ምን ጉድ ወለድኩ ፈጣሪዬ? ከአረብ አርግዤ የወለድኳት ግን? ባለታሪኳ ትናገራለች እርቅ ማእድ | Sami_Studio | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    አምላኬን ጤነኛ ልጅ ስጠኝ ብዬዉ ነበር! ከአረብ አርግዤ አገሬ መጥቼ የወለድኳት ልጄ ግን? ባለታሪኳ ትናገራለች። | እርቅ ማእድ #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 102

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว +3

    አምላኬን ጤነኛ ልጅ ስጠኝ ብዬዉ ነበር! ከአረብ አርግዤ አገሬ መጥቼ የወለድኳት ልጄ ግን? ባለታሪኳ ትናገራለች።

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

      እባክህ፣ወንድሜ፣ሳሚ፣እኔም፣በብዙ፣ፈተና፣በስደት፣ወለድሁ፣አሁን፣ልጄ፣።5.አመት፣ሆናት፣ልጄ፣ብዙ፣አታወራም፣እኔም፣በስደት፣ነኝ፣ልጄ፣ክፍለሀገርናት፣እኔም፣በችግሬ፣ምክኒያት፣ከልጄ፣እርቄ፣ነው፣ያለሁት፣የልጄ፣ጉዳይ፣በሰዋገር፣በጭቀት፣ልቀርነው፣ወላሂ፣እያለቀስኩ፣ነው፣የምጽፍልህ፣እውነት፣ከጭቅ፣የምወጣበት፣መላ፣በሉኝ፣እባካችሁ፣መርዳት፣የምችሉ፣ሁሉ፣ተባበሩኝ፣እኔ፣ግራ፣ገብቶኛል😭😭😭😭😭

    • @erq-maed-TV
      @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ ለምን ቤተሰቦችሽ ሆስፒታል እንዲወስዷት አታደርጊም? ህክምናዉ በጣም ቀላልና ርካሽ ነዉ፣ smile train ethiopia የሚባል ድርጅት አለ። እዛ ጥሩ መፍትሄ እንደሚሰጡሽ እርግጠኛ ነኝ። ሲቆይባት ጥሩ አይሆንም።

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ፣ሳም፣ለምን፣አንች፣አመጭም፣የሚለውን፣ጥያቄ፣ልታቀርብልኝ፣ትችላለህ፣እኔን፣ተብዙ፣በትንሹ፣ልግለጽልህ፣ታሪኬ፣አያልቅም፣ብቻ፣ጥቂት፣ልገርህ፣እናትና፣አባቴ፣እኔንን፣ወልደው፣አያት፣ጋር፣አደኩኝ፣አባቴም፣ሞተ፣ከናቴቤተሰቦች፣ጋር፣አደኩ፣እናቴ፣ምንምን፣የማታቅ፣ደሀ፣ሚስኪናት፣የናቴ፣ድህነት፣ለመለወጥ፣ብየ፣ተሰደድሁ፣እናቴን፣ከደሳሳ፣ጎጆ፣ለወጥኩ፣ቤት፣ሰራሁ፣ያሳደጉኝም፣ሞቱ፣አያቶቼ፣ሁሉም፣በህብረት፣ነበር፣የሚኖሩት፣እኔም፣የምረዳው፣አያቶቼ፣ከሞቱ፣በሀላ፣ሁሉም፣የናትና፣የባታችነው፣ብለው፣ከዱኝ፣እናቴም፣ምንም፣እውቀት፣ስለለላት፣ወሰዱ፣እኔም፣ከቤተሰብ፣ጋር፣ጭቅጭቅ፣አልፈልግም፣ብየ፣ሀብየ፣በዛው፣ስደቴን፣ቀጠልኩኝ፣መግቢያ፣የለኝም፣ብየ፣አሁን፣ለራሴ፣መግቢየየን፣በማሰብ፣ላይ፣እገኛለሁ፣በስደት፣ሁሌ፣ብቸኝነት፣ስለሚሰማኝ፣ትዳር፣መሰረኩ፣በቤተሰቦቼ፣ፍቃድ፣ልጅ፣ወለድኩ፣በብዙ፣መከራ፣እናማ፣ወንድሜ፣ሳሚ፣ባሌም፣ሰርተን፣እንለወጣለን፣ብየነው፣ያገባሁን፣እሱ፣ታስሮ፣በብዙ፣መከራ፣ሀገር፣ገባ፣እኔም፣ትንሽ፣የኔ፣የምለው፣ንብረት፣ልያዝ፣ብየነው፣ሳሚ፣እጅ፣ለልጄ፣መሄድ፣አለብኝ፣ለናቴም፣መሄድ፣አለብኝ፣ብቸኛ፣ልጇነኝ፣በቀሪ፣ዘመኔ፣እናቴን።መከባከብ፣እፈልጋለሁ፣

