋ ደስየምትይልጅ ነሽ ጀማልም ጠካራነህበርቱ ፕራክ አርጊ ሀዋየፕራክቢደኦነውየሚታየው😅
ቱጀማል ምናል ብትዝናና ብተዋት ሙድ ይግባህጅክክ
😢ጀማል ወላሂ ስናናድ እደት ሚስትህን ትማታለህ😳😳😒😒አላስተረፍካትምኮ😓
አረጅማል 😮መትሀትእኮ😮
😂😂😂😂. እዳታረግዥብኝ. አላለም. ጀምየ. መሸአላህ. ሰላም. ፍቅር. ለሀገራችን. አላህ. ከቤተሰቦቻችነ. በሰላም. ያገናኝን. ያረብ
ክፉ ልማድ ኤጭ እቻችሁን ታጥባችሁ አትቀመጡምዴ ለናንተ አስር ግዜ ሰሃን ማን ይጎትታል
የኢትዮ ወንድ እኮ መጨማለቅ ይወዳል በቃ ንጉስ እንዲሆን ነው የሚፈልገው እውጪ ስራ ውሎ ሲመጣ አንቺ ስራ እንደሌለብሽ ነው የሚስቡት
ባሀልነው
ክክክክደምሪኝ🎉
እኔ ድሮ ከባሌጋ ተጋብተን አድስ አበባ መጣን የዛኔ አድስ ሙሽራ ነኝ ደሞም ልጂ ነበርኩ ባሌ ትንሽ ከኔ በድሜ በድል ያለ ነው እናማ አድቀን እራት ገፎ ስሪልኝ አለኝ ሰራሁ ጨረስኩ ከዛ እጂህን፣ታጠብ እንብላ አልኩት አለች አስታጥቢኝ አለኝ እራስህን ታጠብ አለዛ ተወዉ ጉዳይህ፣አልኩት አኮረፈ ያ የሰራሁት ገፎ ሳይበላ አደር ወላሂ ከዛ በማግስቱ አሙቀን በላነው።ግን ምንም ብትር አልመታኝ በሰአቱ ግን እደት እደሚንቀኝ እሰው ፊት እኳ፣ልክ እደጀማል ነው የሚየኝ።ብቻ አልሀምዱሊላ በተጋባን በ5ወሬ አርብ ሀገር መጣሁ ተለያይተናል እሱም የራሱን ኑሮ ይመራል እኔም በስደት ነኝ12አመቴ @@ZedTube-e9r
እኔማ ደሜናዉ እሚፈላዉ አስታጥቢሱሉኝ
ፕራንክ ሆነም አልሆነም ሴት ልጅ አትመታም ጀማል ሴት ልጅ የሚማታ ወንድ በጣም ነው የሚያስጠላኝ
ጀማል አሚቲን ከፊቶአ እድትበላ አስለምዳት
ከተቆረሰበት ለመብላትነው
@@SofiaHassan-d5c ቢሆንም በቁላሌ በቀጣሽኝ ይባላል
ካሁን በተርቢያ ያሳድጉ ይለምድባትል
ጀማል ልጂህን አስተምራት ከፊት መብላቱዋን ሱና ነው
እሡምኮነው እሡንእያዬችነውሚሥኪን 😅😅😅
ምን አይነት ነው ሲበሉ ፊታቼውን ትተው ሌላ ቦታ ነው የሚበሉት ልጅንም በስነ ስርአት ማሳደግ ግድ ነው አኡዙቢላ
ሀዋደሞ የመመታት ሱስ አለብሽ መሰል ጀማል ቀልድ አያቅም ያገረጣሻል 😂ሲቀጥል መጀመሪያ በስርአት እጁ ታጥቦ ሲያበቃ ነው ምግብ የሚቀርበው😮አች በጎን ይታጠባል በጎን ምግቡ ቀርቧል ይረጭበታል 🎉🎉🎉
አሙቲ ማሻወላህ ተባረክ አላህ ያገልቢ❤❤❤❤. ጀማል አትሳቅ ልጅ እናትን ስትሳደብ እደቀል. ወይም እደ ፈን አታድርገው. እናት መድረሳ ነች. በተርቢያ በስርአት ታሳድግ. አትሳቅ
ማነዉ እደኔ.ሀዋናጀማል.ባዲሢመጡ.በሳቅጀምሮ.በሣቅየሚጨረሠዉ.በጣምነዉየምወዳችሁ.ያገሬልጂ
ወይኔ ልጂቶ እረጉዝ የሖነች አሻጉሊት ታያለሽ አላለችም
ጀማልጎበዝነዉ አበረታቱት
መጀመሪያ ምግብ ከመቅረቡ በፊት አስታጥቢ እምግቡስር ይረጫልኮ
እናት አይሰደብም ሚጣየ
የልጂቱአንግግር 😅😅😅😅😅እይያጉቴንልጂአሥታወሠችኚ ልጂቱ😅😅😅
ጀማል እንደኔ ባል ለሚስቱ ማሽቃበጥ አያውቅም ደርቅ ነው እንደኔ ባል ወጥሺ ይጣፍጣል አይልም እንደ ክክክክክ
