DW International አማርኛ ዜና ሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @MelakuEshatie-mt4zy
    @MelakuEshatie-mt4zy 2 หลายเดือนก่อน

    Excellent

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋሩ ግሩም ድንቅ እዝብ
    ህዋሃት ግሩም ድንቅ ህዝባዊ ድርጅት
    👏🙏👍👐🙏👍
    ዘወትር በኩራት ህንደ ዳዊት እደግመዋለሁ ይሄን ዝክር🙏🙏🙏
    " እንኳንም ራሴን የዚ ህዝብ ወዳጅ ሀርጌ ሀየሁ በሙሉ ኩራት ነው የምገልፀው።
    በዚ ሁሉ መከራ ውስጥ ሰውነቱን ያላጣ ስልጡንነቱን ያልተነጠቀ መሀሪነቱን ያልነቀፉበት ስንዴም ና ክብሩን ሀስቀምጠው ነገ ለመድረስ ስንዴ ቢያስፈልገኝም ለትውልዴ ዘላቂነት ግን ተረግጭም ፍሬ ሀላፈራምና ክብሬን ህመርጣለሁ የሚል ጀግንነት የተላበሰ ህዝብ።
    ህኔ የትግራይ ህዝብ የሆነው ህየሆነ ያለው በዚ ሂደት ያሳየው የማንነቱን ክቡርነት ሀረጋግጬሀለሁ ብዙም መስካሪም ሀያስፈልግም።
    በሚገርም የሚያንቀጠቅጥ ጥላቻ ስለሱ የሚያወሩ ሳይቀሩ ሳይወዱ የተጋፈጡት ህውነት ነው።
    ህናም አዎ ሰላም ህንዲሆንለት ህመኛለሁ አዎ ሰላም ህንዲወርድልህ የተቻለኝን ሀረጋለሁ ግን ተንበርክከህም ለምነህም ሰላም የሚሰጥህ የለም አልተገኘም አይገኝምም ከሰውነትህ አትውረድ እንሰሳ ሊያደርጉህ የሞከሩትን ያህል አንተ ወንደ እንሰሳነት ወርደህ አትከተላቸው ይሄን ህስከጠበክ ድረስ ህድሜ ለልጆችህ ህድሜ ፍሬ ለሚያፈራው ማህፀንህ በመጨረሻ አምስት ወርም ይፍጅ አምስት አመት አስር ወርም ይፍጅ አስር አመት ትግራይና ተጋሩ ያሸንፋሉ ይሄ ምንም ጠንቋይነት ሀይጠይቅም" ዘሪሁን ተሾመ

  • @haymanotabrha7649
    @haymanotabrha7649 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ere Ere hle gze andaynet ngegre menem trgumey .

  • @daniel4799
    @daniel4799 2 หลายเดือนก่อน

    የጌታቸውን አመራር ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሊደግፈው ይገባል አሁን ገና የትግራይ ፓለቲካ ሰው ሰው ማለት ጀመረ ነፃ ሀሳብ የተለየ ሀሳብ መንሸራሸር ጀመረ:: የትግራይ ህዝብ የህውሀት የግል ንብረት አለመሆኑን ለመጀመሪያ ጊዜ እያየን ነው:: እባካቹ ሰላማዊ ልዩነትን አስታርቃቹ ምርጥ ዴሞክራሲ አምጡና ለሌላው ኢትዮጲያ ምሳሌ ሁኑ!!!

  • @MahderAkele
    @MahderAkele 2 หลายเดือนก่อน

    Engenetelalen alalachihum endie? Wodeagrachin? Mirab Tigray? Atasibut eziyam bet sewu ale?

  • @EmuGalWukro
    @EmuGalWukro 2 หลายเดือนก่อน

    ኣነ ዝገርመኒ ብስሩ ንህዝቢ ኣትጠቅሙን በተለይ ጊዜያዊ ምሕዳር ተባሂሉ ዘሎ ክሳብ መዓዝ እዩ መንእሰይ ዘንፀርፅ በተለይ ወታደራት ብግቡእ ዘይትሕም ንምታይ እዝኖም ብሰንኪ ኩናት ዝፀመሙ መስምዒ ሄድፎን ትመስል ዘይወሃቦም ፈሊጥኩም ናብ ግሊ ናሃብክምዎ ግን ዛትግራይ ናበይ እያ ትከድላ ሰብ ዘለዎ ይሕከም ሰብ ዘይብሉ ይድርበ ንምታይ ከዝይ ትርስዕዎም ለከ ንወንበርኩም ኢልኩም ኢኩም ዝኩሉ መንእሰይ ረጊፉ እና ወታደራት እውን ኣይተናሽው ክብሪ ይሃሉኩም እና ኩሉ ጊዜ መልሓስ ጥራሕ ኣይኩን ተግባራዊ ክኮን ኣለዎ ወረኛታት 😢😢😢