ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር ይገባዋል ጉጋድ ውስጥ ገብቶ ያወጣው ወንድሜ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው እናመሰግናለን
በህይዎት ማዳን ሥራ የተሰማራቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ጤና እና እድሜ ይስጣቹ❤
ይቺን ጨቅላ ህፃን ያተረፈልንን ይህን ጀግና ሰው ተባበረን ስጦታው እንስጠው
አኔም አሱን አድግፋልሁ
እወነት ነው ያልሽው
እዉነት ነዉ ተባረኪ❤ መሲዬ ተባበሪን እና ትንሽ ስጦታ እንስጠዉ
ምርጥ ሀሳብ
I agree!
አባት መሆን ያለበት ተዘቅዝቆ ያወጣት ሰው ነው። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ለመትረፏ ምክንያት ስለሆነ 12:33
Tikikil nesh ihite enem yasebkutin new yetsafshuw
በጣም አሁንኮ ስታድግ ተፀፅቻለሁ ምናምን እያሉ የውሸት እባቸውን እያነቡ ይቅር በይኝ ልጄ ይሉ ይሆናል እነዝህ ጭራቆች ሴት ትሁን ወንድ ልጅ የፈጣረ ስጦታ ናቸው
አይ ይህች አለም አንዱ ልጅ አጥቶ መከራዉን ሲያይ ሌላው ደግሞ
እኔም የመጣብኝ ጥያቄ ይህ ነበር።
😢😢😢😢
Betame yasaznal€
Betam 😢😢😢😢
😢😢😢አላህየ. መች ነው. ሰላም ወሬ የምንሰማው የምናየው❤❤ጌታየ. ሆይ. ምነው. በቃ በለን.
አማራ ድሮም ወልዶ መጣል ይታወቃል ምንም አዲስ ነግር አይደለም
እግዛብሄር ይመሰገን ህፃና መትረፋ መልሳችው እንዳትሰጣቸው ልጅ የሌለው ያሳድጋት
ከአመታት በኋላ እኮ ጫን ጫን እያለቀሰች ልጀ ወድጀ አይደለም የጣልኩሽ እያለች ትመጣለች ጨካኟ እናት ውይ ምን ብትጨክን ነው እንኳን ጤነኛ ልጅ እግዚያብሄር ሰጧት
እኔ ልጆአጥቼ ልጅ ባባለው እቀናለው የተሰጠው ይጥላል ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው
ስውራ እመቤታችን ድግል ማርያም የልጅ እናት ታድርግሽ ለምኛት ❤
አላህ የተወደዱ ምርጥ ልጆችን ይስጥሽ
አላህ የባረካቸውን ልጆች ይስጥሽ እህቴ
@@wagey6343ayzosh igzihaber menta mentahun yistish
አላህ የተባረከ ጧሪ ቀባሪ የሚሆንሽን ልጅ ይስጥሽ ። ፀሎት አድርጊ ።
ያአደጋ ጊዜ ሠራተኛ ወይም ኃላፊ ው ደስ ሲል ንጌ ተባረክ መሲ የምታቀርቤቸው ሁሉ እንዳቺ ትሁት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ
አቤት ጌታ ኢየሱስስ ምን ትላለህ እሳት እንዳየዘንብ ሁላቸን በእመነታቸን መፀለይ አለበን እረ ምን ጉድድ ነዉ እ /ር የታምራት አምላክ ነህ ሰምህ ይባረክ 😢😢😢😢
ተአምር ነው የፈጣሪ ስራ በህይወት መትረፍዋ ድንቅ ነው ስንት ልጅ አጥቶ ተሰለው በየገዳማቱ በየቤተክርስቲያኑ ልጅ እንዲሰጣቸው ፈጣሪያቸውን የሚማፀኑ ቤት ይቁጠረው
😢😢😢😢አቤቱ ምን አይነት ጭካኔነዉ የሳትአደጋዉ ባለሙያዉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ
ምነው ግን
ለፖሊሶቹ ትልቅ ምስጋና❤
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ እንደ ስራችን አትፍረድብን እንግዲህ የወለደች እናት ይህን የስራች በጤና ነው ይህችን ህፃን በህይወት እንድትተርፍ ያደረክ ባለሞያ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ዘርህ ይብዛ ተባረክ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን በህይወት መኖርዋ ግን የፈጣሪ ስራ ግን ድንቅ ነው።
እናመሰግናለን እነዚህ ሰራተኞችን🎉🎉🎉🎉
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዝኦ እግዝኦ☝☝☝
እግዚኦ
እንደው እግዚአብሔርን ስንቱን ቻሌ ስንቱን ቻለ
መሲ እግዚአብሔር አትሙት ያለዉ ነፍስ ምንም አይሆንም። ራስ ወዳድ የሆነች እናት ስለሆነች ቅጠቷን መቀበል ግዴታዋ ነዉ
መሲ ከቻልሽ ይህችን ልጅ ጥሩ እድል ስጥቻት ማሳደግ እፈልጋለሁ እምኖረው እሜሪካ ነው የምኖረው እኔም ለሌላ ስው ተስጥቼ ነው ያደጉት ለንዲት ህፃን እድል ምስጠት እፈልጋለሁ ግን የኢትዮጵያ ህግ እይቻልም እሉኝ ከተቻል እባክሽን ተባረኪልኝ እህቴ!!
