በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 11] - እግዚአብሔርነቱ ማሰናከያ ሲሆን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @MdtMdt-fv7su
    @MdtMdt-fv7su 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና እንዲሁም እግዚአብሔር በዚህ ትምህርት የምዲኑትን እየጨመረ እንድሰጥ ፀሎታችን ነው እግዚአብሔር ይባርክልዎ የእግዚአብሔር ሰው

  • @TihitinaShugute-q3n
    @TihitinaShugute-q3n 4 หลายเดือนก่อน +4

    Eyesus yibarkot etif edme yichemrlot yene Abat

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ኢየሱስ ልብ የምያርፍበትን ትውልድ ይስጦት ውድ አበታችን😥🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @alemayehuayatoterefe6193
    @alemayehuayatoterefe6193 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሌሎች አማልክት ሰባኪዎች (የሲላሴ ሰባኪዎች) እንዲህ በእውነት እና በእውቀት የሚሰብኩት አምላክ የላቸውም። የአንድ አምላክ ትምህርትን እየቆራረጡ የራሳቸውን የተሳሳተ ማብራሪያና እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚቆጥሯቸውን የእነሱን ቴዎሎጂያን ፍልስፍና እየጠቀሱ ይተቻሉ።
    ቢሾፕ ደጉ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጦት!!!

    • @NatiGez-ez8ol
      @NatiGez-ez8ol 4 หลายเดือนก่อน +1

      በመዳኔ ርክት ብያለው

  • @GemechuU-h3i
    @GemechuU-h3i 4 หลายเดือนก่อน +6

    በእናንተ ለይ የለውን የፀጋ ስጦታ ለእኛም እጥፍ ድርብ እንዲበዛልኝ እፈልገለሁ።

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 4 หลายเดือนก่อน +5

    ርዥም ኢድሜና ጠና የሰማይ የምድር አምላኪ ጌታ ኢየሱስ ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanusegni
    @berhanusegni หลายเดือนก่อน

    tebarekulin bishopachin Yesus tsega layi tsega yabzalot!

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ኢየሱስ ለእኔ ብሎ ማንነቱን አጣ የተጣ ማንነት ኖሮት ሰይሆን😢😢😢😢😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 4 หลายเดือนก่อน +2

