ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ተጨዋች ነው ይቅናው አቦ በዛ ላይ የኛው ልጅ ነው ።
አሌክሳንደር ኢሳክ ልዩ ተሰጥኦ ነው፣ እና ለዚያ ዋጋ ለእያንዳንዱ ትንሽ ዋጋ እንዳለው እስማማለሁ። በእሱ የክህሎት ስብስብ፣ ሁለገብነት እና አቅም፣ ከ £150M በላይ የሆነ የዋጋ መለያ በዛሬው ገበያ ያለውን ዋጋ ያሳያል። ኒውካስል የእሱን አስፈላጊነት በግልፅ ተረድቷል።
አሌክሳንደር አይዛክን ማየት በራሱ በጣም የሚያዝናና ነው በጣም ባየሁት ቁጥር በጥሩ ዘመኑ ላይ የነበረውን የ አርሰናሉን ሄነሪን እየመሰለኝ ነው
ባጭሩ በዚ ሰዓት Isakን የሚያክል አጥቂ በአዉሮፓ ዉስጥ የለም ልጁ ይለያያል IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ይችላል።
Alazar❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Danger number. 9🔥
እኔ የስቲ ደጋፊ ነኝ ስቲ ሃላንድን ሽጦ እሱን ብገዛ አልጠላም 😂😂😂😂
ምን አለፋህ አሌክሶ አይዛክ ኦነሪን ሲያስታውሰኝ ሃላንድ ደግሞ ሩዱ ቫይልኒስትሮይን ነው የሚያስታውሰኝ ምክንያቱም የኒስትሮይን እና የኦነሪን ትንቅንቅ እና ልዩነት እያየን ያደግን ልጆች አሁን ደግሞ የሃላንድን እና የአይዛክን አጨዋወት እያየን ነው በተለይ የስዊዲን የፊት አጥቂዎች አስፈሪ ነው ኔሽን ሊግ ላይ አይቸዋለሁ ያልተዘመረለትን ኩሉሰስኪን ጨምርበት
ሚገርም አጥቂ ነው ደማችን😍
❤Alexander the great 🎉🎉
wow❤❤
እውነተኛ 9 ቁጥር ሢያሥፈርም ያኔ ዋንጫወችን የመውሠድ እድል ይኖረዋል ማን ፈርሠናል (አርሠናል)
ትንተናዎችህ ከ20 ደቂቃ ባይበልጡ አሪፍ ነው።
ኳስን ለሚቆጣጠር ቲም ይስማማል እሚገርም እይታ አላዛር ❤❤
ቀጭን ነው ግን ሹት ሲያደርግ በጣም ከባድ ነው
ካሮት ኬክ ካፕ
እኔ ግን ከሃላንድ አሌክሳንደር አይዛክን እመርጣለሁ ለምን ካላችሁ እንደ ሀላንድ ኳስ እስኪመጣለት ድረስ ቁሞ አይጠብቅም ከኳስ ውጭ እንኳን እንቅስቃሴውን እዪት። በመከላከል በጥልቅ አማካኝ ጓደኞችን እንዴት እንዴት እንደሚያግዝ። ሃላንድ እኮ ከቆመበት ኳስ እስኪሰጡት ቁሞ ነው ሚጠብቀው
ምርጥ ተጨዋች ነው ይቅናው አቦ በዛ ላይ የኛው ልጅ ነው ።
አሌክሳንደር ኢሳክ ልዩ ተሰጥኦ ነው፣ እና ለዚያ ዋጋ ለእያንዳንዱ ትንሽ ዋጋ እንዳለው እስማማለሁ። በእሱ የክህሎት ስብስብ፣ ሁለገብነት እና አቅም፣ ከ £150M በላይ የሆነ የዋጋ መለያ በዛሬው ገበያ ያለውን ዋጋ ያሳያል። ኒውካስል የእሱን አስፈላጊነት በግልፅ ተረድቷል።
አሌክሳንደር አይዛክን ማየት በራሱ በጣም የሚያዝናና ነው በጣም ባየሁት ቁጥር በጥሩ ዘመኑ ላይ የነበረውን የ አርሰናሉን ሄነሪን እየመሰለኝ ነው
ባጭሩ በዚ ሰዓት Isakን የሚያክል አጥቂ በአዉሮፓ ዉስጥ የለም ልጁ ይለያያል
IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ይችላል።
Alazar❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Danger number. 9🔥
እኔ የስቲ ደጋፊ ነኝ ስቲ ሃላንድን ሽጦ እሱን ብገዛ አልጠላም 😂😂😂😂
ምን አለፋህ አሌክሶ አይዛክ ኦነሪን ሲያስታውሰኝ ሃላንድ ደግሞ ሩዱ ቫይልኒስትሮይን ነው የሚያስታውሰኝ ምክንያቱም የኒስትሮይን እና የኦነሪን ትንቅንቅ እና ልዩነት እያየን ያደግን ልጆች አሁን ደግሞ የሃላንድን እና የአይዛክን አጨዋወት እያየን ነው በተለይ የስዊዲን የፊት አጥቂዎች አስፈሪ ነው ኔሽን ሊግ ላይ አይቸዋለሁ ያልተዘመረለትን ኩሉሰስኪን ጨምርበት
ሚገርም አጥቂ ነው ደማችን😍
❤Alexander the great 🎉🎉
wow❤❤
እውነተኛ 9 ቁጥር ሢያሥፈርም ያኔ ዋንጫወችን የመውሠድ እድል ይኖረዋል ማን ፈርሠናል (አርሠናል)
ትንተናዎችህ ከ20 ደቂቃ ባይበልጡ አሪፍ ነው።
ኳስን ለሚቆጣጠር ቲም ይስማማል
እሚገርም እይታ አላዛር ❤❤