🛑 ጦርነቱ በይፋ ተጀምሯል የኢዮጵያ አትሌቶች አሳፋሪው ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 225

  • @benjatube2
    @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน +17

    በቤልጀም የነበረን ቆይታ በዚህ ሊንክ አቅርበናል ተጋበዙ
    th-cam.com/video/E2OPII74Jrc/w-d-xo.htmlsi=PcFW43Qj6zy9J3ZR

    • @Emna-nv1li
      @Emna-nv1li 2 หลายเดือนก่อน

      ቤንጃሚን ውሃ ስትቀዳ የተመታችውን አድራሻ ፈልግልኝ

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 2 หลายเดือนก่อน +41

    ውድ የቤንጃ ቲዩብ ቤተሰቦች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ለሁላችንም ለሀገራችንም ሰላምን ከፍቅር ጋር ያድለን አሜን

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን

    • @mikerasta-ur7pw
      @mikerasta-ur7pw 2 หลายเดือนก่อน +1

      AMEN!!!

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 2 หลายเดือนก่อน

      አምን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 หลายเดือนก่อน +20

    ውሀ ስትቀዳ ለምን ቀዳሽ ብለህ የመታሀት ሰውዬ እውነት የሰማይ አምላክ ይፍረድብህ☝️🥺 እንዴት እንዳሳዘነችኝ

    • @danieldany7295
      @danieldany7295 2 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነሽ ቢዘገይም የሰማዩ አምላክ ይፈርድበታል 😢 ደሞም እኮ እንደዛ ያደረጋት ጴንጤ ነው አሉ ድሮስ ከመናፍቅ ምን ይጠበቃል ብቻ በጣም ያዛዝናል ልብ ይሰብራር

  • @loveall360
    @loveall360 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስለ ሀበሻው ልብስ የተናገረው ወንድማችን 1000% ትክክል ነው። ልብስ ሰፊዎቹ በጣም አሳፋሪ ናቸው።

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 2 หลายเดือนก่อน +18

    የአበሻ ልብስ በተለይ ለወንድ እውነት ነው ባሌ ወደ 4 ሙሉ የአበሻ ልብስ የማይለበስ አለው ልጁ ግን😂😂😂😂❤

  • @asmeretkidane3416
    @asmeretkidane3416 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ስለ አበሻ ልብስ በጣም ልክ ነው በተለይ የወንድ ልጅ ወይ ሱሪ ወይ ቲሸርት እስካሁን ሳይሳካልን

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 หลายเดือนก่อน +17

    የሀበሻ ልብስ አስተያዬት የተመቼዉ ላይክ ያድርግ😂😂😂

    • @htwy52
      @htwy52 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንጀቴን አሽሮታል

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሱሪ እውነትህን ነው, ከአንድ ሰዓት በኃላ ይቀደዳል

  • @mekdabebe2125
    @mekdabebe2125 2 หลายเดือนก่อน +12

    ልጄ ዛሬ 12 ዓመቷ ነው ቤቲ እንኳን አደረሠሽ በሉልኝ

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน

      ቤቲ መልካም ልደት

    • @IiyuHiwot
      @IiyuHiwot 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን ተወለዴች እግዚአብሔር በሠላም በፍቅር በጤና ያሳዲግልሽ መልካም ልዴት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት❤🎉🎉

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 2 หลายเดือนก่อน

      Happy birthday ቤቲዬ🌸🌸

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ አበሻ ልብስ የተናገረው ወንድማችን 100% ትክክል ገልፆታል እውነቱን ነው

  • @zubest7326
    @zubest7326 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤንጃዬ ሰለ ሀበሻ ልብስ ያወራው በእውነት ትክክል የሆነ ነው አንድ ነገር ጠብ አይልም ወንድሜ ነገርክልኝ thanks