    🦋❤🦋❤🦋

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 4 หลายเดือนก่อน

      የማከብሮት እና የምወዶት አባታችን ፤ ደግሜ ሰላም እና ጤና ለእርሶ እየተመኘሁ ፣ ከዛሬው ትምህርቶ ከሰማሁትና ከተመለከትኩት ተነስቼ አስተያየቴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፡
      አስቀድሜ እርሶ ሲያለቅሱ በተመለከትኩት ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየቴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ ፡፡
      በእርግጥ እርሶ በምን ምክንያት ለማልቀስ እንደቻሉ አስቀድመው እየተናገሩ ስለነበረ ይህም አምላክ ክብሩን ጥሎ እንደእኛ ሰው በመሆኑ ምክንያት አስተውለው መሆኑ ገብቶናል ፡፡
      የማከብሮት አባታችን ጥያቄዬ አለኝ ! እውነት የእርሶ ለቅሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ?
      አምላክ ሰው በመሆኑ ሰዎች እንድናዝን ነው ወይንስ እንድንደሰት መጽሐፍ ቅዱሳችን የሚናገረው ?
      እስኪ ማስረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንመልከትና ፍርዱን እንስጥ ፡፡
      ሉቃ 2 ፡10- 11
      “ መልአኩም እንዲህ አላቸው ፡- እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችሃለሁና አትፍሩ
      ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልደላችሃልና ፡፡ “
      ስለዚህ አባታችን ከላይ በተቀመጠልን ጥቅስ መሰረት እባኮትን አምላክ ሰው ሁኖ በመምጣቱ እጅግ ደስ ይበሎት እንጂ አይክፋዎት !!!
      በእውነት እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ከሐዋሪቱ መካከል አምላክ ሰው በመሆኑ ያለቀሰ ሰው ማንንም አልተጻፈልንም ! ምናልባት እርሶ ብቸኛ ሰው እንደሚያደርጎት እገመምታለሁ ፡፡
      አባታችን ኢየሱስ ስጋው ከሰው ዘር እንዳልነሳ በትንሹ ነካክተውልን አልፈዋል ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ ከሰው የዘር ሀረግ ውስጥ መግባት እንደማይኖርበት በተዘዋዋሪ እየተናገሩ እንደሆነ እገነዘባለሁ ፡፡
      እስኪ በጣም ቀላል እና ግልጽ መጠይቅ እንሚከተለው ላቀርብሎት ፡፡ የማቲዎስ ወንጌል ገና ሲጀምር እንዲህ በማለት ይጀምራል፡-
      ማቴ 1፡1
      “ ሲጀምር እንዲህ ብሎ መጀመር ስለምን አስፈለገ ፡-
      የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱሰስ ክርስቶስ ትውልድ “
      አባታች ከላይ የተጻፈውን ምን ብሎ እንደሚናገር አስተዋሉትን ! አዎ ኢየሱስ ከሰው ትውልድ መቀላቀሉን እስካላመነን ድረስ ትክክለኛውን ኢየሱስ ሳይሆን ሸውራራውን ኢየሱስ እየተመለከቱ እንዳይሆን ስጋት አለኝ !
      የእኛስ እየሱስ ከአብ ዘንድ ተልኮ በመምጣቱ እልልልልለልለለ የመያሰኝ እንጂ የሚያስለቅስ አይደልም ! ሌላው ይቅርና በመስቀል ላይ ሆኖ እንካ ለሚያለቅሱልት እናዛ ደጋግ ሴቶች የተናገራቸው ለእኔ አታልቅሱ ብሎ የሚጽናና ነገር ግን ለራሳቹሁ አልቅሱ ብሎ የተናገረ ድንቅ አባት የፍቅር ጌታ አለን ! እረሱም ከዘላለም ልጅ የነበረ እና ለዘላለም ልጅ ሁኖ የሚኖር የአብ ስጦታችን ነው ፡፡
      ስለዚህ አባታችን ፡ እባኮትን የእግዚያብሐየርን ቃል በፍርሃትና በተጠያቂነት ተጠንቅቀው እንዲያስተምሩን በትህትና እለምኖታለሁ !
      አመሰግናለሁ !

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya 4 หลายเดือนก่อน +13

    ቢሾፕ ደጉ ስለ አንድ አምላክ 17 ደቂቃ ያስተምራሉ ከዚያ የስላሴ ፓስተሮች ለ3:00 ሰዓት ይወያዩበታል😀😀😀 ከሚትሰቃዩ ወደ አንድ አምላክ ኑ።

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 4 หลายเดือนก่อน +1

      hahhaha . . . .. .. how pity opinion is it !

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn 4 หลายเดือนก่อน

      እኮ እኛ በጥቅቱ እናፈርሰለን😅😅😂

  • @GirmaDagne-j9n
    @GirmaDagne-j9n 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ወንጌል በሐዋርያት ቤተክርስቲያን ይሰበካል

  • @TezazuAmerega
    @TezazuAmerega 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን ኢየሱስ ብቻውን አብ ነው

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዓለሙ ሁሉ ይህን እውነት ማመኑ የማይቀር ነው። እውነት ያሸንፋል!!!
    ቢሾፕ የእምነት አባታችን በእውነት እንወዶታለን❤❤❤❤❤

  • @WoinshetSimon
    @WoinshetSimon 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኢየሱስ ይባርኮት ብሾፕ ደጉ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይባርክ አባታችን

  • @BezabezichoBezabezicho
    @BezabezichoBezabezicho 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen abatechn tabareku kiristos ye esirael nigus naw

  • @yemisrachfana-ow4ty
    @yemisrachfana-ow4ty 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ኢየሱስ ይመስገን🙏🏾 ቢሾፕ ደጉ ጌታ ኢየሱስ ሀይል ይስጥህ በብዙ ተባረክ

  • @GedionAlemayehu-m2i
    @GedionAlemayehu-m2i หลายเดือนก่อน

    አመን❤❤❤❤❤

  • @TewodrosEngeda
    @TewodrosEngeda 4 หลายเดือนก่อน

    የረዳህን አምላክ ተባረክልን!!

