ጉደኛ ቤት በሚገርም ዋጋ ‼️መጦሪያዬ😂 | EthioElsy | Ethiopian
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #castoroilbenefits #ቆዳችን #castoroilbenefits #ጤና #ገናጥበብ
Song from TH-cam Audio Library:
Poolside Radio - Dyalla
Coast - Anno Domini Beats
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from TH-cam audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF
እኔ ግን ቤት መስኮት ስገልጥ ተፈጥሮ💚🌲🌳 ባይ ነው ህልሜ አረጓዴ ነገር ወይ ባህር ብቻ ከከተማ ወጣ ያለ የአኗኗር ዘይቤ ውስጤ ነው 💚 ዘመናዊ አኗኗር ከተፈጥሮ የተጣመረ 💚🌲 ግዙልኝ 🙄😒🏞🏛
ልክ እንደ እኔ !!!
Me too 😂
ውይ ግቢ ማፅዳቱስ መከራ እኮ ነው የፍለፊቱ ስትይ የጀርባው መከራ ነው ማሬ 🙏❤️🙏
Yes true
@@ethioelsylifestyle9486ግቢ ያለዉ ቤት መኖርን የመሰለ ነገር የለም ደሞ ለማጵዳት ጠረግ ጠረግ
ኤሌሴየ የኔ ጀግና የአለም ያርግልሽ ውዴ እኔ ዱባይ ነኝ ግን እደአቅሜ ጎንደር የጨርቃ መሬት አለችኝ 😂 ፀደቅም ተወርሰም ግን እግዝአብህር ይመስገን ደስተኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች ባላችው ነገር ተደሰቱ የሌሎች አይታቹው ጥሩ ምኞት ፃፍ ከዛ ውጭ እራሳችን አታወዳደሩ ምክሬ ነው😊❤
የኔ ጀግና ማን እንዳአንቺ ❤
አይን ከማየት አይደክም ጆሮም ከመስማት አይሞላም ያገሬ ደሃ ጎዳና እንካን ለመቀመጥ አልተፈቀደለትም ልዩነታችን ሰማይ ከምድር እደሚር እዲሁ ነው ኢለሲ የለም አድርግልሽ sis
ጎበዝ ነሽ ማየቱ በራሱ ትልቅ ነገር ነው እንኳን ተመኘሽ ታሳኪዋለሽ ❤❤❤
😊ደምሬኝ
Congrats Konjit ❤ good for you if you plan to retire over there …. I built mine in ETHIOPIA … I have no doubt my country will be the leader of the world 💪🏽💚💛❤️ stay positive!!!
True❤
Lucky you you did great to build where you dream to retire ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲ የኔ ውድ!አነቃሽኝ ተኝቼ ነበር ። የውነት እንዲህ አይነት ነገሮችን ማየት ይለውጣል። ይሄ አለም ሰፊ ነው ። you are my inspiration ❤
😊ውዴ ደምሬኝ
ካለ ቢገዛ ምንም አይልም እስኪ ማነው የዝች አለም ቁስ የማያጓጓው እኔ የምመኘው የላይኛው ቤቴን ነው እንዲያምርልኝ ጌታዬን የምለምነው
የላይኛው እንዲያምርልሽ በልጁ በኢየሱስ እመኚ ስለሁሉ ስላንቺ ዋጋ ከፍሏል ወደ ሰማይ መግቢያው በሩ ኢየሱስ ነው ❤❤❤❤
@@rasayifat5726 እንደዛማ ከሆነ እርግጠኛ ነበር የምትሆነው ልመና አያስፈልግም እምነት እንጄ ውዴ
አልሃምዱሊላሃ የማይወለደው ያለተወለደው አንድ ብቸኛ ምንም እሱን መሳይ የለለው ጌታዬ ሳለምነው ይህን የመሰለ ሃይማኖት ያደለኝ አላህ እያለኝ እንዴት እዬሱሰን አመልካለሁ እየሱስ ማለት አንድ መላክተኛ ነው እሱም አልሞተም በሰማይ ላይም አርግዋል ሙተን በምንቀሰቀስ ጌዜም ይመጣል እኛ ሙስሊሞች ይህን ነው በቁርአናችን የምናውቀው. የመሬም ልጅም ነው ስለዚህ አትሳሳቱ አንብቡ ግዜው ሳይርፍድባችሁ አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን እስቲ ንገሩኝ ኢሳ ወይም እናነት እየሱስ ብላችሁ የምትገዙት እኔ ጌታ ነኝ እኔን ተገዙኝ ያለው እኔኮ ዝም ብዬ ሳስባችሁ ግርም ነው የምትሉኝ
@@rasayifat5726 ሰው እንዴት ለፍጡር ይገዛል የምታመልከው አንድን ፍጡር ነው ይሄው የእግዚአብሔር ልጅ ብለሽ መሰከርሽ ያው እውነት ስለምትመራችሁ ነው እንጅ እግዛብሄር የምትሉት አላህን ነው አላህ ደግሞ እዬሱስን የፈጠር ነው አለቀ ለምን ዙሪያ ጥምጥም ትሄጃለሽ የጠዬኩሽን መልሽልኝ?????