  • @birhanhiwot4206
    @birhanhiwot4206 2 หลายเดือนก่อน +7

    የአበሻው ልብስ 😂 በጣም አስቆኛል 😂

  • @yoditmerid6325
    @yoditmerid6325 2 หลายเดือนก่อน +3

    Man ትክክል የልቤን ነው የተናገርከው it’s crezzy the price is crezzy man

  • @edenmolla1067
    @edenmolla1067 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቤንጃ ሳቅህ በጣም ነው ደስ የሚለው።

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤንጅ እንኳን ሰላም መጣህ ! ቤንጅ አየህ ስራዎችህን አዳጊ ልጆች ስለሚመለከቱት አደራህን የምታቀርባቸው ቪዲዮዎችን በደንብ መምረጥ አለብህ! በርታ

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน +14

    ይህ ሚስኪን እታችን የሚፈስ ውሃ መቅዳት የከለከላት ወጣት እግዛቤሔር በሳህራ ጥሎት በውሃ ጥም ይሰቃይ የማይድን በሽታ ይሰቃይ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Kokebahmed
      @Kokebahmed 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ፣

  • @amebaruda2821
    @amebaruda2821 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የተናገርከው ለአገር በዓል ልብስ የሚወጣ ብር ያንድደኛል

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤንጃዬ አክባሪህ ና ወዳጅህ ነኝ በርታልኝ❤❤❤❤

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 2 หลายเดือนก่อน +2

    አድዋ ብቻ አለን ይኑርልን አድዋችን የአፍሪካ የጥቁር ኩራት ነው ❤❤ እሩጫ አይመለከተንም አድዋ❤💪🏽💪🏽💪🏽

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @zj.zl.
    @zj.zl. 2 หลายเดือนก่อน

    ልክነህወንድሜ ተወዶብንልብሡ እያማረን ቀረ ይለፈንፊፊ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤጃችን እንኳንደና መጣህልን ❤❤❤❤❤

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዘንድሮ የኦሎምፒክ ውጤት የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም አዝኗል ። ይሄን ውጤት እንዲበላሽ አስተዋፅኦ ያደረጉት ግለሰቦች ደግሞ አስተማሪ የሆነ እርምጃ መወሰድ አለበት ።

  • @aynenadisbelachew215
    @aynenadisbelachew215 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ስለ አበሻ ልብስ በጣም ልክ ነው በተለይ የወንድ ልጅ ሱሪ

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ቤንጃ ከይቅርታጋ የሄ ቤቢ ምናምን የለውን ልጅ ባታቀርበው አሪፍ ነው ሁል ግዜ ሚሰራቸው ነገሮች ሰይጣናዊ ናቸው ልብ ብለክ እየው

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሃበሻ ልብስ የተናገረው አቤት እንዴት
    አስተዋይ ሰው እንደሆነ በትክክል የሁሉንም ሀሳብ ስላስቀመጥከው እናመሰግናለን::

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 2 หลายเดือนก่อน +1

    @Benja❤❤❤እኳን ደህና መጣህ ወንድሜ❤❤❤መልካም ስነ ስርዓት ያለህ ሠው❤❤❤❤

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂ቤንጃዬ ሳቅህ በጣም ነው የሚመቸኝ😂

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 2 หลายเดือนก่อน +8

    መሬት የሚፈስ ውሃ ቀዳሽ ብሎ ዱላ ምን ያህል ከሰውነት ውጪ እንደሆንን ያሳያል ኢሄም ግዜ አልፎ ጥጋባችሁ ይበርድ ይሆናል ፈጣሪ ያያል

    • @heywet
      @heywet 2 หลายเดือนก่อน

      Teyenje!!!! Yetegebachewets enante!!!! Lemena enkwan letasferara yamrachewal!! Yetegebachewets enante

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 2 หลายเดือนก่อน +1

    የቀሚሱ ነገር ልክ ብለሀል

  • @sidonjovany1233
    @sidonjovany1233 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wellcome back Benja liju sile habesha libis yetenagerew 100% ewunet new ❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ የተወለዳችሁ መልካም ልደት እንኳን አደረሳችሁ ለኦርቶዶክሳዊያን ለፍልሰታ ፆም መልካም በአል አሜን አሜን አሜን

