የደስታ ቤት ይሁንልሽ ሜሉዬ እጅግ በጣም ያምራል😍 የከለር ምርጫሽ የእኔም ምርጫ ነው crowded የሆነ ነገር አልዎድም simple and lite የሆነ ነገር ነው የሚያምረው I love your carpet so much and will wait to see the bed rooms😊
Hi melly, thank you for sharing your beautiful home. I love your channel and how centered you are on your culture ❣️ can you please share a link to the air purifier you showed in the video? I appreciate it much. Tebareki
Welcome back! Congrats & so beautiful! May it be filled to the roof with love, laughter & happy memories cheers! Proud of Sis on your creativity. I love it we’ve the same taste ! Thanks for sharing!
Congratulation. Beautifully house. The kitchen is more than enough. Glad to see you back. Welcome back. Really missed you. Wish you and your family a happy and blessed new year.
ሰላም ወዳጆቼ ከ Christmas በፊት
የተቀረጸ ቪዲዮ አርፍጄ ዛሬ በመልቀቄ በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ ሽልማቱን ለ1ሰው ብዬ ለሁለት ሰው ያደረኩት ሁለቱም በእኩል ሰአት ስለመለሱ እንደሆነ ልነግራችሁ እወዳለሁ።በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ላይክ እማረጋችሁን እንዳትዘነጉ አስተያየታችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ!!
Lemdnew setaweri ehhhhh yemtyew
አረ እኔ በጣም ፈጣን ነኝ ሳወራ ባጋጣሚ ነው ሌሎች ቪዲዮቼን እዪ።እንደውም ቡዳ በልቶኝ ነው በቃ ብዬ ላስወራ ነው ኪኪኪ..... ግን ግን የምር እእ የምትይው ሳይሆን ጥያቄው መሆን ያለበት እእ ያልሺው እዚህ ቪዲዮ ላይ በሚል ይቀየርልኝ
ሜሉ እኔ ነበርኩኝ መጀመሪያ የመለስኩት ቆይተው ከኔ ኮርጀው ነው መልስ የመለሱት ተሰርቆብኛል ፈተናው ይመርመር😂 ቀኑን ሰአቱን እይው
ሊንኩን.አላገኘሁትም
@@mihretzebene4904 በቃ ጉዳዬ በይግባኝ እንዲታይ እናረጋለን
የደስታ ቤት ይሁንልሽ ሜሉዬ እጅግ በጣም ያምራል😍 የከለር ምርጫሽ የእኔም ምርጫ ነው crowded የሆነ ነገር አልዎድም simple and lite የሆነ ነገር ነው የሚያምረው I love your carpet so much
and will wait to see the bed rooms😊
አሜን የኔ ውድ
እሰይ እንኳን ሆነልሽ እሚያምር ቤት እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ይሁን ለወደፊቱ ደግሞ የፀሎት ቤትሽን ባየው ደስ ይለኛል የተባረከ ቤት ይሁንልሽ ሜሊዬ
ሜሊዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ የሰላም የፍቅር የጤና ልጆቻችሁ አድገው እናተም ስኬት በስኬት እምትሆኑበት ቤት ያድርግላችሁ❤ በጣም እሚያምር ቤት ነው🎉የ ወንበሮቹ ከለሮች በጣም ያምራሉ ከ ሳሎኑ floor tiles እንዲሁም ከ Gold wall Decoration ጋር ከለሩ ስለሚዋሃድ ለ ሳሎኑ luxury and elegant look ሰጥቶታል።
ጥያቄ አለኝ The Gold Paper እንደሚበላ አውቃለሁ እናማ ...... 😂 በምትለጥፊበት ግዜ ......ምን ያህሉን 😂😂
እረባሽ እናበረክካለን ዋ......በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ምርጫሽ በጣም ደስ ይላ እንም ግርግር አልወድም በተለይ እቃ ማብዛት
ግርግር የሌለበት ከለር ይመቸኛል
ቤት ጠበብ ያለ ከሆነ ከለር ማብዛት ቤቱን ያጠበዋል ባጠቃላይ ምርጫሽን ወድጄዋለሁ❤️🙏🏾
ቤታችሁ በጣም ያምራል ፅድት ያለ ነው እቃ አመራረጥሽ ይገርማል አንደኛ ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ሌላ ጊዜ ደግመሽ ስለ ቤት ማስዋብ አሳይን አውሮፓ ያለነው የተቸገርነው ከቤቱ ጋር የማይመጣጠን እቃ እየገዛን ነው ቤታችንን አጨናነቅነው በተለይ ሶፋ።
ጎበዝ በጣም በጣም ያምራል በደስታ በጤና ኑሩበት የተባረከ ቤት ይሁንልሽ ሜሊዬ 🌹🌹🌹🌴🌴🌴 😘😘😘
የአለምቤት የሲሳይቤት ይሁን ዳሩበት ኳሉበት
አሜን የኔ ውድ ክበሪልኝ
ሰላም ሜላት እባክሽን የሽታውን ማጥፊያ እኔም የምቸገርበት ስለሆነ ስሙን ብትፅፊልኝ አመሰግናለሁ በቅድሚያ::
Ye Melat bete ena yabalewa bete yehun new yemebalew (Aleme and Sisay lelohe nahew😁
እንኳን ደስ ያለሽ ከነቤተስብሽ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ልጅ የሚመረቅበት የሚዳርበት ያድርግላችሁ በጣም ያምራል
አሜን የኔ ውድ
ባለሙያዋ ሜሊ እንኳን ደህና መጣሽ! ይቅርታ ስለዘገየው አስተያየቴ በድጋሚ አየሁት
ቤታችሁን በጣም አሳምራችሁታል::
ሁለገብ ተሰጥዎ አለሽ
እንኩዋን ደስ አላችሁ
እባክሽ በቤት ውስጥ ያልተፈለገ ሽታ የሚያጠፋውን ሊንኩ ላኪልን
የኔን እን ላይን ላይ ማግኘት አልቻልኩም ተመሳሳይ ግን ይኸውamzn.eu/d/4rpwPEV
ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ቤት ነው የአለም የሲሳይ ቤት የደስታ ቤት ይሁንልሽ ሜሉዬ እጅግ በጣም ያምራል❤❤🙏
ሀይ ሜሊ! ቀላል የዲዛይን ሰው አይደለሽም። እኔስ ምርጥ የምግብ ዝግጅት አዋቂ ብቻ ትመስይኝ ነበር። መኖርን ብቻ ሳይሆን ያለሽንም ማጋራት የምታውቂ ሰው ነሽ ። ኑሮሽን ቤተሰብሽን ሥራሽን ይባርክልሽ። ሁሉንም እንደቤተሰ የምታይ ድንቅ እህት ነሽና ሁሌም ይሙላልሽ አንጣሽ ተባረኪ። ቤትሽን የትውልድና የዘላለም ያድርግልሽ። ታዲያ ግን ይቅርታና ሁሉን ነገር ነጭ ቀባሽውና ክሊኒክ መሰለኝ። ለማንኛውም ሠላም ሁኚ በሌላ ሀሳብ እንገናኛለን።
Melye welcome back!!! love you yene kemem Enkwan des alesh adisu bet gebachu!!!
