በላይ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Belay | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2024
  • በላይ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Belay | Aschalew Fetene (Ardi) | 2024
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 716

  • @user-no9ox4hn5s
    @user-no9ox4hn5s 7 หลายเดือนก่อน +142

    ያዳመጣችሁ በሙሉ ስሜቱ እንደኔ ከገባችሁ!!!!!!!!!💚💛❤️

    • @adnanlee2295
      @adnanlee2295 7 หลายเดือนก่อน +4

      እረ ተወኝማ 👌👌👌👌👌

    • @user-xy9lt7cd4o
      @user-xy9lt7cd4o 7 หลายเดือนก่อน +4

      ነዘረኝ እደምናምን😢❤❤❤❤

    • @kubiderbie3275
      @kubiderbie3275 7 หลายเดือนก่อน +2

      💚💛❤

  • @Naodone
    @Naodone 7 หลายเดือนก่อน +191

    ይህንን የምትሰሙ ሁሉ ከመከራ ፣ከ ስቃይ ፣ከመጥፎ ነገር ሁሉ ድንግል ማርያም ከልጇና ከወዳጇ ጋር ትጠብቃችሁ //

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 7 หลายเดือนก่อน

      የማርያም
      አሜን አሜን አሜን

  • @AK47321
    @AK47321 7 หลายเดือนก่อน +141

    ያበደ ነው❤❤❤ ይሄ ገራሚ ሕዝብ ዛሬም ድሮን በክላሽ የሚዋጋ "እንደ መዳኒት የተፈጠረ በእኩለሊት"😍

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 7 หลายเดือนก่อน +145

    ጎጃም የበላይ ዘለቀ አገር
    ድሮን የታጠቀን በክላሽ ሚያነፍር❤

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 7 หลายเดือนก่อน +64

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ 💞
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💕💕💕

  • @elsaelsa1825
    @elsaelsa1825 7 หลายเดือนก่อน +25

    ይሔንን የምትሰሙ ውድ አማራዊያን ሰላምና ፍቅር ን ፈጣሪ ይመልስልን ለሐገራችን

  • @askalmariam3225
    @askalmariam3225 7 หลายเดือนก่อน +31

    የዘለቀ ልጅ የወንዶች ቁና ሽውን አንጋሎ ሚኖር በጤና❤️❤️💪🙌

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 7 หลายเดือนก่อน +26

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝባችን አማራነት ወንጀል አደለም አማራ በክንዱ ነፃነቱን ያውጃል ኢንሸ አላህ 💞💞💞💞💞💞💪💪💪

  • @ziguara
    @ziguara 7 หลายเดือนก่อน +146

    ይህ ዘፈን ዛሬም በየገደሉ ጥቁሩን ፋሽሽት ለሚያሳድዱት የዘመኑ የበላይ ልጆች ይሁን!!!
    😘💚💛❤
    ድል ለነዚያ ልጆች! ድል ለፋኖ!!!!

  • @andamlakagra8824
    @andamlakagra8824 7 หลายเดือนก่อน +31

    I'm from Guraghe Regional State I Love Amhara People

    • @miki_9034
      @miki_9034 7 หลายเดือนก่อน

      እኛም እንወዳችኋለን። ኅውሃት "ግልገል ነፍጠኛ" ብላ ስም ያወጣችላችሁ ወዳ አይደለም።
      በኢትዮጵያ የማትደራደሩ ፥ ሀይማኖተኞችና ጠንካራ ሰራተኞች ስለሆናችሁ ነው።

    • @abysiniatube1828
      @abysiniatube1828 7 หลายเดือนก่อน

      I love Guraghe too!

  • @fish618
    @fish618 7 หลายเดือนก่อน +38

    ❤❤❤አንድ ሀገር ዳር ድንበር አስከብሮ ለኖረው የአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @moraldoronaldo9624
    @moraldoronaldo9624 7 หลายเดือนก่อน +60

    I am from portugal.i love you ethiopian and ethiopian music.
    ሳታስጠጡ like😍

    • @munamohammed3334
      @munamohammed3334 7 หลายเดือนก่อน +6

      ሮናልዶን ሰላም በልልኝ😂😂😂😂😂

    • @video9413
      @video9413 7 หลายเดือนก่อน +1

      😁😁

    • @rivertube7313
      @rivertube7313 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏

    • @user-sf8cg4vh8i
      @user-sf8cg4vh8i 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @user-jl9iq6km1y
      @user-jl9iq6km1y 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @yohannesdamtie708
    @yohannesdamtie708 7 หลายเดือนก่อน +27

    አማራነት ኩራት ውበት ጥበብ ሀሉንም አሟልቶ የሰጠው ባለታሪክ ህዝብ

  • @yaredkolfe
    @yaredkolfe 7 หลายเดือนก่อน +16

    ምን አይነት ዘፈን ነው በስላሴ አማራ ባልሆንም የሆነ ነገር ነዘረኝ የሆነ የአማራ ስነልቦና ከአለት የተሰራ ነገር ነው የሚመስለኝ አማራ መላው ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣል እርግጠኛ ነኝ።

  • @abeba9747
    @abeba9747 7 หลายเดือนก่อน +8

    አማራ መሆን መታደል ነው።
    እኒም ፉኖ ነኝ 💚💛❤️።

  • @addisaddis4542
    @addisaddis4542 7 หลายเดือนก่อน +9

    አማራነት እኮ ርቂቅ ሚስጥር ነው አማራነት ለዘላለም ይኑር አቦ

  • @bisratEntertainment
    @bisratEntertainment 7 หลายเดือนก่อน +44

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
    ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @kbebewmekdes4758
    @kbebewmekdes4758 7 หลายเดือนก่อน +11

    ጎጄ ዛሬም ድሮን እየወረደበት ያለ ምንም ፍርሀት ጠላትን እያጨደው ነው ድል ለነዚያ ልጆች! ድል ለፋኖ

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 7 หลายเดือนก่อน +50

    እናመሰግናለን አስቼ!
    ድል በግድ ከሞቀ ቤቱ ላንዲት ኢትዮጵያ ሲል ተገፍቶ ለወጣው ለእውነት ልጅ ለአማራ ፋኖ!💪💪💪

  • @ethiopolitics123
    @ethiopolitics123 7 หลายเดือนก่อน +8

    የበላይን መንፈስ የታጠቀ አማራ ነው አሁን የተነሳው❤❤❤❤

  • @Elias44475
    @Elias44475 7 หลายเดือนก่อน +19

    ጎጄ ዛሬም ድሮን እየወረደበት ያለ ምንም ፍርሀት ጠላትን እያጨደው ነው:: ማርያምን ጎጃም ይለያል❤🦁🦁🦁
    ዘሜ (ምሁሩ በላይ ዘለቀ) 🙌

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 7 หลายเดือนก่อน +13

    አማራነት ውበት፣ ጀግንነት ፣ደግነት፣ ቅኔው፣ ዜማው፣ቅርሱ ፣ቀረርቶው፣ፉከራው፣ቅርሱ ፣ሥነቃሉ፣ቅርሱ፣አለባበሱ፣ምግቡ እረ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል ጨምሩበት አማራዎች

  • @ABISELECTRO
    @ABISELECTRO 7 หลายเดือนก่อน +12

    መታሰቢያነቱ ለደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ልጆች ለአርበኛዉ ዘመነ ካሴ እና ለወንድሞቹ እና እህቶቹ ይሁን።

  • @habesharelaxvideos
    @habesharelaxvideos 7 หลายเดือนก่อน +15

    ክብርና ድል ስለኛ እየተዋደቁ ላሉት ፋኖዎች ይሁን!

  • @ephremsolomon8435
    @ephremsolomon8435 7 หลายเดือนก่อน +6

    Amhara is a shield to the Ethiopian people!!!!!

  • @haylemiki7357
    @haylemiki7357 7 หลายเดือนก่อน +13

    ጎጃሜ ባልሆን ምነኛ በቀናዉ ድል ለጎጄ💪💪💪❤

  • @addiszefen7967
    @addiszefen7967 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል የለኝም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewyeneneh4588
    @getachewyeneneh4588 7 หลายเดือนก่อน +6

