ለፍቅር የተሰዋችዉ ዶክተር እጅግ ልብ የሚሰብር የፍቅር ታሪክ። | እርቅ ማእድ | Sami_Studio | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ለከባድ ፀፀት የዳረገኝ እና የሴትነት ክብሬን የፈተነዉ የፍቅር ታሪኬ። | እርቅ ማእድ#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 179

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว +21

    ለከባድ ፀፀት የዳረገኝ እና የሴትነት ክብሬን የፈተነዉ የፍቅር ታሪኬ። | እርቅ ማእድ

    • @makdatube8713
      @makdatube8713 2 ปีที่แล้ว +4

      ይህ ፖሮግራም ስወደው የሚገርም ነው ታሪኮቹ

    • @emmukassaye215
      @emmukassaye215 2 ปีที่แล้ว +2

      ይቺን ልጅ እርዷት ። ልጁን እርሱት ። በቃ አይፈልግም ። እንደማይፈልግ ደግሞ ከራስዋ አንደበት የተሰማው በቂ ነው ።
      ይህን ታረክ የወንድ ታሪክ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ ታሟል ፀበል ውሰዱት ይባል ነበር ።

    • @akstekerya5109
      @akstekerya5109 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

  • @nanse8646
    @nanse8646 2 ปีที่แล้ว +19

    የኔ ጀግና ይቅርብሽ ይሔ ሠው ከሕይወትሽ አውጪና ልጅሽን ተከባከቢ የኔ ውድ ይሔ ሠው አይጠቅምሽም እሕቴ አቺ ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጀግና አይዞሽ ያን ሁሉ መከራ አልፈሽ በትምህርትሽ ዉጤታማ መሆንሽ ጀግንነትሽን ብርታትሽን ያሳያልና ይህንንም እንደምታልፊዉ አምናለሁ። ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉና ጠይቀሽ አስለምነሽ በእንቢታዉ ከፀና ግን ባለሽበት መቆም የለብሽም ህይወት ይቀጥላልና እንደተወሽ ተይዉ። ልጅሽን በርትተሽ አሳድጊ ስራሽ ላይ ጎብዢ ትምህርት አሻሽይ(ማለቴ ማስተርስ,ፒኤችዲሽን…)ቀጥይ ከዛ በራሱ ሰዓት ማሪኝ ብሎ ይመጣል!

  • @alemualehegn2620
    @alemualehegn2620 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክሽ ፈተና የተሞላበት ነው :: እኔም በጣም ከምጠላ ትልቁ ነገር ልጅ ከወለዱ በሗላ መለያየትን ነበር የጠሉት ይወርሳል የፈሩት ይደርሳል ሆኖ ወንዱ በስደት አገር ብቻየን እንደ አባትም እንደናም ሁኘ ስላሳደግሁ ምን ያህል እንደሚከብድ በተግባር አይቸዋለሁ ግን ደግሞ ያንችን ፍላጎት መሰዋት አድገሽ በጥሩ ሁኔታ ማሳደግ ትችያለሽ ::ሌላ እናት ላለማሳየትና አእምሮውን ላለመጉዳት ሁለትኛ ማግባትም ሆነ የሴት ጏደኛ ሚባል ነገር ሳላሳየው አሳደግሁት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እራሱን ችላል ::አንችም እንዲ ህ እየለመንሽ ልጅቱንም ይመጣል አይመጣም እያለች ከምትጨነቅ ቁርጡን አውቃ ብታድግ እመርጣለሁ ::
    ዶ/ር መቁረጥ ነው ቁርጥ ያጠናል ::
    መልካሙን ሁሉ እመኝልሽ አለሁ ላንችም ለልጅሽም
    "ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ"

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 2 ปีที่แล้ว +6

    እህቴ ታሪክሽን ሰምቻለሁ ብዙ መከራ ቢደርስብሽም ግን ተወጥተሽዋል ጀግና ነሽ በዛሁሉ መከራ ተምረሽ ለዚህ መብቃትሽ ቀላል አይደለም እና ይህንንም ታልፊዋለሽ ለምንድን ነው የሚሸሽሽ ጥፋት ስላለበት ነው ተይው ለልጅሽ ጥሩ እናት ሆነሽ ልጅሽን አሳድጊ እንድ ቀን ይቆጨዋል የሚፅፅት እዕምሮ ይስጠው ፅልይለት

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር አንቺ የተማርሽና ብዙ ነገሮችን ያለፍሽ እና ለትልቅ ቁምነገር የደረስሽ ሰው ነሽ ይህ ሰው በህይወትሽ ውስጥ ቢኖርም የሚጠቅምሽ ሳይሆን የሚጎዳሽ ሰው ነው ለልጅሽ አንቺ አለሽላት ከዚህ በላይ መጎዳት የለብሺም ስለዚህ ተይው ለልጁ አሁንም እየጠየቃት ስላልሆነ ። ይህ ሰው ከሌላ ጋር ግንኙነት ጀምሯል ይህ ደግሞ ግልጽ ነው

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว +1

      Endwem yebelete legodate yechelale keze bebelete merake yeshalatal

  • @almazdemeke6003
    @almazdemeke6003 2 ปีที่แล้ว +29

    የኔ ልጅ በጣም ሞኝ አትሁኚ ባልሽ አይወድሽም በቃ አንቺ ትወጂዋለሽ በልጅሽ እታመካኚ ልጁንም አይፈልግም የማይፈልግሽን ባል እና ልጅሽን የማይወዳትን እባት በግድ መሞክር ሞኝነት ነው ለልጅሽምመጥፎ ምሣሌ ስለምትሆኚ ቆፍጠን ብለሽ ሌላ ፈልጊ ወላድ በድባብ ትሂድ የሚውድሽ ታገኛለሽ ቆፍጠን በይ ተምረሻል ምን እልፈሰፈሰሽ ኤዲያ!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +24

    እፁብ ድንቅ ነሽ😭😭😭😭 የደስታ ለቅሶ ነዉ አይዞሽ😊 አንችን እንዴት ልንገልጽሽ ይቻለናል🤔 አንድ ነገር ማለት የምችለዉ🤔 የህይወት ካባ ነሽ😊 በእጅሽ ፈትለሽ ሀር መርጠሽ ዉብ በሆኑ ቀለሞች አሸብርቀዉ በእንቁ ፈርጥ አጊጠዉ ደረብ አድርገሽ በሰርግ በክብር ቦታ ላይ ተከብረሽ እራስሽን አጎናጽፈሽ ማየትና መታየትን በልቦናሽ ቀርፀሽዉ፣ ነገር ግን አብሮሽ በጎንሽ መቆም የሚገባዉ ስላስደነገጠሽ ግራ ተጋብተሻል። ሆኖም ሁሉን በየደረጃዉ የበጎ ምሳሌ ሆነሽ እዚህ ደርሰሻልና እኛ እንደኮራንብሽ አንች ደግሞ ልትኮሪ ይገባሻል❤️❤️❤️🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ቀጣዩን ለፈጣሪ እንሰጥና በጸሎት እኛም እንተጋለን🥰

