AD Habeshawit
AD Habeshawit
  • 55
  • 81 413

วีดีโอ

ከ ሊያ ሾው
มุมมอง 23914 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#art #duet
የአዲስ አበባ ብሎች ከ ሊያ ሾው
มุมมอง 40วันที่ผ่านมา
#besntu
ምንም ነው የማይመቹኝ
มุมมอง 1714 วันที่ผ่านมา
#art
የነ አበቃል የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮ
มุมมอง 1714 วันที่ผ่านมา
#art
ሊያ ሾው
มุมมอง 1414 วันที่ผ่านมา
#art
ሳያት እና ሉላ ከ ሊያ ሾው
มุมมอง 31หลายเดือนก่อน
#art
#2 ሪያክት ቪዲዮ
มุมมอง 21หลายเดือนก่อน
#art
የመጀመሪያ ሪያክት ቪዲዮ
มุมมอง 211หลายเดือนก่อน
#art
30 ሚልዮን
มุมมอง 306หลายเดือนก่อน
#art
አይ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ ከ ሊያ ሾው 😢
มุมมอง 12Kหลายเดือนก่อน
#art
ከ ሊያ ሾው በቅቤ
มุมมอง 313หลายเดือนก่อน
#art
ከ ሀበሻ ጉሩ
มุมมอง 1412 หลายเดือนก่อน
#art
ቬሮኒካ አልበም መራዘም ፍትህ ለ ሔቨን
มุมมอง 1892 หลายเดือนก่อน
#art
ትልቅ ምቀኛ
มุมมอง 2892 หลายเดือนก่อน
#art
ወሬ መውደድ ከ Habeshaguru
มุมมอง 1812 หลายเดือนก่อน
ወሬ መውደድ ከ Habeshaguru
ከባድ መረጃ
มุมมอง 8632 หลายเดือนก่อน
ከባድ መረጃ
ለ ቲጂ ምክር ከ ሊያ ሾው
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
ለ ቲጂ ምክር ከ ሊያ ሾው
አንድም ሰው እንዳይቀር
มุมมอง 2032 หลายเดือนก่อน
አንድም ሰው እንዳይቀር
ከ ሊያ ሾዉ ሴት ትሸጣለች
มุมมอง 5612 หลายเดือนก่อน
ከ ሊያ ሾዉ ሴት ትሸጣለች
የጂጂ ኪያ ባል
มุมมอง 2.2K2 หลายเดือนก่อน
የጂጂ ኪያ ባል
ጂጂ ወረዱባት
มุมมอง 2.6K2 หลายเดือนก่อน
ጂጂ ወረዱባት
ከ ጂጂ ኪያ እና ሊያ ሾው
มุมมอง 2.5K2 หลายเดือนก่อน
ከ ጂጂ ኪያ እና ሊያ ሾው
ከ ሊያሾው
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
ከ ሊያሾው
ማራማዊት ሌላ ፍጡር መስላለች ከ ሊያሾው
มุมมอง 822 หลายเดือนก่อน
ማራማዊት ሌላ ፍጡር መስላለች ከ ሊያሾው
ባልሽን ገዝተሽው ነው😳
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
ባልሽን ገዝተሽው ነው😳
ምን ለብሳ ነበር ከ Habeshaguru
มุมมอง 2842 หลายเดือนก่อน
ምን ለብሳ ነበር ከ Habeshaguru
እሷን ልጅ ፍለጋ
มุมมอง 7032 หลายเดือนก่อน
እሷን ልጅ ፍለጋ
ወንድ ልጅ ለምንድነው የሚማግጠዉ???
มุมมอง 3132 หลายเดือนก่อน
ወንድ ልጅ ለምንድነው የሚማግጠዉ???
ዋጋችሁን እወቁ ከ Habeshaguru
มุมมอง 1152 หลายเดือนก่อน
ዋጋችሁን እወቁ ከ Habeshaguru

ความคิดเห็น

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 6 วันที่ผ่านมา

    Leye konjooooooooooooʻ setamere leye ❤❤❤❤

  • @MedhanitZerihun-k6i
    @MedhanitZerihun-k6i หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kebedeaster9159
    @kebedeaster9159 หลายเดือนก่อน

    አይ ልያዬ እኔ አለው አደል ብቻዬን ሆስፒታል ገብቼ ወልጄ ከሆስፒታል ከወጣው በኃላ እቤት አደገባው ወደ ምግብ መስራት ነዉ የገባሁት

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 หลายเดือนก่อน

    ከብቅል ላይ ተኚ ታ ጠላ እየጠጣች ፖስት አደረ ገችው ጥሩ አደለም የሚል ኮመንት አድርጌ ጅግና ጅግና ይሏታል ደሮ እስከደሙ ዘፍዝፋ ፖስት ታደርጋለች ያሳዝናል ብቻ ደሞ የሚ ገፏፏትያሳዝናሉ ደካማ ጎን ሲናገር ትሳደባለች

