Ethiopia - “በ6 ቦታዎች ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ተገኘ” የማእድን ሚንስቴር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มิ.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 176

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 7 วันที่ผ่านมา +28

    ነዳጅ ተገኘ የሚለው ዜና የኢትዮጵያ ህዝብ ለ60አመታት የጠገበው ወሬ ነው። ዜና የሚሆነው ከነዳጅ ሽያጭ ይህን ያህል ሚሊዮን ገቢ ተገኘ ነው ዜና መሆን ያለበት። ሁሌም ስፍናን እና ድክመቶችን በምእራባውያን ማሳበብ ፋይዳ የለው። የመጣ መንግስት ሁላ የኢትዮጵያን ህዝብ ፍዳው አበልቶ ዘርፎና ገድሎ በመጨረሻም በጠመንጃ ተፈንቅሎ ሌላ ተረኛ ይመጣል ። የሚገርም አዙሪት " እንትኔን የሚያሰፋው እንጂ የሚያጠበው የለም" እንዳለችው ሴት

    • @dadimose2698
      @dadimose2698 5 วันที่ผ่านมา

      ካሉብ፤ወበሌ፣ጎዴ፣ቀብሪበያህ ፣ኧረ ስንቱ ቦታ እምቅ ነዳጅ እንዳለ ተነገረን ግን እድሜ ለግብፅና ለ

  • @nahierdawit9721
    @nahierdawit9721 8 วันที่ผ่านมา +19

    ሰው ለሰው ድራማ ሆነ እሄ ነዳጅ season 2😂😂😂

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 7 วันที่ผ่านมา +12

    በጅጋና በቀራኒዮ የተደረገውን ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት አሰቃቂ ዜና ትኩረት ለማስቀየር ባንዳዎች የከረመ የውሸት ትርክት ይዛችሁ ብቅ አላችሁ? የኢንተርናሽናል ኮሚኒቲው ማውራትና ማውገዝ ብቻ ሳይሆን ይህን ድርጊት ለማስቆም እርምጃ መውሰድ አለበት።

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 8 วันที่ผ่านมา +15

    እኛ ሰላም ነው የፈለግነው

  • @bright4105
    @bright4105 8 วันที่ผ่านมา +16

    እስቲ መጀመሪያ ቅዱስ እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረው ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ በከንቱ በእየቀኑ የሚሞቱትን ታደጉ:: በእርስ በርስ ጥል የሰውን መሞት አስቁሙ:: እግዚአብሄር ለሁላችንም ማስተዋልንና የሰማዩን ጥበብ ይስጠን:: አሜን ሃሌሉያ::

  • @birushiferaw4054
    @birushiferaw4054 8 วันที่ผ่านมา +8

    ከሰላሣ አመት በፊትም ይህ እየተባለ ነበር ዛሬ ምን እንደአዲሰ የሚያሰወራ ነገር ተገኘ መጀመሪያ መንግሰት ለህዝቡ ሠላም ይሰጥ ሌላው ትርፍ ነው

  • @zola3273
    @zola3273 7 วันที่ผ่านมา +20

    ምን ይሰራል ድጋሚ በነዳጅ ምክንያት ከምንጫረስ ነደጁ ባይገኝ ይሻላል

    • @isaacgoa8523
      @isaacgoa8523 7 วันที่ผ่านมา

      ይቅርብን ቢሰወር ይሻለናል።።

    • @user-mh5gz4jk7l
      @user-mh5gz4jk7l 7 วันที่ผ่านมา

      ወለሂ ኮሜንትሽ በጠም ተመችቶኘል አለህ ይበርክሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @surefiel
      @surefiel 7 วันที่ผ่านมา

      የምን መጫረስ ነው አረቦች ነዳጅ አውጥቶ በረሀ ላይ ገነት ሰርተው የኢትዮጵያ ሴቶች እየተሰደዱ አይደለምን።

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc 7 วันที่ผ่านมา +7

    ላም አለኝ በሠማይ! እንኳን ዘንቦብሽ ....