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
Good to see u. እና ቆንጆ ቤት።
ትንሽ ነጭ የበዛው ይመስላል ወንበሩ ነው ነጩን የሰበረው አትጥይው።
የወርቅ ወረቀቱ አጠቃቀም በጣም ግሩም ነው። መስታወት ያልሽው ጥሩ ሀሳብ ነው። ለጠባብ ቤት መስታወት ያሰፋል ይላሉ። እንደኔ ግን ትልቅ ወጥ መስታወት ከምታደርጊው በፓተርን የተቆራረጠ ብታደርጊው ከእቃ እና ከቤቱ አቀማመጥ ጋር ጥሩ ይመስለኛል።
ሌላው ከነጭ ከለር ጋር የሚሄድ ኑትራል ከለር መጋረጃ ትራሶች ብትጠቀሚ ውበት ይጨምራል ባይ ነኝ። ባለሙያ አስተያየት ግን እንዳይመስልሽ😃
የዓለም ይሁን ብያለሁ።
እሺ ሜሪዬ በጣም አመሰግናለሁ
Tebarki. Awo Zafu kelekele nwe❤
ሜሉ እንኳንም ዛፍ ማድረግ ተውሽ በመፅሐፍቅዱስም ባእድ አምልኳ ነው ልጆችንእኛ እንደቅርፅናቸው ነው አትጨነቂ በምፅሀፍ ቅዱስ ትንቢተ ኤርሚያስ ምእራፍ 10 ከቁጥር 1 -16 አንብቢላቸው
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
እንኩዋን ደና መጣሽ ቤት ለንቦሳ ብለናል በጣም ነው ሚያምረው ሜልዬ ምርጫዎችሽ አንደኛ 😍❤
እሉዬ ክበሪልኝ እንጠብቅሻለን አንችንም
ሜልዬ እንኩአን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ማርያምን ምን ሆና ነው ብዬ በጣም ሳሰበሽ ነበር እንኩአን ደህና መጣሽ የሰላም የጤና ቤት ያርግልሽ በጣም ያምራል ቤትሽ ሜልዬ የመስታወት ጌጥ በጣም ቀላል ነው ለ መሰራት አኔም እራሴ ነው የሰራሁት ካስቆረጥሽ መስታዎቱን ወንበሩ እንደኔ ያም ራል ለልጅ ቤት ቆንጆ ከለር ነው ❤️❤️❤️
አሜን የኔ ውድ
እንኳን ያሰብሽው ተሳካልሽ ቆንጆ ጥንቅቅ ያለ ቤት ነው የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን ዳሩበት ኮሉበት 😘😘
አሜን ሰላምዬ ክበሪልኝ
ሜልየ እንኮን በደህና መጣሽ በጥሩ ነገር በጣም ያምራል እንኮን ደስ እለሽ የድስታ የጤና የምትደስችበት ቤት ይሁንልሽ ወንበሩን እትለውጭው ቆንጆ ከለር ነው እሱን ባላንስ ለማረግ የሶፍውን ትራስ የወንበሩን ከለር ለውጭው ወይም ከንጩ ትራስ ጋር ቀላቅይው የወንበሩ ከለር ክላሲ ነው በተረፈ ተደስችበት ባለምያ ነሽ በጣም
እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
@@Mellyspicetv የማሽኑን ስም ንገረኝ please
Weyi Tsgureeeeeee bezatu tekuretu zalawe erasu wefram yemeselale. ❤
እንኳን ደህና መጣሽ ሜልዬ ስላየሁሽ ደስ
ብሎኛል የአለም የደስታ የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ ብርቱና የምትደነቂ ነሽ እግዚአብሄር ክነቤተስብሽ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሜልዬ የሽታ መከላከያውን እባክሽ ሊንኩን
ላኪልን አመሰግናለሁ::
አሜን አልሚ
እንኳን ደስ አለሽ ሜልየ። በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ🥰
አሜን መሲዬ
እኔም በዚህ አመት አድሱ ቤቴ እገባለሁ ውይ የኪራይ ቤት በቃኝ እኮን እግዚአብሔር እርዳሽ እግዚአብሔር ቤት እደሰጠሽ ሰላም ደስታ በርክት መክነወን ይስጥሽ ተደሰች❤❤❤
አሜን የኔ ውድ
Hi melly, thank you for sharing your beautiful home. I love your channel and how centered you are on your culture ❣️ can you please share a link to the air purifier you showed in the video? I appreciate it much. Tebareki
ንክዋን ደስ አላችሁ ሜሉ ቆንጆ ቤት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩበት
ቤትሽ በጣም ያምራ እኔ በጣም የወጥ ቤት አድናቂ ነኝ የመጅመሪያው ምግብ ምን ይሰራልን ይሆን እስክትመጪ ቸኩያለሁ
Please van you tell me whar is the name and send me the link of the machine that it takes the bad smells out. Thank you and welcome back ❤❤
amzn.eu/d/4rpwPEV
በጣም ወድጄዋለሁ የኔ ባለሙያ ጸዴ ነሽ በሁሉም ነገር አላህ የአለም የሲሳይ ያድርግልሽ❤❤❤
We miss u more melly merry x mas and happynewyear ከነመላው ቤተሰብሽ ደስ ብሎኛል በደንብ አሳይን አዳዲስ ስራ እንጠብቃለን❤❤❤😂🎉በጣም ያምራል
The same to you too dear
እውነት ለመናገር ትናት በጣም እያሰብኩሽ ነበር መጥፋትሽ በጣም አስጨንቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ያሰብሽ ተሳካልሽ ሜልዬ
አው በጣም ነው ዩማመሰግነው ሀይሌ አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ
እንዴ እንዴ ሀሳብ
ይዞኝ ነበር ሚሊዬ ማን እንደሚጠየቅ ግራ ገብቶኝ ነበር በአዲስ ቤት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አዲስ ስራ አዲስ ምግብ እንጠብቃለን መልካም ቤት የጤና የፍቅር ቤት ይሁን ብያለሁ❤
አሜን የኔ ውድ
የኔ ውድ በቤትሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይግባበት የሞቀ ቤት ይሁንልሽ ጥሩ ሰው ሁሌም እድሉ ጥሩ ነው❤
አሜን መቅዲዬ
የወደድኩት nice Oven በጣም ቆንጆ ያምራል ኩሽናሽ ነገር ግን ምግብ ስታዘጋጂ ፀጉርሽ መለቀቅ አይመከርም የዓለም ይሁን Congratulations !
