"በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን ለማነፅ በመቻሌ ደስተኛ ነኝ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • የእልፍኝ ቆርቆሮ ባለቤት አቶ ቢትወደድ ባህሩ

ความคิดเห็น • 105

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +31

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ
      @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ 4 ปีที่แล้ว

      ምሀበረ ቅዱሳን ሆይ በሰሜን ሽዋ ይፋት ውስጥ ብዙ የሚጎበኙ ቤተ ክርስቲያን አሉ እባካችሁ ወደ ዛ ሄድ ብላችሁ ጎብኙልን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว +33

    ለመስጠት መመረጥ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ደርቦ ደራርቦ ይስጣቸዉ

    • @ልዪኢትዮጵያ
      @ልዪኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመስገን ✞ ⛪⛪⛪ ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
      ልዑል እግዚአብሔር ደርቦ ይስጥልን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 ปีที่แล้ว +6

    ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሄርይ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @hirutgezahegn1812
    @hirutgezahegn1812 4 ปีที่แล้ว

    ፖሮግራሙን ላቀረበች እህታችን ቃለህይወትን ያስማልን ለብትወደድ የእሳቸውን ፈለግ ለሚከተሉት ጋደኞቻችው እድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የሰማነው ካለን ላይ መስጠት የሚችል ልቦና ይስጠን አሜን

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት መታደል ነው የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ መስራት መመረጥ ነው

  • @bethlehemsisay3140
    @bethlehemsisay3140 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት ሰውን ያብዛልን
    እርሶ እንደ ንጉስ ሰለሞን በዚህም ምድር በሰማይም ባርኮታል::: በረከቶ ይድረሰን:: አሜን!

  • @bethlehemsisay3140
    @bethlehemsisay3140 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናወትን እንደከፈት ሌሎችንም እንዲህ እንዲሰሩ ይክፈትልን አሜን!
    🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @21MarYam
    @21MarYam 4 ปีที่แล้ว +6

    ምስጋና ይግባው ለአምላካችን የሰማይ ቤታችሁን ነው የሰራችሁት በረከታቹ ትድረሰን

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጧቸው አባታችን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ስበርክ እድህ ነው አባታችን እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን እግዚአብሔር አምለክ ዘረቸሁን ይበርክልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
    @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እውነትም ቢት ወደድስምን መላክ ያወጣዋል ይባላል ሀቅ ነው እጅግ ብርቱ እግዚያብሄር የመረጣቸው አባት ናቸው እዴት እዴት እዳስደሰቱኝ አባቴ በዚህ አጋጣሚ ወርቁ አይተነው የተባለ ባለሀፋት ለሀዛብ ሲረዳ ነው የማየው ምናለ ከእርሰወ ቢማሩ

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 4 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል አባታችን እግዚአብሔር የባረከዎት ሰዎች ናቸው።ቤትክርሰቲያን ማነጽ ማለት እደት መልካም ስራ ነው ።በወጣው ይተካዎት እርሱው ሊሰጠን ገንዘብ እኞ ለምን እንሳሳለን አይ የኞ ሰራ ከንቱ ነው ገዘቡም የሱ እኞነታችንም የርሱው ነን ሁላችንም ባለን አቅም በተሰጠን ጸጋ የሌሎችንም ችግር ብንረዳና የፈረሱ አባያተክስቲያን ብናሳድስ እግዚአብሔርም ይወደው ነበር ።እድሁም ሌሎችም እህትቶቻችን ወድሞቻችን በዚህ መልካም ስራ እስከዛሬ ድረስ በገንዘብም ሆነ በሌላ ድጋፍ ስታደርጉና ስትረዱ የቆያችሁ እግዚአብሔር ባወጣችሁበት ይተካላችሁ አሜን፫

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይቀበልላቸ ቤተክርስቲያን እንዲህ ያሉትን ያብዛልን በተለይ ዛሬ