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 7 วันที่ผ่านมา +3

    እሰቲ ለህዝቡ ሰላም ሰጡት በዘሩ ምክንያት ከነቤቱ በህይወት እያለ እሳት አትልቀቁበት በሰውነቱ ይኑርበት እናንት ክፉ የእናንተ ነዳጅ ይቅርበትና በተፈጠረበት ምድር አትረዱት

  • @baatitube2858
    @baatitube2858 8 วันที่ผ่านมา +3

    እኛ ከሞትን ቦሀላ ምን ያረግልናል ኖረ አልኖረ

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur 7 วันที่ผ่านมา +4

    የአሜሪካ እና እንግሊዝ ስራቸው ይኢነው አሜሪካ የራሳቸውን ሲጨርሱ ከዛ ወደ አፍሪካ ልመጡ ነው ።

  • @EerdeyYsuf
    @EerdeyYsuf 7 วันที่ผ่านมา +2

    አይይይ ከንቱ ምኞት እኛ ነዳጂ ሳይሆን ሰላም ነውያጣን ፍትህ በግፍ እየተገደለ ላለው ለአማራ ህዝብ

  • @user-ze5sh6ex2j
    @user-ze5sh6ex2j 6 วันที่ผ่านมา

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ጠላቶቿና ምቀኞች በበዙባት በዚህ ግዜ ነዳጅ ገና ሳይወጣና ሳይሸጥ ተገኘ እየተባለ ሚስጥር ለጠላቶቻችን እራሳችን እየነገርን እንዳንጠቀምበት እየሆንን እንገኛለን ሚስጥር የመጠበቅ ብልጠት ይቀረናል በጣም ያሳዝናል አውጥተን ተጠቅመንበት ብናወራ ይሻላል ✊😢

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 7 วันที่ผ่านมา +6

    ምርጫ ደረሰ?

    • @blackstone07
      @blackstone07 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @birushiferaw4054
    @birushiferaw4054 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ብዙ የኮንጎ ሰራተኞች ነበሩኝ እንዲሁም ጓደኞች ምን ይሉ ነበረ እግዜር ያለውን ንብረት በሙሉ ተሸክሞ በሠማይ ላይ ሲሄድ ንብረቱ ወደ መሬት ሲወድቅ በሙሉ ኮንጎ ለይ ወደቀ ሌላው አለም ከዛ ተምቦጫርቆ ነው የደረሣቸው ይሉ ነበረ

  • @user-zw9rm5my6i
    @user-zw9rm5my6i 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ስለኮንጎ የተባለው ትክክል ነው

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 7 วันที่ผ่านมา +2

    በአፍሪቃ ነዳጅ ይሁን ጋዝ መገኘት እርግማን ነው

  • @stighehanaghebreyesus1696
    @stighehanaghebreyesus1696 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጲያ እኮ ደሃ ኣይደለችም ለመላእ ኣፍሪቃ ታብላለች ግን መሪዮች ብቻ ውግያነው ያውቃሉ እና በረዲኤት እና ብረሃብ ይኖራሉ ሚስኪን ኣፍሪቃ

  • @user-zf6xj7hs9k
    @user-zf6xj7hs9k 7 วันที่ผ่านมา +1

  • @princead1239
    @princead1239 7 วันที่ผ่านมา +1

    በፊት የተገኘው እየጠፋባቸው ነው መልሰው የሚያገኙት ??

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 8 วันที่ผ่านมา +4

    ደግሞ ዛሬ ይህን አውሩ ተባላችሁ ?በጋዝ ዜና እስካሁን ሳውዲን በልጠን ነበር? እባካችሁ እናንተም እንደሱ አብዳችሁ አታሳብዱን?

  • @debewhailu7085
    @debewhailu7085 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ተስፋ አልቆርጥም ሃገሬ የሰላም ማዉረጃ ወግ ባህል ና ልምድ አላት ስለዚህ አባይን ያሳካ ትዉልድ ለነዳጅ ማዉጣትና አያንሰንም።ያስቸገረን የናንተ አይነት ዮቱበሮች ናቸዉ።

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 4 วันที่ผ่านมา

    ምናለ ማናናቁን ትተክ ብታበረታታ ይህ ነዳጅ ያንተ የኔ ያንተ ልጆች ነው ፈጣሪ እድሜ ከሰጠን የምናየው ይሆናል!
    የውጪ ሚዲያዋች ሲደነቁ ሲገረሙ አንተ ሐገሪው አቃቂ ታወጣለህ

  • @seifu567
    @seifu567 7 วันที่ผ่านมา +1

    We are losing basic things,......

