#New

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

ความคิดเห็น • 226

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 4 หลายเดือนก่อน +63

    በዚህ ተስፍ በሚያስቆርጥ ዘመን እናንተን አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተስፍ እንዳንቆርጥ የሚያደርግ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraAbata-ui2fq
    @SaraAbata-ui2fq 4 หลายเดือนก่อน +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ልቤን ክፈተው ልቤን ክፈተው የሊዲያን ልብ እንደከፈትከው የልዲያል ልቦና የከፈትክ የእስራኤል አምላክ ሆይ የኛንም ልቦና ክፈትልንንን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 4 หลายเดือนก่อน +8

    ኣሜንንንንንንን ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር ጸሎትኩም ደግፉኒ ሓደራ ምስ ደቀይ ስደትና ከሕጽረልና መድሃኔኣለም 🙏🏾😭😭😭😭🕊⛪️🕊⛪️⛪️🍯🍯🥛⛪️

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 4 หลายเดือนก่อน +9

    መምሕር ቃል ሕይወት ያሠማልን እንደ የሠማነዉን 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይረዳን አሜን 🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nijatuwaLema
    @nijatuwaLema 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያስገባልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsdEearf
    @AsdEearf 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🙏

  • @nerayincbi3161
    @nerayincbi3161 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይሥጥልን በውነቱ እግዚአብሔር ቃል እንዴት ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️አሜን 🙏🙏🙏

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 4 หลายเดือนก่อน +7

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ቸሩ አምላክ ቃሉን ሰምተን እንድንፈፀም ያድርገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokYemane-xi9fm
    @HenokYemane-xi9fm 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና ኦርቶዶክሳዊያን የሕ ዋት።

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 4 หลายเดือนก่อน +6

    እህህ ወዮልን እኛ ሰምተን ያልፈፀምነዉ
    ለመምህራችን መምህር እዮብ ይመኑ የሂወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክብር ያድልልን ለኛም በቃሉ እንድቀየር በፀሎታቹህ አስቡን❤🎉🎉🎉

  • @KareemaKalkida
    @KareemaKalkida 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 4 หลายเดือนก่อน +5

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢💔✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 4 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @selamawitbrhane3334
    @selamawitbrhane3334 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረኽ❤

  • @Senaakeenaaguyaasanaa
    @Senaakeenaaguyaasanaa 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነዉ እግዚአብሔር እንዴት ብወደን ነዉ ሁሌም ቼር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ❤🤲🙏

  • @MaatiwoosTaaddalaa
    @MaatiwoosTaaddalaa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ Sagalee Jireenyaa isinaa dhageesisuu Barsisaa Eebifaamaa ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @HidCix
    @HidCix 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ሁሉም ነገር ከረፈደ ቢሆንም ገባኝ 😢😢😢😢እድሜ ይስጥልኝ አባቴ እግዚአብሄር ፀጋዉን ብዝዝዝት ያርግልህ 😢😢😢❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 4 หลายเดือนก่อน +2

    Mehirachin kal hiywet yasemalin ye ageliglot zenih yibarek edime ena tena yistilin tsegawun yabizalin yesemanewun belibachin yiderbin amen amen amen🙏

  • @HenosGetachew-s1x
    @HenosGetachew-s1x 4 หลายเดือนก่อน +3

    Kale humour yasemalen

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤❤❤❤

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zina-tk1kf
    @Zina-tk1kf 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwoten yasmalen

  • @ንግስት-ቨ9ዐ
    @ንግስት-ቨ9ዐ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን👍👍👍❤❤❤

  • @HjJh-by1pq
    @HjJh-by1pq 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዓይን ልቦንናችን ይመልስልን ❤❤❤😢😢😢😢

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር የእዉነት ሠዉ ያድርገን ለሙሽሽሮቹም የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላቸዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FevenAbera-t1c
    @FevenAbera-t1c 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwotn yasemalin denk timehert

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት❤❤❤

  • @عبدالله-ظ1ف9ح
    @عبدالله-ظ1ف9ح 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን መምራቺን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kal hiwet yasemalen abatachen ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ መምህራችን🙏

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ክቡር መምህራችን ትናት በሌላ ይቱብ ሰምቼው ነበር

  • @SALISALI-be7wd
    @SALISALI-be7wd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤qali hotti yasamli mamirachin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እረድኤት በረከቶቻችሁ ይደረብን አሜን በእውነት እንደናንተ ያይነት መምህራንን የሰጠን አባት በእናንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን በእውነት ፍቅረ ሰላሙን ያብዛልን ክብር እና ምስጋና ይግባው አሜን

