30 አመት በኋላ📌 የሚመጣ የቆዳ መላላት እና መሸብሸብ በጥቂት ጊዜ የሚያስወግድ ውህድ boost collagen production

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • Music: Joy To The World
    Musician: Jason Shaw
    URL: audionautix.com

    Music: Sunny
    Musician: LiQWYD
    URL: / liqwyd

ความคิดเห็น • 255

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +39

    ሰላም ቤተሰቦቼ የዛሬው ቪዲዮ ትንሽ እረዘም ስላለ ይቅርታ እጠይቃለው እን ሁሉም ነጥቦች ጠቃሚ ስለሆኑ እንድታዩት በትህትና እጠይቃለው ። አስተያየታችሁን ፃፊልኝ ፣ መልካም ቀን❤🥰
    የፊት እስቲመር👇
    www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_5ZR38F47WAYNEVYJFSF6
    የቁሳቁስ አድራሻ👇
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

    • @lalaalal7535
      @lalaalal7535 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘመናዊት እህቴ ያይስተላለፍሻት መልክት በጣም ጥሩናት ለሰው ሌላ እራስምታት ባንሆን ጥሩ ነው እኔ አሁን ያለውበት ነገር ጥሩ አይደለም ግን አንቺ ያልሽው አስተያየት ከሰዎች ስሰማሌላ እራስምታት ይሆንብኛል አሁን የሰራሻት ዉህድ ለኔ አይንቱ ነገሮች ለተዘባረቁበት ምንም መግዛት ለማይችል ጥሩ ውህድ ነው አመሰግንሻለሁ ግን ሳሙና የልብስ ብጠቀምስ ምን የመስልሻል እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      @@lalaalal7535 ሰላም የኔ እህት አይዞሽ እሺ ማንም ባለበት የሚቆይ ሰው የለም ሁላችንም ዝቅ የምንልበት ጊዜ አለ እን ፈጣሪ መልካሙን ቀን ያመጣል በርቺ ፀልያ እሺ ፣ በልብስ ሳሙና ግዴታ ከሆነ ብትታጠቢም ቆዳሽን እንዳይደርቅብሽ ቅባት ተቀቢው እሺ እንደገና እራት የምታገኚ ከሆነ እንደሳሙና መጠቀም ትችያለሽ እሺ ፣ እኔ የምለው የት ነው የምትኖሪው?

    • @tgmuletube2466
      @tgmuletube2466 3 ปีที่แล้ว

      ቃልዬ 40% ስንከፍል ዋሥትናችን ምንድነው?

    • @lalaalal7535
      @lalaalal7535 3 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው እመብርሀን ሁሌም ከአጠገብሽ ትሁንልሽ እህቴ ምክርሽን ተቀብያለሁ በሱ ቸርነት ነው ያለውት እንጂ ነገሮቹበጣም ከባድ ናቸው ያለውት ኢትዬጲያ ነው

    • @dehabg1571
      @dehabg1571 3 ปีที่แล้ว

      የእስቲሙን ስሙንናላኪልን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርምሽ ነገር እኔ ያለሁት ዱባይ ነው እና ከመጣሁ አመት ከ6ወር ሆኖኛል እና ከሆነች ልጅ ጋር ትላንትና በ ዋትስ አፕ እያወራን ነበር ከዛ ወፈርሽ ወይ ስትለኝ ፎቶ ላኩላት እግዚአብሔር ይመስገን ወፍሬ ቆጆ ሆኛለሁ እና ከዛ ዛሬ በጥዋቱ የድሮ ፎቶዬን በጣም ክስት ብዬ በዛን ሰአት ለኔ እንደ ከሳሁ አልታወቀኝም ነበር እና ደነገጥኩኝ ምንም ነገር ሳትፅፍልኝ ሃይ እንኳን አላለችኝም ከየት አግኝታው እንደላከችልኝ ፎቶውን ብቻ ላከችልኝ እና እየተገረምኩ ነበር እንዲህ ነበርሽ ማለትዋ ነው መሰለኝ😂😂😂

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ውድ ማን በድሮ ይኖራል ብለሽ ነው ዋናው የዛሬው ማንነት ነው ደግሞ ስጋ ባዳ ነው 🥰🥰🥰