  • @tesemawodajo8330
    @tesemawodajo8330 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዶሮ ልጅ ሆኜ ጋዝ ኢትዮጵያውያን ያ ውራሉ የመረዎች ድክምት ብቻ ነው ራስ ዋዳድ ነው አፍረካ ወዳኃሉ ቀረች አሁንቆራጥ መረ ያስፈልጋል ማንም ኢትዮጵያውያን መቀስቀስ እናቴ በፖለቲካ በዘር መገዳደል ሥራ ይዛቸል ተውት ወደ ልማት ሁሉም ትኩርት መስጠት የእማራ ዘርኞች ሌብነት ጦርነት እቁም ሽኔ ሌብነት ጦርነት አቁም ትርፍ የለም ደህነት ዕድሜ ልክ የስው ልጅ ይሞታል መንግስትን አታስቸግሩ በምንም መልኩ ማሽነፍ ቀረቶ ራስህን ትጎዳለህ

  • @ashraqbedewi9580
    @ashraqbedewi9580 6 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም አድስ ናጋሪ

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 7 วันที่ผ่านมา

    አቤት ውሽት አርፈው አፋቸውን ቡቢዘጉ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 7 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ።ስለስደት፡ግጭት፡ሞት፡ራሀብ፡ልመና፡ማውራት፡እስቁሞ፡ለመላው፡እውነተኞ፡ህዝቦች፡ኢትዮጵያዊያኖች፡ወዳጆቻቸው፡ልብ፡የሚያሞቅ፡ዜና፡መስማት፡በጀመርንበት፡በዚህ፡ወርቅ፡ዘመን፡ለመላው፡ዓለም፡ተገፊዎች፡ሰላም፡ነፃነት፡ዱአ(ፀሎት)ማድረግ፡ይገባናል፡እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው።ኢንሻአላህ።

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 7 วันที่ผ่านมา +3

    አብይ ካለ ስርቆት ስለማይኖር ሕዝቡ ተጠቃሚ ይሆል የሚል ተስፋ አለኝ።

    • @surefiel
      @surefiel 7 วันที่ผ่านมา

      አንተ ምራና።

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 7 วันที่ผ่านมา +3

    አማራን ጨርሳችሁ ሀብታም ልትሆኑ ነዋ።
    እንኳን ደስ አላችሁ።

    • @surefiel
      @surefiel 7 วันที่ผ่านมา

      የምን መጨረስ ነው ምታወራው።

  • @biskut6932
    @biskut6932 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳን የጦርነቱ መንስሔ ኢትዮጵያ ልትበለጽግ ነው በሚል አይደለም የኤሮፖውያን ዱለታ በአፍሪካ ይህ ነው ወደኋላ መመለስ ነው

  • @sisaymengiste7425
    @sisaymengiste7425 6 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ እባካችሁ ሙያ በልብ የሚባለው አባባል ማወቅና መረዳት ትልቅ ጥበብና ብልህነት ነው።
    ስለዚህ ዝም ብለን ከምናውና ዜና አድርገን ከምንዘግብ ሶሻል ሜድ ላይ የሚለቀቅ ውሬ ሁሉ ለወጭ ጠላት ፍንጭ እንደ መስጠት ይቆጠራል ።
    እንደ ሰው ማሰብ ያለብን ጉዳይ ፕሮጀክት መስርተን ውጤት አይተን ይጠቅማል አይጠቅምም በማለት በጥበብና በብልሀት ነው እንጅ የተሠማውንና የሚባለውን ፀሃይ ላይ አውጥቶ ማስጣት ተገቢና አስፈላጊ አይደለም።
    መንግስት በጠንካራ ሚስጥር ተጠብቆ
    ወደምርት ስንገባና መቀም ስንጀምር ቢውራ ጣላት ምንጭሩ ድብን ይላል
    ወገን ደግሞ እጅግ በጣም የደሰታል ይኮራል መሆን ያለበት ተግባር ይብቻ ነው።

  • @user-fc6mc8pi2b
    @user-fc6mc8pi2b 6 วันที่ผ่านมา

    If there is minister change in any office, empty word from the new minister comes first.