    • @birukasfaw1262
      @birukasfaw1262 2 ปีที่แล้ว

      A

    • @erq-maed-TV
      @erq-maed-TV  2 ปีที่แล้ว

      @@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 0929134130 ዋትስአፕ ላይ ጉዳዩን አስታዉሰሽ ቴክስት አድርጊልኝ

  • @rosalanzi1294
    @rosalanzi1294 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ማለት አይደለም የሚድን ነው በየቤቱ ስንት አይነት ነገር አለ የባሰ ስለዚህ ፈጣሪን አመስግኚ ያሳድግልሽ

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ በሕይወት ስንኖር ጥሩም መጥፎም ሊያጋጥመን ይቻላል ሁሉንም በፀጋ መቀበል ነው ይሄ የአንች ብቻ አይደለም አገር ዉስጥም በሚኖሩ እህቶቻችን ላይ ያጋጥማል አንች ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክሽን ይቀይረዋል የልጅሽም ጤናዋ ተስተካክሎ በደስታ ለመኖር ያብቃሽ እህቴ በርች

  • @merongetaneh2398
    @merongetaneh2398 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ወለድሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እናትሽንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ አይዞሽ ጠንከር በይ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነው ፈጣሪሽን አስቢ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እኔም ብስድት ነው ተድፍሬ የውልድሁዋት ልጄን ግን አርግዥ ነው ይግባሁት ለ ቅዱስ ሚካኤል ነግሬው ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ መልካም ነገር ላይ ናት እና ግን ብዙ ፊተና አሳልፈአልሁ እህቴ አይዞሽ ወድ እምነት ቦታ ውስድሽ አንድብቷን አስክፍችው እግዚአብሔር ነው ሁሉንም የሚያደርግ ሰው እንደ ሸክላ ተሰባሪ ነው ልጀሽን እኔ ብምነቴ ድንግል ብጆችውዋ ትዳብስልሽ እህቴ እንድኔ ብፅሎት ትጊ 🙏🙏🙏💪🏻💪🏻💪🏻 ጥንካራ ሁኝ 🙏🙏🙏

  • @saroneyedenekachew1745
    @saroneyedenekachew1745 2 ปีที่แล้ว +5

    ይቅርታ አንቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌላው ለሚዲያ የሚቀርብ አይደለም ሁሉም ቤት አለ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 ปีที่แล้ว +3

    በአረብ አገር የተልደው ያሉ ልጅች ቡዙ አሉ እድሜቸው ከአሰራ ጀምሮ እሰከ ህፃን ወልደው ትምህርት ቤት የማያቁ ያልገቡ ፖሰፖርት የሌላቸው ።
    ቡዙ የሱዳን የተወለዱ ።
    ምክር ጥሩ ቢኖረውም ባይኖረው ከሐገር ልጀ መውለድ ይሻላል ልጀችን ከላባት ከማሰቀረት

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 ปีที่แล้ว +15

    መፍረድ አልፈልግም ግን ታናድጂያለሽ እድሜ ከሚያልፍ ብለሽ የማይሆን ውሳኔ ለምን ትወስኛለሽ አገርሽ ገብተሽ ከራስሽ ዜጋ ብትወልጂ ይሻል ነበር የሆነ ሆናል ግን አሁንም ሌላ ሴቶች እባካችሁ ተማሩ እስፔሻሊ አረብ አረብ እደግመዋለሁ አረብ አገር ያላችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ በቃ መውለድ ከፈለጋችሁ አገራችሁ መታቹ አግቡና ውለዱ በስንቶቻቹ እንሰቃይ ችግር መስማት እኮ በጣም ያማል ሴቶች please