አቤት አምላኬ ያንተድንቅ ስራ ሁሉን የምትችል አምላክ ይሄ ያንተ ተአምር ነዉ ያወጣሃት ልጅ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ዘመንህ ቤተሰብህ ይባረክ❤❤❤❤❤
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለጆሮዬ ጥሩ ነገር አሰማኝ ጨቅላ አራስ ልጅ ስላለችኝ አቀጠቀጠኝ የጭካኔ ጥግ የፈጣሪ ያለህህህህህህህ😢
ለኔ ስጡኝ እኔ ፈጣሪን መታ ሴት ስጠኝ እያልኩ እፀልያለዉ ❤❤❤
የራስሽን አላህ ይስጥሽ ሙሉአካል ያላቸውን ጤናማ የሆኑትን ልጆች ይስጥሽ ማማዬ
እግዝኦ። በጣም ያሰዝናል ግን እግዝአብሔር ድንቅነው ሰራው ምን አለ ለሰውብትሰጣት
አውነት ነው የአግዚአብሔር ድንቅ ሰራ
ለነዚህ ሰዎች መሰጠት የለባትም አርደው ነው የሚበልዋት አበበች ጎበና ትደግ
ምናለ፣ለኛ፣ብሰጡን፣ልጅ፣ለምንፈልግ፣በስደት፣እድሜያችንንለጨረስን፣እናሳድጋት፣😭😭😭😭😭
የኔ እህት ከማሳደጊያ ውሰጂ እባክሻ
አይዞሽ የራስሽን ልጅ እግዚአብሔር ይሰጥሻል
ወየው ወየው የኔ ጌታ ምንስ ትላለክ ፈጣሪ መልስ ኣንተጋ ነው ፈጣሪ እንኳን ብላቴናዋን ኣተረፈልን
እግዚአብሔር የቀረቱን ልጆች በሰላም ያሳድጋቸው ሕፃኗን እግዚአብሔር ለክብሩ መገለጫ ያድርጋት አናትና አባት ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፈች እናቷ ታማ ይሆናል እባካችሁ እርዷት እናት በጭራሽ አትጨክንም አባትየውን በጣም ይጠየቅ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት አቤት ምህረትህ እግዚኦ በሉ ያተረፋችኇት ዘራችሁ ይባረክ
ወይዘንድሮ አለ ኤፍሬም ምነውሀገራችን አፍነው አይገሏትምይልቅ
የግድያ አማራጭ መሰጠትህ ነዉ አንተ አንቀህ ሰንት ገለሀል ገዳይ👊👊👊
የመጨረሻው ዘመን ቀርቧል ምን አለበት ቤተክርስቲያን ወይም የሀበተም ቤተ በር ብጥላት እግዚኦ እጇ እዴት እሺ አላት ስወረውራት ወደ ጥልቁ 😭😭
ትረፊ ያላት ነብስ
😢 አይ ይቺ አለም አንዱ ልጅአቶ ያለቅሳል አንዱ ልጅ ወልዶ ይጥላል ፈጣሪ ድንቅ ነዉ ሰዉ የጣለዉን እሱ ያነሳል
እሰይ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
አቤት የሰራዊት ጌታ እደሐጢያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማህረን ይቅርም በለን እግዚኦ መሐረነክርስቶስ ሰውነቴ እኔ ለሰማሁት ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ
እግዚአብሔር አትሙት ይልቅ ነብስ ላወጧት ጀግኖቻችን ክብር አለን
ለኔ ይሰጡኝ በናትሽ
እግዝዮ ማሃረነ ክርስቶስ።
ጌታዬ እየሱስ ክርቶስ ማረን ምን አይነት ነገር ነዉ
ፈጣሪ እንኳን አተረፋት አድጋ ለታሪኪ ያብቃት ስድግ ጡሩ ቦታ ደርሳ ስያዩት ልጄ ወድጄ አይደለም እያሉ እያለቀሱ ይፈጓታል ብቻ በሰላም ትደግ