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 7 วันที่ผ่านมา

    ሚኒስተር በተቀያየረ ቁጥር ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ ተገኝ እያሉ ህዝብን በተስፋ እንድያጨበጭብ ማርግ ከተለመደቆየ

  • @sambozamamboza6508
    @sambozamamboza6508 2 วันที่ผ่านมา +1

    ላም፡አለኝ፡በሰማይ፡ወተቷን፡የማላይ፣ ይባል የለ።የኢትዬዽያ፡ነዳጅ እኔ ከመወለዴ በፊት፡ይወራ ነበር፡ አሁንም፡ማሥወራት፡እንጂ፡ማውጣትተግባር፡የለንም።Good luck

  • @user-rj7io9zl9g
    @user-rj7io9zl9g 7 วันที่ผ่านมา

    ተገኘ ተገኘ ተገኘ አልበዛም ምርጫ ሲደርስ ብዙ ይባላል ከዛም በቃ ዝም

  • @SikoSalo-dy6ol
    @SikoSalo-dy6ol 7 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያፋትህለአማራህዝብየነዳጁጉዳይሁሌምህልምነው

  • @kassayenegga-yu9kg
    @kassayenegga-yu9kg 7 วันที่ผ่านมา +3

    Just confusion😊

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች! ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ምን እየሆነ ነው አዎን እኛ ኢትዮጵያዊያን እርስ በርስ እየተገዳደልን ነው ደም እየፈሰሰ ነው ደም ደግሞ ወደ ፈጣሪ ይጮኸል ስለዚህ ወደ አምላካችን እንመለስ መላው ኢትዮጵያዊ መንግስትን ጨምሮ በእግዚአብሔርም ፊት ወድቀን ንስሃ እንግባ! ከዚያ ቦኋላ እርስ በርስ ይቅር ለመባበባል እና ለመታረቅ ቀላል ይሆናል! እንመለስ ወደ አምላካችን መጀመሪያ! በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር የሰጠንን እጅግ ብዙ የተፈጥሮ ፀጋ መጠቀም እንችላለን! ይህ ባልሆነበት ግን ሺህ ጊዜ ቢወራ ጥቅም የለውም! ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እርሱም ወደ እኛ ይመለሳል! እግዚአብሔር ይርዳን!

  • @abusumeya8911
    @abusumeya8911 7 วันที่ผ่านมา +1

    2ኛ እማ አንሸወድም ጠጡት አፈር ጠጡ

  • @fassil47
    @fassil47 7 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮን መግዣ😅😅

  • @getachewdesalegn2911
    @getachewdesalegn2911 7 วันที่ผ่านมา +1

    Hmmmmmmm

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 8 วันที่ผ่านมา

    ቅድሚያ ሰላም ይበልጣል ሰላም ካለ ሰርቶ መለወጥ ይችላል ልማት እሚኖረው ዜጎች ሰላም ወጥተው ሲገቡ ነው

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 วันที่ผ่านมา

    አንድ ነገር አድርጉና አሳዩን

  • @kassahuntemteme-bk7nl
    @kassahuntemteme-bk7nl 7 วันที่ผ่านมา +2

    ተባለ እንዴ!

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 4 วันที่ผ่านมา

    መች ነዳጅ አጣን ማውጣቱን አልቻልንም እንጂ መስማማት መከባበር ካልቻልን መቼም አይወጣም

  • @dejed9804
    @dejed9804 8 วันที่ผ่านมา

    "እስካሁን ድረስ ሊመለስ አልቻለም ... " እንደ ኮንጎ ሁሉ የግድ ጦርነት እንዲሆን ፀሎት እያረክ ይመስላል :-)

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 7 วันที่ผ่านมา

    ወጣ አልወጣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምኑም አደል ከነዳጅ በላይ ዋናው አስፈላጊው ሠላም ወቶ ሠላም መግባት ነበር ሠላም ቅጦት በሆነባት አገር ስለ ነዳጅ ማውራት ያሳፍራል ናዚው አብይ አህመድ በሚመራት አገር ነፃነት ናፍቆን ነዳጁ ቢመጣም እኛኑ መግደያ ነው የሚገዛበት ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ይሁን