  • @tigestwolde9174
    @tigestwolde9174 2 หลายเดือนก่อน +9

    ዛሬ የኔ እናት ልደት🎉🎉🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน +2

      መልካም ልደት

    • @tigestwolde9174
      @tigestwolde9174 2 หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ ❤❤❤
      እና አንተ የምሰራሁ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ❤❤❤

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት 🎉

    • @mahlte-kb9qf
      @mahlte-kb9qf 2 หลายเดือนก่อน

      የአመቱ ይበለን

    • @IiyuHiwot
      @IiyuHiwot 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ አበሻ ልብስ የተናገርከው ትክክል ነው

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ወገኖቼ❤

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 2 หลายเดือนก่อน +3

    በናትህ አድራሻዋን ፈልግልኝ ውሃ የምትቅድዋን የምችልው ልርዳት

    • @heywet
      @heywet 2 หลายเดือนก่อน

      Agerewa ketechat 👉👉👉

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሀበሻ ቀሚስ የተናገረው የእውነት ነው 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 2 หลายเดือนก่อน +3

    አውነት. ነው. አንድ. ደናነገር. አይሰሩም

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደና መጣህ እኛስ ጋ መቼ ነው የምትመጣው

  • @neba1034
    @neba1034 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ በሳቅ ነው የገደለኝ ሁሉም ትክክል ነው

  • @ashuman5216
    @ashuman5216 2 หลายเดือนก่อน

    Amen benja thank you so mach

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለው

  • @akeebay21
    @akeebay21 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome back broo 🎉 🎉 🎉

  • @elsafeshation1288
    @elsafeshation1288 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቴ ነው ዛሬ ቤንጃ tube በጣም ነው የሚመቸኝ በርቱልኝ እውዳችሗለው

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት

    • @elsafeshation1288
      @elsafeshation1288 2 หลายเดือนก่อน

      @@benjatube2 አመሰግናለሁ ወንድሜ በርቱልን እኔ በጣም ነው የምትመቹኝ ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላቹ ቤንጃ አመሰግናለው

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት❤🎉🎉

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቤንጃ ፈጣሪ ካለ ደግሞ ኢትዮ ስትመጣ እናገኝህ ይሆናል

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 2 หลายเดือนก่อน +1

    የወንድሜ ልደት ነዉ ድባይ ነዉ እንኳን ተወለድክ በሉት ላገርክ ያብቃክ በሉት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት በሰላም ላገሩ ያብቃው

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት❤🎉🎉

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ሸማኔው ምንም አይጠቀምም እኮ

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 2 หลายเดือนก่อน

    ቤንጃ በአህያዋ ጎደኞቹና ቤተሰቡ ናቸው ባንቺ ደስተኛ ያልሆኑት ያልከው ሆዴን ነው በሳቅ ያቆሰልከው

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የውድነቱ ነገር መልበስ አላቻልንም እንዳማረን ነው የሚቀረው እስኪ ንገርልን

  • @YoyoTekeste
    @YoyoTekeste 2 หลายเดือนก่อน +1

    ,ሴቶች ፎክክር ሲያስጠሎ

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 2 หลายเดือนก่อน

    ቤንጃዬ ጨዋ

  • @SophiaTv-d1m
    @SophiaTv-d1m 2 หลายเดือนก่อน +2

    Sending good wishes.
    1st to comment and like
    Subscribe!

  • @EdenEliyas
    @EdenEliyas 2 หลายเดือนก่อน

    በጃ ስረአትህ ደስ ይላል ተባረክ

  • @patient1325
    @patient1325 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እሶ ከምተቀዳ ቢፈሰ የሻላል😢 ምን እየመጣብን ንው ፈጣሪሆ አንተው አሰበን

  • @liliweldgbral3207
    @liliweldgbral3207 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥዬ ነህ ለስው ጥሩ ክቡር አለህ አራዳ ምችት ይበልክ

  • @tatekwosenyeleh7086
    @tatekwosenyeleh7086 2 หลายเดือนก่อน

    the comment on habesha cloth....truly correct..