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 ปีที่แล้ว +2

      ስትፈልጉን አይደል

    • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
      @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@clickcell4333 hahaha enflgalem wed enji bal yelem lza new

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 ปีที่แล้ว

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ ለሱ መልሽለት እንጂ እኔማ ብሶተኛ ሴት ነኝ😅

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንደናንተ በስደት ነው ያለሁት ግን ያገሬን ልጅ አግብቼ ሁለት ልጆች ውልደን ሌላ ደግሞ በመንገድ ላይ ነው ይህ ነው ካገር ልጅ የሚባለው

  • @liya7521
    @liya7521 2 ปีที่แล้ว +2

    እራስሽን በንሰሀ አፅድተሽ ልጅሽን ማቁርብ ይሄ እኮ ቀላል ነው እግዚአብሔር ታመኑ ፀበል መፀበል

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว

    መልካም እናት እዲሜና ጤና ይስጠወት ማዘርሽ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +18

    ይሄ፣የኔ፣ታሪክነው፣እኔም፣።በስደት፣በብዙ፣ፈታና፣ወለድሁ፣የ5.አመት፣ልጅ፣አለችኝ፣ልጄ፣ብዙ፣አታወራም፣የልጀጉዳይ፣ሰላም፣ያሳጣኛል፣እስኪ፣ለኔም፣አደበቷን፣ይክፈትልሽ፣በሉኝ፣ከባድነው፣የናት፣ፈተና፣ዱአርጉልኝ፣እስኪ፣ሀሳብ፣ካላችሁ፣ተባበሩኝ፣እኔ፣በስደት፣ነው፣ያለሁት፣በሰውቤት፣እዚህ፣የልጄ፣ህይወት፣ያስጨንቀኛል፣እስቲ፣መላ፣ያላችሁ፣እባካችሁ፣እኔም፣ከተጨነቁ፣እናቶች፣አንዷ፣የስደት፣እናት፣ማንላድርግ፣ተባበሩኝ

    • @rezan1323
      @rezan1323 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayizoshi ehte enemy bsdet lay lji yize new yemserae bagegneshi ena bawerashi des yilegnal

    • @zahrayerga8612
      @zahrayerga8612 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህዬ በራህመቱ የልሽን አንደበት ይክፈትልሽ አንችም በዱአሽ በርቺ ለይል ተነስተሽ በሰላትሽ ተይቂ 😍😍😍

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว

      ቁጥሬን፣ላስቀምጥልሽና፣እረመላታለሽ፣መላ፣በይኝ፣ሁሉም፣ካቅሜ፣በላይ፣ሁኗል፣እህት፣በመጨናነቅ፣በሰዋገር፣በሰው፣ቤት😭😭😭😭😭😭

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว

      @@zahrayerga8612 ፣አሚን፣እህቴ

    • @belayneshseifu9236
      @belayneshseifu9236 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh yesdt mekrawu bezu newu gata andbetan ykftlsh

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያውኑ ሐይማኖትሽም ምግባርሽን የወጣሽበትን አላማ ሳታውቂ ስትማግጪ ቆይተሽ ሐይማኖት ትያላሽ መኖሮያ ፍቃድ ስላለሽ ከአረብ መውለድ እንድትችይ ማን መብት ሰጠሽ ሊያውም ያኔ ጥንት ባትወልጂስ ምን ልትሆኝ ነው አንቺን ብሎ አማኝ ብታምኝ ሳራ በስንት አመት እንደወለደች አይተሽ ፈጣሪሽ በፅናት ትጠብቂ ነበር ሊበላ ነበር አልተቻለም በይ ያበርታሽ ስንት ዘልዛላ ነን አንገቱን ደፍቶ የሚሰራውን የምናሰድብ