እውነት በጣም ያምራል ብር ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ ይሁንእሥቲ ዋናው ጤና።
ማሚዬ አይዞን ለኛም አንድ ቀን አለ ዋናዉ ጤና
ኤሊሲዬ ጆሮሽ ተረፈ ግን አለመሳቅ አልቻልኩም😂😂 በቅርብ እደምታሳኪው ተስፋ አደርጋለሁ አንች ጀግኒት ነሽ 🥰💪🏻💪🏻💪🏻
ኤልሲያ እግዚአብሔር እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው❤ ዋናው ግን እረዥም እድሜና ፍፁም ጤና ደስታ ልዑል እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብሽ ይስጣቹ❤ በርቱ
ዋው በጣም ያምራል የመዳም ቅመሞች እንደዝህ ያማረ መጦሪያ ይስጣችሁ
እረረረ ከዚህም በላይ ውዶችዬ 🙏❤️🙏
ይሄ ነው አስተዋይነት ብዙ ኢትዮጺያዊያኖች በልጄ ያልፍልኛል ብለው ይጠብቃሉ ልጃቸው ካልተሳካለት ጡረታቸው አያምርም እኔ ባላገባም ባልወልድም ከሰው ህይወት የተማርኩት ይሄንን ነው በወጣታችን ለጡረታችን እንበልና ንብረት እናስቀምጥ ..እግዚአብሔር ነው እሚያውቀው በህይወት ልንኖርም ላንኖርም እንችላለን
ኤልሲዬ ከዚ በላይ ይገባሻል ይሙላልሽ ፈጣሪ
ኤልስዬ ቆጆ የአለም ያርግላችሁ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ተጦሩበት
In NY maintenance goes up by 4 percent and up on a yearly basis. They don’t tell you that. I live in NY and we have lost electricity a couple of times in the past 20 years and when you live on higher floors, can you bring your groceries in. This are things to consider. Thank you Elsy for showing us.😊
agreed I live in PA and visit NY a lot I cant imagine retiring there ! too congested and too expensive.
ገቢው ነው መጦሪያ የሚሆናት እንጂ መቼም ከጣሊያን ሄዳ ኒውዩርክ ቀውጢ ውስጥ አትቀመጥም ስታረጅ ። thank you for the insight Elsi
🤣🤣🤣እውነት ነው እንዳቅማችን እንሆን ኤልሲዬ እኔ ግን ፈሪ ነኝ ባለቤቴ ብዙ ኢንቨስትመንት በተለይ በቤቶችላይ ይደፍራል እኔ ግን ተው የጡረታችንን ገንዘብ እንዳናጣ እያልኩ አስፈራራለሁ ግን እውነትሽን ነው በአቅም መሞከሩ አይከፋም:: እናመሰግናለን!
Woeye😮… you funny though! Joreyen gotito wetan 😅. You are Well informed in so many ways and you know how to present to others 👌
Good to know. Thank you for sharing. God bless you and your beautiful family ❤
Thanks for including us on visiting NYC apartment ❤🎉❤
ኤሊሲየ በጣምነዉ የምወድሽ ተባረኪልኝ😘😍
😊ውዴ ደምሬኝ
Thanks so much my dearest
Informative video
Thanks again!!!!