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo หลายเดือนก่อน

    ሊያዬ ዛሬ የልቤን ተናገርሽልኝ አከብርሻለሁ

  • @Emebete-g3w
    @Emebete-g3w หลายเดือนก่อน

    Leke neshe leyaya

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 หลายเดือนก่อน

    ሊያዬ አስታወሽኝ እኔ ሶርጀሪ ሁኘ ወልጄ ሁለት ሳምንት ሙሉ ካልጋ መተኛት አልችል አልጋ ላይ አልተኛሁ አልጋ ለመተኛት አልችልም ከቁስለቱ የተነሳ ለሁለት ሳምንት ከሶፍ ላይ ተቀምጨ ነበር እም ተኛው እስቡት ለሁለት ሳምንት ከጎናችሁ ሳትተኙ ተቀምጣችሁ ምን ያህል እንደሚያም ባሌ ካጠገቤ ሌሎችን 2 ልጆች ይዞ እንግዳ እያስተናገደ በደንብ አርሶኛል ሆኖም ግን ቁስለቱ ከባድ ህመም ነበረው 😢 ይህው እንዲህ የሆንኩላት ልጄ የ9 አመት ልጅ ሁናለች

  • @Nardos-z5t
    @Nardos-z5t หลายเดือนก่อน

    እኔም እንዳች ነው የወለዳኩኝ 40ቀን እናቴ በደብ አርሳኝ ግን እስካሁን አልደገምኩም ስቃዪን ፈርቼ 7ስባት አመት ሆንኝ

  • @nunuasefa2026
    @nunuasefa2026 หลายเดือนก่อน

    You tub lay mblat mn gud nw yemetaw

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 หลายเดือนก่อน

    አዝማሪዋች ጉራችሁ መከራ ነው

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 หลายเดือนก่อน

    Abatewa aleneberem

  • @Hdjdjd-p8s
    @Hdjdjd-p8s หลายเดือนก่อน

    ሁላችንምነን ውደ

  • @TayibaBarato
    @TayibaBarato หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @BatyMamo
    @BatyMamo หลายเดือนก่อน

    ጉአደኛሽ አደለሽዴ ለምን ለብቻውአ አትነግሬአትም😮

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 หลายเดือนก่อน

    ሚካፕ የቻለው ጉድ እና ባልሽ የለም እሡ አያጥብም

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe หลายเดือนก่อน

    እኔ በሁለቱም ነው የለድኩት ሁሉም ስቀይ አለው

  • @birhanqueentube9932
    @birhanqueentube9932 หลายเดือนก่อน

    enam besew ager neber woleje ytarskut liye yerasen tiz alinge😢😢😢

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey หลายเดือนก่อน

    Sewedshe esey confidence10000000

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey หลายเดือนก่อน

    Endet eko kefafi set asedabi koshasha

  • @EyerusalemBewket
    @EyerusalemBewket หลายเดือนก่อน

    ወይ አራስ ውኜ በሰው ሀገር እንዴት እንደከፋኝ 😢😢ብቻ አለፈ ልጆቸን ሳይ እረሳዋለሁ ልጆቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 หลายเดือนก่อน

    በኔ የደረሠዉ ነዉ ባች የደረሠዉ ብቻ እግዛብሄር ይመሥገን አለፈ😢😢😢😢😢

  • @fatye-k2f
    @fatye-k2f หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሁሉም እንዳቺ ነው እናትነት ከባድ ነው

  • @ElihmAbdLMeahmdAbdLmeahmd
    @ElihmAbdLMeahmdAbdLmeahmd หลายเดือนก่อน

    ሊ አይዞሽ እኔም በሰው ሀገረ ነው የወለድኩት ልጀን ሳጥበው እንባ ይሸፈነኘ ነበረ ከባድ ነው ግን የማያልፈ የለም አለፈ አይዞሽ❤❤❤❤❤

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 หลายเดือนก่อน

    ምንም አታካብጂ አብዛኛውሴት በእንዲህ እንዳንቺ ነው የሚወልደው ሰለዚ ወሪ አታብዢ ነው አመት ያለፈውን ጂጂ ሰለተረበቸሽ ነው አዲስ ርእስ ያረግሽው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው หลายเดือนก่อน

      አንቺ ቀለል ልሆን ይችላል የእሷ ግን ለመደመሪያዋ ነበር

    • @hirahiwey6896
      @hirahiwey6896 หลายเดือนก่อน

      What is your problem? First time motherhood is an enjoyable experience.it's also recent to think about. If you are not interested just leave. I don't follow anyone on TikTok, but sometimes some comments make me surprised. I don't know much about you Lia, however, I am so happy and appreciated you didn't expose your baby girl to the show

  • @BirkaBirka-y4s
    @BirkaBirka-y4s หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የማይታለፈውን አለፍኩ በእግዚአብሔር ቸርነት ሰው ባይኖራቹም እንዳማይተዋቹ እሱን እግዚአብሔር አመስግኑ ሰው ያዘጋጃል ብዙ አለፍኩት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa หลายเดือนก่อน

    ምቀኝነሽ አንቼ መቦጨቅነውስራሽ።

  • @masaratorchisa6889
    @masaratorchisa6889 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe หลายเดือนก่อน