ሜሊ፣ ወንበሩኮ በጣም ነው የሚያምረው ከለሩ። አንዳንድ ጊዜ ከለር ማች ብቻ አይደለም መሆን ያለበት፣ contrast ማድረግም አለ። ያንቺ ደግሞ ጥሩ contrast ሰርቷል።
እሺ የኔ ውድ ክበሪልኝ
ማር አረቄን ለመጠጣት ሞክረሽ ታውቃለህ? Have you ever tried drinking Honey Areke?
አረቄ ቀምሼ አቃለሁ የማር ግን አላውቅም
ሰላም ሜልዬ የዓለም የሲሳይ ቤት ይሁንላችሁ። ስነስርአትሽን አደንቃለሁ። ባለቤቴ ሙያሽን ንፅህናሽን እጅግ በጣም ታደንቃለች ለዚያ ብዬ ሰብስክራይብ አድሮጌሻለሁ። ታድያ አንድም ሳይቀር በመፅሐፍ እንዲ ታተም ብታስቢበት? ምን ይመስልሻል መልስ ብትሰጪኝ ደስተኛ ነኝ
መጽሀፍን ጨምሬ ብዙ ነገር አስባለሁ እግዚያብሄር ይርዳኝ
@@Mellyspicetv በርቺ እግዚአብሔር ጤናውን ከነመላው ቤተሰብሽ ሰጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ። አፄ ኃይለሥላሴ ከትልቅ ቤተሰብ መወለድ ሳይሆን የሚያስከብረው የራስ ስራ ነው ብለዋል ስለዚህ በእስካሁን ስራሽና ስነስርዓትሽ እኔም እንደማደንቅሽ ይኼኔ ቤቱ ይቁጠረው። ሴቱ ቡና ማፍላት አልችልም ባለበት ዘመን የእያንዳንዱን ብሔረሰብ የምግብ አሰራር የምታስተምር ባለሙያ እና አነጀቴን የሚበላው እናቶቻችን እያልሽ ለእናቶቻችን እውቅና የምትሰጪው አጅግ ያስመሰግንሻል። ስራሽ እዩኝ እዩኝ የማለትና በጉራ ከእኔ በላይ ማን አለበኝነት የሌለበት በትህትና የተሞላ ስለሆነ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ። ስለመለሺልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ባለቤትሽን እድለኛ ነህና እግዚአብሔርን እያመሰገንክ ለምትሠራው ስራ ድጋፍህ አጋርነትህ እንዳይለያት አሳስባለሁ ነገር ግን ይኼንን ስል ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ የሚለውን የአባት እናቶቻችን አባባል እረስቼ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። ቤታችሁ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን። ደህና ሁኑልኝ። ንፋስ በቤታችሁ አይግባ። በሰላም በፍቅር ለአገራችን ሁላችንንም ያብቃ። መፅኃፍ ልጅ ነው እስከ ሚወለድ እንፀልያለን በሰላም ተገላገይ። ትልቅ የአገር ኃብት ነው ስለዚህ ብርታቱን ይስጥሽ።
ማራኪሞ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን በደህና መጣሽ ማራኪ የኛ ጎበዝ በጣም በጣም ያምራል በደስታ በጤና ኑሩበት ዋው 😘😘😘
ኤልሲዬ እንካን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ
ሜልዬ የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን!