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💓

  • @liyagebretsadik8778
    @liyagebretsadik8778 4 ปีที่แล้ว +7

    ሰው መስጠት ከፈለገ ከለመነው ይሰጣል ብዙዎቻችን ሀብት ስላለው ብቻ የሚሰጥ ይመስለናል

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 4 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN
    AMEEN AMEEN AMEEN✋✋✋✋✋💒💒💒💒💒👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatimaakhdar7497
    @fatimaakhdar7497 4 ปีที่แล้ว

    E/r yebarekhi abatachne edamena tena yesetelene

  • @hymanotteckllgz9431
    @hymanotteckllgz9431 4 ปีที่แล้ว

    ሰው ትክክለኛ ሰው ምንአለ ሁላችንም ሰው ብንሆን እንደ ሰው ብናስብ የላይኛውን ቤት እግዚአብሔር ይሰራሎት

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 4 ปีที่แล้ว

    Egbiyabiher edma tena tsgune hulu yabzalti abtchene bewnti

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +1

    Egxabher amlk edmy ena tena yadeleln abatachen ede eswet yalouten yabza be weta yetka
    Egxabher yemrtew betun yantal ye beteh kenate belage malte erswet newot abatachen

  • @tsinat982
    @tsinat982 4 ปีที่แล้ว +25

    ከእናቶ ማህፀን እያሉ የተመረጡ ኖት ምንኛ እድለኛ ሆነው ተፈጥረዋል ለእንደዚህ አይነት የተቀደሰ ተግባር ተመርጠዋልና እኛንም እንደዚህ የተባረኩ ሰዎችን በጎ ስራና ምስክርነት ለመስማት የፈቀደልን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለእርሶ እግዚአብሔር የሰጦትን አክሊል ለእኛም ያድለን አሜን አሜን አሜን

    • @SuperMakasha
      @SuperMakasha 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እና በረኩትን ይጨምርሎት ለቤተክርስቲያን እንደቆሙ ፈጣሪ ይቁምልዎት።

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ጨምሮ ሐብትና ጤንነት ይስጥልን

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን። በእውነት

    • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
      @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว

      amen

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
    @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 ปีที่แล้ว +16

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    በወጣ ይተካ አባቶቻችን ሰማያዊ ዋጋ ይክፈላችሁ በእውነት ምን አይነት መታደል ነው እንዲህ አይነት ጥሩ ስራ መሥራት 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር የፈቀደለት እንዲህ መልካም ስራ ይሰራል😭✞👏

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 4 ปีที่แล้ว +12

    ዕድሜ ይስጣቹሁ አባቶቻችን በወጣው ይተካ ባለሀብቶቹ እኮ የተዋሕዶ ልጆች ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አልተጠቀሙበትም እንጂ

  • @ወርቅነሽወለተማርያም
    @ወርቅነሽወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ቢትወደደድ ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ እግዚአብሔር ሰማያውይ ዋጋ ይክፈልህ አባቴ ምናል እንደዚህ አይነት ቢያበዛልን

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ❤❤❤❤

  • @goldcell5540
    @goldcell5540 4 ปีที่แล้ว +7

    ዘሮት ይባረክ ሰፊ እድሜ ይስጦት

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነትቤተክርስቲያን ከማሳነፀ ወጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ መታደል ነው አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በፀጋው ያቆይልን 💚💛❤️🌻🌻🌻

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ዘመኖትን የቤተሰብዎን ዘሮን ይባርክ።

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት መታደል ነው እኛም የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ለቤተክርስቲያን አሳቢ ምዕመናን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
    @ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    *ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቹ ይደርብን አሜን*

  • @ahmada4579
    @ahmada4579 4 ปีที่แล้ว +4

    ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑረ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጥብቅልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +4

    ባለ ሀብት ሆኖ ሲባረክ የሰዉ ልጅ እድህ ነው። በጣም ሞደል የሚሆኑ ሰዎች ስለምታቀልብልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
    ቢትወደድ ባህሩ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት። አባታችን።