  • @surefiel
    @surefiel 7 วันที่ผ่านมา

    አገራችን ሰላም ትሁን እንጂ እንኳን ነዳጅ ዩራኒየም እናወጣለን።

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 3 วันที่ผ่านมา

    Dr Abiy Ethiopian be 20 Ameti balmolbet liysadegati michil aqimina chilota alewu gin isuni midegifi yetemare cinqilat yelemi 50% belay inde ante aynetu doma yibezal minydergi

  • @user-xl1iw4xm1l
    @user-xl1iw4xm1l 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው ምንፈልገው

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 7 วันที่ผ่านมา

    አይናችን ፡ ከኳስዋ ፡ አናነሳም ፡ እርሳው ፡ ገጥመናል ፡ ገጥመናል ፡አንላቀቅም ድል ፡ ለፋኖ🟩🟨🟥

  • @mamadziyadeshete5783
    @mamadziyadeshete5783 6 วันที่ผ่านมา

    በካሉብ.አካባቢ.መጠነኑገንባላዉቅም1976በራሸያናበኢትዮጵያነ.ለመገኘቱየ94ኛብርጌድመሇነአኔ.በጥበቃለ8አአመትየነበርንማስረጃ.ነን

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 วันที่ผ่านมา

    ነዳጁ ቀርቱብን አረብ ሀገር ሺትቤት እጥበን ያገኝንው ንብርት ሊውረስ ተስቷል

  • @Life_of_tame
    @Life_of_tame 7 วันที่ผ่านมา

    እረ ነዳጁ ጦሷችን ሰላማችን ይሻለናል ወይ በድብቅ ይቸብቸብ ወይ ለአረቦቹ ይሰጥ ቀጥታ

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 7 วันที่ผ่านมา

    ደሞ ሳምንት ምናፈስ ነገር ተገኘ በሉ እኛም በማጨብጨብ እንርዳችሁ

  • @hareg5262
    @hareg5262 7 วันที่ผ่านมา

    ምነው መንጌም ይህን አሳይቶ ነበር ምን አዲስ ነገር አለ? ይልቅስ ለሰውልጅ ወጥቶ መግቢያውን ሰላም አድርጉለት::

  • @user-nv6so9yy1j
    @user-nv6so9yy1j 7 วันที่ผ่านมา

    ለዚህ ነው እርስ በእርስ የምንጫረሰው ወንድም ወንድሙን የሚበላው። ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትቅደም ;;;

  • @mathiasdaniel8240
    @mathiasdaniel8240 7 วันที่ผ่านมา

    Hule ayide ende tegegne emibalew..

  • @humedaukud6269
    @humedaukud6269 7 วันที่ผ่านมา

    ህዝብ እየተጋደለ በማእድን ይናገራሉ

  • @amarechtesfaye8554
    @amarechtesfaye8554 7 วันที่ผ่านมา

    ወይ ከጉድ ደሞ ሌላ መጫረሻ

  • @user-uf5ut5du8x
    @user-uf5ut5du8x 7 วันที่ผ่านมา +1

    ከሱማሌ ከተገኘ ኢትዮጵያ ምንም እዳታስብ የሱማላ ነው 😂😂😂😂 🇸🇴🚨🇪🇹🌍

  • @user-wj6er9uk5u
    @user-wj6er9uk5u 7 วันที่ผ่านมา

    We need actions rather than talk...