ሜልዬ ያሳየሽን ለሽታ ይሆናል ያልሽው ማሽን Amazon ላይ አገኘዋለሁ? ስሙስ ምንድነው?
እባክሽ ግዜ ሲኖርሽ Link አስቀምጭልኝ መግዛት እፈልጋለሁ።
ጄሪዬ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ ኮሚኒቲ ላይ አስቀምጫለሁ የሞዴሉን ፎቶ።እኔ ከአማዞን ሳይሆን ከሱቅ ነው የገዛሁት ግን የምታገኝው ይመስለኛል
ሜልዬ ቤት ለምቦሳ የአለም የደስታ ቤት ያድርግላቹ ❤ ተመልሰሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ❤መጥፋትሽ አሳስቦኝ ስንቴ ወደቻናልሽ ቪድዮ አለቀቀችም እያልኩ ቼክ አደረኩሽ ተመስገን እንኳን በደና ሆነ ❤ ደሞ የአየር መሳቢያውን አደራ ሊንኩን ወይም ስሙን በፎቶ አስቀምጭልን እባክሽን❤ የምግብ ሽታ አብሶማ ክረምት ብዙ እቤት ስሉሚዘጋ የምግቡ ሽታ ልብሳችን ላይ እየቁረ አስቸግሮናል አደራ አዱራ ሜሉዬ❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ የማሽኑን ፎቶ አሰቀምጫለሁ የኔ ውድ ኮሚኒቲ ላይ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ
@@Mellyspicetv በጣም አመሰግናለው ሜልዬ ተባረኪ ❤️❤️
Congra konjo bet befikirna selam yimulalish❤
እንደምነሽ ሜሉዬ በእውነት በጣም ያምራል የዕቃ አቀማመጥሽን አሳይን እንማር
ቤት ለምቦሳ የደስታ የአለም ቤት ይሁን የበረከት የምትድሩበት የምትኩሉበት የተቸገረ የምታስጠጉበት የተራበ የምታበሉበት የተጠማ የምታጠጡበት የአብርሃም የሳራ ቤት በረከት እናንተም ይግባ
💚💛❤️
አሜን ሳርዬ ክበሪልኝ
Wow, you did a great job!!! Love everything specially your kitchen tebareku❤❤❤
Thank you so much 🤗
amazing so neat simple & beautiful
ሜሉዬ እንኳን ደና መጣሽ ❤❤❤ ቤት ለንቦሳ በጣም ያምራል ቤትሽ ሜሉዬ እባክሽ ሽታ ሚያጠፋውን እቃ አሳይን በደብ ወይ ስሙን ንገሪኝ please
ቲጂዬ የኔ ውድ ዛሬ ስሙን እና ሞዴሉን ፎቶ አንስቼ ኮሚኒቲ ላይ አስቀምጫለሁ አይታችሁ እንድትገዙ
wow meluye its amazing wowowowowwo congra
ሜሉዬ እንኳን ለዚህ አደረሰሽ ያህዌ ከነቤተሰቦችሽ ይባርክሽ ይጠብቅሽ ቤትሽ በጤናና በሰላም የምትኖሩበ የምታረጁበት ልጆችሽ አድገው የሚዳሩበት እንዲሆንልሽ ምኞቴ ንው በጣም ነው የወድሽ የኔ ቅመም
አሜን ኒናዬ ተባረኪልኝ አንችም
ሜሊዬዬዬዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበር ቤትሽ በጣም ያምራል የአለም የፍቅር የደስታ የምትድሪበት የምትኩይበት ይሁን ጎበዝ ሜሊዬ ቆንጆ 😘😘😘❤️❤️❤️
አሜን ሊሊዬ ክበሪልኝ
Welcome back yene konjo Very beautiful house, God bless your family!!!
Thank you so much 🤗
ጠፍተሻል ሜሊ። ከለር ኮምብኔሽንሽ ደስ ይላል ። ታቂያለሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞሰብ እና ምጣድ መኖር አለባቸው የኔም ኪችኔ ጠባብ ነው ሲያቀብጠኝ ኪችን ካቢኔት ላይ የሚቀመጥ ምጣድ ገዝቸ ጭንቅንቅ ብያለሁ በዛ ላይ ሞሰብ ትልቅ ነው ብቻ ይጨንቃል
አይ ዞን ባለው መፍትሄ መፍጠር ይሻላል አትጨናነቂ ለምሳሌ ምጣዱ በረንዳ ግድግዳ ላይ ማሰር ከቻለ በብረት?