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว

      አትፍረጂ ግን የማይመሰል ነገር ነው የምታወራዉ የመኖሪያ ፍቃድ ካላት ከሀበሻ በጠም ትገናኛለች በዛ ላይ 7አመት አብራ ቆይታ ደግሞ የመኖሪያ ፍቃድ ካላት ሀገር እረፍት መመላለስ ትችል ነበር

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው አይዞሽ እማ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ ጠንክሪ ነገን በተስፋ አምላክሽን ጠብቂ እናትሽን ፈጣሪ ያቆይልሽ በጤና ልጅሽንም ይማርልሽ እህቴ🙏🏼

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እናት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 ปีที่แล้ว +3

    አረብ ሀገር ለፍታችሁ ለምን የራሳችሁን ህይወት አትኖሩም።
    ቤተሰብ በቃኝን አያውቁምና።
    እኔ ለራሳችሁን ህይወት ኑሩ ነው የምለው። ብዙ ቤተሰብ የገዛ ልጆቻቸውን የብር ማሽን ያደርጋሉ ። እራስ ወዳድ ናቸው፣
    ከሰው ይልቅ ገንዘብን ይመርጣሉ።

    • @mati4724
      @mati4724 2 ปีที่แล้ว

      You are right

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ አንዳንዶች አስተሳሰባቸው ግርም ድንቅ ይለኛል ገና ለገና እድሜዬ ሄደ ፣ጉአደኞች ወለዱ ተብሎ ይወለዳል ? እንዴ ለዛውም ካለጋብቻ እውነቱን ለመናገር እንዲህ ውሽማ አድርገው ቤት ተከራይተው የሚያስቀምጡአቸው 95%% ለመኖሪያ ፍቃድ እስፓንሰር ስለሚሆናቸድ ነው እዚህ ህይወት የሚኖሩ አዝናለሁ ። "ንብረት አለኝ ወልጄ አባት ኖራት አልኖራት ምንም አይደል " ገረምሽኝ ንብረት አባት አይሆንም አሁን ላይ ከየሚዲያው የምትሰሙት ስህተት የሆነ መረጃ እና አመለካከት ወደ ገደል እየገባችሁ ነው ።ደግሞ አሉ ጎበዞች በእምነታቸው ጎበዞች ፣ጠንካሮች ክብራቸውን አስጠብቀው የሚኖሩ ፣ዘማርያን የሆኑ ፣የሚቆርቡ ጠንካሮች በየእምነታቸው ። ስለዚህ እናስተውል ሰራርቶ መመለስ እንጂ እንዲህ ጥሩ አይደለም ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድጋት 👏👏
    አለምሰገድ ፣ሣሚ እናመሰግናለን

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว

    አልፈርዲባትም ትክክል አርጋለች መዉለዲ ታለፈ በሆላ ይፀፅታል

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሌላ ዜጋን ወንድ እንኮን አብሬው ላድር እፍቴም አላቀርበው የሌላ ቢሄርም አላገባ እንኮን ዜጋ የሌላ ዘረኛ አይደለሁም ግን. እኔ አልወድም ሩቅ ሀገር ለእዳንች ያለ ሴት እማዝንበት. ልብ የለኝም ደግ. ሆንሽ ጉድእኮ ነው እኔም 11አመቴ ኩትራት ቤት በስደት ሂጅም አላውቅም ሀገር እናትና አባቴን ብቻ ነው እየረዳሁ ያለሁት ትዳር ውስጥ በልጂነት ነው የተሰደድኩት ያኔ አሁንም ስራየን አላማየን አሳክቸ ሀገሬ ስገባ እንጂ. እድህ አይነት ሆ

    • @bulaetube2848
      @bulaetube2848 2 ปีที่แล้ว

      አይባልም ኮንትራት ስለሆንሽ ነው እንጂ በውጪ ብትሰሪ ከብዙ ሰዎች ትገናኛለሽ ስለዚህ ሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 2 ปีที่แล้ว +7