  • @tesemawodajo8330
    @tesemawodajo8330 5 วันที่ผ่านมา

    ስው የሚከበሩ በስራ ብቻ ንው እናቴ አሬቄ እየጠጡ መንድር መርበሽ ተውት ትመታሃል ቀልድ የለም ወታደረ ነው ነጽነት ነው

  • @YamamY-jw6kj
    @YamamY-jw6kj 8 วันที่ผ่านมา +2

    ከነሱ ዉሸት የናተ መዘገባችሁ እስኪ ዉሸት ዉሸቱን እኮን እለፉት

  • @AliHussen-su2ti
    @AliHussen-su2ti 7 วันที่ผ่านมา

    በአፋር ክልል ዳሎል ለይ በቃላሉ ይገኛል ሽታዉ እንኳን አያስቀምጥህም የነዳጁ

  • @absh4628
    @absh4628 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂የምር አሳቀኝ የዛሬ 6እና7አመት ነገ ከነገ ወዲያ ነዳጅ መውጣት ይጀምራል የሚለው ዜና ከዚህ ዜና ተስፋው በእጥፍ ይበልጥ ነበር።

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 วันที่ผ่านมา

    This is over 60 years stories 😅

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys 7 วันที่ผ่านมา

    Hi🙏

  • @user-lg4yn6uy7q
    @user-lg4yn6uy7q 7 วันที่ผ่านมา +1

    Tultula

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 6 วันที่ผ่านมา

    Amlak yiyilat Ethiopia mache diha honech?🙈

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 7 วันที่ผ่านมา

    ምንም አዲስ ነገር የለም ይህ አሁን የምትለው ከኃይለሥላሴ ጀምሮ የተወራ ነው ።

  • @bekaluyirga8045
    @bekaluyirga8045 7 วันที่ผ่านมา

    ሰው እንቶፈንቶ እያወራ ብር ይሰራል ? ምንም ቁም ነገር አላወራህም እኮ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 7 วันที่ผ่านมา

    ሁል ጊዜ ወሬ ተግባር ዜሮ እኛ የናፈቀን የኢትዮጲያ ሰላም ነዉ ሰዉ በሰላም ወጥቶ መመለስ ባልቻለባት ሀገር ሰላም ከሌለ ሀብት ምን ያደርጋል ሰላም ይቀድማል

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to 7 วันที่ผ่านมา

    ቀድመህ ያነሳሆው ነው ችግሩ ይሄ ሁሉ ጦሩነት የምያስነሱትን ሀብቱን ለመበዝበዝ በየቻቃው የገባ ጎጠኛ ግባ ማለት ይሻላል

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 7 วันที่ผ่านมา

    ከእናንተ በየጊዜው ፣ በየሥርዓቱና ከልጅነት ጀምሮ ለአሠርት ዓመታት ከሰለቸኝ "ነዳጅ አገኘን" ......... ላም አለኝ በሰማይ ወሬ ይልቅ "ኢትዮጵያ ውስጥ አናዳጅ እንጂ ነዳጅ የለም" የሚለው የበውቄ (በዕውቀቱ ሥዩም) ጫወታ ይልቅብኛል፡፡🤣🤪🤣

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 7 วันที่ผ่านมา

    በቅጣችሁ ይግባ! ሰው በረሀብ የምያልቅበት ሀገር የምን ነዳጅ ነው?

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 8 วันที่ผ่านมา +1

    Saks!!! Properity Gospel with full of SAKS!!!!

  • @user-zr8dc7ng7i
    @user-zr8dc7ng7i 6 วันที่ผ่านมา

    አፍሪካ ጥሩ መሪ የሌለው ሀጉር ነው መችም አያልፍለትም

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 7 วันที่ผ่านมา

    ቆየ እኮ አዉጥተን የማንጠቀመዉ

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 7 วันที่ผ่านมา

    ወሬ ብቻ ምንም የለም የምን የተፈጥሮ ሃብት ነው ያልታየ የሌለ ነገር ወሬ ብቻ 1000 አመት

  • @Tinkshu
    @Tinkshu 7 วันที่ผ่านมา

    የነሱ በባዶ ቀደዳ አለማለቅ የናንተ ሁልጊዜ ከማውራት አለመሰልቸት😮😮😮😮

  • @farcrypto15
    @farcrypto15 7 วันที่ผ่านมา

    Ene meleh lemen ante pm athonem ene mertehalew ataseb pm hunena hagerachenen ruwanda adergat

  • @junisab6929
    @junisab6929 7 วันที่ผ่านมา

    የልሳኑ ጥልቅ የጥላቻናየ የሴራ ትችት የኦጋዴኑ ነዳጅ መገኘት ና በምዕራባውያን ሴራ መጨናገፉ እየታወቀ ዙሪያ ጥምጥም ትንተናው ግን የመንግስትን ውስጠ ደካማነትን ለማስመሰል የተለመደ ጥላቻ ያዘለ conspiracy ትንተና ዞሮ ዞሮ ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሞቆጫ የተባለው ለሴረኞቹ ነው .....