Eyesus Geta new he will give you anything you want if it's good for you,knock the door will be open wish you'll receive❤
Sorry to say this read this verse well. It's written not for material success. It's about the Holy spirit.😊
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ❤❤❤❤❤❤
እረረረረረ
መመኘት ደጉ ትያለሽ 🙏❤️🙏
ኤልሲ እኔ መራመድ መናገር መቀመጥ ዳይፐር የሚጠቀም መሬት ላይ ብቻ የሚንከባለል ልጅ አለኝ በዛ ላይ ይጮሀል እባክሽ የምታውቂያቸውን ሰዎች አስተባብረሽ. ስራ እንድሰራ አግዢኝ አባቱ በፊት ነው በሽተኛ ወለድሽ ብሎ ጥሎኝ የሄደው ፀጉር ቤቴ ውስጥ ልጄንም እያገዝኩ እየሰራሁ ነበር ምንኖረው አሁን ግን ከበደኝ ኑሮው ለብዙ ሰዎች ፅፌ አልመለሱልኝም ሳያነቡ ቀርተው ይመስለኛል ላንቺ የፃፍኩቴ መልስ ስትሰጪ አይቼ ነው ልጄን ላሳይሽም እችላለሁ እባክሽ እየጨለመብኝ ነው እህቴ ትንሽ ብታገዝ ልጄን አሳድጋለሁ አልጥለው እናት ነኝ
@@ertdyj3748 አይዞሽ የኔ እህት ምን አባቴ ላርግሽ እስቲ በ Instagram 👉elsa_fusion_lifestyle ፈልገሽ በውስጥ መስመር አናግሪኝ እግዚአብሄር ጉልበት ይሁንሽ
Congratulations 🎉but but ውበት ተፈጥሮ ከታች መሬት ላይ( ground) ነውጅ የምን ፎቅ እና ሰማይ ላይ ማፍጠጥ ነው በዛላይ shopping ይዞ መውጣጥ መውርድ በስመአብ
You are amazing. Thank you very much. It's a nice experience
ዋው ኤልሲ በጣም ያምራል። ዋጋው ግን.....
በውበትም ሆነ በዋጋ የዱባይ ቤቶችን የሚወዳደር ያለ አይመስለኝም።
የሆነው ሆኖ በዜግነት ጣሊያናዊ ቢኮንም አሜሪካ በምን ስታተሰ መኖር ይቻላል?
እስቲ የምንወደውን ያሳካልን አምላክ 🙏❤️🙏
I believe on you, you will achieve your dream trust me. But my advice when you get retired, should be quite & decent.there is beautiful place to live specially, in US. New York too crowded. also to pricey. if you spend that much money come on, there is alot of place. feel like heaven. Think about it shop around.♥️ keep shining🥰😘
Absolutely you are right! Personally I' wouldn't buy this place .
If they buy it,that will be waste of money
አይዞሽ ይገዛል😊 ግን ጉደኛ እኮ ነሽ ኤልሲ ስንት ቀን ኤጭጭጭጭ አሁንስ በቃኝ ብዬ የተውኩትን ነገር እስኪ ኤልሲ ትምከረኝ ብዬ ከ እግዚአብሔር ጋር ተበረታትቻለሁ መሰለሽ አመሰግናለሁ❤❤❤ ኤልሲዬ
it is beautiful, but no one would like to have retirement home like that. Alsi my advice go to Florida or California close to the beach for retirement.
Congratulations eilsiye yene muluset.
I can also see empire estate , this is the best location, love it
Gudegna bet bemigerim waga....bale betun besint gezaw? Min aynet arist new????
To buy properly in NY this time is not advisable they say the land is not stable
Yes yes I heard that
እውነት ነው።ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን ።እጆግ በጣም እናመሰግናለን።
I love America They know exactly were and how to dress up # 1 customer service 🎉
Elsu your house in italy with big garden is the best. Forget about this all artificial building. Natural forever❤
ውዴ ኢንቨስት ማድረግ ገቢ ያስገኛል ብርሽን ብር ብታስቀምጪው ምንም ዋጋ የለውም ...ኒውዮርክ ላይ ቤት አለሽ ማለት ዋው ሌላው ለ visit ብትመጪ ሆቴል ከምታርፊ ማረፊያ ይሆንሻል
@mariyamawit I am agree about investment but for living with family plus kids it's not a peaceful place to living. That was my point.
You should be millionaire..in Newyork.. Any way it is not a good time to invest in US right now. Unless if you have cash. I am happy for you.
Why do you side it not good time to invite in USA? Is it because of the economy or the higher interest? Just to know
God bless Texas! You can buy big mansions for that utility price…
The caption and the video it's not the same I thought you already bought it😏
Elsi betu yamral. I need Hair dryer and straighteners with no sound. Could you advice me the name of the material?