Welahi masemsle yelilbte hiwete masha alahe betam asaqachugne ye lejachune negre gen adera
የሞኘ ብትር ሆድ ይቀብትር አለች አለች እናቴ😂😂😂😂አይ ጀማል
😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ
Masha Alah berta yesdet wendmachin saladenkh Alalfm 👍👍
ያስታጠብሽበትን ማስታጠቢያ እኳን ብታነሽዉ እና ሲቀጥል አቀማመጥሽ በጣም ነዉ እሚዘጋ😅
😂
ክክክ😅 ሥለ አቀማመጧግን ሁሉም አንዲ አደሉም እሷ አልችልበትም ብላ ተናግራለች ሲቀጥል ሆዳቸው ሲጣበቅ የሚያማቸው ሠወችአሉ ተረዱ ይሄን
ቆይ እደት ትቀመጥ ሰውን ከሚዲያ አታጥፉ
አኔአራሡ ዘጋኝ 😂😂😂
❤🥰🥰🥰አሚቲ ስወዳት የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሺ ውዴ አምቲ እናት አይሰደብም ተቆጧት
ውይልጅቱን በስርአት አሳድጉ ከፊቷያለውን ትብላ ሌላሰውጋ ስትቀርብ ታሳፍራለች ካሁኑ አስተምሯት
የተቆረሰበትን ቦታ መፈለጓ ነውኮ ለመቁረስ ስለሚመቻት
አይባልም ልጅነች እኛ በተሰብጋስንበላእደፈለግንነው እግዳስመጣ ግን ወላሂ እዛችዝርአንልም
ደግሞ እቺህፃን አይደለች ማን ይመላከታል እሷን እሰዊ ፊት ቆረሰች አልቆረሠች😮
ካባቶ ያየይዉንነዉ እኮ የፊቱን ትቶ 😂😂😂እዛማዶ ነዉ የሚቁርሰዉ
😂😂😂እኮ@@SaSa-k8h3p
ሀዋ ፕራክ ይቅርብሽ ከልጁ ፊትበተረፈ ትክክለኛ ኑሮቸሁን ነው ለሚድያ የምታቀርብት አላህ ይጨምርላችሁ
ይመቻችሁ ግን ሀዋ ጀማልን ፕራክ ስታደርግ ተጠቀቄ አድቀን ግጥም እዳያደርገሽ😅😅😅
ዘሬ ባሌ ትዝ አለኝ አይ ጀማል ጉበዝ ሴት ዱላ ይወዳል😂😂😂😂😂
ጀማል ግን ስርአት ቢኖርህ ጡሩ ነው ሁሌም ሚስትህን የልጅህን እናት ለማዋረድ ትሮጣለህ በጣም ነውር ነው ምግቧንም አመስግን ሀታ ባይጣፍጥም እንኳ ማማረር በሸሪአ ክልክል ነው ሚስትህን አክብር ሀራም ነው ጭራሽ ካሜራ ፊት ስትሆን ክብሯን ሚነካ ነገር አትማገርሲቀጥል የልጅቷን ነገር አስብበት እየበደልካት ነው በዚህ ሁኔታ ለናቷ ክብር ሊኖራት ግድ ነው ኢስላም ያበላልም ስርአት አለው ረሱል ሶ ለ አ ወ ከፊታችሁ ብሎ ከሰው ፊት ሂዳችሁ አትቁረሱ ብለዋል ለልጅቷም አስተምራትሀዋ ሚስኪን የዋህ ጡሩ ሰው ነሽ
አለቻችሁ ያዋርደኛል አዳሜ የራሶ አሮባትየሰውታማስላለችአሉ
ዬሀበሻ ወንዲ ሚስቱን ያሞግሳሉ ሲጄመር ሁሉም ናቼው ጄማል ማስመሰል አያቅምጂ
የጀማል ኑሮ ትክክለኛ ማስመሰል የሌለበት ኑሮ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤ግን ለምን ማህረን አታሳዩንም 😢😢😢
እሚበሉት ባልና ልጅ እንጀራው የተበላው ከሀዋ ጎን ለምንድነው
ልጂና አባት እጃቸው. ካሀዋ በፊት ነው😂
😂😂ልጂቱም አባቶን ነው እምወደው
@@HayathHyath እች አሺቃባጭ ክክክክ.
