🛑 ቬሮኒካ አዳነ ልታደርገው ነው || መሰሉ ፋንታሁን ለምን ወደቀች || የጥንዶቹ ደስታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 173

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 วันที่ผ่านมา +66

    እርጉዝ እናት አንዱን አዝላ አንዱን በሆዶ ውስጥ ይመስለኛል መልሱ 😍

    • @ElhamAmir-es8gb
      @ElhamAmir-es8gb 3 วันที่ผ่านมา +1

      Meslu enkwan wedkesh yedgmsh amln

    • @bait1035
      @bait1035 3 วันที่ผ่านมา +2

      Enenm demrug

    • @user-ne8oz8mc9z
      @user-ne8oz8mc9z 3 วันที่ผ่านมา

      O my God gobez

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n 3 วันที่ผ่านมา

      አቤት ጭቅላት 👏👏👏👏👏💞💞💞💞እኔ እኮ እራሴ አመመኝ ሳወጣ ሳወርድ😂😂😂😂

    • @user-cq2sy3ot9n
      @user-cq2sy3ot9n 3 วันที่ผ่านมา

      መልሱ እሱ ነዉ ልጅ ሁኜ ሰምቻለሁ

  • @uniquetibebuteka7666
    @uniquetibebuteka7666 3 วันที่ผ่านมา +15

    1) እያየች እየረገጠች ያለፈችው እናት ናት
    2) እያየ ሳይረግጥ የተሻገረው እናቱ አቅፋው ነው
    3) ሳያይ ሳይረግጥ ያለፈው ደግሞ በሆዷ ያለ ልጇ ነው

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 3 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ የኛ መልካም ሰው የመጀመሪያ ኮማች ነኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 วันที่ผ่านมา +3

      አራዳው ፓሰተር ሰው ብቻውን 😅😅😅😅 ኧር ጴንጤ በቃ ብልጠታቹ አይን አወጣ በቃ አዳራሹ መጠባበሻ አይደሌ ተመቻቹ በቃ😅😅😅

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 3 วันที่ผ่านมา

      Ere eswa nate u.s.a ye hedechelete

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 3 วันที่ผ่านมา +3

    1ኛው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ነው እያየው ተራመደበት❤❤❤ ሁሉ ስለማይሳነው
    2ኛው ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ነው ጌታን ሲያይ ሳያስበው ነበር የተራመደው
    3ኛ ነብዩ ዩናስ በአሳ አንባሪ ሆድ ውስጥ ሆኖ ነው ከተርሴስ ወደ ነነዌ
    የመጡልኝ

  • @GenetDesalegn-wy1ej
    @GenetDesalegn-wy1ej 3 วันที่ผ่านมา +6

    እናት ያዘለችው እና ያረገዘችው ልጅ ናቸው

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ መሰሉ የሰጠከዉን አስተያየት ጥሩ ነዉ ደግ ሰዉ ትመስላለክ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 3 วันที่ผ่านมา +8

    ስለፊደል የሚራቀቀው ልጅ i like it

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 3 วันที่ผ่านมา +2

    my brother thank you

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሻሎም ቤንጃችን 😊የመሰሉ አይወራ 🤣🤣🤣ተይ ብለን ነበረ ባለማሲንቆው ገደለኝ በሳቅ

  • @tonitooni9548
    @tonitooni9548 3 วันที่ผ่านมา +3

    እናት ነች አንድ አዝላለች አንድ ነፍሰጡር ነች

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you benja ❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 3 วันที่ผ่านมา +6

    በአይኑ እያየ ያለፈው የታዘለው ልጅ ሳያይ ያለፈው የተረገዘው ህፃን እያየም እየተንቦራጨከም ያለፈው እነት አይ እናት😢😢

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 3 วันที่ผ่านมา

      ዋዉ❤❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤በርታ ወንድሜ

  • @yosefTekelemariam-bs2zf
    @yosefTekelemariam-bs2zf 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቤንጅ አንደኛኛኛኛ!!!