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆጆ ጠካራ እኮነሽ ትልቁን ፈተና አልፈሻል አሁን ጥሩላይ ነሽ ትምህርትሽን መቀጠልሽ በጣም ነዉ ያደነኩሽ ብዙፈተና አልፈሻል ዉዴ ፍቅር የጋራነዉ ስለዚህ አስጠላሽኝካለሽ አቺን ከጠላ አቺምንም ምክኒያት አይኖርሽም እሱን የምቶጅበት ቅድሜ እራሥሽን ዉዴጅ ከዛ ምንም መሆን እዳለብሽ ታቂያለሽ እና ልጅ ያላባትም ማደግ ይችላል በቃ እችላለሁ ካለሡ መኖር ብለሽ ዉስጥሽን አሳምኚ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 ปีที่แล้ว +6

    አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ . ይህን ሁሉ ፈተና የህይወት መሰናክል አልፈሽ ዶክተር ለመሆን በቅተሻል . ካሁን በሆላ ህይወትሽን በትክክል ልትመሪ ይገብሻል. ይሄሰው ድሮ ይወድሽ ነበር ግን አሁን ፍቅሩን ጨርሶል. አሁን አንቺ ልጅሽን እየተንከባከብሽ እራስሽን አየጠበቅሽ ኑሪ . ወንዶች ፍቅራቸው ሲሞጠጥ . ሊያዩሽም አይፈልጉም . አንቺ ከአይምሮሽ ውስጥም ከህይወትሽውስጥ አውጥተሽ ጣይው የኔቆንጆ . He is not worth it ! You don’t deserve it !

    • @tadessealemu
      @tadessealemu ปีที่แล้ว

      Ehte betam tenkara nesh bewnetu egziabher ytebksh betam egziabher atenkroshal kalat yelegnm gn ahunm tagsh.

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +23

    አይ አህቴ ወዴ ራስሽ ተመለሽ በቃ አይፈልግሽም መጀመርያም ከለላ ጋር ግንኝነት ስትጀምር ህይወትሽን ለማበላሸት ፈልጎ ነው ወዴ ህይወትሽ የተመለሰው በእውነት አንድ አንድ ወንዶች እግዝአብሄር ይፍድባችሁ እኔ በ29 አመቴ የ4 ልጆች እናት ካደረገኝ በኃላ ጥሎኝ ወቶዋል እኔም እስከ 42 አመቴ ያለ ህይወት በስደት ኖርኩኝ እየኖርኩም ነው ለልጆቼ ስል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ በርቺ የነሱ ጉድማ እኮ ተወርቶአያልቅም

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 ปีที่แล้ว +2

      የሚያናድደኝ እኮ እንደዚህ መሰዋት ከፍለሽ አሳድገሽ ልጆች አንድ ቀን አባታችንን እንፈልገዋለን አገናኝን ማለታቸው አይቀርም።

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sdt3004 ታዲያ እነሱ ምን ያድርጉ የተፈጥሮ ግዴታ ነዉ መስዋት ተከፈለም አልተከፈለም አባቴን የሚለዉን መብቱን መንፈግ አይቻልም

    • @marry6186
      @marry6186 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኮን ጥርግ አለ ልጅ አለሽ

    • @finfinneemultimedia
      @finfinneemultimedia 2 ปีที่แล้ว

      yap. that is where she got lost. She supposed to move on with the Diaspora.

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ጠካራ ሰው ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሻምርልሽ እሱንም ወደ ትዳሩ ሚስቱን ልጁንወዶ እዲኖር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው አለምዬ ደርባባ ነህ እኮ በተረጋጋ መንፈስ ነው የህይወት ታሪኳን ያጫወተችን ምንም ጥድፊያ ና ወከባ በለለበት ዘና ባለ ሁኔታ እግዚአብሔር ያክብርህ ሁሌም እንወድህ አለን እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጥህ መልካም ሰው

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ እያለኝ ተመስጬ የማዳምጠው ፕሮግራም
    አደነኩሽ ይህን ሁሉ ችግር አልፈሽ እዚህ ቦታ ላይ መድረስሽ ጀግና ነሽ
    እኔም ያደኩበት ህይወት የቤተሰብን ፍቅርን ምንም አላውቅም ትዳርን እፈራው ነበር ግን ገባሁበት
    ሊዘልቅ ግን አልቻለም ልክ እንደ እህታችን ባል ንግግር የለም ዝም ነው
    አብረን መኖር ከጀመርን 1 አመት ከ6 ወር አለፈን ያለን አማራጭ መለያየት ነው እኔ ግን መለየትን ፈራሁ

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 ปีที่แล้ว +2

      በይ ግዜ አትፍጂ ወስኚ።

    • @romanlemma1683
      @romanlemma1683 9 หลายเดือนก่อน

      እሱ እንደማይሆንሽ ገና ከመጀመሪያው ያስታውቃል እኮ አንቺ ፀባዩ ነው እያልሽ አስተካከልሽለት እንጂ ሲጀመር ልጁን እንኩዋን በስልክ ማናገር የማይፈልግ ሰው ምን አይነት ጥላቻ ቢኖርበት ነው አሁንም ቢሆን እኮ አብራችሁ ኖራችሁ አታውቁም እኮ የአንቺ ፍቅር ብቻውን ዋጋ የለውም የኔ እህት ሌላ ከፍ ያለ ነገር አስቢ ለአንቺም ለልጅሽም ጌታ ይርዳሽ

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና እኮነሽ በመከራዉስጥ ዉጤታማነሽ ልጅሽ ለማሳደግ አቺ መኖር አለብሽ ስታወሪ አተነፋፈስሽ የጭንቀት ነዉ እራሰሽ ጠቢቂ ለልጅሽ መኖር አለብሽ ሕይወትዋ እዳይበላሽ የልጅሽ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว +7