  • @GirmaDagne-j9n
    @GirmaDagne-j9n 4 หลายเดือนก่อน +1

    አጋንንት በቃሉ ይጮአል ቃሉ ኃይል አለውና እውነት በሐዋርያት ቤቴክርስቲያን እውተኛው ወንጌል ይሰበካል

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 4 หลายเดือนก่อน

      የማከብሮት እና የምወዶት አባታችን ፤ ደግሜ ሰላም እና ጤና ለእርሶ እየተመኘሁ ፣ ከዛሬው ትምህርቶ ከሰማሁትና ከተመለከትኩት ተነስቼ አስተያየቴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፡
      አስቀድሜ እርሶ ሲያለቅሱ በተመለከትኩት ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየቴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ ፡፡
      በእርግጥ እርሶ በምን ምክንያት ለማልቀስ እንደቻሉ አስቀድመው እየተናገሩ ስለነበረ ይህም አምላክ ክብሩን ጥሎ እንደእኛ ሰው በመሆኑ ምክንያት አስተውለው መሆኑ ገብቶናል ፡፡
      የማከብሮት አባታችን ጥያቄዬ አለኝ ! እውነት የእርሶ ለቅሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ?
      አምላክ ሰው በመሆኑ ሰዎች እንድናዝን ነው ወይንስ እንድንደሰት መጽሐፍ ቅዱሳችን የሚናገረው ?
      እስኪ ማስረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንመልከትና ፍርዱን እንስጥ ፡፡
      ሉቃ 2 ፡10- 11
      “ መልአኩም እንዲህ አላቸው ፡- እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችሃለሁና አትፍሩ
      ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልደላችሃልና ፡፡ “
      ስለዚህ አባታችን ከላይ በተቀመጠልን ጥቅስ መሰረት እባኮትን አምላክ ሰው ሁኖ በመምጣቱ እጅግ ደስ ይበሎት እንጂ አይክፋዎት !!!
      በእውነት እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ከሐዋሪቱ መካከል አምላክ ሰው በመሆኑ ያለቀሰ ሰው ማንንም አልተጻፈልንም ! ምናልባት እርሶ ብቸኛ ሰው እንደሚያደርጎት እገመምታለሁ ፡፡
      አባታችን ኢየሱስ ስጋው ከሰው ዘር እንዳልነሳ በትንሹ ነካክተውልን አልፈዋል ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ ከሰው የዘር ሀረግ ውስጥ መግባት እንደማይኖርበት በተዘዋዋሪ እየተናገሩ እንደሆነ እገነዘባለሁ ፡፡
      እስኪ በጣም ቀላል እና ግልጽ መጠይቅ እንሚከተለው ላቀርብሎት ፡፡ የማቲዎስ ወንጌል ገና ሲጀምር እንዲህ በማለት ይጀምራል፡-
      ማቴ 1፡1
      “ ሲጀምር እንዲህ ብሎ መጀመር ስለምን አስፈለገ ፡-
      የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱሰስ ክርስቶስ ትውልድ “
      አባታች ከላይ የተጻፈውን ምን ብሎ እንደሚናገር አስተዋሉትን ! አዎ ኢየሱስ ከሰው ትውልድ መቀላቀሉን እስካላመነን ድረስ ትክክለኛውን ኢየሱስ ሳይሆን ሸውራራውን ኢየሱስ እየተመለከቱ እንዳይሆን ስጋት አለኝ !
      የእኛስ እየሱስ ከአብ ዘንድ ተልኮ በመምጣቱ እልልልልለልለለ የመያሰኝ እንጂ የሚያስለቅስ አይደልም ! ሌላው ይቅርና በመስቀል ላይ ሆኖ እንካ ለሚያለቅሱልት እናዛ ደጋግ ሴቶች የተናገራቸው ለእኔ አታልቅሱ ብሎ የሚጽናና ነገር ግን ለራሳቹሁ አልቅሱ ብሎ የተናገረ ድንቅ አባት የፍቅር ጌታ አለን ! እረሱም ከዘላለም ልጅ የነበረ እና ለዘላለም ልጅ ሁኖ የሚኖር የአብ ስጦታችን ነው ፡፡
      ስለዚህ አባታችን ፡ እባኮትን የእግዚያብሐየርን ቃል በፍርሃትና በተጠያቂነት ተጠንቅቀው እንዲያስተምሩን በትህትና እለምኖታለሁ !
      አመሰግናለሁ !