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 2 หลายเดือนก่อน

    Absolutely right because Ethiopian clothes very expensive

  • @mahlte-kb9qf
    @mahlte-kb9qf 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው 😂😂😂

  • @MohammedJuneydi-dq2yy
    @MohammedJuneydi-dq2yy 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምል ጭውውት ነው

  • @tizitatsegayeabate
    @tizitatsegayeabate 2 หลายเดือนก่อน

    thanks benja

  • @senaigulma8451
    @senaigulma8451 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያላስቀመጠዉን ሠላም ከየት አምጥቼ ልስጠው

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ ኣቁሜኣለሁ

  • @eden2056
    @eden2056 2 หลายเดือนก่อน

    Benjaya ❤❤❤

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለ ሀበሻ ልብስ የተናገረው ልጅ ሁሉም እውነት ነው አንድም ውሸት የለውም።

  • @hananbirmeji4529
    @hananbirmeji4529 2 หลายเดือนก่อน +1

    He right

  • @GodayeTadese
    @GodayeTadese 2 หลายเดือนก่อน +1

    Salam Benjamin endet new🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የሀበሻ ልብሱ ማርያም ሁሉም እውነት ነው 35000ብር አሰርቸ እውነት በጣም ነው የገረመኝ

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 19 วันที่ผ่านมา

    አብዱ ኺያር በጣም የታመመ ይመስላል
    ሰይፉ ዘፋኝ እንደሆነ አላወቅኩም ነበር

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome back Benjachin🙏

  • @seidmaru3088
    @seidmaru3088 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ድረስ በህንድ ይህ ተግባር ይፈፀማል

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ እኮ ነው ሞጣ ማለት በጣም ባለጌ ሰውነው ይሄ እኮ ጉረኛ ነው እንጂ እንደሞጣ ልቅ አፍ አይደለም አረ ሞጣ በስመአብ

  • @abrahamabebe137
    @abrahamabebe137 2 หลายเดือนก่อน +1

    አበሻ ልብስ I’m done አይችሉም በቃኝ

  • @lilalove7282
    @lilalove7282 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስይ የአማራ የፋኖ ግፍ እሩጫ 😂😂😂😂😂 ጉዳቸው ወጣ

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 2 หลายเดือนก่อน +1

    Essay Enkuwan kelekeluk Gena Eres bersachihu tebalalachihu

  • @ermias2859
    @ermias2859 2 หลายเดือนก่อน

    U trusted everything how easy ppl are shame

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቱን ነው ስለ ያበሻ ልብስ ያወራው ልጅ እስማማለሁ ስለዋጋው ያወራኸው

  • @daniRas-nn7cp
    @daniRas-nn7cp 2 หลายเดือนก่อน +2

    2nd please like

  • @EnqopazionhaiyluAbebe
    @EnqopazionhaiyluAbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ እኔ የሀበሻልብስ ነጋዴ ነኝ አማራችሁን እኮ እንዴ ኧረ በደምብ ነው ምንሰራው

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 2 หลายเดือนก่อน

    Wow this man everything's alright it's happened for me

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 2 หลายเดือนก่อน

    የሀበሻ ልብስ የሴቶችን ምርት በመስራት የተሻለ ቢሆንም በወንዶች ላይ ግን ምንም የሚያምር ነገር የለውም ።

  • @TigistMekonnen-e6q
    @TigistMekonnen-e6q 2 หลายเดือนก่อน +1

    That us me you right weyi tegab

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ልደቴ ነዉ መልካም ልደት ቀሉኝ እስክ ደምሩኝ የቤንጃ ቤተሰብ

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ልደት

    • @Hanaeyasuhana-td6qz
      @Hanaeyasuhana-td6qz 2 หลายเดือนก่อน

      @@benjatube2 አመሰግናለዉ

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት እጥረት። ቤንጃ ከበፀሎት እኮ በጣም ትንሽ ነው የምትበልጠው። ስንት ዳኒ ሮስት አለ!!

