MK TV || የ 2015 ዓ.ም. ልዩ የመስቀል በዓል ዝግጅት || ቢትወደድ ባሕሩ አብርሃም ፩ || አባቴ 300 ብር ከምርቃት ጋር ሰጥቶኝ ነዉ ለዚህ የበቃሁት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 29

  • @haptamhaptam1680
    @haptamhaptam1680 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
    እኔኮ በጣም ግርም ይለኛል የእግዚአብሔር ቃል ያለበት ሸር ኮሜነት የለውም እዚህ ብዙ ለነፍስም ለስጋ ትምህርት አለ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen hunken Abro aderesen tebareku Elelele amet amet yadersan yadarsachu ethiopia kidist hagerachin tewahedo emnetachin egzabher yibiqat🙏🙏🙏la gashe Beharu rejim ermana Tena yisxacho yesacho dirijit seriche nebera befit ba television meskot sila ayehut des blognal 🙏🙏❤️❤️❤️❤️mabera kudusan enameseginalen 💋💋💋😘😘😘😇

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን በውነቱ አያችሁ የተዋህዶ ልጆች ስሰጡ እግዚያብሔር እደሚሰጥ በውነት እዳሰጣጣቸው ፈጣሪ ስራቸውን ባርኮ እዚህ ያደረሳቸው የተባረኩ አባት እና እናት እደርሰዋ ለጋስ ያርገን በውነት ለብዙዋች ትምርት ይሆናል በውነት እጅግድቅነው ደስ ይላል

  • @yoftahegebru8013
    @yoftahegebru8013 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቢትወደድ ባሕህሩ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ሕግዚሐብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ከነቤተሰብዎ

  • @mountainmedia8861
    @mountainmedia8861 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @yonatanelsa2943
    @yonatanelsa2943 2 ปีที่แล้ว

    Eiche Atadge

  • @mesfindaniel2530
    @mesfindaniel2530 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት እንግዳ አስተማሪ የሆኑ ሰው ማቅረባችሁን ቀጥሉ እናመሰግናለን

  • @ጎርዳyoutube
    @ጎርዳyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ብዙ ጊዜ እኛ ኦርቶዶክስ ነት የሚመስለን እራፊ የለበሰ የተጎሳቆለ ነው ግን ጥሩ አርአያ ነው ያቀረባችሁልን እናመስግናለን
    ኦርቶዶክስዊ ባለሃብት መሆንም የግድ ነው

  • @nigusiesahile7751
    @nigusiesahile7751 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ! አግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኩ።

  • @tsegayekore5694
    @tsegayekore5694 2 ปีที่แล้ว +1

    sew endet hulum neger yisetewal.....behulum neger mulu yehone beteseb

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እረዝም እድሜ እግዚአብሔር ይስጠዎት አባታችን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 วันที่ผ่านมา

    አሜን ❤❤❤❤

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ስርአታቸው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀሪ ዘበናችሁን ይባርክላችሁ እዴት ደይላል

  • @sorry-cp5oe
    @sorry-cp5oe ปีที่แล้ว +1

    Beautiful family ❤❤❤

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን!
    እንግዳችን ክበሩልን!
    የምንወድሽ ጠያቂ እህታችን የለበሽው የጥለት ቀለም 'የእነዛ' አርማ በትክክል የሚወክለው ባይሆንም ትንሽ ግን ረበሽ የሚያደርግ ነገር አለውና ካልጠፋ የቀለም አይነት ያልሆነው ደብለቅ አታድርጉብን።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት እሚያስቀና ነው ሺ አመት ኑሩልን💕🌻

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 ปีที่แล้ว

    በላለዲ ዬምጣ😍🙏

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጥሩታሪክነው ክፋልሁለትን ሰምቸው እደርሰወ ያሉትን ያብዛልን

  • @hannatilahun3075
    @hannatilahun3075 2 ปีที่แล้ว

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን በእውነት ።

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን
    መስቀል አደባባይ ሲመሩ የነበሩት አባት ጥሩ ነበር ሲያስተላልፉ የነበሩት

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን ግሩም ነው እናመሰግናለን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጢና ይሰጥልን

  • @tameratkebede5652
    @tameratkebede5652 2 ปีที่แล้ว

    God bless you with your family.

  • @ለሚወለተብርሀን
    @ለሚወለተብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    ተመስገንአምላኬ

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 ปีที่แล้ว

    The house is filled with grace