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting 3 ปีที่แล้ว +3

      አንዳንድ ሰዎች ደስ ብሎሽ ማየት አይፈልጉም ሁሌም ያለፈውን ማንነትሽን እያስታወሱሽ እንድትቆዝሚ እንድታዝኚ ሊያደርጉሽ ይሞክራሉ አንቺ ጎበዝና ብልህ ከሆንሽ ባላዬ ባልሰማ ታልፊያቸዋለሽ ነገር ግን ደካማ ከሆንሽ የነሱ መቀለጃ እና መረማመጃ ትሆኛለሽ ስለዚህ ብልጥ እና ጠንካራ ሁኚ ማንም ስለትናንትናሽ ምንም ቢል ቦታ አትስጫቸው በቃ አልፏል አለቀ።

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts 3 ปีที่แล้ว +3

      @@Habeshaknitting አዎ እረ እኔ መስምያዬ ጥጥ ነው እናት ግን ምን ማለትዋ ነው ብዬ ነው እኔ ራሱ እሄንን ፎቶ ረስቸዋለሁ እና ከየት እንዳመጣችው ግርም ብሎም ነበር እና እንደ አጋጣሚ ደግሞ ዘመናዊት ተመሳሳይ ቪድዬ ስታቀርብ ገርሞኝ ነው የፃፍኩት እንጂ የኛ ሰው ጉስቅልናሽ እንጂ እድገትሽን አይወድም ሁሉም ሳይሆ አሉ ኩፉዎት

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 ปีที่แล้ว +2

    እንቺ እውነተኛና ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ ውድድ አደርግሻለሁ። ተባረኪ። እግዚአብሔር የምትሰሪውን ሁሉ ይባርክልሽ።

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልየ እናመሰግናለን እውነት ነው የተፈጥሮን የመሰለ የለም እጅሽ ይባረክ ውዴ🥰

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃልዬ በጣም አሪፍ ምክር ነው ሰውን እንደዚክ ቀጥታ ሙናገር የለብንም

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቃል ሁሌም የሚጠቅመንን ስለምትሰሪ በጣም እናመሰግናለን😍😍❤

  • @samri1017
    @samri1017 3 ปีที่แล้ว

    ከአሰራርሽ ይልቅ ምክርሽ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ ደግሞ ረጋ ያልሽነሽ ተመችተሽኛል ቆይቼም ቢሆነ ተመልክቼሻለሁ ደስ ይላይ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም ሴት ጥሩ ክሬም ነው ስለምክሮችሽ እናመሰግናለንበርችልን እንጠቀመዋለን በርችልን ቃልዬ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ከጥሩ አገላለፅ ጋር እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo ❤😘

    • @meklit797
      @meklit797 3 ปีที่แล้ว

      ቂልዪ በጣም ቆንጅ ውህድ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ከትሬ አገሲሲቂ ሮር እናመሰግናሲን...

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +6

    Great information and tips as always Kal. I was thinking out loud about the banana and butter situation too 😁. You have naturally a glowing skin Kal, it's a bleesing. Thank you for sharing with us my dear👍😍❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      Saryee I know benatshe 😁😁 thank you so much yene konjo ❤😘

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ቃል እስኪ እቤት ዉስጥ ቅቤ እንደምታወጪ ብታሳይን ከትህትና ጋር በተረፈ ሁሉ ነገርሽ ያምራል በጣም ጉበዝ ነሽ በርቺ

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነሽ ቃልኪዳን እባክሽ ሜላት ለምን እንደጠፋች ንገሪኝ ምን ሆነች???????????????????

  • @tgal3661
    @tgal3661 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ታመሪያለሽ የምታዉቂዉን ሰለ አከፈልሽን አመሰግናለሁ ግን የኔ ፊት በጣም ያለበኛል እና አንዳንዴ ጥቁር ይላል ምንም አይነት ነገር አልሞከረኩም እስኪ አሁን ይህንን ዉህድ ሞከረዋለሁ ግን ለሚልብ ፊት መላ ካለሽ እባክሽ ምክርሽን እጠብቃለሁ ።

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ በጣም ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን 🙏 ሌላው ግን እባክሽ ፊቴ ደረቅ ነው እና እባክሽን ጥሩ ነው የምትይውን ሳንስክሪና ሞይስቸራይዘር ፃፊልኝ አመሰግናለሁ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว +4

    Ohhh yeah , the right time you posted for me
    I’m watching your video and I mixed the ingredients and let’s do it 😻
    Thank you beautiful. By the way you look stunning today 👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so so much yene konjo ❤😘am sure you will love it ❤🥰🥰

