- 185
- 29 611
Ethio journal ኢትዮ ጆርናል
Canada
เข้าร่วมเมื่อ 26 ก.ย. 2020
Ethio Journal is an Ethiopian digital media platform News campany established 2021G.C
አብርሃም (ሻላዬ) የተናገረው አነጋጋሪ ጉዳይ
#dwamharicnews #ethioforumኢትዮፎረም #omn #ethio360 #merejatv #meseretmedia #voa #artstv #ebs#kanatv
มุมมอง: 116
วีดีโอ
በወቅታዊ ጉዳይ እህተ ማርያም የሠጡት መግለጫ
มุมมอง 175วันที่ผ่านมา
#dwamharicnews #ethioforumኢትዮፎረም #omn #ethio360 #merejatv #voa #meseretmedia #artstv #ebs #eotc
የምስራቅ ሐረርጌ መንግሥት ሰራተኞች ችግር
มุมมอง 3014 วันที่ผ่านมา
#ethioforumኢትዮፎረም #dwamharicnews #omn #ethio360 #merejatv #voa #meseretmedia
ሽመልስ እና ጃል ሰኚ ተፈራረሙ
มุมมอง 12428 วันที่ผ่านมา
#ethioforumኢትዮፎረም #dwamharicnews #ethio360 #omn #voa #merejatv #meseretmedia
የታገዱ ሲቪል ድርጅቶች እጣ ፈንታ
มุมมอง 8หลายเดือนก่อน
#ethioforumኢትዮፎረም #dwamharicnews #ethio360 #omn #voa #merejatv #meseretmedia
ኦነግ ከፋኖ ጋር አልሠራም አለ
มุมมอง 14หลายเดือนก่อน
#ethioforumኢትዮፎረም #dwamharicnews #ethio360 #omn #voa #merejatv #meseretmedia #artstv #ebs #kanatv
በቡራዩ ሱቆች ተዘግተዋል
มุมมอง 18หลายเดือนก่อน
#ethioforumኢትዮፎረም #dwamharicnews #ethio360 #omn #voa #merejatv #meseretmedia#ethionews
ጤፍ ሊሸጥ ነው የሚል ዘመቻ ተከፍቶብኛል "አባ ሕፃን" ክፍል 1
มุมมอง 3.7K2 หลายเดือนก่อน
ጤፍ ሊሸጥ ነው የሚል ዘመቻ ተከፍቶብኛል "አባ ሕፃን" ክፍል 1
"ጤፍ ሊሸጥ ነው የሚል ዘመቻ ተከፍቶብኛል" አባ ሕፃን ክፍል 2
มุมมอง 2.3K2 หลายเดือนก่อน
"ጤፍ ሊሸጥ ነው የሚል ዘመቻ ተከፍቶብኛል" አባ ሕፃን ክፍል 2
ጀግና ሴት በርቱ
የዚችን ምታታም ማን አምኖ ይጠጣል ይበላል
አጭበርባሪ እንደሆኑ አይናቸው አነጋገራቸው ይገልፃል ሌቦች
እውነት እንደያዙ በዚህ እናውቃለን ምክንያቱም ጋዜጠኛ ተብለው የሄዱት እንዲህ ያሉት እንኳን ቪድዮ ገልብጠው ሲያቀርቡ ከእውነት ጋር ጸብ ሲፈጥሩ ነው!
እግዚአብሔር አምላክ እውነትን ይግለፅ
ዝ
አንቺ የሰይጣን መንፈስ በላይሽ ላይ የተከመረብሽ ከቤትሽ ሰዎች ጉድሽ እየወጣ ነው እግዚአብሔር በላይሽ ላይ ያለውን መንፈስ ይገስፀው በቤትሽ የተሰበሰቡትን ሁሉ ነፃ ያውጣቸው!
ትክክል!!!!!!
።ሽ።አመትንገሱልን
የሚገርም ነው ከየት አገኛቿቸው በዚ ዘመን ሀገሬን የሚል ኢትዮጵያውያን ደስ ይላል እንደነዚ ያለውን ያብዛልን እኔም ከጎናቸው ነኝ
ሕግሥ÷ቢኖር÷አንድቀንም÷አታድሪ?
ኃይል የእግዚአብሔር ነው።
እግዚአብሔር የት ሄዶ ነው ጥበቃ እና ከለላ ከእርሱ ነው ትምክሕቷ የዚ ዓለም ንዋይ አይደለም ቅዱስ መስቀሉ ነው
ሰላቢ÷ታድያየክንፈን÷እድሜነዉየምኖረውየምትይውገለሽ÷አይደልእንዴ?
ስልብናው ድግምቱን ስራውን የምታውቁት እናንተ ናችሁ እግዚአብሔር የወደደውን በቀኑ ወደ እርሱ ይወስደዋል በከንቱ ሐጥያታችሁን አታብዙት።
አትፍረድ ይፈረድብሃል እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ አደረገ
ከእናንተ በላይ አጋንንት አለ ወይ 😊
❤❤❤ ehete Mariam .. enkuwan tefeteru… sew betefabet ager bichegna sew ❤
አስተካክሉት ቪድዮዉን
ወንጌል ኣሳስሩ ኣይልም ለምን ታድያ ታሳስራላቹ
አንተ ክብረቢስ ወራዳ የቄስ ሰርአት የለህም
ሁሌ እሽኮሎሌ አይሰለቸውም እንዴ ሰውዬው? አርፎ ሸቀሉን አያጧጥም?