መሲዬ ጆሮዬ ዛለ ጌታሆይ ምን አይነት ቀን ላይ ደረስን እግዚኦ እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይገርማን እኮ ትረፊያላት ነፍስ ልጅ የለላቸውም ልጅ በሰጠኝ ይላሉ ልጅ ያላቸውም ለሽትቤት ያረጋሉወይፈጣሪ ስቱን ቻለው በእውነት ያያወጣት ልጅ በጣም በጣም ጎበዝነው እግዚአብሔር ይስጠው ልጅታ ለእናታ እዳይሰጣት ለማዶጎትሰጥ ሴት እኮናት ንጉስ እና ጳጳስ እምትወልደው ምንችግር አለው ሴት ቢወልዱ
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ መልካም ነው እንኳንም ተረፈች መቼም ኢትዬጵያ ሆነና ነው እንጂ በውጭው አለም ብትሆኚ የቀሩትንም 7 ልጆችሽን ወስደው የልጅ ያለህ ያስብልሽ ነበር 😢ስንቱ ለልጅ ያለቅሳል በጣም ያሳዝናል
አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና የዳዊት ልጅ ይቅር በለን ቸሩ ፈጣሪ
😢😢😢😢በስላሴ ስም እረ ምን አይነት ጭካኔ ነው ውይ በሂይወት ያተረፋት ጀግና እግዚአብሔር በሂወትህ ሁሉ ያሰብከው ያሳካልህ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እውነት ምን አለ አንተ ብታሳድጋት ወንድሜ 😢😢አደራ ለቤተሰቦቿ እንዳትሰጧት አንዴ ገድለዋታል በፍፁም ለቤተሰብ መሰጠት የለባትም ስንት ልጅ አጥቶ መከራውን ሚያይ ስንት ሰው አለ 😢😢😢😢
ዘንድሮ እዚህ ምድር የማይሰማ ጉድ የለም፤ እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግልን።
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን😢😢😢😢 እዴት እደዚሕ ይጨከናል አረመኔ ነሽ አች እናት አትወክይም አሳፋሪ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢አረእንዴት አስቻላት እናት ምን አለ መንገድ ላይ ብታስቀምጣት ሰው ቢያነሳት ጨካኞች እነሱን ዘቅዝቆ መልቀቅ ህፃቷን ወደከተቱበት አረመኔ
እግዝአብሔርይቅር ይበለን እንኳን በሕይወት ተገኘች
የእግዚአብሔር ይቅር ይበራል እግዚአብሔር አምላክ ምነው ስንት ልጅ ሃብታም አታት ሴት አለች
እግዜው ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር እንዴት ይማረን
ኡፍፍ በትክክል
ስንት ስው ልጅ ፍለጋ የሚከራተት ስው እንዳለ ቤቱ ይቁጠረው
ጥሩ ነገር መስማት ተሳነን ማለት ነው እረ እግዚአብሔር ስላምን አስማን
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ማረን መልሰን ማረንንንንን
ክብሩ ይስፋ ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው
ጌታ ሆይ ድረስልኝ🙏🏼ልብ ይከፍላል😭 የሰዉ ልጅ ጭካኔ ግን ተሰማ ዘንድሮ በጣም ፈራዉ ነብስ ማጥፋት በዚህ ልክ ከቀለለ ማን ይታመናል
የመጨረሻው ዘመን ደረሷል ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ እግዚኦኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ይገርማል ምን አይነት ወላዶች ናቸው ማሳደግ ካልቻሉ ለአሳዳጊ መስጠት እየተቻለ በዚህ በሰለጠነ ጊዜ እንደዚህ ማድረጎ እውነትም ሴትዩዋ ጤና የላትም መሲየ አደራሺን ህፃኖ ጭራሺ ለነሱ መሰጠት የለባትም ይገሎታል በድርጂት ወይም መሀን ለሆኑ ማሳደግ ለሚፍልጉ ግለሰቦች ትሰጥ