  • @ferhte
    @ferhte 3 วันที่ผ่านมา +2

    የረከሰ ትውልድ

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወርቅ ብረት አየት አይደል እንዴት ይጠጣል ጉድ እኮ ነው ልታመም እንዴ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 3 วันที่ผ่านมา +7

    እናት ሁለት ልጆቿ 😊አንዱ እርጉዝ ሆና አላየም አልነካም አንዱ ደሞ በእግሩ መሄድ የጀመረ ስለሆነ እያየም እያቦጫረቀም አለፈ ሶስተኛዋ እናት ናት መንገድ እየመረጠች አለፈች ሳታቦጫርቅ ግን እያየች🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 3 วันที่ผ่านมา +1

    well come benja❤❤

  • @Fp-hh1xq
    @Fp-hh1xq 3 วันที่ผ่านมา +2

    እርጉዝ ፡ ሴት ፡ ልጅ ፡ አዝላ።

  • @yemesrachkebede
    @yemesrachkebede 3 วันที่ผ่านมา +1

    በእግሩ የሚሔድ
    በመኪና የሚሔድ
    በፕሌን የሚሔድ

  • @ethiolovetop
    @ethiolovetop 3 วันที่ผ่านมา +2

    ቤንጃ ማን ትለያለህ ከመረጃጋ ነው ሁሌም አንደኛ ማን ላክ ይገባዋል ባየንው ቁጥር

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 3 วันที่ผ่านมา

    እናትና ልጆቿ መሰሉኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ👍👍👍

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 3 วันที่ผ่านมา

    አገሬ በቻይና ልትወረር ነው በጤና አይመስል የተማሩት እኛ አቃላፍተን😢

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 3 วันที่ผ่านมา +1

    ደብሮኝ ነበር በናንተ ልዝናና

  • @genetmolla8441
    @genetmolla8441 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንዱ በግር አንዱ በመኪና አንዱ በአይሮፕላን ልሞክር ብየ ነው።

  • @aaw5447
    @aaw5447 2 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃዬ እስኪ እንደድሮህ ትረካ አቅርብልን ድምጽህ ደስ ስለሚል

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቻይና ቋንቋችንን አውቀው ሊመጡብን ነው የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ እርስ በእርሳችን በቋንቋችን ስንጣላ ቻይና አማርኛን በዲግሪ ተመርቀው ሊመጡብን ነው የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ ይሰማል ።።።።።።። አማርኛ የኢትዬጵያ international language ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም ok!!!!

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 3 วันที่ผ่านมา +2

    መሰሉ እሰይ😂😂የቀበጡለት አሉ😂😂😂ተመልካች የማያከብር አርቲስት አያሳዝንም 😂ይቅርታ ቤጃዬ❤❤

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 2 วันที่ผ่านมา

    ነፍሠጡር ሴት ልጅ አዝላ ስትሻገር ማለት ነው❤❤❤

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 3 วันที่ผ่านมา +1

    እርጉዝ እናት አንዱን አዝላ አንዱን በሆዷ ይዛ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ስብስብ👍

  • @user-tm8fo2qu5w
    @user-tm8fo2qu5w 2 วันที่ผ่านมา

    ማለፊያ ተካ miss you wow

  • @user-lm6ct5sj7e
    @user-lm6ct5sj7e 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅ ያዘለች እርጉዝ እናት

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 วันที่ผ่านมา

    Yelebesekew T sheret samer

  • @helinakedus
    @helinakedus 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ልጅ ገና ህፃን ነው ግን ከአለው ሁኔታ አንፃር የሴት ጓደኛ ያዝ አምጥተህ አስተዋውቀኝ እለዋለሁ ምክንያቱም ጊዜው በጣም ነው የሚያስፈራው

  • @helendemisse9896
    @helendemisse9896 3 วันที่ผ่านมา

    ቤንጃቲ ቲሸርትህ ያምራል ምን ያደርጋል እንዳማረኝ ይቅር ብለብሰው እንዃን ያው ከዱላ ከተረፍኩ እዛ ነው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልጆቻችን እድለኛች ናቸው አባቶቻቸው ሳይጠቡባቼው መጥባታቸው 😄😄😄😄😄😄

  • @user-sm4jt7hu8u
    @user-sm4jt7hu8u 2 วันที่ผ่านมา

    ተናገርለታ

  • @user-xp1vb3td7v
    @user-xp1vb3td7v 3 วันที่ผ่านมา

    አደኝ ነኝ❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 วันที่ผ่านมา

    የአፄው ናፋቂዎች መቼም ምኞታቹ አይሳካላቹም

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 2 วันที่ผ่านมา

    Selam Benjamin 🎉

    • @benjatube2
      @benjatube2  2 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ነው የጠፋ ሰው

  • @abebat2466
    @abebat2466 3 วันที่ผ่านมา

    ቻይና የኢትዬጰያን ቋንቃ ካወቁት አለቀላችሁ እንዳለ የነጋዴውን ቦታ ይዘው በገዞ አገራችሁ በጅምላ እያስገቡ ያለቀረጥ በነብሳችሁ ነው የሚጫወቱት በጣም የሠስፈራል በየአገሩ እንደዚህ ነው የሚያደርጉትእነዚህ ጉግ ማንጉ አገራችንን ባዶ ሊያደርጋት ነው