😊ደምሬኝ
Congrats 🎈🎉🎊
መጨረሻው ድረስ ማየት ጥሩ ነው ዋው ገዝታው ነው ስል ቆይቼ ሳልገዛው ውልቅ ስትይ በሳቅ
😂
ኤልሲዬ ይሄ የምታደርጊው ዊግ ፍፁም ካንቺ ጋር አይሄድም ይዘጋል አንቺ የሚያምር ፀጉር አለሽ ተንከባከቢው።
@@rasayifat5726 ባል
ኤልሲ ምርጥ ጀግና ሴት አንደኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤
I my opinion now ppl r running out of the city and going to the countryside. It’s not safe to live in the city of America anymore.🥹
ያውም ልጅ ያለበት ቤት እዚህ ሰማይ ጠቀስ ቤት ያስፈራል ሀሳብሽ ጥሩ ነው ምክርሽን እወደዋለሁ ግን ለክፉም ለደጉም ለመሬት ቅርብ መሆኑ ይመረጣል እንደኔ😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክ 😂😂😂😂 እኔም አልወድም
ጭራሽ ልጆቹ ይገዛልን አሉ ትላለች አይይይይይይ ታዘብኩት ሆዴን አሉ እማማ ምንአሉ::
እና ሳትገዥ ወጣሽ 🤔ኤልሲ🤨እኔ ደሞ ቡና ልንጠራራ ነው ብየ 😞😂😂❤️❤️
🤣🤣🤣ጆሮዬን ተጎትቼ ለዛውም የወጣሁት 🤩🙏❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ኸረ ይኼ ሌላም ያስቀጣሻል 🤨😂😂
Prima di tutto Complimenti Elzi congratulazioni 🤗😘🤗 ma la verità quando la visto il 🛀 subito cercato il bidet 😂😂😂solo in Italia.
❤ደምሬኝ እማ
Very wise lady
😂😂😂😂😂😂😂ኤልሲ ጆሮዬን ጎትቶ ጀግና ነሽ በርቺ🙌🙌
nice appartement Elsiye
Amazing view ማሬ 🙏❤️🙏
ትለያለሽ እኮ ኤልሲቲ❤❤❤እናመሰግናለን!
ክብር ይስጥልኝ ስለምታ ረታቱኝ 🙏❤️🙏
This types of apartment is not good, all wall are glass which is not good, at least 1.5meter height from floor must be concrete or manufactured wood, other wise one day somebody will crash glass and fall to ground,specially kids,old people... plus everybody will watch you while your light on from far,which doesn't feel you comfortable, doesn't make sense all the wall glass. Not worthed, faraway from this apartment. You better buy town house or house much much better,more freedom,
Not worthed to pay $5000/month for utilities 🤣 , how much you are making money per month.?
Good Luck 😎
እንኳን ደሰ ያለሸ ።።።ግን በሀገርሸ ላይ ቢሆን ደሰ ይላል ዞሮ ዞሮ መግቢያ ሰለሆነ ኢትዮጵያ ።።የሰው ሀገር የሰው ነው
wide algezachiwum eko video eskemecheresha alemayet
ያሰብሽዉ የመረጥሽዉ የወደድሽዉ ቤት ከሆነ መቼም ቢሆን ከጥረትሽ ጋር እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ🙏
መብሩክ እድሜ እና ጤና ጋ
I think u miss something, elsaye. I think u said 380 centgrade, u supposed to say 380 view . Keep up the good work 👏.
380 0c dres muket yemikukuam mestawet lemalet felga meselegn
እኳን ደስ አለሽ ኤልሲየ ያለም ያድርግልሽ🎉🎉🎉
እረ አልገዛችዉም እስከመጨረሻው እዪት
አልገዛችዉም በደንብ አዳምጡ ምክር ነዉ
በውጭ አገር ኮንዶና እንዳስጠላኝ ሀውስ ሲሆን ያምራል አትክልት ፍላወር ባኪርዲያ ብዙ ነገር አለው
Woow betam yamrale yene konjo masha allah
Beautiful, but this is not NYC. Is it Jersey City?
እንኮን ደስ አለሽ❤
Wow. I didn't expect $5000. My guess was $2000. The fees are continuing to increase with the market and with the employees' sales. May be regular house is better with out and additional fee. But the luxury apartment is not a good investment. It's better to invest in investment companies like fidelity and vanguard. Also, roth ira.
😊ደምሬኝ
Elsi ti ammiro, sei stupenda, i tuoi consigli sono molto importanti ❤
🙏🏽💚💛❤️ እናመሰግናለን ስላካፈሽን🙏🏽በርቺ💪🏾
How you clean outside Windows. I think its big job inside also not easy
Usually few times in a year the apartment manger or owner,they hire someone or a company to clean it. High rise window cleaners.
አረ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ማንሀተንን ለመጦሪያ አልሽው 😂😂😂.... እሰይ የኔ እህት ምን አባቱ ዝንተ አለም አንኖር 😂😂😂...