    አንቺ ገጣጣ ስንት አመት ከሱጋር ስትማግጭ ሃይማኖት ያልታየሽ ምነው ዛሬ አይማኖተኛነኝ አልሽሳ የሆንሽ ከንቱ ለራስሽ ፍላጎትና ስሜት ብለሽ ሳትፈልግ በተፈጠረችው እፃን አይማኖትምናምን እያልሽ እዚህ ታላዝኝብናለሽ እየሄድሽ ማነሽ አስመሳይ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ነገር እንዴት ከአረብ ጋ ተትኛለሽ ለዛውም ያለ ሀይማኖትሽ እኔም ሀረብ ሀገር ነው ምሰራው ስለ አረብ ሀገር አውቃለሁ እርጉዝ ሆነሽ ፓሊስ ቢይዝሽ በራሱ ታስረሽ ልጅሽን ተቀምተሽ ነው ምትላኪው
    ልጅሽም በመንፈሳዊ ህይወት ስታይው የመናፍቅ መንፈስና የአረብ መንፈስ ተቀላቅሎ ስለተወለደች ነው ይልቅስ ጸበል ውሰጃት እድሜሽ ቢሄድ እኳን ሀገርሽ ገብተሽ ማግባት ነበረብሽ

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 ปีที่แล้ว

    Ayezossh ehetee yebasemm alle ekoo bezegeyemee yehonall alegamee yemewelle alle Egzabher yeredassh my little angel ❤

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና እናት ነው ያለሽ ። አይዞሽ ሁሉ ይስተካከላል ደሞ እግዚአብሔርን አመስግኚ ከዚህም የከፋ ነገር አለ ። የከንፈር የላንቃ መሰንጠቅ ህክምናዋን በደንብ ከተከታተልሽ ይስተካከላል የተስተካከሉ ልጆች ስላየሁ ነው ። ደሞ እንኳን የወለድሽ እራስሽን አትውቀሺ ወደፊትም እራስሽን ጠብቀሽ የኑሮ አጋርሽን አግቢ ውለጂ መቼም የኛ ሃገር ወንዶች ንብረት ያላትን ሴት ባፍጢማቸው እስኪደፉ ይከተላሉ ንብረትሽ ላይ ጥንቃቄ አድርጊ እንደ እናትሽ ጀግና ቆራጥ ብልህ ሁኚ

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመፍረድ ሳይሆን በጣም ተሳስተሻል ግን ሀበሻ የለም እንዴ የነበርሽበት ሀገር ወረቀት እያለሸ ልጅ ብቻ ከሆነ የፈለከሸዉ ወረቀት ከነበረሽ እኮ እረፍት ሀገር ሄደሸ መመለሰ ትችይ ነበር 7አመት ምን አላት ስንት አለን ከ10 አመት በላይ እየሰራን ያለን ብቻ አይዞሽ ምንም ነገር ፈጣሪ ላያስችል አይሰጠም

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless. Ur mom

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 ปีที่แล้ว

    መፅሐፍ ቅዱስ ከረከሰ ጋር አትርከስ ይላል ከአህዛብ ጋር ምን ጉዳይ ነበረሽ ?

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ከዚህ የባሰም አለኮ አታማሪ።

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይ ጉድ እኔም እሰው ሀገር ነገ ዛሬ ስል እድሜየን እንክት አርጌ በላሁት እፍፍፍፍፍ

  • @blenhunegnaw3838
    @blenhunegnaw3838 ปีที่แล้ว

    በአካል ለመምጣት አድራሻችሁ የት ነው p/s...

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እግዝኣብሄር ይርዳሽ

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ወለድሽ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank. u. for. ur. help. //. but. u. and. Endalk. why. u. ask. People. every. 1scand. pls. listen. to. people. to talk.

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 ปีที่แล้ว +2

    Ena .13 amate naw dubai lay 16 amate 1999 lay matahu ahun edmayan asbu bet yala berr yala alahamdulila becha lakayaer naw alhamdulila ahunem tenayan yestage ka ahun buhala dua adrgulge

  • @rahelketema1742
    @rahelketema1742 2 ปีที่แล้ว

    እንዳንዶቻችሁ ከሌላ አገር ዜጋ ስለወደች አይደለም ይሄ ነገር ያመጣው ልጅቷ አባት ከጣት ብቻ ነው የልጅቷ እንዲ መሆን ከፈጣሪ ነው በየትም ይመጣል እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @etagegnmolla8506
    @etagegnmolla8506 2 ปีที่แล้ว +4

    ታሪክ አለቀባችሁ ?