  • @AnnaNabilsi
    @AnnaNabilsi 3 วันที่ผ่านมา

    Kuminagireh silke sibelashe geza lelala silke legeza agegnaw Ena Bini mute anten Naw majimireyaa Sub yarekuke yehan yahile Naw yemewodeke Ena yemadenkeke Bini bertaa teleyalek yemareghe🥰🤗

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 3 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄው እኮ መልሱ ....እንኳን አለፉ ሶስቱም አንኳን ደስ አለክ ነው😅

  • @fouadaldumaini8226
    @fouadaldumaini8226 วันที่ผ่านมา

    እናት እና ልጆች የታዘለው እና የተረጉዘው

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 3 วันที่ผ่านมา

    ሀሎሎ እንዴት ነህ የለበስውን ከየት እንዳገኘህው ወይ የገዛህ ብትነግረኝ በታም ነው የሚያምረው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maremare234
    @maremare234 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 3 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉

  • @selamabebe1696
    @selamabebe1696 3 วันที่ผ่านมา

    Omg I always love your humour 😂😂😂❤

  • @asratfeyisa9377
    @asratfeyisa9377 3 วันที่ผ่านมา +2

    እናት በአይኖ እያየች በእግሮ እያቡራጨቀች ያዘለችው በአይኖ ወዙን እያየ ሶስተኛው ደሞ በሆዶ ያለው ነው ።

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 วันที่ผ่านมา

    0:25 oh boy 😂😂😂

  • @mikiyastesfaye2196
    @mikiyastesfaye2196 2 วันที่ผ่านมา

    Biza ya passs word

  • @user-ni2wc9hp8o
    @user-ni2wc9hp8o 2 วันที่ผ่านมา

    ሠው አለ አንድ ሴት አርግዘ እና አዝላ

  • @mesfinkassa5783
    @mesfinkassa5783 2 วันที่ผ่านมา

    rasta man honshal zare puff lamtalsh bro

  • @nurhussenseidyesuf9091
    @nurhussenseidyesuf9091 3 วันที่ผ่านมา

    Egeregna, Balemekina ena Airplane ...

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 3 วันที่ผ่านมา

    እናት ነች በወገቦዋ ያዘለች እና ነፍሰጡር

  • @user-tc5zk2vi9e
    @user-tc5zk2vi9e 3 วันที่ผ่านมา

    አንዱ በፕሌን አንዱ በመኪና ሌላኛው ደግሞ በእግሩ እሚጎዙ ይመስለኛል

  • @Tamrat343
    @Tamrat343 2 วันที่ผ่านมา

    አንዱ ውሃ ውስጥ በእግሩ ገብቶ ተሻገረ አንዱ እየዋኛ ሌላው ዘሎ ነው ይሄው ነው

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ ጥያቄ የያው እየረገጠ ያለፍ አባት ነው ። እያየ እና ሳይረግጥ ያለፈው የታቀፈ ልጅ ነው ። አያይ ያለፈው የታዘለ ህፃን ነው

  • @jamesreaction3156
    @jamesreaction3156 2 วันที่ผ่านมา

    Benjamin man

  • @user-xv6jf1pu6j
    @user-xv6jf1pu6j 3 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ላይክ አርጉ ❤❤❤

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 3 วันที่ผ่านมา +4

    አሜሪካ ያሉ ሐበሾች ግርግር ሲወዱ

  • @user-yp9nj1lp3g
    @user-yp9nj1lp3g 3 วันที่ผ่านมา

    Erguz set hitsan azla

  • @helendemelash8291
    @helendemelash8291 3 วันที่ผ่านมา

    The answer is one person

  • @user-vq1ck7tx7i
    @user-vq1ck7tx7i 3 วันที่ผ่านมา

    ይሚ ቤንጃ

  • @hailuyimam-ih8iy
    @hailuyimam-ih8iy 3 วันที่ผ่านมา

    Yemegemeryaw wenzun be egru teshagere 2 tegnaw be wenzun lay yetezeregaw dildiy eyayew be lay teshagere 3 tegnaw be be plane air teshagere

  • @remla8692
    @remla8692 3 วันที่ผ่านมา

    3ቱም gudegnamachoche nachew 1ኛው paylet new 2ኛው ye merkeb kaptin new 3ኛው sera yelilew guadegnchew new