ምናለ ተቸግራናል ብላቼሁ ሚዲያ ብወጡ ስንት መልካም አለ ዪረዳችሁ ነበር
ትረፊ ያላት ነብስ አልሀምዱሊላህ
በጣም ያሳዝናል እሷ አንደ እናት አርግዛ አምጣ የወለደቻት አይመስለኝም እና ለነሱ መልሰው መሰጠት የለባቸውም ነገም ይገድሉአታልና መመለስ የለባትም
መሲየ በርች
😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ
እረ ልጅም ቢኖረኝ ካገኘሁዋትላሣድጋት አፈልጋለሁ
እኔም እዳቺ መሲ እኔ ልውሰዳት
በጣም ያሳፍራል ይህቺ ልጅ ፉልጋ ወድዚህ ምድር አልመጣችም ያመጧት እነሱ ነፍስ ማጥፋት መሞከር ወንጀል ነው ማሳደግ ለሚፈልግ ትስጥ እነሱ ጋር መመለስ የለባትም
EGZIABHER yimesgen! Besew amsal Melakun liko adanat
እግዚአብሔር፡እድሜና፡ጤና፡ይሰጠው፡።
የነፍስ አዲን ጥሪ የሰራችሁት አላህ ዪጠብቃችሁ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አቤት ፈጣሪ ሆይ ሀጥያታችን በዛ እንዴት በልጅ ይጨከናል ጌታ ሆይ ምን ሆና ይሆን እናት ምንስ ነው ያስጨከናት 😢😢😢😢😢
ዘንድሮ ምንድ ነው ግን😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢
ምንም አድስ አይደለም አማራ ሴቶች ድሮም ያረጉታል በተል ቡናቤት የሚሰሩት
ውይ ውይ ውይ ዓምላኬ ፈጣሪ የሠራቸውን የስጣቸው ለምን አተወወጣም ከቤት ላለመውጣት ልጇን። መንአጀትስነው እረምንጊዜላይ ደረስን እነዚህ ምንይባላሉ ምንስተብሎነው የሚኖሩት ይህንን ፈጣሪ አሳድጓት ለመንግሥት መሰጠት አለባት
እግዚኦ ምንም ልበል አምላኬ እሰሳ እንኳን ያሳዝናል እንኳን ሰው ባሏን ላለመተው ትጥላላት😢😢😢
ቤት ያሉትስ ልጆች ምን ሰማቸው ይሁን
የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ልጅ ለሚፈልግ ልጅ አይሰጥ ለማይፈልግ ደሞ ይሰጣል
ወይኔ አምላኬ ልጅ ለምንናፍቅ ልጅ ስጠን ወይ ግፍ 😢😢ባልዮም ሴቷም መሀይብ ስለሆኑ እንጂ በእግዚአብሄር ስራ አይገቡም ነበር ጤነኛ ልጅ አግኝተው 😢😢 ወይኔ አምላኬ ይቅር በለን
እነዚ ህዝብ ምን ሁነዎ ነው ግን የእግዚአብሔር ፍራቻ የሚባል ነገር የለም ያልተደረገ መጥፎ ነገር የለም
እግዚኦ እናትም ጨከነች 😢እግዚኦ ነው እች አለም አንዱ ልጅ አጥቶ ያለቅሳል የወለደች እናት ጨክና ጣለቻት እህህህ😥
በእግዚአብሔር ስራም ገባን አይይ የእኛ ነገር😢ይገርማል የእግዚአሔብር ታአምር እንኳን የአንድቀን ልጅና ትልቅም የማይተርፈበት አደጋ ነበር😢ምነዉ በሴትልጅ ላይ ጪካኔ ሴትልጅኮ ሁሉም ነገር ናትኝ😢 ኧረ ተዉ ወንዶች ልብ ግዙ😢የራሱ ጉዳይጅ ልጀንስ አልጥልም
Egziabher yifatedachew.....! Enezih welaj aydelum... awre enkuwan lelijochu yisasal.....!