    • @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ
      @የእናቴልጅ-ቈ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

      ለምን እንደዚህ አልሽ የቀመሰው ነው እሚያውቀው

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 2 ปีที่แล้ว

    The frist one

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እኮ የሚገርመኚ ያልሆነ ውሸት ሲያወሩ ያው ስትማገጪ ተገናኘሺ ስታረግዢ ያው የፈረደበት አገር ሄደሺ ወለድሺ ይሄ የተለመደ ሆነ ኢትዮጵያኖቺ የሄዱበትን አላማ የረሱ

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 2 ปีที่แล้ว

    ደሞ አበሻ ወንድ ሰው ነው እንዴ ጨካኞች አረመኔ ክፋዋች አይገልፀውም ።

  • @ttiw6886
    @ttiw6886 2 ปีที่แล้ว

    Menw lela sew atachehu Enda

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 2 ปีที่แล้ว

    እንተ መድረኩን ያዝከው ታሪኩን እንዴት እንስማው እያቋርጥክ ጣልቃ እየገባህ አታናግርም ከባለገዳዩ መስማት አንችልም ታሪኩን በሽተኛ ወረኛ ነህ እስኪ በፈጠርህ ጌታ ጣልቃ እየገባህ እታቋርጣቸው በቃ ይሄው ትቼልሀለሁ ደግሞ ብዙ ጊዜ አስተያየት ስጥቼህ ነበር አንተ ግን ያው ነህ።

  • @ttiw6886
    @ttiw6886 2 ปีที่แล้ว

    So what beshetegna betehon lejeshe

  • @ttiw6886
    @ttiw6886 2 ปีที่แล้ว

    Ere setaseteye

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 ปีที่แล้ว

    አስላአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ
    አህሊን ✅👌
    ሱበሀን አላህ😥😥😥😥

  • @rahwa138
    @rahwa138 2 ปีที่แล้ว +3

    I am sorry I am not trying to be judgemental because I am 36 unmarried and no kids yet but I will never have children because of my age. Everyone knows Arab will use you for s** and will never marry you. You probably was his mistress and he already have wife and children. Why.. I mean WHY have you decided to have a child in this situation.
    Women please be Independent and financially stable if you want to be single mother or have a child from someone who at least take responsibility and wants to involve in his child's life. Why bring a life into this world for the sake of your selfishness.

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ያሉ ዘልዛላ ሴቶች ሊታዘንላቸው አይገባም ሀገር አሰዳቢዎች ለመስራት እንጂ የሄድሽው ከማንም አረብ ጋር ለመዘላዘል አልነበረም

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 2 ปีที่แล้ว +1

    MEN GUD WELEDKU ???.... ERE GUDES ANCHI NESH. BEAKBROT ENA FEKER LEJE TENENTEWA YETEMUALA AYDELEM YEMIL MELEKT YEMIASTELALEF KAL BETMERCH MEN ALEBET. ESWA NETSUH LEJ NAT KEZIH YEMISHAL HUNETA ENA KANCHI YEMETESHAL ENAT YEMIGEBAT.

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 2 ปีที่แล้ว

    የአይምሮ እድገት ውስንነት ማለት አቅቶሽ ነው ዘገምተኛ ምትይው አንቺ ውሻ ልክስክስ ከዚ የባሰ ይስጥሽ

  • @eteneshzerefu3736
    @eteneshzerefu3736 2 ปีที่แล้ว

    M

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 ปีที่แล้ว

    አሳፋሪ ሴት ነሽ በጣም

  • @ttiw6886
    @ttiw6886 2 ปีที่แล้ว

    Menm des ateyem aworareshi dedeb

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว

    listen. a. long. ask. a few. /// u. had. this. problems. Even before