ለ ቲጂ ምክር ከ ሊያ ሾው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo หลายเดือนก่อน +2

    ሊያዬ ዛሬ የልቤን ተናገርሽልኝ አከብርሻለሁ

  • @SaraMekonen-o6v
    @SaraMekonen-o6v 2 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ሊያ በጣምነበር የሚያስጠላባት ሲጀመር አትሰማም ከዚህ በፊትም ዶሮ አስተጣጠብ ሲነገራት ተሳድባለች እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ይመጣል ተጠንቀቂ

    • @selamawitwondu9975
      @selamawitwondu9975 2 หลายเดือนก่อน

      ባገሩ ላይ እኔ ብቻ ነኝ ሴት አለች ሰው የሰው አስተያየት ሊሰማ ግድ ነው

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ታርግሽ ደሞ ከአንች ሰባት እጥፍ ትበልጥሻለች በደረሰችበት በልምዶ ትስራ እንዳች ሊጦን ተለቅልቃ አርቴፊሻል ሆና ሰዉ ካልቦጨቀች ብለሽ ነዉአንቺ የቀይ ሰይጣን አፍሽን ዝጊ ሲጀመር ሶስት እንጀራ ዉጠሽ እስከምትጨርሽ ሰላሳ ሰዉ ትቦጭቂያለሽ ሲጀመር የራሷጥፋት ከወንበር ተለጣፊ ከሆንሽ ሰነፍ ጋር መቅረቧነዉ ምን ታዉቂያለሽምንስ ታሪክ አለሽና ነዉ ጠንካራ ሰራተኛ ዋን ለማማቀቅ እምትፍጨረጨሪዉከንቱ ነትሽን አሳየብሽ አትመጥኝም ለስራ ሰዉተፋቻት😮

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትክክል ነሽ ሊያ አንድ ምግብ ከሚሰራ ሰዉ አይጠበቅም በጣም ትዘጋለች

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነሽ ኩል መሆን አለባት እኔ በሥራዋ በደንቃትም የምትቀርፃቸው ያሥጠሉኛል

  • @aynalemhailu808
    @aynalemhailu808 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam 2 หลายเดือนก่อน

    Lily, you are right she kills her business by herself.

  • @Emebete-g3w
    @Emebete-g3w หลายเดือนก่อน

    Leke neshe leyaya

  • @BatyMamo
    @BatyMamo หลายเดือนก่อน +1

    ጉአደኛሽ አደለሽዴ ለምን ለብቻውአ አትነግሬአትም😮

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ ዛሬ የልቤን ነገርሻት ከሰማች ምከሪያት ምግብ የሚሰራ ሰው ከአለባበሱ እስከ ፀጉር አሸፋፈኑ አሰራሩ ስርአት አለው በዛላይ ያቺ ቤስት ጓደኛዋ ፍሬ ለምን ልክ ኤንዳልሆነች እንደማትነግራት አላቅም ሁሌ live አብሮ ይገባሉ ግን ቲጂ አሰልጣኝ ሼፍ ያሰፈልጋታል 😂😂😂

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน

    ከብቅል ላይ ተኚ ታ ጠላ እየጠጣች ፖስት አደረ ገችው ጥሩ አደለም የሚል ኮመንት አድርጌ ጅግና ጅግና ይሏታል ደሮ እስከደሙ ዘፍዝፋ ፖስት ታደርጋለች ያሳዝናል ብቻ ደሞ የሚ ገፏፏትያሳዝናሉ ደካማ ጎን ሲናገር ትሳደባለች

  • @MeseretHailu-kt8gl
    @MeseretHailu-kt8gl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከፀጉር. አሰራር ይጀምራል

  • @MKidane-rd3mo
    @MKidane-rd3mo 2 หลายเดือนก่อน +1

    That is not your business,

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ገና ልክ ተናገርሽ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሚቀርሽ የለ በጣም አበዛሽው

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቅንተሽ ነው። በለጠችሽ

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe หลายเดือนก่อน

    አይይ ዱቄት በአመድ ይስቃል አሉ አሁን አንቺ ዝናጭ ነኝ እያልሽ ባልሆነ 😂😂😂😂😂 ላንቺ መዘነጥ እንደ ወዛደር አርቴፍሻን መሸከም ነው??????ቅናት ካልሆነ ምንድነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน

    አስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ 😢❤😂

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa หลายเดือนก่อน

    ምቀኝነሽ አንቼ መቦጨቅነውስራሽ።

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 2 หลายเดือนก่อน

    ሊያ ትክክል ነሽ ንገሪያት እጇን ልብሷ ላይ ትጠርጋለች

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቅንተሽ ነዉ

    • @fikrlove-h7n
      @fikrlove-h7n 2 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ያስቀናታል የምትኖረው ከቲጂ በላይነው

    • @haregeweinabdisa8967
      @haregeweinabdisa8967 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም የሚሰቀና ነገርም የላትም