  • @AmanuelAssefa-ie8lv
    @AmanuelAssefa-ie8lv หลายเดือนก่อน

    ሰለም ይስጦት

  • @MebratuMesele
    @MebratuMesele 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tebaraku Igziabher yibarikachu tsegahun yabzalachu 🙌❤❤❤❤

  • @KalebGetachew-jo6nz
    @KalebGetachew-jo6nz 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤Tebareku ❤❤❤

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመን ኢየሱስ የዘላለም አብ ነው ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም በጭራሽ ።

  • @YohanesAbebe-r3b
    @YohanesAbebe-r3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ErmiasGeda-yk9jy
    @ErmiasGeda-yk9jy 4 หลายเดือนก่อน +3

    My God bless you

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 4 หลายเดือนก่อน

      የማከብሮት እና የምወዶት አባታችን ፤ ደግሜ ሰላም እና ጤና ለእርሶ እየተመኘሁ ፣ ከዛሬው ትምህርቶ ከሰማሁትና ከተመለከትኩት ተነስቼ አስተያየቴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፡
      አስቀድሜ እርሶ ሲያለቅሱ በተመለከትኩት ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየቴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ ፡፡
      በእርግጥ እርሶ በምን ምክንያት ለማልቀስ እንደቻሉ አስቀድመው እየተናገሩ ስለነበረ ይህም አምላክ ክብሩን ጥሎ እንደእኛ ሰው በመሆኑ ምክንያት አስተውለው መሆኑ ገብቶናል ፡፡
      የማከብሮት አባታችን ጥያቄዬ አለኝ ! እውነት የእርሶ ለቅሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ?
      አምላክ ሰው በመሆኑ ሰዎች እንድናዝን ነው ወይንስ እንድንደሰት መጽሐፍ ቅዱሳችን የሚናገረው ?
      እስኪ ማስረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንመልከትና ፍርዱን እንስጥ ፡፡
      ሉቃ 2 ፡10- 11
      “ መልአኩም እንዲህ አላቸው ፡- እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችሃለሁና አትፍሩ
      ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልደላችሃልና ፡፡ “
      ስለዚህ አባታችን ከላይ በተቀመጠልን ጥቅስ መሰረት እባኮትን አምላክ ሰው ሁኖ በመምጣቱ እጅግ ደስ ይበሎት እንጂ አይክፋዎት !!!
      በእውነት እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ከሐዋሪቱ መካከል አምላክ ሰው በመሆኑ ያለቀሰ ሰው ማንንም አልተጻፈልንም ! ምናልባት እርሶ ብቸኛ ሰው እንደሚያደርጎት እገመምታለሁ ፡፡
      አባታችን ኢየሱስ ስጋው ከሰው ዘር እንዳልነሳ በትንሹ ነካክተውልን አልፈዋል ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ ከሰው የዘር ሀረግ ውስጥ መግባት እንደማይኖርበት በተዘዋዋሪ እየተናገሩ እንደሆነ እገነዘባለሁ ፡፡
      እስኪ በጣም ቀላል እና ግልጽ መጠይቅ እንሚከተለው ላቀርብሎት ፡፡ የማቲዎስ ወንጌል ገና ሲጀምር እንዲህ በማለት ይጀምራል፡-
      ማቴ 1፡1
      “ ሲጀምር እንዲህ ብሎ መጀመር ስለምን አስፈለገ ፡-
      የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱሰስ ክርስቶስ ትውልድ “
      አባታች ከላይ የተጻፈውን ምን ብሎ እንደሚናገር አስተዋሉትን ! አዎ ኢየሱስ ከሰው ትውልድ መቀላቀሉን እስካላመነን ድረስ ትክክለኛውን ኢየሱስ ሳይሆን ሸውራራውን ኢየሱስ እየተመለከቱ እንዳይሆን ስጋት አለኝ !
      የእኛስ እየሱስ ከአብ ዘንድ ተልኮ በመምጣቱ እልልልልለልለለ የመያሰኝ እንጂ የሚያስለቅስ አይደልም ! ሌላው ይቅርና በመስቀል ላይ ሆኖ እንካ ለሚያለቅሱልት እናዛ ደጋግ ሴቶች የተናገራቸው ለእኔ አታልቅሱ ብሎ የሚጽናና ነገር ግን ለራሳቹሁ አልቅሱ ብሎ የተናገረ ድንቅ አባት የፍቅር ጌታ አለን ! እረሱም ከዘላለም ልጅ የነበረ እና ለዘላለም ልጅ ሁኖ የሚኖር የአብ ስጦታችን ነው ፡፡
      ስለዚህ አባታችን ፡ እባኮትን የእግዚያብሐየርን ቃል በፍርሃትና በተጠያቂነት ተጠንቅቀው እንዲያስተምሩን በትህትና እለምኖታለሁ !
      አመሰግናለሁ !