አይ አባ ህጻን ምነው ተዉ የሚልዎት ዘመድ ጓደኛ የሎዎትም መካሪ አጡሳ ለስሙ መለኪሴ ነዎት ሚዳያን ምነው የጸሎት ቤትዎ አደረጉት ገዳም መኖር ቢያቅትዎት ምናለበት በዘመናዊ ኮንዶሚናየም ቤትዎ ዝም አይተኙም ይበቃዎታል መዋረድ
አባ መንፈሳዊ ጉዞ በሚል ፈቃድ ተሰጣቸው ማለት ነው አይ መነኩሴ ሲዘምን ንግድ ነግዶ መኪና መግዛት ነው ጫት መቸመቸ ነው ወደየት ነው ኤክስፖርት የሚያረጉት ።ወደ ውጭ ስሄድ አባ ብለው ለሸሀይ ሸጎጥ ሸጎጥ ያደርጉልናል አሉ አልበቃቸው ብለው ነው መንኮሰ ሞተ አላለም ህጻኑ መንኮሰ በላ ነው ከእናንተ የምናየው አባ ህጻን ሳይሆን አባ ነጋዴ ነው ስማቸው ።
ይህ መስቀል የያዘ ሴጣን ለምን ይህን ያህል በየቦታው ተገኘ !! አገር አፈረሰ ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አፈረሰ አሁንስ ምን ቀረው ?
Weshatam leda hetsane defare
አረ አባታችን እውነት ይበቃል እናታችሁ አያት ይሆናሉ እርሶ እየሱስ ክርስቶስ ተከሶዋል እንዲሁም ተገርፉ ተስቅሎ አድኖናል እንደ አባትነት ቢተው ይሻላል በቃ ይቅር
ህጳኑ ጫት አለክ አረቄስ ስንት ነው የምትሸጠው አውራኝ በውስጥ
እረ በቃ ብእግዛብሄር በየሚድያው ስሞታ እውነት በእርሶ አያምርም ለሰው ማሰናከያ ከመሆን በቀር እረ ፈጣሪ ሆይ ደጉን ቀን ያምጣልን።
የምን አባቱ ባህታዊ ነው ይህ ሌባ እነዚህን ካልተሸኙ ቤተክርስትያንዋ መከራ ላይ ሁና ነው የምትኖረው
ይሄ ባለጌ ህጻን ወራዳ ሰው ነው መወገድ ያለበትከትረ ቀላል ባለጌ ሰው የወርቅ ሌባ
እኝ አባት ለክስ ብቻነው የምመጡት እኔ ሀጥያታችሁ ማርገፍ አልሁን
ይህን ቁጩ ወሮበላ ምነው ዞርብታደርጉልን:: ይየማያፍር ቆብ ደፍቶ ይህን ይህል መቀባጥር:: እሷ ስለአለች ሳይሆን እሲቲ ባንተ በኩል የሚሄደውን እናያለን::
ትንሽ ቆይቶ ጫት እንዳይሸጥ ያስፈራል ሰውየው
አንቺ ደሞ የዘመኑ ጂጂ መሆንሽ ነው😂😂😂😂
ዮሐንስ 4:18፤ አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ።”
ዮሐንስ 4:18፤ አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ።”
የርስዎ ማስተባበያ መኖኩሴ ማለት ከሐጥያት ይከልከል ማለት ነው እያሉን ነው። ነገርግን ለኛም የተጠትእዛዝ ነው። እባኮት ይመለሱ ሁሉም ይቅርቦት ለሓላፊ ዓለም አይጨነቁ ለቤቴክርስትያን ነቀርሳ አይሁኑ።
እረ ተው በጣም ነውር ነው። መኖክሴ ነኝ አይበሉ መኖክሴ እንደ እርስዎ ነው እንዴ? ቤቴክርስትያን።
እሄ ደንቆሮ ጠንቋይ ቄስ ተብዬ ስራ ፈታችሁ ነው ይሄን የምታቀርቡት አሰዳቢ ዘረኛ
በርቱ አባታችን ቅናት ያለ ነው ምንም ቢሆን
በርቱ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት ከኤልዛቤል
አባ Stay blessed. 🎉❤🙏🙏🙏🙏🙏
ባለ ሀይማኖተኛ /ክርስትና/ እግዚአብሔርን ማለት አንገት የሚያስደፋ አይደለም ማንም ሰው የበታቹን እንጂ የበላዩ እንዲሆን አይፈልግም በርቱ አባታችን ይቅርታ በስሜታዊ አያውሩ የሰው ስህተት የሆኑትን ብዙም ሚዲያ ላይ ባይገልጡ
Ahunm hamet hamet hamet aselechihm anchi lebelh
Yemejemeria mekina anhun demo ✈️ airplane lemareg new
Ante sewye kezi media atetefam werada le advertising lemareg new
ይህንን ዘረኛ አባ ህፃን ምን ያወናብዳል ሰው ከሰው ጋር ማጣላት ምን ያደርግላቸዋል ? እሷ ብትሳሳት እንዴት እርስዎ ይሳሳታሉ ? አንዴ ተስማምተን አወራን ይላሉ ከእሷ ጋር አብረው ወደ ኢየሩሳሌም አብረው እንደተጓዙ በሆነ ቦታ ስምቻለሁ አሁን ተቃራኒ እያወሩ ነው ።
እኚህ ሰውየ ለመሆኑ ሥራ አላቸው?
ቆይ ላዝ ሰዉዮ ሙንኩስና ማኖው የሳጣ ¿
ይቅርቦት ይደበቁ ባህታዊ እደዚ አይናገርም አቤቱ ማረን ዘንድሮ አባቶቻችን ምን ነካቸው😢😢😢😢😢
Tagtk.nw
ድል ለግብፅ😂😂😂😂😂😂
PP5df