ከአስቻለው አልበም ጀርባ! | aschalew fetene | new album

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • #aschalewfetene #newamharicalbum #addiswaltaentertainment
    aschalew fetene | አስቻለው ፈጠነ |አልበም | aschale | ardi | sewmehon films | somic | enatwa gonder | new album 2024 | amharic music
    ከአስቻለው አልበም ጀርባ! | aschalew fetene | new album
    ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

ความคิดเห็น • 19

  • @yosyfiseha163
    @yosyfiseha163 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአመቱ ምርጥ አልበም ነው። አስቼ ሶሚክ አሪፍ ጥምረት ነው!!!

  • @JawsawFano-eh4zt
    @JawsawFano-eh4zt 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው በዚህ ዘመን እንደ አስቻለው ተረጋግቶ የሚያወራ ሰው ማግኘታችን ትልቅ ስጦታ ነው :: የሚጠቀመው ቃል እራሱ በጣም የተመረጡ ናቸው::

  • @enyeshadmassu9368
    @enyeshadmassu9368 7 หลายเดือนก่อน +3

    እርጋታችሁ ስክነታችሁ እይታችሁ መመሳሰላችሁ በጣም ይገርማል ወንድሞቼ ሰርታችሁታል ከአይንያውጣችሁ በርቱ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 7 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃ ከ10ቱ አመታት በኋላ እንደገና ተነሳች !!!!!👌👌👌👌👌👌

  • @endalktakele3890
    @endalktakele3890 7 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing talent
    Somiko i like you very very much

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 7 หลายเดือนก่อน

    የክፍለ ዘመኑ ምርጥ አልበም

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing Selma Ethiopia Selma

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምትገርም ሰው ነህ በርታል እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @ZekariyasAlemu
    @ZekariyasAlemu 7 หลายเดือนก่อน +1

    What incridable album

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልያስ መልካን የምትተካ ትመስለኛለህ:: ግምቴ ነው::

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 8 หลายเดือนก่อน +3

    ማር ነክህ አቦ

  • @kassahuntamirwoilile8517
    @kassahuntamirwoilile8517 7 หลายเดือนก่อน +2

    "ማኪኒ"❌ ትክ ጼታ ድዃቲማ "ማቒኒ"✅

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf 5 หลายเดือนก่อน

    Bez gize ehen sira le adimech silekerbechwu betm nw minemesgnwy

  • @kassahuntamirwoilile8517
    @kassahuntamirwoilile8517 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቼ የወልድያ ኩብለላህን ንገረን...

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 7 หลายเดือนก่อน +1

    Somiko i like you very very much

  • @betawef9713
    @betawef9713 7 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ተወዳጅ ሰራ ነወ በውነቱ

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek... Ante lela satihon rasehen neh

  • @zewduAsifaw-yf4uy
    @zewduAsifaw-yf4uy 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቻለው ፤ ሩቅ ነው! ከፍ ያለ!
    ሰውመሆን production ልዮ ቅንብር ነው ።
    Promoterሩ very judgemental! ያም ወደ ቸኮለ ሸቃላ ያንቀለቅልሃል ። ዕውነት አለህ ግን ያለምንም የሙዚቃ metric ወሳኝ ቃል ትወረውራለህ ። ሙዚቃ ቆሞ ነበር ገለመሌ ምናምን ። ብዙዎቹ እየለፉ ነው ።
    ቢያንስ "በኔ" ዕይታ የሚል አክልበት ።
    የሆነ እዛው በላች ፡እዛው ሞተች የሚል promotion ለመንደርቴ ነው ።
    ምን አልባት ጎበዝ promoter ልትሆን ትችላለህ ግን ወይ ከጀርባ ሁን እንጂ liability እንዳትሆንባቸው ።