  • @HailuNeguse
    @HailuNeguse 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ጌታ እየሱስ ihen መዳን ስለ sexeheng ተባረክ አምላኬ

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
    @sismihiretyeiyesusilijnati6109 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሃሌሉያ ተመስገን እየሱስ ስለዝህ ድንቅ እዉነት ትምሕረት 🙌🙌🙌ልጅነቱ ኃያል አምላክነቱን ሊቀነስ አይገባዉም እየሱስ አብ ነውውውው የዘላለም አባት ነዉ ::ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ሰላም ጸጋ በረከት አተርፍርፎ ይስጦት አሁንም ❤❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 4 หลายเดือนก่อน

      የማከብሮት እና የምወዶት አባታችን ፤ ደግሜ ሰላም እና ጤና ለእርሶ እየተመኘሁ ፣ ከዛሬው ትምህርቶ ከሰማሁትና ከተመለከትኩት ተነስቼ አስተያየቴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፡
      አስቀድሜ እርሶ ሲያለቅሱ በተመለከትኩት ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየቴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ ፡፡
      በእርግጥ እርሶ በምን ምክንያት ለማልቀስ እንደቻሉ አስቀድመው እየተናገሩ ስለነበረ ይህም አምላክ ክብሩን ጥሎ እንደእኛ ሰው በመሆኑ ምክንያት አስተውለው መሆኑ ገብቶናል ፡፡
      የማከብሮት አባታችን ጥያቄዬ አለኝ ! እውነት የእርሶ ለቅሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ?
      አምላክ ሰው በመሆኑ ሰዎች እንድናዝን ነው ወይንስ እንድንደሰት መጽሐፍ ቅዱሳችን የሚናገረው ?
      እስኪ ማስረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንመልከትና ፍርዱን እንስጥ ፡፡
      ሉቃ 2 ፡10- 11
      “ መልአኩም እንዲህ አላቸው ፡- እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችሃለሁና አትፍሩ
      ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልደላችሃልና ፡፡ “
      ስለዚህ አባታችን ከላይ በተቀመጠልን ጥቅስ መሰረት እባኮትን አምላክ ሰው ሁኖ በመምጣቱ እጅግ ደስ ይበሎት እንጂ አይክፋዎት !!!
      በእውነት እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ከሐዋሪቱ መካከል አምላክ ሰው በመሆኑ ያለቀሰ ሰው ማንንም አልተጻፈልንም ! ምናልባት እርሶ ብቸኛ ሰው እንደሚያደርጎት እገመምታለሁ ፡፡
      አባታችን ኢየሱስ ስጋው ከሰው ዘር እንዳልነሳ በትንሹ ነካክተውልን አልፈዋል ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ ከሰው የዘር ሀረግ ውስጥ መግባት እንደማይኖርበት በተዘዋዋሪ እየተናገሩ እንደሆነ እገነዘባለሁ ፡፡
      እስኪ በጣም ቀላል እና ግልጽ መጠይቅ እንሚከተለው ላቀርብሎት ፡፡ የማቲዎስ ወንጌል ገና ሲጀምር እንዲህ በማለት ይጀምራል፡-
      ማቴ 1፡1
      “ ሲጀምር እንዲህ ብሎ መጀመር ስለምን አስፈለገ ፡-
      የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱሰስ ክርስቶስ ትውልድ “
      አባታች ከላይ የተጻፈውን ምን ብሎ እንደሚናገር አስተዋሉትን ! አዎ ኢየሱስ ከሰው ትውልድ መቀላቀሉን እስካላመነን ድረስ ትክክለኛውን ኢየሱስ ሳይሆን ሸውራራውን ኢየሱስ እየተመለከቱ እንዳይሆን ስጋት አለኝ !
      የእኛስ እየሱስ ከአብ ዘንድ ተልኮ በመምጣቱ እልልልልለልለለ የመያሰኝ እንጂ የሚያስለቅስ አይደልም ! ሌላው ይቅርና በመስቀል ላይ ሆኖ እንካ ለሚያለቅሱልት እናዛ ደጋግ ሴቶች የተናገራቸው ለእኔ አታልቅሱ ብሎ የሚጽናና ነገር ግን ለራሳቹሁ አልቅሱ ብሎ የተናገረ ድንቅ አባት የፍቅር ጌታ አለን ! እረሱም ከዘላለም ልጅ የነበረ እና ለዘላለም ልጅ ሁኖ የሚኖር የአብ ስጦታችን ነው ፡፡
      ስለዚህ አባታችን ፡ እባኮትን የእግዚያብሐየርን ቃል በፍርሃትና በተጠያቂነት ተጠንቅቀው እንዲያስተምሩን በትህትና እለምኖታለሁ !
      አመሰግናለሁ !