@@Mellyspicetv Thanks melly
Ejeg betam new yemiyamerew betachu wed Melato. Medhanialem bedesta betena yemetenorubet yadergelachu. Egziabher hulem ke enante gara yehun.
አሜን መዲዬ
Congratulations for your new house it looks Beautiful By The Way I Love love the church the color Everything so You should keep That's my advice 😍
Thank you
Meliye enquan beselam metash yalem bet yehun yemtenorubet yemtdrubet yadrglachu betam des yelal tebareki ❤❤❤❤❤
አሜን ስመኝዬ አንቺም ተባረኪልኝ
ሜሊ እንዴት ነሺ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም ነዉ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ቤትሽ ቆንጆ አድርገሽዋል ያለም ቤት ይኹን ከአዲሰ አበባ የምታመጪውን ፍሪዘር ዉሰጥ አሰቀምጪዉ ቆሎ በርበሬ ሽሮ ቅንጬ ድቄት ሁሉ ረጅም ግዜ ይቀመጣል
ሁላችን ሰላም ነን መንቢ ።እሺ በጣም አመሰግናለሁ
ለሽንኩርት ሽታ ማጥፊያ እንደሚሆን ነው እባክሽን ስሙን ለጥፊልኝ። አመሰግናለሁ
የሽታ ማጥፊያውን እባክሽ ለጥፊልን አመሰግናለሁ ተባረኪ
ዛሬ ኮሚኒቲ ላይ የሞዴሉን ፎቶ አስቀምጫለሁ አይታችሁ እንድትገዙ
@@Mellyspicetv የት ነው የምናገኘው ዛሮ ኮሚኒቲ እባክሽን
@@tersitabebe1125 አረ ትርሲትዬ አሳቅሽኝ ዛሬ ለማለት ፈልጌ ነው ዩ ቲዩብ ፔጅ ላይ ገብርሽ community የሚለውን ስትነኪ ታይዋለሽ ፊት ለፊት
@@Mellyspicetv አዬ የቸኮለ አፍሶ ለቀመ አሉ። ተባረኪልኝ ሚሊ
ሜሊ ያለ ማይክሮ ዌቭ እንጀራ ከፍሪጅ አውጥተሽ በምን ታሞቂያለሽ ንገሪኝ መፍትሄ ካለ❤❤❤
በመጥበሻ ውሀ ጥጄ ከዛ ከ IKEA የገዛዋት አንድ ወንፊት የመጥበሻ መክደኛ አለችኝ (እነሱ ስጠብሺ ዘይት እንዳይፈናጠቅ ነው የሚሸጡት)እሱን እከድን እና ከላይ እንጀራ ውን አስቀምጣለሁ ከታች ውሃው ሲፈላ በውንፋሎቱ እንጀራው ይሞቃል(መሲዬ እግዜር ይስጥሽ አስታወሽኝ አዲስ መግዛት ይኖርብኛል እኔም የበፊቱን አርጅቶ ጥዬዋለሁ)
Congratulations beautiful house the only thing l suggests the wall need some picture s a l
እውነት ነው አመሰግናለሁ የኔ ውድ ገና አስተካክለን አልጨረስንም ቀስ እያልን እናረጋለን
ጎበዝ
ሀረግዋን ቆራራርጣችሁ በብርጭቆ ውሀውስጥ አድርጉት ስር ስያወጣ እንደገናትከሉት እንጂ ከንግዲህ የሚድን አይመስለኝም በእድሜም እንደዚህ ያረጃል እኔም አለችኝ አርጅታ ሌላ ተክያለሁ ሜልየ የሽታ ማጥፍያው ስሙ ምንድነው ብራንድን እባክሽ ፓስት አድርጊልን
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ኮሚኒቲ ላይ ፓስት አድርጌያለሁ የማሽኑን ስምና ሞዴል
እሺ ሜሊየ እወድሻለሁ የኔ ባለሙያ ❤❤❤
ሜልዬ እንኳን ደህና መጣቨ ናፍቀሸኝ ቤትሸ በጣም ያምራል እግዝአብኤር እንኮን እረዳችሁ እህቴ ያለም ይሁን በርችልኝ🙏🏿🤍
እመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ እበረታለሁ
ቆንጆ ነው የጤና ቤት ያድርገው።
Betam yamerale beteshi🎉❤
Wow welcome dear Mellye❤, beautiful house yetena, yeselam ena yebreket yehunelacihu ❤🙏
አሜን ፍርዬ
Beautiful kitchen, is it IKEA?