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 3 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit I do and so good thank you again ❤️

  • @Ababacolongo
    @Ababacolongo 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ ትምርትሽ ሁሉ ጊዜ😘😘😘 ነው አመሰግናለው። ቃልዬ አኔ ማስክ አፊጫዬ ላይ እንደማዲያት ወጣብ ኝ ጠቆረ ምን ላድርግበት የኔ ቆንጆ እህት🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +2

      አበባዬ ፣ ማድያት ላይሆንም ይችላል ግን ከሆነም መጀመርያ ዶክተር አማክሪ ምክንያቱም የሆርሞን ችግር ሊሆን ይችላል እንዲሁም እንዳይበዛብሽ የፀሀይ መከላከያ ክሬም ተጠቀሚ በተረፈ ማድያት ካልሆነ ደግሞ እሬት በየቀኑ ማታ ማታ ተቀቢው ያጠፋልሻል እሺ

  • @hanamulugeta6055
    @hanamulugeta6055 3 ปีที่แล้ว

    ከፈት ከፈት አርጉት እስኪ ልዕልቷን ዕቁዬን ልቀበልበት ♥♥ የኔዋ ሁሌም ገራሚ ጠቃሚ የሆኑ ውህዶችን ስለምታሳይን አመሰግናለው ክበሪልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @aelsaaelsa4558
    @aelsaaelsa4558 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚለኝ ነገ ፊትሽን ወዲያው ተቀብተሽ ታሳያለሽ እውነት ነው ቆንጆ ነው

  • @lidiyalido1240
    @lidiyalido1240 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ እኔን የቸገረኝ በፊት ወፍራም ነበርኩ አሁን ቀንሻለህ ግን አይኔና ፊቴ መሀል መስመር አወጣ ምን ይሻለኛል?

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 ปีที่แล้ว

    ሙዝ ከቂቤጋር ቀላቅለው የሚሸጡት ያሳዝናል የእግዚአብሔር ቃል በራስህላይ ማሆን የማትፈልገውን በሰው ላይ አታድርግ ይላል እና ግን ያንን የክፋት ስራ ዋጋ ያስከፍላቸዋል

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ የእኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን❤🙏 በርቺልኝ እህቴ! ላይክ👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekye yena konjo. Bewoneti betame new yemadenikwo .yemitseriyachwo hulu arife nachewo.

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 3 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo. Thank you for ur hard work. Keep up the good work!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo ❤😘

  • @seadaosman6332
    @seadaosman6332 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዘመናዊት ስራሽ ሁሉ ይባረክ የእህትሽ melat Tube አዲሱን ቻለናል ጠቁሚኝ እባክሽን ስወድሽ። በአላህ አደራሽን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      አዲስ ቻናል የላትም የኔ ውድ ግን በቅርቡ ትመጣለች

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ምክርና ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ስለምታቀርቢልን
    ነገሮች በሙሉ በጣም ደግሞ አምረሻል ሁሌም ቆንጆ ነሽ ዛሬ ፏዋ ብለሻል ጎበዝ በርቺ ❤️🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ዛዩንዬ የኔ ቅን እህት❤❤

    • @zionmekonnen3212
      @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

      @@zemenawitውይ you welcome የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘

  • @lilya5122
    @lilya5122 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi Kaye . U are so kind and smart thank you 🙏 for sharing ur knowledge ❤️❤️🙏🙏🌹🌹

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @senatadesse7732
    @senatadesse7732 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow….so informative thank you for sharing us 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 😊

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ነው የዛሬው ቃልዬ ፀጉርሽ ሁሌ እንደተተኮሰ ነው ውዴ አይጎዳም ሁሌ መተኮስ ? ወይስ ምን ታረጊያለሽ እንዳይጎዳ መተኮሻሽንም ብታሳይኝ አሜሪካ ነኝ የት እስቶር እንደማገኝም ወይም የአማዞን ሊንክ አመሰግናለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ እንዳይጎዳ የሚያደርገው እሳት ሳላበዛ እራሴው ነኝ የምተኩሰው እና እና ከመተኮሻው ሳይሆን ከአጠቃቀም ነው እሺ ሊንኩን ከዚህ በፊት የፀጉር አሰራር የሰራሁት ቪዲዮ ላይ ታገኚዋለሽ እሺ