  • @user-mg5dp7no8p
    @user-mg5dp7no8p 7 วันที่ผ่านมา

    በተሰፋ ወሬ ጆሯችን ሞልቶ ፈሰሰ። አሁንስ ከርስበርስ ጦርነት መች ወጣን። እንደነ ሊቢያ ቁርጠኛ እና ቀና መሪ ቢኖር በረሀን ገነት ማድረግ ይቻላል።

  • @halidbezu7531
    @halidbezu7531 8 วันที่ผ่านมา

    ፈታአ ዴሌ መዘጋት ያለበት የብልፀግና ሜዴያ ነው ብሎክ አርጉት ህዝብ አየጨረሰ ባለው መንግስት ሚያጨበጭብ ተባባሪ ነው የወጋ ቤርሳ የተወጋ አይርሳም ውድቀት ሙት ለብልፀግና ኢትዮጰያ ታሸንፋለች

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም. ለ. ኢትዮጵያ. ነዳጅ. ባናቱ. ይተከል. ደሞ. በሱ. የተነሳ. ጦርነት. ይቀታጠላ. አይ.

  • @DesalegnGeldimo-oh9cp
    @DesalegnGeldimo-oh9cp 7 วันที่ผ่านมา

    ሀሀሀሀሀሀሀ የሀገርቱ ንብሬትና ባጀት ሁሉ ወደ ጦርነት ብሎ መሪው ተናግሯል ባለ ጊዜ ናችሁ ግን ፋኖኖኖኖኖኖኖ እየመጣ ነው ።

  • @ashenafisolomon8590
    @ashenafisolomon8590 7 วันที่ผ่านมา

    Ante Tenb cadre atazgen

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl 8 วันที่ผ่านมา +1

    አናዳጅ ማላትክ ነው ኦኬ

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 7 วันที่ผ่านมา +1

    ው ሽ ት ነው ምንም የለም

  • @dawitadmasuneguse9976
    @dawitadmasuneguse9976 5 วันที่ผ่านมา

    ምን ያረጋል በሠላም እንዳንበላው በዘር ተቧድነን እንጫረሳለን ወያኔ እና ኦነግ ካልጠፋ ኢትዮጵያ ተስፋ የላትም

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 7 วันที่ผ่านมา

    ለአሜሪካ አትሰጡ

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 5 วันที่ผ่านมา

    ነዳጅ ( የሥኳር ድንች ወይሥ ደንች ራሡ አቄ እቄ እቂቂቂቂቂቂቂቂቃቃቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 5 วันที่ผ่านมา

    እርግጡን ሥንት አናዳጅ ተገኙ ነው ያልከው ነገ በእጥፍ ይጨምራል !!!!!!!🥵🥵🥵🥵🥵🥵😄😄😄😄😄🥵🥵🥵

  • @jenberuworkie1984
    @jenberuworkie1984 7 วันที่ผ่านมา

    ደሞ እንደገና ኤጭ አሁንስ አንተም አስጠላህኝ

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 7 วันที่ผ่านมา

    ሳቅቼ ሞተሁት አለ:: አሁን እንደዚህ አይነት ወሬ ዜና ሆኖ መቅረቡ ነው የሚገርመው:: ነዳጁ ወጣ ብሎ የዛሬ ስድስት አመት በጠርሙስ ሙሉ ድፍድፍ ነዳጅ ያሳየን መሪ ማን ነበር? ስሙን ቄስ ይጥራውና::

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 7 วันที่ผ่านมา

    Atamuart

  • @user-zc9by7mv7u
    @user-zc9by7mv7u 6 วันที่ผ่านมา

    Nedaj nadaj tetut balililin be zagabaw afek

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 8 วันที่ผ่านมา

    ሁሌ ተጋኛ ስትል ማችነው ምንጣቃምበት ተው አተስጫንቀን