    ሲጀመር አብራችሁ አልኖራችሁም መጀመሪያ ፀባዩን አውቀውሻል ከሄድሽ በሃላ መመለስሽ ነው ጥፋትሽ !!!አሁን ግን አርፈሽ ልጅሽን አሳድጊ ተይው በልጅሽ አታሳቢ ቢመጣ እንኩዋ ባልም አይሆንሽም ልጁን አንቺ ሳትይው እራሱ በፈለገ ጊዜ ይፈልጋታል የሆነ ችክ እና እልክ አለሽ ድሮም አያወራሽም ለምን አሁን ያውራኝ ትያለሽ ? ይልቅ እራስሽን ጠብቂ እኔ ላንቺ ሰለቸኝ ታሪኩ አዲስ ህይወት አለ እኮ ጠንካራ መሆን,,,,

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን ነካሽ የኔ እህት? ካልፈለገ ማስገደድ የለብሽም ደግሞ መተዳደሪያ ያላት ሴት ነሽ ጀግና ጎበዝ ድንቅ ሴት ነሽኮ እህቴ በቃ እኔም አልፈልግህም ብለሽ ለቀሽለት ውጭ ላንቺ ያዘጋጀልሽ ትልቅ ህይወት አለሽ በእምነትሽ ፀንተሽ ፈጣሪሽን ለምኝ የውስጥ ሰላም ታገኛለሽ ።

  • @saronanaye
    @saronanaye 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን ድምፅ አውቀዋለሁ ጌታ ሆይ እሷ ባልሆነች ብዬ ተመኘሁ ግን የፈራሁት አልቀረልኝም አመመኝ በጣም አዘንኩ 💔😭😭 እውነት በቅርበት የማውቃት በጣም ትሁት ፣ደግ ፣መልካም ልጅ እና የተረጋጋች ሃኪም ናት ። Doctor you are the most beautiful woman ❤and the best doctor ever 🎉.
    አይዞሽ ዶክተርዬ እውነት አንች የቀይ ❤እንቁ ነሽ ። ይህን ሁሉ አሳልፎሽ እዝህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር የሚጥል መስሎሽ ነው ? እውነት 100% እርግጠኛ ነኝ አይጥልሽም ። ይህንን ቀንም እጅሽን ይዞ ያሳልፍሻል ። አይይ ግን አንዳንድ ወንዶች ደና ሰው አይበረክትላችሁም ደግሞ የሰውን ህይወት ስታመሰቃቅሉና ስታበላሹ ሰይጣን እራሱ በእናንተ ክፋት የሚቀና ይመስለኛል 🤔 አንተ ግን ጠብቅ ! እግዚአብሔር የስራህን ይሰጥሀል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ! አዎ እንክርዳድ ዘርቶ ስንዴ አያጭድም እግዚአብሔር ነፊ እንክርዳድ ያሳጭደዋል ። ዘር ደግሞ ስበቅል ክፋቱ በብዙ ተባዝቶ መምጣቱ ... ያኔ 🙆‍♂️በዱአ ስንዴ አያደርጋትም እንክርዳዷን ማጨድ ነው። አንች በሪች 💪ይህ ቀን ያልፋል የእኔ ቆንጆ ❤እውነት ትበዥበተለሽ የእኔ ልዕት ! ደግሞ ለmamaም እግዚአብሔር አለ። አይዞሽ የእኔ ጀግኒት ! ይህ በሽታ እንዳመጣብሽ be careful 🤔 ለmama እና ለእህቶችሽ your mere presence makes difference ...እንደ ታስፈልግያቸዋለሽ ! Don't push him more ....መሄድ ከፈለገ let him go ! You tried your best ! Seriously you are 💎diamond don't undermine yourself my 🤴Queen ❤! You are the most strongest woman . Start to shine as usual my star!❤❤💃💃💃💃

  • @haworoblay9327
    @haworoblay9327 2 ปีที่แล้ว +26

    Very strong woman you are, but learn to accept when someone does not love you, you can't change any one but your self. He is not into you and that is fine, you can always love your daughter and protect her. And I am sure if you forget about him completely you will be fine. GOD bless you.

  • @yusuffethudin4487
    @yusuffethudin4487 2 ปีที่แล้ว +14

    ብዙ ችግር በአጭር ዕድሜሽ አይተሻል አላህ ይርዳሽ እንደ እኔ ሚሆንሽ ሰው አይመስለኝም

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +40

    ወንድ ካልፈለገ አልፈለገም ነው እመኚኝ ከሱጋ መሆኑ ላንቺ ሲሆል ነው እንደውም ሌላ ልጆች ተጨምረው ልጆች ናቸው በመሀል የሚጎዱት ስተትሽ ከመጀመሪያው ቀይረዋለሁ ብለሽ መግባትሽ ነው ያለፈ አለፈ አሁንም ቢሆን የማይፈልግሽን እየተለማመጥሽ ከመኖር መተው ሰው ሞቶም ይለያል

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 ปีที่แล้ว

    አነቺ ጠንካራ ነሽ ምንም አትሆኝም ፈጣሪ ረድቶሽ ተምረሻል ስራ አለሽ ግን የመንፈሳዊ ፈተኛሽ ይሆናል የኔ ልጅ ስንቶች ሳይማሩ ተዘግተው ቀርተዋል። ግዜ ሰጥተሽ አስቢበት አብዝቶአል ፀልይ ለፈጣሪ ቀላል ነውና እግዚአብሔር ይርዳሽ።🖐

  • @yacobisrael8292
    @yacobisrael8292 ปีที่แล้ว

    ብዙዎች ሴት ልጅ እኮ ችግሯ፣ አንድ ጊዜ በጥሩ ወሲብ ካረካሃትና በቃላት ካጃጃልካት ዋጋ ትከፍላለች፣ እውነት ይመስላታል። አብዛኛው ወንዱ ግን ሌላ ሴት ጋርም እየማገጠ ምንም አይመስለውም

  • @rahelketema1742
    @rahelketema1742 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ የብዞዎቻችን ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ኢትዮጵያኖች ልጆች የህይወት ታሪክ ነው እናስዳግለን ብለው ወስደው የሚደርስ ታሪክ ነዉ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ አብራችሁ እንድትኖሩ ችግራችሁን ፈታችሁ ባለቤቷም ትዳር የእቃቃ ጨዋታ አይደለም ቢገባክ

  • @Zety-476
    @Zety-476 2 ปีที่แล้ว +1

    ግንኮ ጀግና ነሽ ከጀግናም ጀግና You just don’t know your potential የኔ ቆንጆ፤ ዶክተር እኮ ነሽ፤ አብዛኛዎቻችን እኮ አንድ ገፅ ማንበብ አንችልም፤ በመከራ ውስጥ ያለፍሽ በእሳት የተፈተንሽ ወርቅ ነሽ፤ ትንሽ ነገር ብቻ እሱም Move on forget the past ይባላል