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 3 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እሺ በጣም አመሰግናለሁ ገብቼ አየዋለው ውዴ

  • @edenbeletel3032
    @edenbeletel3032 3 ปีที่แล้ว

    Fiker eko nesh..u r so yewah and tru set..hulu ngrsh bzih zemen yemaytay ngr nw setoch layi einam ekorabshalehu..endanchi mehon dmo tlku mgnote nw..ewdshalhu yene mar😘😘😘🍯❤😁

  • @neimajisa345
    @neimajisa345 3 ปีที่แล้ว

    Waw batham naw yatamachagni kalye ejishi ebarak ena damo kalye ያእስትሙን እቃውን bitasaygni dasi yilagnal yaewinat batam naw yawadadkut

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 3 ปีที่แล้ว

    እህታችን በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን

  • @fasikaabu2862
    @fasikaabu2862 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስንታጠብ በሳሙና ነው ይስ በባዶ ውኃ ነው ከታጠብን በኀላስ ምንም ባንቀባስ ችግር አለው?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በሳሙና ነው ግን ከታጠብሽ በኋላ የፊት ክሬም ተጠቀሚ

  • @sooretube5975
    @sooretube5975 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching kalye I love it thank you dear ❤️❤️❤️

  • @serkalemseyoum5993
    @serkalemseyoum5993 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing I love ❤️ your program and it is helpful esh

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much my dear ❤😘

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 3 ปีที่แล้ว +2

    tihitinash des yilal ...enameseginalen betam tekami new

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤🙏🙏

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing this cream.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤😘

  • @freweiniteclemicael5027
    @freweiniteclemicael5027 3 ปีที่แล้ว

    Dr.yazezel8gn hulu eyemekorku rhesam doktru yazezew shampoconditioner sop cream hulu iseram ale rasiem kanchi vidio

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome kalye konjo video yemselal thank you 😊🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo ❤😘

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว

    I think you answered to my problem of my face can’t wait to try it

  • @hasettube
    @hasettube 3 ปีที่แล้ว

    ቃልየ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ሞክሬው ወድጀዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ግን በየስንት ግዜው መጠቀም ይቻላል ?

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 3 ปีที่แล้ว +1

    ንግግርሽ ሲገባ ግን አንች የተፈጠርሸው ለኞ ነው እናመሰግናለን ግን ግን ግን ሙሉ ሽበት አቀባብን አትርሽን እህቴ

  • @nanitube5121
    @nanitube5121 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new tnx Zemenawit

  • @aberal-absi6695
    @aberal-absi6695 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነዉ ግን የቲክቶክ ትውልድ ረጅም ቪድዩ ያሰለቸዋል
    ይታሰብበት

  • @user-ll5ww6xb7f
    @user-ll5ww6xb7f 2 ปีที่แล้ว

    ዘመናዊት እንዴት ነሽ ይሄን ውህድ ያየሁት አሁን ነው ግዴታ የኢትዮጵያ ቅቤ ነው ሚሆነእ

  • @simaalemayehu9441
    @simaalemayehu9441 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ kaleye betam konjo wehed new yasayeshin amsegenalew yene konjo.

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching ቃልዬ

  • @tigistshahebo8085
    @tigistshahebo8085 3 ปีที่แล้ว

    Selem lanchi yhun widun batem wodijealow amsegnalow
    Ka yikirta ga kibehun ba beti wist endeti mawiteti echilalow

  • @messihayile4043
    @messihayile4043 3 ปีที่แล้ว

    ቃልዬበጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለው❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว

    Kalyee thank you for sharing dear 😍😍😍👌👌👌💯💯💯

  • @rafiaddistube6276
    @rafiaddistube6276 3 ปีที่แล้ว

    Thanks you for sharing .... I love it...🙏

  • @ethiopiazenawi9452
    @ethiopiazenawi9452 3 ปีที่แล้ว

    I like it everything you do but I couldn’t find it the steam Where do I get it can you tell us ?thank you

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ ከቻልሽ ፊትን ብቻ የሚያወፍር ነገር ካለ ንገሪኝ

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ የኔ ውድ ልጠይቅሽማ እስቲሙ የኋላ ኋላ ጎንዮሽ ጎዳት አያመጣም? ጉዳት አለው ሲሉ ሰምቼ ነበር እነ ዶክተር ቢቸግር🤔