  • @ReyotKassahun
    @ReyotKassahun 3 วันที่ผ่านมา

    ባልና ሚስት እና ሚስቱ እርጉዝ ነች

  • @user-pg3zv4kj3h
    @user-pg3zv4kj3h 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወንዙን፡ የተሻገረችው፡ እርጉዝ፡ሴት፡ናት፡አንድ፡ልጇን፡አዝላ፡ነው፡እንድላይ፡ሦስት፡ይሆናሉ።

  • @hiwetmuluneh421
    @hiwetmuluneh421 3 วันที่ผ่านมา

    አንዱኛው ሰው የሆነ ነገር አይቶ የሚሞክር ሁለተኛው ሰው ያያል ነገር ግን ይፈራል ሶስተኛው ሰው ምንም የማይሞክር

  • @BontuSirna
    @BontuSirna 3 วันที่ผ่านมา

    Inat andun lijuan azila andun demo argiza😉nw wenzun yeteshagerut

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 วันที่ผ่านมา

    Erguz set lij azla

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 วันที่ผ่านมา

    አንዱ በእግሩ አንዱ በመኪና ሌላኛው በአውሮፕላን

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቪድዮው ረጅምነው እምታቀርበው አተን ስላሳቀህ እኛንም አስቅም😢

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n 3 วันที่ผ่านมา

      ማን እይ ብሎ አስገደደሽ ላይክ አርጊለትና ውጪ😂😂😂😂ደቂቃው ሲያልቅብን ሚዸብረን ደሞ አለን እውነት

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 3 วันที่ผ่านมา

    እርጉዝ እናት ከባሏ ጋር

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 3 วันที่ผ่านมา

    Sekaramochi

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠርጥር??????

  • @teferitadesse2684
    @teferitadesse2684 2 วันที่ผ่านมา

    ነብሰጡር እናት ልጅ አዝላ ወንዝ ስትሻገር

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰ ሰራዊት ነው 😅😅😅😅😅

  • @SaniMehamed-kb1et
    @SaniMehamed-kb1et 3 วันที่ผ่านมา

    Be egir yalefe be mekina yalefe ena be pilen yalefe sewochi nachew

  • @user-vd8rl6gw1p
    @user-vd8rl6gw1p 3 วันที่ผ่านมา

    ye dro intro ymelesln. eterefe tmechegnaleh

  • @kurilemma1481
    @kurilemma1481 3 วันที่ผ่านมา

    Shuger dadys car

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 3 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛው አይነ ስውር ነው ታዝሎ ነው ያለፈ አንዱ አነ አማውን ያዘለው ነው ።እያንቦራጨቀ ያለፈው እይፕዋኘ የተሻገረ ነው😅😅

  • @EThiopian189
    @EThiopian189 3 วันที่ผ่านมา

    Sal warqu buhall yaa kulalit masqyra bar ayagbnim❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @ethiolovefiqr3338
    @ethiolovefiqr3338 3 วันที่ผ่านมา

    ሁለት ሰዎች የታመመ ሰው በቃሬዛ ይዘው ሲሻገሩ

  • @user-wp9me3oj1x
    @user-wp9me3oj1x 3 วันที่ผ่านมา

    Andenyaw wanatenya naw,huletenyaw be (plane),andenyaw be jelba naw yalefut.

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 3 วันที่ผ่านมา

    የሶስት ሰዋች ጥላ ይመስለኛል

  • @getachewsime5344
    @getachewsime5344 2 วันที่ผ่านมา

    የጋንጃ ነገረ እውነት ነው

  • @Abdi-ns9ed
    @Abdi-ns9ed 3 วันที่ผ่านมา

    Enat eyayech alafach yazalachew lij eyaye eyanboracheke alafe 3 alagem meknayatum hod wist Sela cabaret new

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሁለተኛው ታዝሎ ነው ያለፈ

  • @ewi3400
    @ewi3400 3 วันที่ผ่านมา

    ወይ መግማማትትትትት.......

  • @ashebirabebe407
    @ashebirabebe407 3 วันที่ผ่านมา

    ,አንዱ ሙሉ ሰው ነው ሁለቱን ተሽክሞ አሳለፉቸው እንደ አይነ ስውር ነው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 วันที่ผ่านมา

    ወንዙ ደረቀ 😂😂😂😂

  • @Lore9072
    @Lore9072 3 วันที่ผ่านมา

    ቻይናዎቹ አውቀው ሊመጡልን ነው።

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye fidel gebeta yeminagerwen lij ena sele tut yeminagerew lij pagachewn tsaflign. Betam des yelalu.

  • @tsahaiaron9175
    @tsahaiaron9175 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