እይታ ቀነሠ መሠለኝ አረተው 😢😢😢😢😢ብላፍያ ብሉ ሽሮየ እማትሠለች ዘላለም ወላሂ😢😢😢😢
እመዋ ግን ትዳር እድህ ከሆነ ሲያስጠላ እንብላ አይላትም ሚስቱን ልጅቱም የሱኑ ባሀሪ ይዛለች ደግሞ ከሰው ፊት አይበላም አልሀምዱሊላህ በስረአት ያደኩኝ ነኝ ያረቢ ስረአቱ ሞልቶ የፈሰሰ ለሚስቱ ዝቅ ብሎ የሚያከብር የሚሳሳላችሁ ባል ይወፍቃችሁ የማዳም ቅመሞች ይወፍቀን❤❤❤
እጀራው ቀርቦነው እጅ እሚታጠበው ሰውመጀመሪያ እጁን አስታጥበሽ ከዛ ይቀርባል ምን አይነት ስርአት ነው ዘጋኝ
ስንተኛነውደእምትለቀው
ወንዲም ጀማልከወንዲሜጋር ትመሳሰላላችሁ የኔ ወንዲም እንዳንተ ስሙም ጀማልነው ሚስቱን ይወዳል ግን ውደታው ሁሉ አይታወቅም ለሰው ከታገቡ ስቀመጥ ይቆነጥጠኛል ይመታኛን እናቴየሱ ውደታኮይህነውስለሚወዲሽትለኛለይ
ጀማል እና ልጅ የፊታችውን አይበሉም በሀዋ ፊት ያለውን በሉባት😅😅😅😅 እኔ ከስው ፊት የሚበላ ሰው አልውድም😅😅😅
ወላሂ እኔም ገርሞኝ በሳቅ 😅😅😅😅😂😂😂
😂😂😂የተመታሽ ያችን ኮሜት ሣይ አየሁት እደት እደበሉ
ትክክል ምግብ እየተበላ ሌላ ነገር አይሰራም እኔ እራሱ በጣም መጥፎ ልምድ አለብኝ እየበላሁ ስልኬን መነካካት ኡውነት መጥፎ ልምድ ልቤ ስልኬላይ ስለሚሆን እራሱ ሳላቀው በጣም እበላለሁ
አምቲ እርጉዝ የሆነ ድመት ታያለሺ እርጉዛም አበዴች ጅላጅል አለች ኧር ይችን ህፃን ተቆጣት እናቷን ለምን የምትሣዴብ
ጀሚል ሁሌ ነው የሚያስቀኝ እግዚአብሔር ምስክር ሚስቱ ላይ ካልመጣ ደግሞ ይሰራል ጉድ እኮ ነው እግዚአብሔር ምስክሬን ሁሌም መታት ከኔ ጋር ቢሆን ኖሮ ነፍሰ ሰማይ ገብቶ ነበር
ይመችህ ጀግናወድ ይመቸኛል በላት
አሁን ላይ ይውሚያስጠላ ምግብ ቀርቦ ምግብ አለበት እጂ መጣጠብ ለምንድን ነው መታጠብ ያለብንኮ ከምግብ ራቅ ያለ ቦታ ነው በጣም ይደብራል
አረእናት ስትሳደብ አትሳቅላት አምቲ ስርአት አሲዟት
ማሻአላህ ጀም እድህነዉ ሰዉማለት እድህነዉ ሳይኖራቸዉ 3 ቀንአንድቀንእየበሉ እደትእድሜሆኑ
ኧረ እዳታረግዣብኝ አላለም አይ ጀማል እና አርፈህ ተኛ😂😂😂😂😉😂
😂😂
እኮ ጉልበቱን አቅፎ ይተኛሀ ሆ😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂😂ሳህ
ነይብይ ማለት የለምእንዴ እሷን ወይ ማጉርሥ ጀማል ግን ይገርመኛል አቤቴ የድሮ ሠው ነው ግን ለእኛ ራሡ ያጎርሠን ነበርቢድወ አለ ሲባል መጨርሻ ላይ ሊያጎርሣት አለ ምንም አይገባውም ውይ
አምቲናጀማል ከፊታችሁ አቆርሱምደ ማነውእደኔያያቸው😅😅😅
ትክክል
😂😂😂😂😂Anem Lil Naber😅😅😅😅😅😅😅
ይመችህ ጀሙ ማስመስል ምናምን የለም አቤት ኮፊደስ

ክክክክ
ደምሪኝ🎉