  • @ShitaYassin
    @ShitaYassin ปีที่แล้ว

    አይዞሽ በጣም ስሜታዊ ሆንሽ

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እመቤት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንግዲህ ወንዶች እንዲህ ናቸው አንቺ እንደምታሲቢ ለልጅች እንደሱ የሚያስብ ይመስልሻል ለዛውም ያላሳደገው ልጅ ወንድ እንደ ሴት አይደለም ጨካኝ ሌላ ሴት ካገኘማ ልጅ መኖርንም አያስብም ስለዚህ እህቴ አንቺ ራስሽን እርጂ ደክተር ነሽ ሁሉ ይገባሻል ሂወትሽ ሳየው ግን መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ እንግዲህ ጸበል ግቢ አልልሽ ነገር የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ የሚለውን አዳምጪ ይጠቅምሽ ይሆናል

  • @edenberhe4530
    @edenberhe4530 ปีที่แล้ว

    Alemseged you are ⭐️ ❤

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 ปีที่แล้ว +5

    እፉ አሠልቺ ታሪክ

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 2 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄 ትገርማለች እልክ ነው ያላት 😄

  • @Show-hr7hw
    @Show-hr7hw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለልጅ ስትይ አትጎጅ አደማይወድሽ ያስታዉቃን አች አነትም አባትም መሆን ትችያለሽ

  • @hiruthassen6540
    @hiruthassen6540 2 ปีที่แล้ว +1

    በውናቱ ትልቅ ፀናት አለሸ ጌታ አንድ ያድርግሸ በየ ቤቱ ብዙ ናገርሮች አሉ በተለይ ወንድች አሉ

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 2 ปีที่แล้ว +3

    አባቷ ነው አባትነቱን ቢወጣ ጥሩ ነው ግን ላንቺ አይሆንሽም አንቺ ጠንካራ ነሽ ላንቺ እንደኔ ቢበቃሽ ይሻላል የኔ አስተያት

  • @fevenn1888
    @fevenn1888 ปีที่แล้ว

    The story touches my heart so much . I am so proud of you Dr. your story would be a great lesson for most of our sisters . You deserve someone who knows how to love and be loved . Give all you have to your daughter she will be ok . I hope you moved on and find someone good for you and your daughter . I wish I can talk to you .

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 ปีที่แล้ว +3

    ጠላሁሽ ካለሽ ከዚህ በላይ ምንእስኪልሽ ትፈልጊያለሽ የኢኮኖሚ ችግር ስለሌብሽ ብዙ single mom አሉ ስለዚህ በራስሽ ኑሪ በርቺ ጠንካራ ሁኝ መማርሽ ጥንካሬሽ ስለሆነ አሁንም በጥንካሬ ልጅሽን አሳድጊ ብትታረቂውም ዋጋ የለውም ብዙ ወንዶች ባለጌዎች ናቸው።

    • @AmsalMolla
      @AmsalMolla ปีที่แล้ว

      እንደዚህአይባልምእሽለሁሉይደርሰዋልአይባልም

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 ปีที่แล้ว +4

    የመጀመርያው ውሳኔሽ ትክክል ነበር: በአጉል አዘኔታ ይሄን ሰው መልሰሽ ወደህይወትሽ ማስገባትሽ ከባድ ስህተት ነበር:: እህቴ አሁንም አልረፈደም: ሰውየው የማይሆንሽ እንደሆነ አይተሽዋል: እድሜሽ ሳይሄድ: በቶሎ ወስኚ: ልጅሽም በቅርብ ሆኖ በፍቅር የማያሳድግ አባት አያስፈልጋትም:: እንደዚህ አይነት አሲዳም ወንዶች መቼም አይለወጡም: ኋላ ግዜሽ አልፎ ከምትፅፅቺ ዛሬ ወስኚ:: ግድ የለሽ ሰው ሁሌም ግድ የለሽ እንደሆነ እወቂ: ፈፅሞ አይለወጥም::

    • @kelemsyum9466
      @kelemsyum9466 ปีที่แล้ว

      ሊበቀላት ነው ድጋሚ የገባው wedehiwetua ያኛውን መተው አነበረባትም አናደደኝ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ

  • @Menelik27
    @Menelik27 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ የኢትዬጵያ ወንዶች መቼ ይሆን ሴትን ከመጉዳትና በሴት ከመሳለቅ የምታቆሙት።እናንት የክፉ ምሳሌዎች ናችሁ። ለማንኛውም እኔ እንደ ሴት ትተሽው ለብቻሽ ልጅሽን አሳድጊ። ችግርሽ ይገባኛል ግን ሞከርሽ እኮ እግዜር ያጠንክርሽ። እሱንን በማስታመም የባሰ የምትጎጂው አንቺ ነሽ።ያንግዜ ያቆምሽው ግዜ ባታገኚው ጥሩ ነበር።አሁንም አረፈደም ውስን ይሄ የሚሆንሽ ሰው አይደለም።

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ የሠውልጅ ታሪክ እድህ ይመሳሰላል የትዳር ሂይወትሽ ባለሽ ላንችና ለልጅሽ ያለው ክብር ስታወሪ ወላሂ የኔም ባል ልክ እደዚህ ኬረስ ነበር ሱበሀንአላህየሠውልጅታሪክእድህይመሳሰላልየትዳርሂይወትሽባለሽላንችናለልጅሽያለውክብርስታወሪወላሂየኔምባልልክእደዚህኬረስነበር

    • @alemtsehaytekleab4573
      @alemtsehaytekleab4573 2 ปีที่แล้ว

      Oopppppippppoooooppopppopopopopopopopooopopopopopipipopippopooppppiooppopppppopioppoppopopppopoppopopppoppipopopopooppopoppoppp

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 2 ปีที่แล้ว +11

    ሌላ ሴት ሕይወቱ ውስጥ ያለ ይመስለኛል።

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much. erk mad

  • @Zety-476
    @Zety-476 2 ปีที่แล้ว +14

    A man will love you only and only and only when you love and respect yourself. Ignore him when he distances himself from you ! Do not force anybody to be part of your life

  • @baniget7068
    @baniget7068 2 ปีที่แล้ว +1

    ላንቺ ፍቅር የለውምምምምም

  • @yanegusse
    @yanegusse 2 ปีที่แล้ว +2

    Unconditional love ለቤተሰብ ነው conditional love ለፍቅረኛ ነው። ያለምንም ምክንያት ነው የምወደው ልትይ ካሰብሽ፤ የምወደው innocent ስለሆነ ነው ብለሻል። በተቃራኒው carless መሆኑን አልወድለትም አልሽ። ስለዚህ በምክንያት ነው የወደድሽው። መራቅ የምትፈልጊው እንደሚመስለኝ ግድየለሽ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን፤ ፍቅሩንም ስለማይገልፅ ነው።

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 8 หลายเดือนก่อน

    My dear sister He is not even worth!l it! Just move on and May Allah be with you ❤

  • @Idriss-q1q
    @Idriss-q1q ปีที่แล้ว

    Betam yasaznal Dr . Gin min hono new bezih gzei kelbiwa yemtwedih set bezam Dr agjito rasu n berasun eyegedele new .Lanchi Allah sebrun ystish, Ebakish dua adrigilet anchim endatgoji wede Allah tetegi beselatishim berchi . Huleim tiru endiyagatimesh emejalu.