    በምድር ላይ እንደአማራ ኩሩ እና ጀግና ሕዝብ የለም !!!!! አማራነቴ ኩራቴ💚💛❤️

  • @user-wc1uq4il2y
    @user-wc1uq4il2y 7 หลายเดือนก่อน +4

    ህዝቦች ጥበብና ጀግንነት,እምነት,ፍቅር, የተቸርን አማራ

  • @hananhabeshawit3563
    @hananhabeshawit3563 7 หลายเดือนก่อน +405

    አማራነት ሁሉን አሟልቶ የሰጠው የኔ ድንቅ ህዝብ አማራ በመሆኔ እድለኛ ነኝ🔥💚💛❤🥰🥰🥰

    • @zelalemarch5733
      @zelalemarch5733 7 หลายเดือนก่อน +17

      በላይ አማራ አይደለም ። ኢትዮጵያዊ ነው ።🎉

    • @abokabot
      @abokabot 7 หลายเดือนก่อน +9

      @@Wtet346yegna malet ayselchachuhm adle😂ay Oromo

    • @danig44836
      @danig44836 7 หลายเดือนก่อน

      She is kidding ​@@abokabot

    • @GizalemVG40
      @GizalemVG40 7 หลายเดือนก่อน +3

      አማራነት ብስራ ሲገለፅ ነው!! ዝም ብለሽ ...

    • @aisamahammod9547
      @aisamahammod9547 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደፋር😅😅😅​@@Wtet346

  • @bekimok1238
    @bekimok1238 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳንም ጎጃሜ ሆንኩ
    እሳቱ ጎጄ 🔥

  • @abebugebre5838
    @abebugebre5838 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጎጃም😢💙

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 7 หลายเดือนก่อน +35

    ድል ለአማራ ህዝብና ለፋኖ ታሪክና የሀገር ፍቅር ላለው ህዝብ 💪💪💪 ጎጃም ጎጄ ፍቅር የሆነ ህዝብ ጀግኖች

  • @user-mexx
    @user-mexx 7 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ያለፈውን የማይረሳ፣ ዋጋ የከፈለለትን ስም የሚያወሳ፣ የሀገር ጀግናን ሁሉ የሚዘክር የማይረሳ፣ ለሀገር ነፍሱን የማይሳሳ፣ አንተ ዝም አልክ ብሎ ዝም የማይል እንቁ ህዝብ። ያኮራኛል! ብእሩም ጠመንጃውም ሀገር ለሀገር ነው ጀግና ህዝብ!

  • @haile12dessie
    @haile12dessie 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአገወኛ ሙዚቃ ያስፈልገናል የሀገሬ ልጅ 💚💛❤

  • @aya8710
    @aya8710 7 หลายเดือนก่อน +7

    ያ በላይ ዘለቀ የዐማራው ዘር
    የቀትር እባብ የሶማው ነብር
    አሁን ተነሳ እንደ ክርስቶስ
    ሰላቶ ገብቶ ወገን ሳይጨረስ።

  • @SoreneSorene
    @SoreneSorene 7 หลายเดือนก่อน +21

    ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው ፣ እንዲህም ይዘፈናል ለካ ። ክብር የገባሽኋል አስቻለው ፈጠነ እና እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 7 หลายเดือนก่อน +17

    ዋው አምሐራዬ
    እሚገርም ስሜት ነው የተሰማኝ አስቼ አንደኛ
    ድል ለአምሐራ ፋኖ ትንሳዔ ለኢትዮጵያ💚💛❤

  • @danig44836
    @danig44836 7 หลายเดือนก่อน +9

    Amhara great people💪💪💪 Gojjam Gonder shewa wollo my blood ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx3mb7ig8j
    @user-rx3mb7ig8j 7 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለተጨቆነው ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @user-pd4tn1hs9o
    @user-pd4tn1hs9o 7 หลายเดือนก่อน +12

    ዘፋኝ ነኝ ባይ ከዚህ በኋላ አስቻለዉን ሳይሰማ አልበም እንዳያወጣ

  • @mollamitiku4465
    @mollamitiku4465 7 หลายเดือนก่อน +34

    ምን አይነት አስደናቂ ስራ ነው ወንድማችን ያበረከተልን ይሄን ትራክ እስከመጨረሻ አድምጨዋለሁ፡፡ ግሩም ነው! ሌሎቹንም ለማድመጥ ጓጉቻለሁ፡፡ አስቼ ትችላለህ የመጪው ዘመን የሙዚቃዎች ንጉስ ነህ፡፡
    ቁመተ ደንዳና ዕጥር ምጥን ያለ
    ሐገር አስከብሯል #በላይ የተባለ💙
    ደጃዝማች በላይ ዘለቀ 🙏❤

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 7 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ባለቅኔ ባለማህተብ ድንቅ ህዝብ ፍርድ አዋቂ ካንተ በመፈጠሬ ሁሌም እኮራለሁ❤❤❤