Thank you!No, it is not
ቤት ለእንቦሳ ሜሊ የደስታ ያርግልሽ ልጆቺሽን የምትድሪ የምትኩይበት ያድርግልሽ በጣም ደስ ብሎኛል
ሜሉየ ቤት ለምቦሳ!!
እግዚአብሄረሰ በሰላም በፍቅርና በጤና የምትኖሩበት የበረከት ቤት ያድርግላችሁ። ደግሞ ቀላልና የማይሰለች ውብ ቤት ነው።
አሜን የኔ ውድ
Beautyfull home 😍
What ist the Name of Air purifier?
Thanks 🙏🏽
amzn.eu/d/4rpwPEV
@@Mellyspicetv amesgenalew❤️
Wow like your home so beautiful please the home diffuser machine link
ኢክራምዬ ኮሚኒቲ ላይ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ የሞዴሉን ፎቶ አስቀምጫለሁ
የምትሰሪው ጥሩ ነው ግን እ የምትዪው ነገር ይጨንቃል በተቻለሽ ብትቀንሺው🤔🤔🤔🤔👍
ጋደኛዬ እንካን ደና መጣሽ ቤትሽ በጣም ያምራል እንካን ደስ ያላቹ 🎉ያለም ይሁን ብያለው 🥰🥰
አሜን መቅዲዬ ውዴ ናንዬን ሳሚልኝ
ሜሉ ተናፍቀሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስለተከናወነልሽ እንኳን ደስ ያለሽ የበረከት ያረግልሽ።
አሜን የኔ ውድ
ሜሊዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር እድሜና እና ጤና ይስጣችሁ ቤቱንም የምትኖሩበት ያድርግላችሁ
አሜን መስኪዬ
እንክዋን ደስ አላችሁ ሜሉ ቆንጆ ቤት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩበት
አሜን ምርዬ
ሜሉዬ ከቤትሽ ከለሮች ጋር አልሄደም ይቀየር
Please tell us the name or make video specifically Ethiopan food hard the smell
ኮሚኒቲ ላይ ስሙን እና የሞዴሉን አይነት ፎቶ አንስቼ አስቀምጫለሁ ለሁላችሁም እንዲሆን ብዬ
Welcome back dear sister ❤
Thank you 😊
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ያምራል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
አሜን ሰንዬ
Welcome back! Congrats & so beautiful! May it be filled to the roof with love, laughter & happy memories cheers! Proud of Sis on your creativity. I love it we’ve the same taste ! Thanks for sharing!
Thank you so much 😀
እንኳን ደስ አላችሁ መላው ቤተሰብ ።ለሀረጉ እስቲ እርድ በውሐ በጥብጠሽ አድርጊበት ጥሩ ነው ይባላል ።ሞክሪ❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ ደስ አለን ውዴ! እሺ አረጋለሁ
Good to see you happy New Year 🎉
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽ አፋልጉኝ ልለጥፍ ነበር በውነት እንደ ቤተሰቤ ነው የናፈቅሽኝ የፍቅር ቤት ያድርግልሽ
አሜን ታሪክዬ እኔም በጣም ነው የናፈቃችሁኝ
Congratulations. You are a very organized, very clean young mother. Keep-up the great work.
Thank you so much!