እኔ ድሮ ከባሌጋ ተጋብተን አድስ አበባ መጣን የዛኔ አድስ ሙሽራ ነኝ ደሞም ልጂ ነበርኩ ባሌ ትንሽ ከኔ በድሜ በድል ያለ ነው እናማ አድቀን እራት ገፎ ስሪልኝ አለኝ ሰራሁ ጨረስኩ ከዛ እጂህን፣ታጠብ እንብላ አልኩት አለች አስታጥቢኝ አለኝ እራስህን ታጠብ አለዛ ተወዉ ጉዳይህ፣አልኩት አኮረፈ ያ የሰራሁት ገፎ ሳይበላ አደር ወላሂ ከዛ በማግስቱ አሙቀን በላነው።ግን ምንም ብትር አልመታኝ በሰአቱ ግን እደት እደሚንቀኝ እሰው ፊት እኳ፣ልክ እደጀማል ነው የሚየኝ።ብቻ አልሀምዱሊላ በተጋባን በ5ወሬ አርብ ሀገር መጣሁ ተለያይተናል እሱም የራሱን ኑሮ ይመራል እኔም በስደት ነኝ12አመቴ @@ZedTube-e9r
እኔማ ደሜናዉ እሚፈላዉ አስታጥቢሱሉኝ
ፕራንክ ሆነም አልሆነም ሴት ልጅ አትመታም ጀማል ሴት ልጅ የሚማታ ወንድ በጣም ነው የሚያስጠላኝ
ጀማል አሚቲን ከፊቶአ እድትበላ አስለምዳት
ከተቆረሰበት ለመብላትነው
@@SofiaHassan-d5c ቢሆንም በቁላሌ በቀጣሽኝ ይባላል
ካሁን በተርቢያ ያሳድጉ ይለምድባትል
ጀማል ልጂህን አስተምራት ከፊት መብላቱዋን ሱና ነው
እሡምኮነው እሡንእያዬችነውሚሥኪን 😅😅😅
ምን አይነት ነው ሲበሉ ፊታቼውን ትተው ሌላ ቦታ ነው የሚበሉት ልጅንም በስነ ስርአት ማሳደግ ግድ ነው አኡዙቢላ
ሀዋደሞ የመመታት ሱስ አለብሽ መሰል ጀማል ቀልድ አያቅም ያገረጣሻል 😂ሲቀጥል መጀመሪያ በስርአት እጁ ታጥቦ ሲያበቃ ነው ምግብ የሚቀርበው😮አች በጎን ይታጠባል በጎን ምግቡ ቀርቧል ይረጭበታል 🎉🎉🎉
አሙቲ ማሻወላህ ተባረክ አላህ ያገልቢ❤❤❤❤. ጀማል አትሳቅ ልጅ እናትን ስትሳደብ እደቀል. ወይም እደ ፈን አታድርገው. እናት መድረሳ ነች. በተርቢያ በስርአት ታሳድግ. አትሳቅ
ማነዉ እደኔ.ሀዋናጀማል.ባዲሢመጡ.በሳቅጀምሮ.በሣቅየሚጨረሠዉ.በጣምነዉየምወዳችሁ.ያገሬልጂ
ወይኔ ልጂቶ እረጉዝ የሖነች አሻጉሊት ታያለሽ አላለችም
ጀማልጎበዝነዉ አበረታቱት
መጀመሪያ ምግብ ከመቅረቡ በፊት አስታጥቢ እምግቡስር ይረጫልኮ
እናት አይሰደብም ሚጣየ
የልጂቱአንግግር 😅😅😅😅😅እይያጉቴንልጂአሥታወሠችኚ ልጂቱ😅😅😅
ጀማል እንደኔ ባል ለሚስቱ ማሽቃበጥ አያውቅም ደርቅ ነው እንደኔ ባል ወጥሺ ይጣፍጣል አይልም እንደ ክክክክክ
Welahi masemsle yelilbte hiwete masha alahe betam asaqachugne ye lejachune negre gen adera
የሞኘ ብትር ሆድ ይቀብትር አለች አለች እናቴ😂😂😂😂አይ ጀማል
😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ
😂😂😂
Masha Alah berta yesdet wendmachin saladenkh Alalfm 👍👍
ያስታጠብሽበትን ማስታጠቢያ እኳን ብታነሽዉ እና ሲቀጥል አቀማመጥሽ በጣም ነዉ እሚዘጋ😅
😂
እኮ
ክክክ😅 ሥለ አቀማመጧግን ሁሉም አንዲ አደሉም እሷ አልችልበትም ብላ ተናግራለች ሲቀጥል ሆዳቸው ሲጣበቅ የሚያማቸው ሠወችአሉ ተረዱ ይሄን