How much is gabi
I fell in love with New York City 💕 I wish I leave there now but Single house is my number one choice
I wish you the best life for you and your family I say “Bet leenbosa” my dear am happy for your success
#Congratulations 🎉🍾🎊🎈
Congratulations 🎈🎉🎊
360 degree not 360 degree centigrade.beterefe I really love your video😍
Resashn lemen tarikiyalshi mtoriyashin agershi yishalal
Yes yes dream big 💕 I love it
Congratulations 🙏🙏🙏
አይ ኤልሲ በአሁኑ ግዜ አንቺ ሐብታም መሆንሸን እያሰተዋወቅሸን ሰለሆነ በርቺ አንቺ ጎበዝ ነሸ ግዢው የኛ ማየት ምንም አልነበረም ለአንቺ ይሳካልሸ እግዚአብሔር ይመሰገን።
እኔ የሶን ያክል ብር የለኝም ነገር ግን ትንሺም ቢሆን ብሬን ቤት ላይ ማዋል እዳለብኝ ተምሬለሁ ሌላው ከባንክ ተበድረን በግዛት ምክንያቱም እሶ ኒወርክ እኔ ደግሟ ሀገር ባቅሜ አደርጋለሁ
ማሬ ደምሬኝ
Elsy enkan das alsh konjo ❤❤❤
I wouldn't call it a retirement apartment or an investment apartment. This is for a young or active family with children.
If she likes it why do u care🤔
Btw watch it till the end
@@ts3909 but she asked for advice
@@ts3909I did watched & LISTENED till the end.she asked for opinion and I gave mine. My advice to you pls pay attention.
ኤልሲ እኔ ደግሞ ቀረብሽኝ ብዬ 🤣🤣🤣ጆሮሽ ተጎትተሽ መውጣትሽን ሳልሰማ 🤣🤣
ለዛውም አጣድፎ የራሴ እንዳይመስለኝ ያስወጣኝ 🤣🤣🤣🤣❤️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 🤣🤣🤣🤣🤣ኤልሲ so funny
ትክክልል ኤልሲ i have started my journey in to building my 💰 also 😅
Bravissima 🙌🙌🙌🙌
Congratulations 🎉😊
Elsye konjo❤❤❤
Elsy konjo enkan das alshe ❤
❤❤❤❤❤❤❤ የእድሜ የጤና ያርግ ልሽ ውዴ
እረረረ ጆሮዌን ተጎትቼ ነው የወጣሁት 🤣❤️🙏
Yegebashal Elseya mar yargeleshe You r so HARD working 💪🏾 person that I know gomez nesh berchi😊
How can I buy ኩታ any online shop?
Ayizosh mignoysh adiqen yisakal ❤
ኤልሲ ፍቅር ❤
መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤
አሜን ውዴ ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏
yen chewa weyezero wededed
My dear sister, “NEW YORK” really , you are preaching to the wrong audience on . With all due respect, your real estate investment advice is completely incorrect. A savvy investor is not suppose to deplete his cash money to buy investment property. By the way when interest rate is high , it is good to keep some cash in the bank 😄
i totally agreed wrong audience😀
Agree, very wise advice your cash is your security
She is not An expert.
You nailed it!
From what I see she is some one lucky enough to have someone with a fat pocket
New York is not a place for retirement. Do your homework
That is true.
true, I think Florida is good for retirement
True! Florida is the best!
እንኳን ደስ አለሽ
ቤት የትም ቢገዛ አትራፊ ነገር ነው
የኔወርክን ጫጫታ እና ሩጫ ከተመቸሽ
❤
Matsdatu indet kebadi indehon awiqewalu mikinyat Indi ayinetu siraye sileneber gin inde des yilal ❤😂😂😊
Else house if you bye your home land its better .
Congratulations but when I retire I will move out of NY but u coming to NY
Haha, me too
Am treating to leave NY asap
😂😂😂
ወይ ኤልሲ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን የልጅነት ጊዜሽ መጣብኝ ፍፃሜሽ ከዚህ በላይ ያማረ ይሁንልሽ በውስጥም በውጭም ከልጅነት ጏደኛሽ አንዷ
ትልቅ ዋጋ ከፍለው ያሳደጉኝ ቤተሰቦቼ የተባረኩ ይሁኑ 🙏❤️🙏
ከአብሮ አደግ ጋር አብሮ አትሰደድ ይባላል
😂😂😂 ሸወድሽን
It's nice❤️
really beautiful 🤍🤍🤍🤍
Elsiye betam yamral ene gene meret bihon emertalehu mekneyatu I'm scared of height 😂 Elsiye hulem web neshe tebarekilegne
😊ውዴ ደምሬኝ
በወር $ 5000 ለማስተዳደር ከሆነ በወር ስንት ይከራያል ኤልሲዬ?