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 2 ปีที่แล้ว

    Keber le egzabher tamerat 🥰🥰😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤝🤝🤝🤝

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርም ነገር ነው የኔም ባል ልክ እንዳቺ ባል ነው ለልጆቼ ስል ግን ችዬው እየኖርኩ ነው ግን በጣም ከባድ ነው

    • @alemwoldemichael8057
      @alemwoldemichael8057 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ፀልይ

    • @hareg6874
      @hareg6874 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @maryammary8722
    @maryammary8722 2 ปีที่แล้ว

    ልክእንደንየ

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 ปีที่แล้ว

    Hello Dr, growing up I had same situation like your story, but I just want to say you will be all right with your little girl without your husband speaking up with myself my husband passed away when my son was three years old I raise him all by myself, we are living in Canada right now, but life is good nothing is impossible you could raise your daughter with every circumstance you could be a dad and a super mom like me so please just take care of yourself and your little girl without your husband because he doesn’t seem to want to have life with a doctor, so you know better take care🙏

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna ปีที่แล้ว

    አየዞሽ አህቴ ልጅሽን አሳድግ 😢😢😢

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንዶች ጭቅጭቅ አይወዱም ሁሌ ለጎደኞቹ ለስራ ባልደረቦቹ የቤትሽን አውጥተሽ ሁሌ ማውራት ይጨንቃል ይህን ሁሉ ያመጣብሽ ያለፍሽበት ታሪክሽ ሊሆን ይችላል ሶ መጀመሪያ ያለፈ ታሪክሽን አሸንፈሽ ጥሩ ደረጃ እንዳለሽ ውስጥሽን አሳምኚ እነኛን ቤተሰቦችሽን አሁን ቅረቢያቸው መልካምነትን አሳያቸው ውስጥሽ በጥላቻ ስለተሞላ ሂወትሽንም በጥርጣሬ እያየሽ ሳታውቂው አሰልችተሽው ይሆናል ብየ አምናለሁ ችክ ያለ ነገር ወንዶች አይወዱም ይጨንቃቸዋል

  • @nigatgelan2588
    @nigatgelan2588 2 ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥🙏 ok

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 ปีที่แล้ว

    እሱ አይፈልግሽም በመሀል ጥሩ እድል ገጥሞሽ ነበር ማንም የጣሉትን ሲያነሱበት አይወድም ሰራልሽ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    በትምህርትሺ፡ያለሽ፡ጥረት፡በጣም፡ጎበዝነሺ፡ውጤታማ፡ሆነሻል፡ነገር፡ግን፡የባልሺን፡ጉዳይ፡ተይው፡አንድ ልጂ፡ብርቅሺ፡ናት

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 2 ปีที่แล้ว +9

    የዘወትር ፕሮግራማችሁ አድናቂ ነኝ::
    ካሳሁን ከሀገር አሜሪካ ሎሳንጅለስ::
    በርቱ::

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 ปีที่แล้ว

      From Washington DC best journalist yes your right.......

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜሪካ ውሰደኝ ካስሽ😳

    • @hanunamhara9938
      @hanunamhara9938 2 ปีที่แล้ว +1

      @@elizanegn4183 🙄🙄🙄🙄😂😂😂

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว

      ካሣሁን የአባቴ ልጅ ኧረ የአሜሪካን ዶላር ላክልኝ

    • @kitessemakit
      @kitessemakit 2 ปีที่แล้ว

      @@elizanegn4183 እሺ እወስድሻለሁ::

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 2 หลายเดือนก่อน

    አንዳንድ ወንዶች የሴትን ደካማ ጎን ካወቁ ና ከተረዱ በዋላ ተጠቅመው ገሸሽ ይላሉ የአንቺም ታሪክ ይህ ነው በቃ ባልሽ የደበቀሽ ነገር አለ አንቺ ጋ ሲመጣ እያስመሰለ ነው ለማንኛውም አንቺ አፍቃሪው ነሽ እሱ ግን ተቃራኒ ነውለማንኛውም ጌታ ይርዳሽ ልቡን ይለውጥለት ነው የምለው

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 2 ปีที่แล้ว +9

    Selam sister, you are so brave and tried everything
    I personally can understand unconditional love is. After certain time it may change because love is between two people which is giving and receiving it is very important the receiver has abel to give back to otherwise it doesn’t work. One hand can’t clap.
    Beand eje Aychebechebem
    You are very honest and have a lot of efforts to clean up the mess you tried a lot. But if it is not working please don’t stress out. See your gift of God (Alah)gave it to you beautiful healthy daughter. Work on her give her your love don’t her feel that she rejected by her father as I understand you are outstanding women able to support your self and your daughter financially and physically so please ignore him leave your life.
    God be with you sister
    soon or later he will be regret begging to see her! you will see him crying.

    • @danatube7955
      @danatube7955 2 ปีที่แล้ว

      Your comments make me cry 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @alamitufentahu6276
      @alamitufentahu6276 2 ปีที่แล้ว

      ዛዛሽ

  • @ምህረቱ
    @ምህረቱ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ማለት ነው በጣም እንወደዳለን ማለት ምንም አይወድሽም እወደው ነበር በይ እሱ አይወድሽም

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የሰዉ ልጅ ምርጫዉ መለያየቱ😊
    እኔ ደግሞ ሲገባ I love you, ሲወጣ I love you, ደዉሎም I love you ሆኖብኝ😊 አንድ ጊዜ ጓደኛየ እንዴት ነሽ ብላ ስትደዉልልኝ😊 የመጀመሪያዉ complain የነበረዉ😊 ኸረ እባክሽ ጉድ ገጥሞኛል😊 ሲገባ ሲወጣ ዉጭም ሆኖ አስር ጊዜ እወድሻለሁ እያለ አንገሽግሾኛል😊 ያገሬ ባል አይለፈልፍም ፍቅሩን ቤቱን በማሟላት ነዉ የሚገልጸዉ ብየ በመመረር ነገርኳት😊 እርሷም በመደንገጥ😊 አይ አንች😊 እኔ ይሄዉ ሶስት አመቴን ደፈንኩ😊 አንድ ቀን እንኳ እወድሻለሁን ሳልሰማ አለችኝና እየተሳሳቅን ስልኩን ዘጋን። ለባሏም ያልኳትን ነገረችዉ😊 ደስ ሳይለዉ አልቀረም😊 ሳላስበዉ ስለደገፍኩት😊😊😊 ሁላችንም ከህይወት ተሞክሮ ብዙ እንማራለን😊