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይባላል 😭😭😭😭መታደል ነው እንጂ እንደው አብዝቶ ይባርኮት አባታችን የሰማይ ዋጋ ያድርግሎት !!❤

  • @chaseyourdreamsin2024
    @chaseyourdreamsin2024 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ትድረሰኝ አባቴ ሰኔ ጎልጎታ ላይ ቤተክርስቲያንን በስምሽ ያሳነጸውን ተብሎ ለእመቤታችን የተገባላትን ቃልኪዳን በተገቢው መንገድ ስለተወጡ እድለኛ ነዎት። እንደርስዎ ያለ እልፍ ይወለድ። ሀብት እያላቸው ምንም ያላደረጉትን የርስዎን ሩብ ልብ ይስጥልን ለእንደኛ አይነቱ ደግሞ በታነጸው ቤተክርስቲያን ራሳችንን አንጸን በምግባር በሃይማኖት ጸንተን ለመኖር ያብቃን። ለቢትወደድ ባህሩ ቅዱስ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ከነመላ ቤተሰባቸው ይስጥልን።

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይባርክዎት አባቴ እንደስዎ ያሉትን ያብዛልን ለኛም የሚለገስ ልብ ያድለን አሜን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 4 ปีที่แล้ว +4

    ስለማይነገር. ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን
    በእውነት ምንኛ መታደል ነው 🙏💒💒

  • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
    @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @toryatorya8322
    @toryatorya8322 4 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነቱ አባታችን እማምላክ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህም በላይ እንድሠሩ ሽ አመት ኑሩልን የተዋህዶ እቁ

  • @bethlehemsisay3140
    @bethlehemsisay3140 4 ปีที่แล้ว +5

    May GOD bless you and your children. May GOD give us more people like Diakon Bitweded Bahru. 🙏🙏🙏💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @richworku4889
    @richworku4889 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን ይስጥዎት ሌላ ምን ይባላል ። እኔም እጅግ በጣም ፍላጎት አለኝ ቤተክርስቲያናትን ማነፃ እና እግዚአብሔር ለዛ የሚያበቃን አቅም ይስጠን እንጅ እስቲ እንደ እኔ ፍላጎት ያለዉ እንቁ የተዋህዶ ልጆች በላይክ አሳዩኝ

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም እምነት ያለበት አካባቢ ጉራጌ ነው እና ሁሌ ይገርመኛል የእምነታቸው ፅናት

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 4 ปีที่แล้ว

      ውራጌ ናቸው እንዴ

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ

    • @konjokonjo8565
      @konjokonjo8565 4 ปีที่แล้ว +1

      @@enathagertube4619 በጣም ጥሩ ናቸው እንዴት መታደል ነው ግን እነኚ አባት በምድሩ እያሉ በሰማይ ቤት ሰርተዋል በረከታቸው ይደርብን በአሁን ግዜ በጎሳ በብሔር በዘረ በተከፍፈለቤት ዘመን እነኝ አባት ሞኖሩ ጥሩ ነው እኔማ ኢሮሞ ሞስሎኝ ነበር እና ለባለ ሃፍቶች አራኣያ ይሆናሉ ብየ ተስፍ አድርጋለው ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ስጀመር ውራጌ ንፁህ ኢትጵያዊያን ናቸው

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
    @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያብዛልን መልካም የተዋሕዶን ፍሬዎች አሜን ማሕበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን እኛንም እግዚአብሔር ለዚህ በረከት ያድለን 🙏

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአበአብሔር ይማሥግን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለአም ትኑሩ

  • @እመብእሀንየልቤብርሀንእመ
    @እመብእሀንየልቤብርሀንእመ 4 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ግርሙ ስራ ነው አርእያቹ እንደንከተል እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛሎሁ እረጅም እድሜ በጤና ጋራ ይስጥልን