  • @ZinashKidane-bn6rx
    @ZinashKidane-bn6rx 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen hashu hashu hulem wusten yamiyakelt sile eyesus kirstos maninet...yihe le alem bemulu yigelet......abatachin bebizu tebarkulgn kibr le andi amlak le eyesus yihun!

  • @BirukBiruk-mo3np
    @BirukBiruk-mo3np 4 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen

  • @EmuKebede-h3p
    @EmuKebede-h3p 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን,አሜን

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt 4 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ በቡዙ 🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር yebark የኔ አባቴ

  • @Sfrteyr
    @Sfrteyr 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen ❤️ ❤️ ❤️

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙዎች በዝ ኢዉነት ፍት መቆም ስያቅታቸዉ ስድብ ይጀምራሉ
    ኢኔርሱም የስድብ ድግር ተጭነዎል ኢኛ ግን
    አንድ አምላኪ ጌታ ኢየሱስ አብ ነዉ ኢያለን ቀጥለናል ኢንዴኔ ሙሴ አብርሃም ይስሃቅ ያዕቆብ ኢንዴነ ኤልያስ አጠቃላ ከብሉ ኢስከ ራይ❤❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 4 หลายเดือนก่อน

      የማከብሮት እና የምወዶት አባታችን ፤ ደግሜ ሰላም እና ጤና ለእርሶ እየተመኘሁ ፣ ከዛሬው ትምህርቶ ከሰማሁትና ከተመለከትኩት ተነስቼ አስተያየቴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፡
      አስቀድሜ እርሶ ሲያለቅሱ በተመለከትኩት ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየቴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ ፡፡
      በእርግጥ እርሶ በምን ምክንያት ለማልቀስ እንደቻሉ አስቀድመው እየተናገሩ ስለነበረ ይህም አምላክ ክብሩን ጥሎ እንደእኛ ሰው በመሆኑ ምክንያት አስተውለው መሆኑ ገብቶናል ፡፡
      የማከብሮት አባታችን ጥያቄዬ አለኝ ! እውነት የእርሶ ለቅሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ?
      አምላክ ሰው በመሆኑ ሰዎች እንድናዝን ነው ወይንስ እንድንደሰት መጽሐፍ ቅዱሳችን የሚናገረው ?
      እስኪ ማስረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንመልከትና ፍርዱን እንስጥ ፡፡
      ሉቃ 2 ፡10- 11
      “ መልአኩም እንዲህ አላቸው ፡- እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችሃለሁና አትፍሩ
      ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልደላችሃልና ፡፡ “
      ስለዚህ አባታችን ከላይ በተቀመጠልን ጥቅስ መሰረት እባኮትን አምላክ ሰው ሁኖ በመምጣቱ እጅግ ደስ ይበሎት እንጂ አይክፋዎት !!!
      በእውነት እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ከሐዋሪቱ መካከል አምላክ ሰው በመሆኑ ያለቀሰ ሰው ማንንም አልተጻፈልንም ! ምናልባት እርሶ ብቸኛ ሰው እንደሚያደርጎት እገመምታለሁ ፡፡
      አባታችን ኢየሱስ ስጋው ከሰው ዘር እንዳልነሳ በትንሹ ነካክተውልን አልፈዋል ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ ከሰው የዘር ሀረግ ውስጥ መግባት እንደማይኖርበት በተዘዋዋሪ እየተናገሩ እንደሆነ እገነዘባለሁ ፡፡
      እስኪ በጣም ቀላል እና ግልጽ መጠይቅ እንሚከተለው ላቀርብሎት ፡፡ የማቲዎስ ወንጌል ገና ሲጀምር እንዲህ በማለት ይጀምራል፡-
      ማቴ 1፡1
      “ ሲጀምር እንዲህ ብሎ መጀመር ስለምን አስፈለገ ፡-
      የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱሰስ ክርስቶስ ትውልድ “
      አባታች ከላይ የተጻፈውን ምን ብሎ እንደሚናገር አስተዋሉትን ! አዎ ኢየሱስ ከሰው ትውልድ መቀላቀሉን እስካላመነን ድረስ ትክክለኛውን ኢየሱስ ሳይሆን ሸውራራውን ኢየሱስ እየተመለከቱ እንዳይሆን ስጋት አለኝ !
      የእኛስ እየሱስ ከአብ ዘንድ ተልኮ በመምጣቱ እልልልልለልለለ የመያሰኝ እንጂ የሚያስለቅስ አይደልም ! ሌላው ይቅርና በመስቀል ላይ ሆኖ እንካ ለሚያለቅሱልት እናዛ ደጋግ ሴቶች የተናገራቸው ለእኔ አታልቅሱ ብሎ የሚጽናና ነገር ግን ለራሳቹሁ አልቅሱ ብሎ የተናገረ ድንቅ አባት የፍቅር ጌታ አለን ! እረሱም ከዘላለም ልጅ የነበረ እና ለዘላለም ልጅ ሁኖ የሚኖር የአብ ስጦታችን ነው ፡፡
      ስለዚህ አባታችን ፡ እባኮትን የእግዚያብሐየርን ቃል በፍርሃትና በተጠያቂነት ተጠንቅቀው እንዲያስተምሩን በትህትና እለምኖታለሁ !
      አመሰግናለሁ !