    • @nolawimilael6981
      @nolawimilael6981 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂 ህይወት በየፈርጁ ይባል የለ

    • @hawasiraj8248
      @hawasiraj8248 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

    • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
      @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ ปีที่แล้ว +1

      Kk ነጭ አግብተሽ ነዋ ሀበሻኮ ሞት ይመስለዋል ወድሻለሁ ማለት😂😂😂😂😂😂

  • @MelkamWorku-uu4wk
    @MelkamWorku-uu4wk ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ ሰው ለልጁ ካላት ፍቅር የተነሳ ማሰብም ማየትም ተስኗታል ።
    ይሄ ግልጽ ነው እሱ ካንቺ ጋር መሆን አይፈልግም ። አንቺ ግን ፍቅር ስላለሽ እንጂ ለልጅሽ መልካም ለማድረግ አይደለም እና እርሽው ። ተይው ። አንቺ ግን እርዳታ ያስፈልግሻል ። ለምን ? እያልሽ እራስሽን አታስጨንቂ ። ባለሞያዎች ሊረዱሽ ይገባል ። I call this opposition ! You need help !

  • @endegenagizaw1377
    @endegenagizaw1377 2 ปีที่แล้ว

    ያለ ምክንያትአትወጅውም፤ ያለምክንያት አትጠይውም።ያለምክንያት አይወድሽም ያለምክንያትም አይጠላሽ። ካንች መጎዳት የእሱ መልካምነት ገዝፎ ይታያል። በዝምታው መሀል ረቂቅ የሆነ ፍቅር መገለፅን የመሰለ አይስተዋይነት የለም። በጭቅጭቅ ምሀልም ፍቅር ይለገሳል። ያለፍሽበት መንገድ አጭር ነው። የሚመጣው ደግሞ በጣም ረጅም። ትዳርን ለመጠበቅ ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የላቀ ጥበብ ተሰጥቷታል። ለልጅ እንደናት የሚቀርበው ባይኖርም፤ አባት ግን ለልጆቹ አያስብም ወደሚል የተዛነፈ አቅጣጫ ላለመሄድ ማሰቡም አይከፋም። አለመናገሩ ወይም ዝምተኛነቱ እንደመታደል ሁኖ የተቸረው ሰው እኮ፤ ይኔ የልጁ ምስል በነጋ በጠባም በአእምሮው እየተንከራተተ ይሆናል።ፍቅር ለልጅን በቃላት ቢገለፅ ባይገለፅ፤ የነፍስ ቁርኝቱን ማንስ ሊነጥቀው ይችላል?። እንደተረዳሁሽ እንደተረዳሁት ትወጅዋለሽ እሱም በእጅጉ ይወድሻል። ትዳርሽ እንዳይፈርስ የምታደርጊው መስዋትነት አስተዋይነትሽን እየነገረኝ ነው። መናገር ከብዶሽ ካልሆነ በስተቀር እንጅ የልጁን እናት በተለካሻ ምክንያት የሚሸሽ ወንድ እንዴትስ ይኖራል?። ትናንት የያፈቀረ ልብ ዛሬ ላይ የፍቅር ምንጩ እንዴት ይደርቃል?። መጣላት ያለነው? በትዳር ወቅት አለመጣላት በጤነኝነት አይታይም። ካልተጨቃጨቁ ፤ችግሮች ተዳፍነው ተዳፍነው አንድ ጊዜ ከነደዱ አስከፊ የህይወት ገፅታን ሊያስከትሉ ይችላሉ። አደራሽን ዶክተር ለልጅሽ ሁልጊዜም አባቷ አንችንም እሷንም እንደሚወዳችሁ ከመግለፅ እንዳትቆጠቢ። ልጃችሁ:- በፀብ ውስጥ እንዳደገች እንዲሰማት ወይም አባቷም እንደማያስብላት እዬነገርሽ ካሳደግሻት የልጅሽን መፃኢ እድል ባንች እና በባልሽ እለታዊ ስሜት እየወሰንሽው እንደሆነ አስቢ። ጥበበኛ እና አስተዋይ ሚስት የማታሸንፈው ችግር የማትሻገረው ፈተና አይኖራትም። በተረፈ አንች ከምትወጅው እሱም ከሚወድሽ ከልጃችሁም ጋር መልካም ዘመን እንዲኖራችሁ በፈጣሪ ስም ተመኜሁ።

  • @wirohode506
    @wirohode506 2 ปีที่แล้ว +1

    please yihen 7 times 7 zigulin yetebeda music

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 ปีที่แล้ว +6

    የእሳን ጥንካሬ እና የዘንድሮን ትዳር አብሮ ማስኬድ ከባድ ነው አሌክስዬ ግን ከዶክተር አጠገብ ስትቀመጥ ሳልክ እንዲ ከበዛ ከፖሊስ አጠገብ ደሞ ብትቀመጥ ምንክ ሊበዛ ነው kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk

  • @nihal-ru4sy
    @nihal-ru4sy 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ምክንያት የለዉም እህቴ አይፈልግሽም ያ ነዉ ትንሽ ፋቅር እንኩዋን ቢኖረዉ እንዲ አያረግሽም ...ዶክተር ሂወት ነዉ በቃ ጠንከር ብለሽ ሂወትሽን ቀጥይ ለልጅሽ አባቱዋን ባትተኪላትም በቂ ፍቅር ካንቺ ካገኘች ምንም አቶንም ...አንቺ ግን therapy ያስፈልግሻል selfworth we have to love ur self more

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሪኩን እንስማ ሙዚቃውን በጣም ይረብሻል ምንም ጥቅምም የለውም በፀጥታ መስማት ነው የምንፈልገው ሁሌ አስተያዬት ሲነገራችሁ አድማጭን መናቅ ነው የማታስተካክሉት ???