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 7 หลายเดือนก่อน +14

    የምወደው ሙዚቃ በአዲስ ተሰርቶ ሲመጣ እንዴት ደስ ይላል💚💛❤️🥰🥰🎉🎉👏🏼👏🏼👏🏼አስቹዬ ትችላላህ🙏

  • @mulatayto2381
    @mulatayto2381 7 หลายเดือนก่อน +5

    በአምሐራ የትግል ታሪክ ውስጥ የማንረሳው ❤❤❤❤❤ትልቅ አርቲስት

  • @belget2594
    @belget2594 7 หลายเดือนก่อน +21

    Victory to Amhara People! 💚💛❤

  • @bsahle
    @bsahle 7 หลายเดือนก่อน +98

    May God bless you and the people of Amhara land. Wollo, Gojam,Gonder, and Shewa are united by blood. አምሐራ 🔥 💚💛❤️

    • @dmx3674
      @dmx3674 7 หลายเดือนก่อน

      ልክ እንደ ወልቃይት /ራዕያ ደቡብ ፣ምስራቅ ፣እንዲሁም ምዕራብ ሸዋ በኦነግ እጅ ስር ነው ያለው ። ህወህት/ኦነግ ከሸዋ ፣ከወሎ ፣ከጎንደር የአማራን መሬት ነጥቀው ነው ክልላችውን የፈጠሩት ። የባህር በር ብቻ አይደለም ያሳጡን ፣ መሬቶቻችንንም ዘርፈው ፣ በቆረቆርነው አዲሰ አበባ እንኳን እንዳንገባ እየዘጉብን ይገኛሉ ። በገዛ ቄያችን፣ በገዛ ምድራችን እሮሞማው ጎማ አብጧል ።

  • @wendeaddis8314
    @wendeaddis8314 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጎጃም❤❤❤❤❤❤

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 หลายเดือนก่อน +3

    በለዉ እረ ጎጃም ጀግና የጀግና ዘር

  • @user-nj8cr6hc8p
    @user-nj8cr6hc8p 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሀሪፍ ስራ ነው🎉🎉🎉🎉My ጎጃም የነ ዘሜ አገር 💚💛❤️💪

  • @abrehamt-tx8dw
    @abrehamt-tx8dw 7 หลายเดือนก่อน +5

    የአንድ እናት ልጆች የሆኑት ትግራይዋን ና አማራውያን አንድ ለማድረግ ብትሰሩ

    • @abrehamt-tx8dw
      @abrehamt-tx8dw 7 หลายเดือนก่อน +2

      ህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ቢጠናከር

    • @user-pw8ov3rs8r
      @user-pw8ov3rs8r 3 หลายเดือนก่อน

      እባብ እና ሰው እንዴት አንድ ይሆናል ?

  • @tadelelemma2242
    @tadelelemma2242 7 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ ባልሆንም ውስጤን ሰርስሮ የገባ ድንቅ ስራ ያኑርህ አንበሳው

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 7 หลายเดือนก่อน +5

    ለጎጄማ ዝፈኑ አወድሱት ጀግንነታቸውን አስመሰከሩ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጎጃም+ጎንደር+ቤተአማራ ወሎ+ሸዋ=አንድ አምሓራ❤

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጎጃም የወንዶች ሀገር፣ የጀግኖች ምድር ዛሬም ትንታግ ፋኖዎች የተፈጠሩበት ምድር ሆኗል አማራዬ ሁሌም ድልህን ያሰማኝ፡፡

  • @fasikaAmsalutube5730
    @fasikaAmsalutube5730 7 หลายเดือนก่อน +6

    ምንም ማለት አይቻልም ከማድነቅ በስተቀር ግርም ብቻ አማራየ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 7 หลายเดือนก่อน +5

    አስቹየ ልዩ ነህ! ብራቮ!
    በላይ ዘለቀ 😍ጎጃም😍አማራ😍

  • @abbytesfa2380
    @abbytesfa2380 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ ድል ለመላው አማራ

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z 7 หลายเดือนก่อน +11

    ለምን ሁሉንም በአንድዬ ለቀቃችሁት ቢያንስ ከ24ስአት ቡሃላ ቢሆን ጥሩ እይታ ይኖረው ነበር በተረፈ ምርጥ ነው ዋዉ ዛሬም የበላይ ልጆች አሉ በጎጃም እነ ዘሜ❤❤❤❤