  • @sige7116
    @sige7116 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሀበሻ ልብስ ላወራው ልጅ እውነቱ ነው

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏

  • @Meketafasel
    @Meketafasel 2 หลายเดือนก่อน +1

    የወንዶች ሀባሻ ልብስ ግን ይታሰብበት። 2 /ውሃ የምጥቀዳው ያንቋሸሸው ግን ሆን ብሎ ስልሆነ እሱን። ****

  • @Mankush995
    @Mankush995 2 หลายเดือนก่อน

    በተለይ የወንዶች ሀበሻ ልብስ ህፃናት ልብስ ቁልፍ እየተሰፋበት ድሪቶ መስሎ ክራክሮች በትክክል ሳይቆረጡ ምን ስንቱ የሀበሻ ይሁን የታንዛንያ መስሎ እየቀረበልን ይገኛል

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሃበሻ ልብስ የተናገረው እውነት ነው🤣🤣🤣🤣

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 2 หลายเดือนก่อน

    ቀልድና ጨዋታህን ቀጥልበት ግን በህይወታቸው ተወራርደው ለሕዝብ ነፃነት ለሚታገሉት ፋኖዎች ላይ መቀለድ ኃላ ዋጋ ያስከፍላል። የወንድም መክር ነው

  • @Omeimran44
    @Omeimran44 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ልደቴ ነው🎉🎉🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน +1

      መልካም ልደት

  • @tigestwolde9174
    @tigestwolde9174 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ የእናቴ ልደት ነው🎉🎉🎉🎉🎉ትግስት
    ትባለች❤❤❤❤❤

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት ለእናትሽ

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት❤🎉🎉

  • @elsabetLema-i7c
    @elsabetLema-i7c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ግን ምን አይነት እበት ሰውዬ ነው ለውሀ ብሎ እንደዚህ የሚመታው ሴት ልጅ ገልቱ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂እንባዬን ጨረስኩ ደራርቱ ታለቅሳለች ያኛውግን ይቆጣል ህዝቡን ነው ሚቆጣው he is so funy 😂😂😂😂

  • @BetiyMulugeta
    @BetiyMulugeta 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሞዎች ግን ጥጋባችሁን በልክ አርጉት ነገ የተማመናችሁበት ሠዎዬ ዘጪ ሲል ዋ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 2 หลายเดือนก่อน

    The lady trying to get a water 💦 for her and family to survive it’s so sad man😭

  • @yonastasew5563
    @yonastasew5563 2 หลายเดือนก่อน +2

    today is my birth day😀😀😀

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 หลายเดือนก่อน

      መልካም ልደት

  • @53067
    @53067 2 หลายเดือนก่อน

    ብታምኑኛም ባታምኑም ከተጠላ ውጪ እጂ ያሐሻ ከሚስ እሚቤል የለኝም በቃ አይስበኝም እዚህ ያለሁበት ብዙ ኢትዮጵያ ን ትውልደ ኢትዮጵያዊ ነን በብዛት ሁሉም ይገዜሉ ይለብሳሉ እኔ ምንም ላመስጠኝ አልቺለም አንድጊዜ አስመጥቻ በቃ ልብሱውስጥ እኔ ሰመጥኩ 😂ኩሜቱ ሰፋይቱ ጌታሆ አልኩ😅

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 2 หลายเดือนก่อน

      እረ በልክሽ ከገዛሽ ያምርብሻል ስትመጭ እኔ እገዛልሻለሁ

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 2 หลายเดือนก่อน

    I like your channel very funny keep up this is a stressed out channel

  • @AduAdu-m6r
    @AduAdu-m6r 2 หลายเดือนก่อน

    እዴት ነህ 🥰🥰

  • @Neww452
    @Neww452 2 หลายเดือนก่อน

    የአበሻው ልብስ እውነት ነው