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ጉዳት የለውም እኔ ለብዙ አመታት ነው የተጠቀምኩት እሺ

  • @lydiayshaktemsegen5796
    @lydiayshaktemsegen5796 3 ปีที่แล้ว

    Betam teru information new 👍thank you

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

    Helpful video Kalye👍🏼🥰🥰Thank you for sharing🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Haniyee yene konjo thank you so much 🙏💖

  • @marthadeneke3849
    @marthadeneke3849 3 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ አምሮብሻል ቆንጆ ውህድ ነዉ በጣም እናመሠግናለን🥰😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you martiyee🥰🥰🥰

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 3 ปีที่แล้ว

    Akebabeshe erasu ende megeb yagagale ehenn steamer agenche suke feraw b/c sensitive skin new yalen thanks alot .

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 👃

  • @yemariamtamirat8265
    @yemariamtamirat8265 3 ปีที่แล้ว

    Selam ehitie ye fit steam madiregiyawu simun tsefiligne ameseginalehu🙏🙏🙏

  • @ewunet417
    @ewunet417 3 ปีที่แล้ว +1

    You looks great today as always 🥰

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว

    ቃልየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ እህት

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ

  • @tgadisyoutube1686
    @tgadisyoutube1686 3 ปีที่แล้ว

    Yen konjo ehite betam amesginalew
    Ene gin tiyake alegni fite layi betam xikur nager bazabeti ebakishi endet yixefali negaregni

  • @merutsbkti3788
    @merutsbkti3788 3 ปีที่แล้ว

    Shikor natey ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you yene fikir ❤😘

  • @Tube-cr1jm
    @Tube-cr1jm 3 ปีที่แล้ว

    እረ እህቴ አገቴ እና ፊቴ አድ አደለም አገቴ ጡቁር ነው ፊቴ እካን ቡግር በቡግር ነው ምንም ሊያድነው አልቻለም ተበላሽ ፊቴ ምንም አኪምቤት. እረሱ ሂጄ ድኜ ነበር ግን መልሶ መጣ አኪሙ ደሞ ብሩ በጣም ብዙ ነው የውስጥ ችግር መሰለኝ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ!!

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እናመሰግናለን 🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you marti 🥰🥰🥰

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 3 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ።

  • @Ababacolongo
    @Ababacolongo 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ቃልዬ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 ปีที่แล้ว

    ከመቀባትሽ በፊትም ፊትሽ የፀዳ ነበር.ማሻአላህ

  • @TT-oi5oj
    @TT-oi5oj 3 ปีที่แล้ว +1

    Can tell us if u know for strach mark i use something but nothing to work

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      Hi dear I know that coconut butter is good for starch mark but it does not remove it completely

  • @asterkifle1483
    @asterkifle1483 3 ปีที่แล้ว

    Tankyou So Mach my sweety 😘❤🙏

  • @ghirmayghebrekiros584
    @ghirmayghebrekiros584 3 ปีที่แล้ว +1

    HI sraha betam dess ylal

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ቆንጆ ዛሬ ደሞ የበለጠ አምሮብሻል ቆንጆ ጠቃሚ ውህድ ነው ያሳየሽንበቀላሉ የምናገኛቸውን ነገርች ነው የተጠቀምሽው እሞክረዋለው ❤️🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😁🥰🥰🥰

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 3 ปีที่แล้ว

    Good adevice thank you your'so nice

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ቆንጆ ውህድ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ቃል ብዙ ጊዜ ይፊት ስቲም ትጠቀሚያልሽ እና ይሄ ነግር ይፊታችንን ቆዳ ቀዳዳ አያሰፋም ወይ ?ሀሳብሽን ብታካፍይን

  • @alfa9968
    @alfa9968 3 ปีที่แล้ว

    የቆዳ መሸብሸብም ሆነ መላላትእና ሽበት ሳይንሱነ ዞር እናርገውና ወቅቱን ጠብቆ የሚመጣ ነው እናት በዛ እሮጡ በዛ ተሸፈኑ ወቅቱን ጠብቆ ምጣቱም ሆነ አለሁ ማለቱ አይቀሬ ነው ስለዚህ ለዩቲዩብ ብላችሁ ስሩት እንጂ ብለው ብለው እንቢ አለሁ እያለ ባይመጣ ኖሮ ይህሁሉ ህዝብ ወደልጅነት ይመለስ ነበር።
    አንድነገር ጥቅሙ ብቻ ሳይሆን ጉዳቱንም ማየት ጥሩ ነው
    መሸበትም ሆነ መሸብ ሸብ አይቀሬ ነው የተፈጥሮ ግዴታ ነው