  • @AmsalMolla
    @AmsalMolla ปีที่แล้ว

    እግዚያቢሄርመልካምነውናይህንሁሉሰምቶጌዜሰጥቶሽ ትነጋገራላችሁብዬአስባለሁለበጎነውብለሽምአስቤዶ/ርእግዚያቢሄር በህይወታችን ሌያስተምርን የፈለገውነገርይኑራልለበጎነው

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 ปีที่แล้ว +5

    ምንም ቁምነገር የሌሌው ታሪክ ነው ባጭሩ አይፈልግም ወንድ ልጅ ሲፈልግ የትም ሆኖ ቢሆን ይደውላል አንቺ የተማርሽ አደለሽ እደዝህ ጥገኛ ለምን ሆንሽ፣ተይው አዲስ ህይወት ጀምሪ። በራስሽ ኮንፈደንስ የለሽም ፡ እራስሽን አዋርደሽ ቤተሰብሽንም አዋረድሽ

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว

    እዳማራጭ ተጠቀመችበት ሀሀሀሀ ያኛዉ ቲሸሻት ተመለሰች እዚኛዉጋ

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @belaineshworede8360
    @belaineshworede8360 2 ปีที่แล้ว +4

    Listen to me doctor he doesn't love you do me a favor run for your life you going to be okay

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว

    life is to. hard. pls. be. strong. Maybe. he. love. other. women. be strong

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 2 ปีที่แล้ว +1

    Zare 3Tena Negne Waw Erke Madoch Sewedachu

  • @chaipcool6563
    @chaipcool6563 2 ปีที่แล้ว +7

    ማነሸ ገለቴ ትዳር ማለት ትልቅ ተቋም ነዉ ከመጀመሪያም ወደ ትዳር ከመግባትሸ በፉት የሚታያቸዉ ሺ ሰተቶች ነበሩ ይወደኛል ግን ፍቅሩን አይገልፅልኝም በያንዳንዱ ጉዳይ መነጋገር ሁሉ አችሉም ነበር በዙሪያዉ ብዙ ሰዎች አሉ ቢዚ ነዉ ብለሻል እናሱን በምን ይግባባል እንደሁም እንደዚ አይነት የሰራ ባእሩ ከብዙ ሠዎች የሚያገናኘዉ ሠዉ በመነጋገር ያሚናል ልሚድም ይኖረዋል ትዳር ደግሞ ገብቼበት አሰተካክለዋለሁ የሚባል ሳይሆን መጀመሪያ መሰራት ያለባቸሁ ጉዳዬች ተሰርተሁ የሚገባበት ነዉ ከጂምሩም ብዙ ሰተቶች ነበሩበት እንደ አኗኗሪ እንጂ እንደ ባልና ሚሰት ሼር የምታደርጉት ነገር የለም ምንም አሰተማሪ የሚባል ነገር አላየሁበትም ብዙ ሰተቶችን እንጂ

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 2 ปีที่แล้ว +3

      ሲጀምር የሌላዉ ስህተት ለሌላዉ አስተማሪ ነዉ። ሲቀጥል ልጅቱ በዛ ሁሉ መከራ ዉስጥ አልፋ በትምህርቷ ዉጤታማ ሆና መብቃቷ ከበቂ በላይ አስተማሪ ነዉ። መቸስ ያልተነካ ግልግል ያዉቃል😏 ካልሆነ በቀር በትዳሯ ይህን ያህል መፈተኗ ትዕግስቷ አያስተምርም?😏

  • @ttiw6886
    @ttiw6886 2 ปีที่แล้ว +1

    Believe me Ena bagegnew medehanitu neberku gen anchi misken 😢

  • @betigeda7693
    @betigeda7693 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሰው ችግር አለበት

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትገርም ናት የዛሬዋ ዶር ባሏ ግን የስራውን ይስጠው አይመጥናትም

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +6

    ከመጀመሪያው ፍርሀትሽ እውነት ነበር ሳታገቢው ገና ጓደኛው እያለሽ ባል መሆን የሚችል ሰው እዳልሆነ ልብሽ ያውቀው ነበር !! 👉 የሸሽው እውነት መጨረሻ ላይ በከባድ ሆኔታ ተጋፈጥሽው ብቻሽን አይደለሽም ብዙዋቻችን በውድቀት ውሰጥ ነው ተምረን ያለፍነው መጀመሪያ የነበረው ማንነቱ እሱ በቃ እሱ መቼም የማይለወጥ !! ለ ዘመናት ተሰርቶ ያለቀን ሰው ወንድ አስተካክለዋለሁ ግድ የለም ብላቹ ልሸከምህ የምትሉ ሴቶች እህቶቼ መሰበር ነው የሚተርፍቹ እውነታው ይህ ነው
    የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ፖስተር ቸሪ እና ዶ/ር መስከረም TH-cam Appear for purity የሚለውን ቻናል ተከታተይው የኔ ቆንጆ በጣም ታተርፌበታለሽ ስለወንዶች ተፈጥሮ ሴትነት እና ትዳር እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ነገር ግን የ ዶ/ር መስከረም ትምህርቶች በብዙ ብዙ ነገር አስተምሮኛል እና ሞክሪ አዳምጪው እናቱ በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳች

    • @sdt3004
      @sdt3004 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ፕሮቴስታንት አይደለሁም ግን ትምህርታቸው ጠቃሚ ስለሆነ ተከታያቸው ነኝ።

    • @ሀዩስደተኛዋ-ጸ1ዠ
      @ሀዩስደተኛዋ-ጸ1ዠ 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል አይቀየሩም የኔና የሶ ታሪክ አንድ ነው በርግጥ አልሀምዱሊላሂ ልጅ የለኝም ግን ሙሉ በሙሉ ይመሣሠላል ታሪካችን ነገር ግን አሁን ወስኛለሁ እርግፍ አድርጌ ትቸዋለሁ ለማይለወጥ ሠው መድከም አያስፈልግም 6አመት ዋጋ ከፈልኩ

  • @MimiYomer
    @MimiYomer ปีที่แล้ว

    You are very strong and independent women stay away from him he i don't think he has love and respect for you.