ቆይ እደት ትቀመጥ ሰውን ከሚዲያ አታጥፉ
አኔአራሡ ዘጋኝ 😂😂😂
❤🥰🥰🥰አሚቲ ስወዳት የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሺ ውዴ አምቲ እናት አይሰደብም ተቆጧት
ውይልጅቱን በስርአት አሳድጉ ከፊቷያለውን ትብላ ሌላሰውጋ ስትቀርብ ታሳፍራለች ካሁኑ አስተምሯት
የተቆረሰበትን ቦታ መፈለጓ ነውኮ ለመቁረስ ስለሚመቻት
አይባልም ልጅነች እኛ በተሰብጋስንበላእደፈለግንነው እግዳስመጣ ግን ወላሂ እዛችዝርአንልም
ደግሞ እቺህፃን አይደለች ማን ይመላከታል እሷን እሰዊ ፊት ቆረሰች አልቆረሠች😮
ካባቶ ያየይዉንነዉ እኮ የፊቱን ትቶ 😂😂😂እዛማዶ ነዉ የሚቁርሰዉ
😂😂😂እኮ@@SaSa-k8h3p
ሀዋ ፕራክ ይቅርብሽ ከልጁ ፊት
በተረፈ ትክክለኛ ኑሮቸሁን ነው ለሚድያ የምታቀርብት አላህ ይጨምርላችሁ
ይመቻችሁ ግን ሀዋ ጀማልን ፕራክ ስታደርግ ተጠቀቄ አድቀን ግጥም እዳያደርገሽ😅😅😅
ዘሬ ባሌ ትዝ አለኝ አይ ጀማል ጉበዝ ሴት ዱላ ይወዳል😂😂😂😂😂
ጀማል ግን ስርአት ቢኖርህ ጡሩ ነው ሁሌም ሚስትህን የልጅህን እናት ለማዋረድ ትሮጣለህ በጣም ነውር ነው ምግቧንም አመስግን ሀታ ባይጣፍጥም እንኳ ማማረር በሸሪአ ክልክል ነው ሚስትህን አክብር ሀራም ነው ጭራሽ ካሜራ ፊት ስትሆን ክብሯን ሚነካ ነገር አትማገር
ሲቀጥል የልጅቷን ነገር አስብበት እየበደልካት ነው በዚህ ሁኔታ ለናቷ ክብር ሊኖራት ግድ ነው ኢስላም ያበላልም ስርአት አለው ረሱል ሶ ለ አ ወ ከፊታችሁ ብሎ ከሰው ፊት ሂዳችሁ አትቁረሱ ብለዋል ለልጅቷም አስተምራት
ሀዋ ሚስኪን የዋህ ጡሩ ሰው ነሽ
አለቻችሁ ያዋርደኛል አዳሜ የራሶ አሮባትየሰውታማስላለችአሉ
ዬሀበሻ ወንዲ ሚስቱን ያሞግሳሉ ሲጄመር ሁሉም ናቼው ጄማል ማስመሰል አያቅምጂ
የጀማል ኑሮ ትክክለኛ ማስመሰል የሌለበት ኑሮ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤ግን ለምን ማህረን አታሳዩንም 😢😢😢
እሚበሉት ባልና ልጅ እንጀራው የተበላው ከሀዋ ጎን ለምንድነው
ልጂና አባት እጃቸው. ካሀዋ በፊት ነው😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂ልጂቱም አባቶን ነው እምወደው
@@HayathHyath እች አሺቃባጭ ክክክክ.
እይታ ቀነሠ መሠለኝ አረተው 😢😢😢😢😢ብላፍያ ብሉ ሽሮየ እማትሠለች ዘላለም ወላሂ😢😢😢😢
እመዋ ግን ትዳር እድህ ከሆነ ሲያስጠላ እንብላ አይላትም ሚስቱን ልጅቱም የሱኑ ባሀሪ ይዛለች ደግሞ ከሰው ፊት አይበላም አልሀምዱሊላህ በስረአት ያደኩኝ ነኝ ያረቢ ስረአቱ ሞልቶ የፈሰሰ ለሚስቱ ዝቅ ብሎ የሚያከብር የሚሳሳላችሁ ባል ይወፍቃችሁ የማዳም ቅመሞች ይወፍቀን❤❤❤
እጀራው ቀርቦነው እጅ እሚታጠበው ሰው
መጀመሪያ እጁን አስታጥበሽ ከዛ ይቀርባል
ምን አይነት ስርአት ነው ዘጋኝ