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀብት ባቻ ሳይሆ የመስጠት የመለገስ ስጦታ(ጸጋ) ያለው ሰው ባለ ሀብት ሳይሆን "ባለጸጋ" መባል ያለበት ይመስለኛል። ባለጸጋ ለመሆን ሀብት መስፈርት አይደለምና። አባታችን ባለው ላይ ይጨምርልዎት በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 4 ปีที่แล้ว

    ለመስጠት መታደል ያስፈልጋል ከታደሉት ጥቂት ሰዎች አንዱ እሳቸው ናቸው እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጣቸው የታደሉ አባት

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 4 ปีที่แล้ว +1

    **እግዚአብሔር ሰው አለው ቤቱን የሚሰራለት፣አባቴ ከዚህ በላይ በረከቱ ይስጥዎት አሜን እኛንም ለቅንነት ያብቅን ያድለን አሜን**
    **እድሜና ጤና ተመኘውሎት**

  • @shewalove6943
    @shewalove6943 4 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ስንቱ አለ በእምነት ፀንቶ የሚኖር
    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ሰዎች ላላሳጣን

  • @aabaaaa5003
    @aabaaaa5003 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጦት እግዚአብሔር የመሰገን

  • @wa.1173
    @wa.1173 4 ปีที่แล้ว

    ፍፃሜህን እግዚያብሔር ያሳምርልህ !!!እንዴት መታደል ነው!!!ብዙዎች "አባት ላም ይሰጣል ልጅ ወተት ይነሳል "ሆነዋልና እንዴውም በሞጣስ በዚህ ሰሰይጣን መንስት ለመወደስ ' ብለው ለጣወት መስሪያም ይሰጣሉ። እንዲህ ያልኩት አወ እግዚያብሔር 'ቢቻላችሁስከሁሉ ጋር ተዋደዱ " ይላል ''ለጣወት መስሪያ ስጡ " ግን አላለም ።

  • @yeshihabtamu5123
    @yeshihabtamu5123 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚብሔርአምላክ እድሜ ጤና ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥህ ማህበረ ቅዱሳኖች ቃላት የለኝም በቃ የተባረካችሁ የተመረጣችሁ ናችሁ ተባረኩ

  • @ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና
    @ኢትዮጵያናትሐገሬተዋህዶና 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለቤቱ የሚቀኑ የቤቱ ቅናት የበላቸው ብዙ ልጆችን ያስነሳል ገና በእውነት መታደል መመረጥ ነው አባታችን እግዚአብሔር ረጅምና እድሜና ሙሉ ጤና ያድሎዎት ለእግዚአብሔር መስጠት በብዙ መባረክ ነው ይህ ነው ሀብታም ማለት እንጅማ እግዚአብሔር የሰጠነንን መልሰን ካልሰጠን ምኑን ሀብታም ሆነንን ደሀ መሆንን እንጅ ምክንያቱም የሰጠነንን እየነፈግን

  • @tewodrosnegere3044
    @tewodrosnegere3044 4 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስተኛ ሆኛለሁ ምክንያቱም አንድ ዓመት ሙሉ ከተማርኩት ቃለ ወንጌል ይልቅ ዛሬ አንዲት ሰዓት ያየሁት የእኝህ ቀና አባት ምግባር ራሴን በመስተዋት እንዳየው አድርጎኛል ። እድለኛ መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው ባለሀብት ናቸው እግዚአብሔር ጤናና እድሜውን ያብዛላቸው። ቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ምዕመኖቿ በሙሉ ያጣነው ከሰባክያነ ወንጌል እስከ ጳጳሳት ድረስ ያሉት እንኳ እንደኝህ ቀና ባለሀብት ዘርን ብሄርን ሳይሉ ትውልዱንም ቤተክርስቲያንንም ሲያንጹ አይታዩም። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @senaytube5587
    @senaytube5587 4 ปีที่แล้ว

    ረጅምእድሜና ሙሉጤናዎትን ያብዛለዎት እግዚያብሔር አምላክ ።

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ
    @የድንግልማርያምልጅየተዋህ 4 ปีที่แล้ว