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን መግስተ ሠማያትን ያውርስልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @TigTube-s3t
    @TigTube-s3t 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @AlamneshGamachuu
    @AlamneshGamachuu 4 หลายเดือนก่อน

    ameen ameen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MiroMer-o3x
    @MiroMer-o3x 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Amen ❤❤Amen ❤❤Amen ❤❤Amen 🎉🎉Amen 🎉🎉Amen 💒💒🤲🤲💒💒💒💒🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 4 หลายเดือนก่อน

    Yan abat memher kal hiyot yasmaln enat btnourw amlaqia tmsgane❤❤❤❤❤❤

  • @عبدالرحمنالخيري-ق6ح
    @عبدالرحمنالخيري-ق6ح 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብህር ይመስገን መምህር ቃል ህይዉት ያስምልን

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናወት ❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    አይነ ልቦናችን ይመልስልን

  • @Somayube
    @Somayube 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏🙏💞

  • @helenahelena7725
    @helenahelena7725 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት

  • @ዜዱበዕዛራያ
    @ዜዱበዕዛራያ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን ፀጋው ያብዛለወት❤💚❤🥰

  • @SelamGenie
    @SelamGenie 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!

  • @Alem-b8p
    @Alem-b8p 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amin amin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MRe-bi4sn
    @MRe-bi4sn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር👏💝

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜበፀጋበጤና እግዝብሔር ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን እኛንም እግዝአብሔር ማስተዋሉን ያድለን😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MarituShunna
    @MarituShunna 4 หลายเดือนก่อน

    Amen 3❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህር

  • @zinashnigusse763
    @zinashnigusse763 4 หลายเดือนก่อน

    💚💛💝💚💛💝💚💛💝✟✟✟ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 4 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Egezabher yebarek mamer edema tena yesetelen❤❤❤❤🎉

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ግሩም ና ድንቅ ትምኽርት አጽናኝ መምኽር የሠጠን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን አምላከ እስራኤል ይጠብቅኽ

  • @TibaSheria
    @TibaSheria 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

  • @MeronMengistab
    @MeronMengistab 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @Birtukan-d6v
    @Birtukan-d6v 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር🙏✝️

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃልህ ይዋትይሠማልንአሜን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️

  • @zebibatasew6340
    @zebibatasew6340 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kalehiwote yasemalen

  • @MarkosAssefa-r7s
    @MarkosAssefa-r7s 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ♥️♥️♥️

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @AmareGmeskel-z1o
    @AmareGmeskel-z1o 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @ሙሉአለመሰበለጠ
    @ሙሉአለመሰበለጠ 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት በእዉነት ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማለን የተከበሩ መምህር❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🎉❤❤❤

  • @helenGeremsikel
    @helenGeremsikel 3 หลายเดือนก่อน

    ኢኔ ኢርሶ ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ሁሌም,,, ቃልሕይወት የስማን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wesentadesse4773
    @wesentadesse4773 4 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @chth9545
    @chth9545 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህወትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን 🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤🙏🙏

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 4 หลายเดือนก่อน

    🙏❤🙏❤🙏, ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏❤🙏❤🙏

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዕቁ አባታችን አስተማሪያችን ቃለህወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን❤❤❤❤❤❤አምላካችንና መዲሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ባርካት ሰላሟን መልስልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FioryFishoya
    @FioryFishoya 3 หลายเดือนก่อน

    Amien (((3)))❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasmerkeb8568
    @ermiasmerkeb8568 4 หลายเดือนก่อน

    ye agelglot zemnone ybarkelen nbs ye miyalemlm tmhert nw 🙏🙏

  • @AbebaAbabu-hj9vi
    @AbebaAbabu-hj9vi 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትይሰማልንየአገልግሎትዘመንወንይባራክልን❤❤❤

  • @Amare_2003
    @Amare_2003 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ትምህርት በድጋሚ መስከረም ፲፱ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም በብስራተ ገብርኤል ቤ/ክ ለምዕመናን ሲያስተምሩ በቀጥታ ሥርጭት እዛው ሆኜ ሰምቻቼዋለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    አሜን❤❤❤

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ክብር ለመስቀሉ ጌታ ለኛም ጌታ ለቸሩ መዳህንያለም ክብር ለዘለዓለም የሁንልን አስዬ ዉድድድ መምህራቺን አድመህን የስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @mahletassefa5451
    @mahletassefa5451 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-s1p
    @Mekdes-s1p 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @yosiefangesom4149
    @yosiefangesom4149 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችት❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @DjsvdFkxvx
    @DjsvdFkxvx 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🛐☦️💗

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ5ዘ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ5ዘ 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ዓይን ልቦናችን ያብራልን

  • @GifCic
    @GifCic 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DinkaTekalign
    @DinkaTekalign 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህ ይወትያሰማልን

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg 4 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 4 หลายเดือนก่อน

    ~አሜን አሜን አሜን