  • @frewbunaro3669
    @frewbunaro3669 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek Yesus

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Eysus Temsgennn Temsgennn this really touched Amlakaaa Eysus Keberr

  • @MamiKuma-lx6mi
    @MamiKuma-lx6mi 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይመስገን ስለዚህ ወንጌል ቢሾፕ ደጉ እየሱስ አብዝቶ ይባርክልን

  • @Chernet-ux1vl
    @Chernet-ux1vl 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን

  • @EmuKebede-h3p
    @EmuKebede-h3p 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya 4 หลายเดือนก่อน +2

    የስላሴ አዙርት ተመልከቱ።
    ♦️አብ ራሱን የቻላ አምላክ ነው፣ወልድ ራሱን የቻላ አምላክ ነው፣መንፈስ ቅዱስ ራሱን የቻላ አምላክ ነው ነገር ግን ሶስት አምላክ ዬለም።
    ♦️አብ ፈጣሪ ነው፣ወልድ ፈጣሪ ነው፣መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ ነው ነገር ግን ፈጣሪ አንድ ነው።
    ♦️አብ ወልድ አይዴለም፣ወልድ አብ አይዴለም፣አብ መንፈስ ቅዱስ አይዴለም፣መንፈስ ቅዱስ ወልድ አይዴለም ነገር ግን ሶስቱም አንድ ናቸው።

    • @hafteH-ot4bt
      @hafteH-ot4bt 4 หลายเดือนก่อน

      የለም እኮ ስላሴ ውሽት ነው

    • @BezabezichoBezabezicho
      @BezabezichoBezabezicho 4 หลายเดือนก่อน

      Badoo naw

    • @yasamyafet6651
      @yasamyafet6651 4 หลายเดือนก่อน

      No biblical proof for this! GOD IS ONE AND ONLY ONE FOREVER AND EVER!Becouse GOD said : I CHANGE NOT!:

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂hmm

  • @marveltech521
    @marveltech521 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ኢየሱስ አብ መሆኑን ባያውቅ የዘላለሞ ኃጢአትን ይሸከማል። ስለዚህ ኢየሱስን አብ ብለን መጥራትን አንፍራ!