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅንጆ ሁሌም የምትሰሪያቸዉ አስተማሪ ቪዲዮዎች አመሰግንሻለሁ እኔ በቅርብ ጊዜ በግራና ቀኝ ፋቴ ላይ የደበዘዘ ጥቁር ነገር ይታየኛል ምን ትመክሪኛለሽ 🤔 ማድያት አይደለም ምን ባደርግ ሊጠፋ ይችላል ? አመሰግናለሁ የኔ ዉብ ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በተቻለ መጠን ሰን እስክሪን ተጠቀሚ እንዲሁም እሬት በጣም ቆንጆ ነው እሺ ማታ ማታ ተጠቀሚ

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 3 ปีที่แล้ว

    Thank you dear

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much bless you 💚💚💚

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @yoditateclu8775
    @yoditateclu8775 3 ปีที่แล้ว

    What brand is your steamer?

  • @kalkdankonsil3107
    @kalkdankonsil3107 3 ปีที่แล้ว

    Hi Kell thank you yen kneoj tbrek

  • @makigirma7718
    @makigirma7718 3 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ መቅደስ ነኝ ከ አዲስ አበባ እርጉዝ ነኝ አይኔ ጋ በጣም ነው የሚያብጥብኝ ምን ላርገው ምን እድጠቀም ትመክሪኛለሽ ፊቴም ይጠቁራል

  • @amarechzepre5499
    @amarechzepre5499 3 ปีที่แล้ว

    Zemi ebakeshe madeyat yakehdekubet yekoda yelm tesefa, korteku ebakeshe ergegn

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቃልዬ ቆንጆ 😍😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 3 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ለማንኛውም ፊት ይሆናል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Awo yene konjo

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 3 ปีที่แล้ว

    ዬኔ ቆንጆ እናመሰግነሌን ዛማንዬ እንዴ አንች ፊት እማ መቼም አይሆንልኝም መደት አባላሽቶኛል

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 3 ปีที่แล้ว

    ዊይ ቃልዬ ስወድሽ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ 🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴ የጠፋሰው እንዴት ነሽ የኔ ውድ ❤❤🥰🥰

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እለሁ እኮ የኔ ማር ኮመንት ስለማላረግ እንጂ ሁሌም አይሻለሁ ዛሬ ደሞ ልዩ ሆነሻል አለባበስሽ ሁሉም ነገር በጣም ታምሪያለሽ እንደሁሌው በርቺልኝ ስላካፈልሽን ምርጥ ውህድ ተባረኪ እስክሞክረው ቸኩያለሁ 👍🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +1

      @@WowEthiopianfood2018 እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፣ ኑሪልኝ ሁሌም በርቺ እሺ🥰🥰🥰

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እሺ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🥰🥰

  • @sarasiraj8724
    @sarasiraj8724 3 ปีที่แล้ว

    Andegnaye

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 3 ปีที่แล้ว

    Arif nw betam !!! kalye sele vitaminoch bednb vedio serlin😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ውድ

  • @alemneshlegesse1277
    @alemneshlegesse1277 3 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal gen steemu yetnew yemegezaw tebareki

  • @rybj6704
    @rybj6704 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውብ

  • @sultanm7mad364
    @sultanm7mad364 3 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን ቀል እስቲ የስቲሙን ልንክ አስቀምጭልን

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህን መጣሽ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว

      Thank you sis 😘💓

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @myserruful
    @myserruful 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውህዱን ላንድ ጊዜ ብቻ ነው ወይስ ጨመር አርገን ሰርተን ማቆየት ይቻላል ? አመሰግናለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 ปีที่แล้ว +2

      ፍሪጅ ውስጥ ለሶስት ቀን ማስቀመጥ ይቻላል እሺ የኔ ውድ

  • @RaniRani-vt7se
    @RaniRani-vt7se 3 ปีที่แล้ว

    Hulum 1 lay tefechito biqemetis jonjit?

  • @tigistsolomon296
    @tigistsolomon296 3 ปีที่แล้ว

    Le oily sensetive skin yehonal??