    አይይ ዱቄት በአመድ ይስቃል አሉ አሁን አንቺ ዝናጭ ነኝ እያልሽ ባልሆነ 😂😂😂😂😂 ላንቺ መዘነጥ እንደ ወዛደር አርቴፍሻን መሸከም ነው??????ቅናት ካልሆነ ምንድነው

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @MKidane-rd3mo
    @MKidane-rd3mo 2 หลายเดือนก่อน

    That is not your business,

  • @MeseretHailu-kt8gl
    @MeseretHailu-kt8gl 2 หลายเดือนก่อน

    ከፀጉር. አሰራር ይጀምራል

  • @SeniYabu-ge1wm
    @SeniYabu-ge1wm 2 หลายเดือนก่อน

    anchi tsge mndneshi lesew kbr ynurshi chemlaka balege

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ገና ልክ ተናገርሽ

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ታርግሽ ደሞ ከአንች ሰባት እጥፍ ትበልጥሻለች በደረሰችበት በልምዶ ትስራ እንዳች ሊጦን ተለቅልቃ አርቴፊሻል ሆና ሰዉ ካልቦጨቀች ብለሽ ነዉአንቺ የቀይ ሰይጣን አፍሽን ዝጊ ሲጀመር ሶስት እንጀራ ዉጠሽ እስከምትጨርሽ ሰላሳ ሰዉ ትቦጭቂያለሽ ሲጀመር የራሷጥፋት ከወንበር ተለጣፊ ከሆንሽ ሰነፍ ጋር መቅረቧነዉ ምን ታዉቂያለሽምንስ ታሪክ አለሽና ነዉ ጠንካራ ሰራተኛ ዋን ለማማቀቅ እምትፍጨረጨሪዉከንቱ ነትሽን አሳየብሽ አትመጥኝም ለስራ ሰዉተፋቻት😮

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 2 หลายเดือนก่อน

    ሊያ ትክክል ነሽ ንገሪያት እጇን ልብሷ ላይ ትጠርጋለች

  • @rahelhailemichael795
    @rahelhailemichael795 2 หลายเดือนก่อน

    Und du?

  • @sare7796
    @sare7796 2 หลายเดือนก่อน

    እከክ አንቺም አልተባልሽ

  • @abinetteshome9654
    @abinetteshome9654 2 หลายเดือนก่อน

    ሊያ ዛሬ የልቤን ነገርሻት ከሰማች ምከሪያት ምግብ የሚሰራ ሰው ከአለባበሱ እስከ ፀጉር አሸፋፈኑ አሰራሩ ስርአት አለው በዛላይ ያቺ ቤስት ጓደኛዋ ፍሬ ለምን ልክ ኤንዳልሆነች እንደማትነግራት አላቅም ሁሌ live አብሮ ይገባሉ ግን ቲጂ አሰልጣኝ ሼፍ ያሰፈልጋታል 😂😂😂

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 2 หลายเดือนก่อน

    ቅንተሽ ነው። በለጠችሽ

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 2 หลายเดือนก่อน

    የሚቀርሽ የለ በጣም አበዛሽው

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน

    አስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ 😢❤😂

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @aynalemhailu808
    @aynalemhailu808 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @WorkeyeKidanmariam
    @WorkeyeKidanmariam 2 หลายเดือนก่อน

    Lily, you are right she kills her business by herself.

  • @SaraMekonen-o6v
    @SaraMekonen-o6v 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ሊያ በጣምነበር የሚያስጠላባት ሲጀመር አትሰማም ከዚህ በፊትም ዶሮ አስተጣጠብ ሲነገራት ተሳድባለች እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ይመጣል ተጠንቀቂ

    • @selamawitwondu9975
      @selamawitwondu9975 2 หลายเดือนก่อน

      ባገሩ ላይ እኔ ብቻ ነኝ ሴት አለች ሰው የሰው አስተያየት ሊሰማ ግድ ነው

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነሽ ሊያ አንድ ምግብ ከሚሰራ ሰዉ አይጠበቅም በጣም ትዘጋለች

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነሽ ኩል መሆን አለባት እኔ በሥራዋ በደንቃትም የምትቀርፃቸው ያሥጠሉኛል

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 2 หลายเดือนก่อน

    ቅንተሽ ነዉ

    • @fikrlove-h7n
      @fikrlove-h7n 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ያስቀናታል የምትኖረው ከቲጂ በላይነው

    • @haregeweinabdisa8967
      @haregeweinabdisa8967 2 หลายเดือนก่อน

      ምንም የሚሰቀና ነገርም የላትም

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ዮኒ ይችን እግዝያብሔር ያዋረዳት ጅጅ የልጅ ልጅ አይታ ያንን ግም ጥርስ አሰርታ ቂጥ አሰርታ ይችን ቆሻሻ ከንቱ ባለጌ ወራዳ ተዋት ይችን ሴት አይናችን እንዳያያት ይች ዘረቢድ ገረድ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራዎያኖች ወንዶችም ሴቶችም ሸርሙጦች ናቸው