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 7 หลายเดือนก่อน +2

    💚💛❤️እምዬ ኢትዮጵያ ሞኚ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ💚💛❤️

  • @birtukanethio-cooking4537
    @birtukanethio-cooking4537 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሯሯሯሯሯሯሯሯ ወንድም 1ኛ በጣም ምርጥ ስራ 💪🏾💪🏾💪🏾❤️🍾🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m 7 หลายเดือนก่อน +4

    አማራየ ❤❤❤
    ድል ለፋኖ

  • @yemarma
    @yemarma 7 หลายเดือนก่อน +2

    #ስጦታ እንደ አባቶቹ አጠር መጠን ላለዉ የወንዶች ቁና #ፍኖ_ኢንጅነር_ማንችሎት 💪

  • @wosagnnews3066
    @wosagnnews3066 7 หลายเดือนก่อน +14

    I am from brazil but i like ethiopian music
    እወዳችኋለሁ❤

    • @yoditdemissie1112
      @yoditdemissie1112 7 หลายเดือนก่อน +1

      We Ethiopians love you too

  • @user-qj3op8gj7w
    @user-qj3op8gj7w 7 หลายเดือนก่อน +8

    አማራዬ ❤ጀግና ቅን የዋህ ህዝብ 😍

  • @abineteshete8569
    @abineteshete8569 7 หลายเดือนก่อน +92

    It fills me with great joy and pleasure to consider myself a product of these remarkable people called Amhara, blessed to be a part of such a beautiful culture .❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @dmx3674
      @dmx3674 7 หลายเดือนก่อน +2

      አማራ ገና ነጻ አልወጣም ፣ አሁንም ሸዋ 3/4 ተኛው የሚኒሊክ ሀገር የአማሮቹ አገር በኦሮሞማ እጅ ስር ይገኛል ። ሽዋ እና መተከል ነጻ ክልወጡ ሰላም አናገኝም ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 7 หลายเดือนก่อน +13

    አስቹዬ ትችላለህ አማራዬ ከፍ ከፍ በሉልኝ💞ስወዳችሁ እኮ ሞቼ ነዉ💞

  • @biniyamyenew3148
    @biniyamyenew3148 7 หลายเดือนก่อน +3

    የአባ ኮስትር ልጅ ያ ጀግና ዘመነ
    የተነሳ ዕለት ፈሪ በነነ💪💪💪💪💪🙏🙏

  • @MikaMame-yk2xj
    @MikaMame-yk2xj 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ የኢትዮጵያ ደም ስር 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 7 หลายเดือนก่อน +9

    አማራነት ድምቀት ዘራችን ይብዛ ይለምልም

  • @tadelelemma2242
    @tadelelemma2242 7 หลายเดือนก่อน +6

    ይህንን ስራ ለማጣጣም እና ለማድነቅ እንኳን አማራ ኢትዩጲያዊ መሆንን አይፈልግም ሰው የሆነ ሁሉ ሊሰማው የሚገባው ስራ❤❤❤

  • @Yisak13
    @Yisak13 7 หลายเดือนก่อน +40

    እግዚአብሔርን አማራ መሆኔን ሳስበው የሚሰማኝ ስሜት ወደር የለውም❤ አማረነት ኩራት ነው 💚💛❤️

    • @mikiyfox8873
      @mikiyfox8873 7 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tigistayele7786
      @tigistayele7786 7 หลายเดือนก่อน +1

      Enem betam destegna negn..am proud 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

    • @feidu-sz2gr
      @feidu-sz2gr 7 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️qq

    • @sgjjvvffgjnbvffgjjn
      @sgjjvvffgjnbvffgjjn 4 หลายเดือนก่อน

      ጋላ​@@mikiyfox8873

  • @user-tk7ye7db4o
    @user-tk7ye7db4o 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጊዜውና መልክቱ ፣ ዜማውና አቀነባበሩ፤ ድምጹና ችሎታው፤ ሁሉም አርኪ። ተባረክ!

  • @tirutube3983
    @tirutube3983 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከስንት ግዜ በኋላ ሙሉ አልበም አዳመጥኩ ምርጥ ሙዚቃ

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 7 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ መሆን እራሱ ወብ ነው❤

  • @abiyewnetu5375
    @abiyewnetu5375 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ ማርያምን
    አማራ ድንቅ ህዝብ!!!