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 4 หลายเดือนก่อน

      የማከብሮት እና የምወዶት አባታችን ፤ ደግሜ ሰላም እና ጤና ለእርሶ እየተመኘሁ ፣ ከዛሬው ትምህርቶ ከሰማሁትና ከተመለከትኩት ተነስቼ አስተያየቴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ ፡
      አስቀድሜ እርሶ ሲያለቅሱ በተመለከትኩት ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተያየቴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ ፡፡
      በእርግጥ እርሶ በምን ምክንያት ለማልቀስ እንደቻሉ አስቀድመው እየተናገሩ ስለነበረ ይህም አምላክ ክብሩን ጥሎ እንደእኛ ሰው በመሆኑ ምክንያት አስተውለው መሆኑ ገብቶናል ፡፡
      የማከብሮት አባታችን ጥያቄዬ አለኝ ! እውነት የእርሶ ለቅሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን ?
      አምላክ ሰው በመሆኑ ሰዎች እንድናዝን ነው ወይንስ እንድንደሰት መጽሐፍ ቅዱሳችን የሚናገረው ?
      እስኪ ማስረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንመልከትና ፍርዱን እንስጥ ፡፡
      ሉቃ 2 ፡10- 11
      “ መልአኩም እንዲህ አላቸው ፡- እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችሃለሁና አትፍሩ
      ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልደላችሃልና ፡፡ “
      ስለዚህ አባታችን ከላይ በተቀመጠልን ጥቅስ መሰረት እባኮትን አምላክ ሰው ሁኖ በመምጣቱ እጅግ ደስ ይበሎት እንጂ አይክፋዎት !!!
      በእውነት እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ከሐዋሪቱ መካከል አምላክ ሰው በመሆኑ ያለቀሰ ሰው ማንንም አልተጻፈልንም ! ምናልባት እርሶ ብቸኛ ሰው እንደሚያደርጎት እገመምታለሁ ፡፡
      አባታችን ኢየሱስ ስጋው ከሰው ዘር እንዳልነሳ በትንሹ ነካክተውልን አልፈዋል ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ ከሰው የዘር ሀረግ ውስጥ መግባት እንደማይኖርበት በተዘዋዋሪ እየተናገሩ እንደሆነ እገነዘባለሁ ፡፡
      እስኪ በጣም ቀላል እና ግልጽ መጠይቅ እንሚከተለው ላቀርብሎት ፡፡ የማቲዎስ ወንጌል ገና ሲጀምር እንዲህ በማለት ይጀምራል፡-
      ማቴ 1፡1
      “ ሲጀምር እንዲህ ብሎ መጀመር ስለምን አስፈለገ ፡-
      የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱሰስ ክርስቶስ ትውልድ “
      አባታች ከላይ የተጻፈውን ምን ብሎ እንደሚናገር አስተዋሉትን ! አዎ ኢየሱስ ከሰው ትውልድ መቀላቀሉን እስካላመነን ድረስ ትክክለኛውን ኢየሱስ ሳይሆን ሸውራራውን ኢየሱስ እየተመለከቱ እንዳይሆን ስጋት አለኝ !
      የእኛስ እየሱስ ከአብ ዘንድ ተልኮ በመምጣቱ እልልልልለልለለ የመያሰኝ እንጂ የሚያስለቅስ አይደልም ! ሌላው ይቅርና በመስቀል ላይ ሆኖ እንካ ለሚያለቅሱልት እናዛ ደጋግ ሴቶች የተናገራቸው ለእኔ አታልቅሱ ብሎ የሚጽናና ነገር ግን ለራሳቹሁ አልቅሱ ብሎ የተናገረ ድንቅ አባት የፍቅር ጌታ አለን ! እረሱም ከዘላለም ልጅ የነበረ እና ለዘላለም ልጅ ሁኖ የሚኖር የአብ ስጦታችን ነው ፡፡
      ስለዚህ አባታችን ፡ እባኮትን የእግዚያብሐየርን ቃል በፍርሃትና በተጠያቂነት ተጠንቅቀው እንዲያስተምሩን በትህትና እለምኖታለሁ !
      አመሰግናለሁ !

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 3 หลายเดือนก่อน

    ስላሴን ሳላውቅ የስላሴ አማኝ ነበርኩ። ነገር ግን የሐዋሪያት ትምህርት እውነት መሆኑን መካድ አልችልም!

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ይባርኮት ብሾፕ ደጉ እድሜና ጤና ይስጦት😍😍😍💞💞🙏🙏🙌🙌