    የታደልህ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ያድርግልህ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመስጠት የሚዘረጋ እጅ የተዳላቹት እንዴት መታደል ነው

  • @zweditogalu7343
    @zweditogalu7343 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጨምርለወት ዕድሜ ናጤን ይስጠወት ተባረኩ አሜን

  • @ተዋህዶነችእምነቴተዋህዶነ
    @ተዋህዶነችእምነቴተዋህዶነ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በወጣው ይተካ እድሜ ከጤና ይስጥልን መህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምለክ እድሜነ ጤነ ይስጠቻው በቤቱ ያፀነቸው

  • @alemmola6407
    @alemmola6407 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ መታደል ነው በእውነት ምን አይነት መመረጥ ነው እረጅምምምም እድሜና ጤና ይስጦት የዴ መልካማ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ለነፍሥ ጸመሥናት በእዉነት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ያብዛሎት

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አንዴት ደስ ይላል መድሀኒአለም ክርስቶስ ይባርኮት

  • @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
    @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ሽእአመት ነሩልን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት የእግዚአብሔር ቤት መስራ መታደል ነው

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ
    @አፀደማርያምወልደኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት መመረጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልዎት

  • @mryammryam9407
    @mryammryam9407 4 ปีที่แล้ว

    እዴት መታደል ነዉ እድሜና ጤናዉን ይስጠወት

  • @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ
    @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ 4 ปีที่แล้ว

    እስይ እባታችን እደእረሰው ያሉትን ያብዛልን

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አባቴ ታድለሁ የእርሱን እምነት ያድለን ለኛም።

  • @ethiofirst9836
    @ethiofirst9836 4 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen egnanim E.r yirdan🙏🏻🙏🏻🙏🏻endersewe lemagelgel

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Bewneti Egziabher Amelak chemero chemamero yestot Endih new kehone Ayker

  • @mesimesi2185
    @mesimesi2185 4 ปีที่แล้ว

    Libana bele... besmaye wagan askmtewal menga edlgenet new abate mhemert meterat mebarke ye dengel mariyam leje zemenwhon yebarkew

  • @ethiofirst9836
    @ethiofirst9836 4 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🏻 Mhibere kidusan

  • @powerfullone7915
    @powerfullone7915 4 ปีที่แล้ว

    Qomce(gama) gala, agame mitilu sewoch abatachin temaru. Selam le agerachin xena yistilin le abatachin

  • @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ
    @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መስጠት ከመቀበል ይበልጣል ስንት ባለሀብት ከእርሷ ቢማሩ ለዳንኪራ ለአጢያት ለሚሰጡት ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የእኛ አባት

  • @kassas4
    @kassas4 4 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት ከነ መላው ቤተሠቦ መሥጠትም እኮ ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው. ቤተክርስቲያንን መድፈር በበዛበት ዘመን እንዲሕ አይነት ሰዉ ማየት ተስፋ ይሰጣል እግዚአብሔር ብርታቱን ይሥጦት እመቤቴ ማሪያም ከነ ልጇ

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว

    Enem yaleye endereda Egezeyabere yerdaye uffffff

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 4 ปีที่แล้ว

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @bezabihamsalu127
    @bezabihamsalu127 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzabiher edimena tena yisitilin

  • @haileletebrhan3506
    @haileletebrhan3506 4 ปีที่แล้ว +1

    Endet yale yetebareke habt new ,
    Betam askenugn.

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር እድሜ ይስጥዎት ምንኛ መታደልነው በውነት

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የባረክው ሰው ነው አቤቱ ፈጣሪ ትልቅ እድሜ ከጤና ጋራ አድላቸው

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 4 ปีที่แล้ว

    era anetu saweya ganate gabu eyayaote

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጠወት አባታችን

  • @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ
    @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህውት ያሠማልን

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher besemay yesetchwal abatachen emeberhan kenante kegna tehun orthodox lezelealem tenur amen amen amen!!!!!

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 ปีที่แล้ว

    Abatachen endeso yale lebe yeseteye edem tena temeyew ababye