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ🎉🎉🎉🎉

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 7 หลายเดือนก่อน +3

    3:16 ጀምሮ ወረረኝ❤❤❤❤

  • @YonatanWorku-kq5fh
    @YonatanWorku-kq5fh 7 หลายเดือนก่อน +8

    እሯሯሯ አስቅርፖፕ የሆነ ዘፈን ❤

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 7 หลายเดือนก่อน +6

    አማራየ ሰላሙን ያምጣልን አሜን 😢😢😢

  • @Wakandavibe5037
    @Wakandavibe5037 7 หลายเดือนก่อน +9

    ጥበብ የሚባለው ይህ ረቂቅ የነፍስ እና የአይምሮ ምግብ እንዴት ያለ ግሩም የህይወት ቅመም ነው. አስቻለው ይህ የአንተ አዲስ አይነት የሙዚቃ genre እጅግ ግሩም ነው በእዚሁ ይዘት cultural experimental ሙዚቃዎች ላይ በጥልቀት እየሰራህ እንደምታስደምመን አምናለሁ.
    በኢትዮጵያ ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ ውጤታማ እና ስኬታማ እንድትሆን እመኝልሀለሁ.🙏👏

  • @yibeltalbanchigelilaybg
    @yibeltalbanchigelilaybg 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ገላጭ ስራህ በጣም የተሻለ ነው

  • @mentwabafrassa6713
    @mentwabafrassa6713 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደንቅ ሥራ አማራ በመሆኔ በጣም ነው የምደስተው ❤❤❤❤🎉🟢🟡🛑🟢🟡🛑🟢🟡🔴

  • @hailedegu2039
    @hailedegu2039 7 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ በጊዜው ነው ያስፈልገን ነበር እንዲህ ልብ የሚያሞቅ ስራ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 7 หลายเดือนก่อน +11

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐

  • @robelnegash8173
    @robelnegash8173 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ነኝ 🥰🥰💚💛❤️ ባልሆንም መርጫለሁ ❤️❤️

  • @alemlove3495
    @alemlove3495 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ሠዉ በራሱ ማንነት ይኮራል የአማራ ግን ይለያል አማራ ባሎን ይቆጨኝ ነበር

  • @zm3020
    @zm3020 7 หลายเดือนก่อน +4

    የጎጃም እንቁ አስቼዋ እናመሰግናለን

  • @elshadaykonjo9509
    @elshadaykonjo9509 7 หลายเดือนก่อน +5

    መርጬ ባልወለድም ተመርጬ አማራ በመሁኔ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የኔ ወርቁች❤

  • @seay2550
    @seay2550 7 หลายเดือนก่อน +3

    💚 💛 ❤ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ FOR EVER❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-pd4tn1hs9o
    @user-pd4tn1hs9o 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዘፈን ለካ እንደዚም አለ ድንቅ ጥበብ ነዉ እንደዚ ነዉ

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 7 หลายเดือนก่อน +8

    የጥበብ ባለሙያ አስቻለው እጅግ የምትደነቅና ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎችህ ትውልድ የሚያስተምሩና ቅኔዎች ናቸው:: እናመስግናለን

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የበይ ትንፋሽ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc1uq4il2y
    @user-wc1uq4il2y 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዚኛው ነገር የሚለይ መሰለኝ። የአማራነቱ ወኔ የዚ ይበልጣል። እኛ አማሮች ጥበብ እውቀት ጀግንነት የሀገር ፍቅር የተጨረን ድንቅ ህዝቦች ነን። አሁን እንኳ ብዙወች አውቀውናል የበለጠ ፀሀይ ወቶ ማንነታችን ይፈካ ዘንድ ምኞቴ ነው

  • @user-ih4es4cw4r
    @user-ih4es4cw4r 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከዘመን የዘመነ ስራ በራስ ዘመን የቆምክ ምርጥ አቀንቃኝ እደዘመኑ ሳትወሰን ከሁአላ ታሪክ ዳሰህ ከቀናት ላቅ ብለህ ርቀህ የተገኘህ ምርት አቀንቃኝ በርታ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +3

    የግጥሙ የዜማው ውበት ልዩ ነው በእውነት proud to be Ethiopian Abisienya 💚💛❤

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ጎጄ፣ እሳቱ ጎጄ
    ምን ልሁንልህ 🥰

  • @ikramyimam9657
    @ikramyimam9657 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @abrahamdemsis5591
    @abrahamdemsis5591 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሬ የራቀሽን ሰላም እግዚአብሔር ይመልስልሽ