ሙሴ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔርን ጀርባ አይቷልን? |ፓስተር አማኑኤል(trinitarian)Vs ፓስተር በረከት|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @temamteamam2741
    @temamteamam2741 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ቤክ ተባረክ በጨለማ ለተዋጡት የአውነትን ወንጌል እንድታብራራ ሀይል የሆነልህ ኢየሱስ ይባረክ አሜን ሀሌሉያ አሜን !!!!

    • @abelmamo7090
      @abelmamo7090 12 วันที่ผ่านมา

      abe ena weld yelelut wengel alderesewm

  • @TadeseDesalegn-b6l
    @TadeseDesalegn-b6l ปีที่แล้ว +13

    በረከት ኢየሱስ ካለህ በላይ ፀጋ ይስጥህ። አንተ ሳትሆን የኢየሱስ መንፈስ በአንተ የሚናገረው ኢየሱስ ይባረክ።

  • @temamteamam2741
    @temamteamam2741 ปีที่แล้ว +3

    ወ/ቤክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ የጌታ ማንነትና ምንነት ላላውቁት እንድታስረዳ አቅም የሆነልህ አምላክ ይባረክ ሀሌሉያ!!!"

  • @DawitAynalem-v8i
    @DawitAynalem-v8i ปีที่แล้ว +4

    ወንድም በረከት በእውነት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ስሊዚህም ኢየሱስ ይመስገን

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የመዳን መንገድ የሚገኝበት የእውነት ወንጌል 🙏........ያለክፍያ በነፃ........በየጌዜው አዲስ ድንቅ ነገር እየተማርኩ ነው...... ያወኩ ይመስለኝ የነበረ ግን ያልተረዳሁትን........ጌታ እየሱስ ስለሚወደኝ እድሜ ሰጥቶኝ እንዳልጠፋበት ስለሚያስተምረኝ ከስም ሁሉ በላይ የሆነ ቅዱስ ስሙ ይባረክ!..........እልልልልልልልልልልል🙏🦋❤
    ወንድም በረከት, ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ ያትረፍርፍልህ!

  • @alemayehuayatoterefe6193
    @alemayehuayatoterefe6193 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን በኪ ጨለማ ለዋጣት ዓለም የኢየሱስን ብርሃን እንድታበራ በመቅረዝ ላይ ተቀምጠሃል። ሰላምና ጤና ጤና በአንዱ አምላክ በኢየሱስ ስም ይብዛልህ!! አሜን!!

  • @nyctimes2728
    @nyctimes2728 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ! የሚገርም የቃል መገለጥ

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም ነው ቤኪይ❤❤❤❤

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ተባረክ ቄሰ በረከት የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን ❤❤❤❤❤❤ክብር ለአንድ አምላክ ይሁን አሜን ☝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dawitzewude-r3d
    @Dawitzewude-r3d ปีที่แล้ว

    ወንድም በርከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋን ይጨምር

  • @davidabera194
    @davidabera194 ปีที่แล้ว +2

    አማኑኤል ጨንቆታል ወንድም ቤክ አስረግጠህ ንገረው ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ የቤተኪርስትያን አገልጋዎችን ባርኪ❤❤❤❤ወንድም በኪዬ ዘሜን ይባሬኪ❤❤❤❤❤

  • @YohannesShalemu
    @YohannesShalemu 5 หลายเดือนก่อน

    አቦ ወድም በረከት ተባረክ

  • @simretabraham-ky8yp
    @simretabraham-ky8yp ปีที่แล้ว +1

    ቄስ በረከት ጌታ የሱስ ይባርክክ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ አንተ ግለጥላቸዉ በጨለማ ላሉት😢

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 ปีที่แล้ว

    ብክየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 12 วันที่ผ่านมา

    bereket le hodeh belhe wengelen atatamem

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm
    @DawitfitaDamesa-tm3jm ปีที่แล้ว +1

    ወንድም በረከት እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ

  • @MelakuMena-xy7yq
    @MelakuMena-xy7yq 6 หลายเดือนก่อน

    " ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤"
    (የዮሐንስ ራእይ 2:2)

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 10 หลายเดือนก่อน

    የስላሴ መንፈስ የተወጋ ይሁን ።አሜን።

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 ปีที่แล้ว

    ቤኪ አብዝቶ የሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @hermonabrha9321
    @hermonabrha9321 7 หลายเดือนก่อน

    እንደ ባህራችን እንደ ምስላችን ሰው ንፍጠር ያለው ቃል አካል አይገልጥም

  • @berukphawlos
    @berukphawlos ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @mulugetaalemu370
    @mulugetaalemu370 ปีที่แล้ว

    ፠ሰው ፣ መላዕክት ፣ ፍጡራን በአንድ ጊዜ አንድ ቦታ ብቻ መገኘት የሚችሉ ፍጡራን ስለሆኑ ወሰን የሌለውን እግዚአብሔር ለማየት እግዚአብሔር በወሰን ሊገለጥላቸው ይገባል ስለዚህም በልጅነት ወይም በስጋው ተገለጠ ታየ ተዳሰሰ።
    *“መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።”
    - ዮሐንስ 1፥18
    ተባረክ ወ/ም በረከት

  • @TarikuMedane-go8ck
    @TarikuMedane-go8ck ปีที่แล้ว +1

    Berta beki egzbher kante gar newu,ketil lewunetegna wengel temuwaget...