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 9 หลายเดือนก่อน

    ኦረ።በስማም።ይህእኮ።ግልፅ።ነው።ሰውየው።ጭራሽ።ሌላህይወትአለው።እደፈለገ።የሚሆንበት።ለሱእዲመቸው።ነው።አዲሳባ።እዳትሆኝ።የፈለገ።አትምኝ።አንችየራስሽን።ስራያለሽነሽ።በቃሌላ።ህይወት።ምክሪ።እዴየምንመለማመጥ።ያጠፍሽው።መጀመርያለምንተመለሽ።ወደሱ።አይሴት።ልበምኝ።እሱእዳትበልጭው።ተናዶነው።ሊበቀልሽነው።አይምኝ።ነሽ።ግን።እዴ።የተውሽውን።ፍቅር።ሲጀመር።።አይቀጠልም።በመሀል።ሰውከገባበሀላ።ወንድ።ሲጀመር።ይቀናል።ከሱተለይተሽ።ሌላህይወት።ከጀመርሽ።እደምንምአታሎ።ይወስድሽና።ይበቀልሻል።ፍቅር።ሳይሆን።በቀልነው።ከተለያዩ።ተለያዪነው።የምንስልክ።መደዋወል።ቁርጥ።አድርጎ።መተው።ከዛእ
    ውጭ።የማትወጡትመዘዝነው።የምትዘፈቁ።ኦረተው።ተማሩ።

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ปีที่แล้ว

    Doctor, leave everything and do your job and raise your child

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว

    Hello. Sister. I. feel. he. is. not. interested. so. be. strong. continue. ur. life. God. with. u.

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃው አላሰማ አለን እኮ ይረብሻል

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሰልቺ ታሪክ ነው የምታወራው። ጋዜጠኛው ግን በጣም ገርመኽኛል። ሌሎቹን ስትጠይቅ እኮ በመሀል ጥልቅ እያልክ እንዲናገሩ እድልም አትሰጣቸውም ነበር ። ይቺ ግን ዶክተር ስለሆነች ነው እንዴ ዝም ጭጭ ብለህ አዝግ ታሪኳን የምታሰማን?

    • @yemaryamlij7242
      @yemaryamlij7242 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሄ ምንቴ ነው ሁሌም በዝምታ ነው የሚያዳምጠው።እንዳልክዬ ነው በየመሀሉ ጥያቄ የሚጠይቀው

    • @rahelalemu
      @rahelalemu 2 ปีที่แล้ว +2

      Complexam kkkkkkk

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አንደበተ መልኳም ነሽ ይህን አሳብሽን ሰምቶ ይቅርታ ብሎ አብሮ ለመኖርና ልጃችሁን በአንድ ላይ ሆናችሁ ለማሳደግ ያብቃችሁ በኔ ግምት ሌላ ሴት የገባች ይመስለኛል ለዝህም ሁሌ ካንች የሚርቀው ቢሆንም ግልፁን ቢነግርሽ እንኳን መርቀት የመኖር ምክንያት ነው ብለሽ ይቅርታውን ተቀበይው ለልጅሽ ስትዬ ግበዝ ና ታጋሻ አፍቃሬ አጠገቤ ብትሆኝ ደግሞ የህትነቴን እቅፍ አድርጊሽ ባፅናናሽ ምንኛ ደስ ባለኝ እስራኤል ነው የምኖረው ከኔ መገናኝት ከፈለግሽ ከስሩ ፃፊልኝ በርቼ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤርሚ ግን ዶክተሯን ወደሃታል እንዲታክምህ ፈልገሀል ማሳል አበዛህ ዶክተር ደግሞ ደካማ አትሁኚ ልጂሽን አሳዲጊ ምንም ብጥሪ አይወድሽም በጭራሽ የማይወዱንን ስው በግድ ሂወዳችን ማስገባት ትርፋ ጉዳት ነው::::::::::::::::::;

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 ปีที่แล้ว

    Yhanger knaw gira kmagage sewgar andynt taricnew yalge min indmarig chgirogal lakum wys minlarg chgirogal

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 ปีที่แล้ว

    Anchi mirtnsh bizu taglsh erasishin arint yawtsh gobz tmsgin weldsh agigesh lij ksu ynatint fikrshin eystsh asadigat lmin hemim tigil tiflgalsh ewntu mindenew lmawek mokire gin tayalsh chirsh miknatu ybilt yigodashal lze tzgaje

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ምክኒያቱ ምድነው??? ከእንደዚህ አይነት ትዳር እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 ปีที่แล้ว

    Yena konjo ebakshe teregagiteshe eywetshin miry
    Ligishin asadig lela lanchi yalewin yametalshale yie sew lanchi yelige abate bicha new teyiw yikirbshe kemerak yebelete minm mikinyat yelem

  • @metishitaye
    @metishitaye ปีที่แล้ว

    እርዳታ እፈልጋለሁ ታሪክ አለኝ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 ปีที่แล้ว

    Yehan perogeram sadametew yenan hiyewt saferan gedyelshnt waga yaskfelal

  • @ttiw6886
    @ttiw6886 2 ปีที่แล้ว +1

    Dedeb nw gen anchi seteteshi esun magebateshi because teru sew ayedelm

  • @yacobisrael8292
    @yacobisrael8292 ปีที่แล้ว

    ይኸ ሰው ሶሻል ሳይኮሎጂ የተማረ አጠር ያለ ራሰሉጫ፣ የስሙ መጨረሻ ...ሰው የሚል ይሆንን

  • @yeshigode6464
    @yeshigode6464 2 ปีที่แล้ว

    Pls low the music

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

    Sasbew sile mamush meselegn yemtaweriw

  • @Bettyreda-x2n
    @Bettyreda-x2n ปีที่แล้ว

    ግን ,,,,ye erk maed ly group teraphy ale mnamn sibal semecha nbr...

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 ปีที่แล้ว

    You just wanted to follow your emotions rather than the reality. There were so many read flags to hinder this relationship . Your choice you face it .

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ በእናትሽ ተይ you're a Doctor እኮ እንዲህ ከሱ መለየት እንደምትፈሪ ስላወቀ እኮ ነው እሱም የሚንቀባረረው የአንች ልጅ እኮ ናት አንች ላይ የደረሰው መቼም ልጅሽ ላይ የደርሳል ማለት አይደለም አንች ሌላ ልጅሽ ሌላ እንዴዴ...ያልተማረ, ምስኪን,ደሃ ይጨነቅ እንጂ አንች በምን ሂሳብ ነው እንዲህ የምትሆኝው ኧረ እንደገና አስቢ ሆሆ..እናቱ የሞተችበት እና እናቱ ውሃ ለመቅዳት የሄደችባት ሆነ እኮ ነገሩ😒

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว

    Yet nehe kema gare nehe lemen kale lela sew alewe Dr azweresh asebe anche lefiker esew ayhoneshem lela tirewe fiker ale hiwote yeketelale leze mekeleja atehungne

  • @Bettyreda-x2n
    @Bettyreda-x2n ปีที่แล้ว

    Ya....enam betefatu betseboch adega...ye abatn fkr alakewm....ye beteseb fkr alnebernm.....
    Be hiwota betaaam kebabad kenatochen asalfa akalew....