የኔ ውድ የተባረከ ደስታ ፍቅር መልካም ነገር እንድታዩበት እመኛለሁ የኔ ቆንጆ ❤
አሜን የሺዬ አለሽልኝ ሰላም ነው
ማሻኣሏህ ኢትዮትመሥሊኝነበርጎበዝበርች🎉🎉🎉🎉
Congratulation. Beautifully house. The kitchen is more than enough. Glad to see you back. Welcome back. Really missed you. Wish you and your family a happy and blessed new year.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ!እኔም ናፍቃችሁኛል......ላንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ የበረከት አመት ይሁንልሽ
ዋው ሜልዬ በጣም ነው የናፈቅሽን እንኳን በሰላም መጣሽ ቤትሽ በጣም ያምራል የበረከ ቤት ይሁንላችው
አሜን ገንዬ
እህቴ በናትሸ የቤት ሸታ የአየር ማፅጃዉን ስሙንና የት እንደምናገኘዉ ንገሪን ከአክብሮት ጋር🙏
የኔ ውድ ስሙን እስከ ሞዴሉ አይነት ኮሚኒቲ ላይ ፎቶ አስቀምጫለሁ ግዜ ሲኖርሽ እይው
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ እህቴ አክባሪሽ ነኝ❤️🙏
በጣም ያምራል ቤት ለምቦሳ የደስታ የአለም ቤት ይሁን እንኳን ደስ ያለሽ ከነቤተስብሽ መልካም የገና በዓል
ሜሉ ጀግና፡ አንቺ የሴት ቁንጮ ነሽ በጣም ቆንጆ ነው ኩሽናው ግን teblu ከወንበሩ ጋር አልሄደም፡ አጣቦታልም ቦታውም አይደለም ጠበብ ያለ ስለሆነ ኩሽናሽ፡ እንደ አሜሪካን ኩሽና ሰፊ ቢሆን እንኳ ብታስቀምጪው ምንም አይደለም፡ የኔ አስተያየት ነው ጭንቅንቅ ሲል ኩሽና ስለማልወድ ነው
እሺ የኔ ውድ ክበሪልኝ
Konjo new Mellyie Teru yaderglish.🌹😙
Welcome back sister I miss you
በጣም ጠፍተሻል አሁን የሰማሁት ግን ናፍቀሽኛል አንኳን በደህና መጣሽ ከችንሽ በጣም ያምራል መልካም የስራ ግዜ ይሁንልሽ
አሜን ኤማንዬ
Welcome back Meliye ❤
እንኳን ደህና መጣሽ
ቤት ሪሞዴል ማድረግ አድካሚ ነው ግን ሲያልቅ የሚሰማው ስሜት ልዩ ነው
አዎ እውነትሽን ነው
Congratuletion nice to sèe you again merr Christmas and hapey New year. Poly poly orya .
Same to you
ሜልዬ ባለቤትሽ ሃበሻ ነው ውዴ እስኪ ስለ ፋሚሊሽ ኣጫውችን ለተመልካቾችሽ❤❤ love u my sis
አዎ ሀበሻ የአ.አ ልጅ እኔ የናዝሬት ምን ላጫውትሽ ሚሊዬ ሁለት ሴት ልጆች አሉን ለቤተሰቦቻችን ሁለታችንም የመጀመሪያ ልጆች ነን። እኔም እሱም ታናሽ እህት አሉን ያ ማለት የኔም የሱም ቤተሰቦች ሁለት ሁለት ነው የወለዱት ሌላም ካለ ጠይቂኝ እመልሳለሁ የኔ ውድ
@@Mellyspicetv ohh እንዴት መልካም ሰው ነሽ በፈጣሪ የምትመልሽልኝ ኣልመሰለኝም ነበረ ኣመሰግናለው ፣፣የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ እናም ነፃነትሽን እወድልሻለው ደስ የምትይ ልጅ ፣፣ያ ሁሉ ግዜ እኔማ ፈረንጅ ይመስለኝ ነበረ ባልሽ ውይ ተመስገን እንኳንም የኛው ወሰደሽ 😃 የኔ ባለሙያ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ የኔ ውድ እወድሻለው
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም ስወድሽ ባህልሽን ሙያሽን አክባሪ እንኳን ደህና መጣሽ አዎ ወንበሩ እንዳልሽው ነው ይቀየር የቤቱን ድባብ ነው የቀየረው ሌላው ምርጥ የሰላም የጤና የበረከት ቤት ያድርግላችሁ
አሜን ኪዲዬ
የኔ:ባለሙያ:ሚሊ:ካንች:ብዙ:ተምሬአለሁ::
አመሰግናለሁ ውዴ