  • @WogayehuTomas
    @WogayehuTomas ปีที่แล้ว

    Wondime pastor bereket

  • @salamedagafa151
    @salamedagafa151 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maranatatesfaye1685
    @maranatatesfaye1685 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያ የበረከትን ሀሳብ ተረዳ!!!ከዚያ ጠይቅ???

  • @dokatube-vr3ez
    @dokatube-vr3ez ปีที่แล้ว +3

    በረከት ጎበዝ ተሟጋች ነህ። ነገር ግን ከኛ ከሙስሊሞች ጋር ደግሞ ብትወያይና እውነት የት እንዳለች ብትረዳ ወይንም ብታስረዳ መልካም ነው። ካልፈራህ በስተቀር ግዜ አይጠፋም ለመወያያ

    • @addisuendale6307
      @addisuendale6307 ปีที่แล้ว +1

      በደስታ ይሟገታል ዝግጁ ከሆንክ መግባትና መወያየት ትችላለህ (ቃሉ ይናገር tiktok)

    • @dokatube-vr3ez
      @dokatube-vr3ez ปีที่แล้ว

      አይ ከኔ ጋር ሳይሆን ከአንድ ወንድሜ ጋር ነው እና ፍቃደኛ መሆኑንና መች እንደሚመቸው ጠይቁትና እንዘጋጅበት

    • @animalsite
      @animalsite ปีที่แล้ว

      Teweyaytual eko alayehm meselegn bereket mikemes sew aydelem

  • @tesfahuntesema249
    @tesfahuntesema249 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አካል አይደለም? ብሎ መከራከር ምን ይፈይዳል!!! አካል በብዙ መንገድ ልገለጽ ይችላል. መንፈሳዊ አካል፣ስጋዊ አካል፣ቁሳዊ አካል.... ሌለም መጥቀስ ይቻላል።

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HermonTadesse-b8g
    @HermonTadesse-b8g ปีที่แล้ว +1

    ሉቃስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁸ እርሱም፦ ስለ ምን ትደነግጣላችሁ? ስለ ምንስ አሳብ በልባችሁ ይነሣል?
    ³⁹ እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን ዳስሳችሁ እዩ አላቸው።

  • @WogayehuTomas
    @WogayehuTomas ปีที่แล้ว

    Wawooo eyesus yibarik beki

  • @martamarta507
    @martamarta507 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayehugeremew6234
    @abebayehugeremew6234 ปีที่แล้ว

    Bekiyeeeee❤❤❤❤❤❤❤

  • @hermonabrha9321
    @hermonabrha9321 7 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር በረከት

  • @kassufeleke910
    @kassufeleke910 ปีที่แล้ว

    ፔንንጤ ስሜታዊነት ብቻ ብድር መፈራገጥ ብበይየሱስ ስም

  • @abebayehugeremew6234
    @abebayehugeremew6234 ปีที่แล้ว +1

    Transportation😂😂😂😂😂

  • @AviaLegesse
    @AviaLegesse ปีที่แล้ว

    ወንድም በረከት ትምህርቶችህን በተከታታይ ብትለቃቸው ብዙዎች ሰምተው ወደ እውነት እንዲመጡ ያግዛል።

  • @musemire951
    @musemire951 ปีที่แล้ว +2

    Transportation😅😅 temechtognal

  • @dagimfikru2484
    @dagimfikru2484 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂Transportation

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 12 วันที่ผ่านมา

    only jesus doctrine geleba doctrine new gemchechena becha

  • @ZAYNABZAYNAB-o4g
    @ZAYNABZAYNAB-o4g 3 หลายเดือนก่อน

    ☝️☝️❤❤❤❤❤😂😂

  • @AviaLegesse
    @AviaLegesse ปีที่แล้ว +1

    ስረገላ አለው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 ปีที่แล้ว +1

    paster Aman እውነት paster ተብለህ የተጠራኸው በወንጌል ወይስ??????

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 10 หลายเดือนก่อน

    እማኑኤል አረቄ ጠጥቷል

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 ปีที่แล้ว

    አረ 3 ናችሁ 😂😂😂😂

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x 10 หลายเดือนก่อน

    ብርሃን አካል አይደለም።

  • @EyobElsaye
    @EyobElsaye 6 วันที่ผ่านมา

    Berket you are denying the existence of the father compeletely wrong.

  • @HailuFeleke
    @HailuFeleke ปีที่แล้ว

    Tinbit leyto yemayaq sewu lediscussion billo memxat 😅😅😅😅😅😅

  • @abelalelgn1496
    @abelalelgn1496 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ቤኪ ለውይይት አትሆንም,, 1 የጠየቀህን መመለስ አልቻልክም,እሱን ግን ደጋግመህ ትጠይቃለህ.

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ የአበትህን ጋቢና ቡሎኮ አውቶቡስና ጋሪ ወደ አምለክነት ተመሳለት መውሰድ ጎስቁልና ነው!!