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የጭካኔ ጥግ እግዚኦ እግዚኦ አሁንስ በዚህ ሁሉ የሰዉ ክፋት ብዛት እግዛብሄርን ማረን እያልም ለመጠየቅ ያስቸግራል ሀገሪቱ ላይ ባለሁ ሁኔታ እንዴት ብለን እንጸልይ ማረን እንዳንል እንዲህ ስንት የሰይጣን ስራ የሚሰራ አለ ትማረን እንዳንል ደግሞ ብዙ ለሃገራቸዉ ለህዝባቸዉ እስከ ህይወት ዋጋ የሚከፋሉ አሉ ምን ብለን ፈጣሪን እንደምንለምን ፈጣሪን ግራ ገባን ኧረ ኡኡኡኡኡኡ!!!
እንደዉ ግን ምን ጉድ ነው 😢 ስብሃናላህ እቺ ህፃን አድጋ ይሄንን ቪዲዮ ስታይ ምን ትል ይሄን የኔ ልጅ 😢😢😢
እንኮን ተይዙ😢😢😢😢😢😢
ምን ዓይነት ኣረመኔ እናት ናት እችይ 😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን እግዚኦ አድነኝ ይቅረ በለን ነገ ይቼ ልጅ ታድጋለች ይሄን ጉደ ስሰማ ምን ትላለች አቤት ፈጣሪ ይቀር በለን እባክህ ፈጣሪ
Glory to God!Thank you for your protection....!
በየሱስ ስም ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን እረ ወዴት ወዴት እያመራን ነው ከየት ነው እንደዚህ አይነት ጭካኔ ግን ድሮ እንደዚህ ነበር እንዴ 90ሰአት እረ ሚሰማው ሁሉ ጭንቅ ሆነ እኮ ግራ ገባኝ
Hulachihum Egziabher yibarkachihu kelam aydelem ye esat adega abaloch bemulu kibir yigebachewal
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
እንደው ለቤተሰቦችዋ አትሰጥ፣ እሚገድሉዋት ይመስለኛል
Egzio maharene christos 😢😢😢😢😢😢
እህቴ አንቺም እየተከታተልሽ ለሚድያ አቅርቤ ጻኑ አቅርቤልን
እናት ሣኮን ጭራቅ ነች ሡባሀን አላህ አላህ ያለው ነው የሚሆ ነው አላህ ሥላለ በሂወት ተርፈ ሠው ባለው አደለም የሠው ነብሥ የሚጠፉው አልሀምዱሊላሂን
አቤቱ ማረን እግዚኦ😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የመጨረሻዉ ዘመን ደርሷል ያረቢ ያአላህ አቤት ጭካኔ አቤትጭካኔ አቤት ጭካኔ እደትስ አስቻላት እናት ተብየዋ😭😭😭
ወይ እግዚአብሔር የዚች ልጅ መጨረሻ ግን የማይታመንበት ቦታ ነው የምትደርሰው የእናትየው ጉድ ምንድነው አንዳን ስትገድል ሌሎችን ምን እንደሚሆኑ አውቃለች ልጅቱን ለሳ እንዳታሳድግ ለኔ ትስጠኝ ከልጆቼ እኩል አሳድጋታለው ልጅ ስጦታ ነው
አረ ምን አይነት ንገር ነው አገራችን የምንሰማው ሰውን ያክል ngr ቅንነፍሱ ወሻ አንኩዋን ያሳዝናል ለምንድነው ለንሱ የመሰጣቸው ሰላልፈልጉአት አድል የታሏት አንዝህ አውራወች ላወጣት ልጅ ግን ማበርታቻ ያስፈልግዋል ጌታ ዘምናችሁን የባርከው
ክብር ይገባዋል ጉጋድ ውስጥ ገብቶ ያወጣው ወንድሜ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው እናመሰግናለን
በህይዎት ማዳን ሥራ የተሰማራቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ጤና እና እድሜ ይስጣቹ❤
ይቺን ጨቅላ ህፃን ያተረፈልንን ይህን ጀግና ሰው ተባበረን ስጦታው እንስጠው
አኔም አሱን አድግፋልሁ
እወነት ነው ያልሽው
እዉነት ነዉ ተባረኪ❤ መሲዬ ተባበሪን እና ትንሽ ስጦታ እንስጠዉ
ምርጥ ሀሳብ
I agree!
አባት መሆን ያለበት ተዘቅዝቆ ያወጣት ሰው ነው። ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ለመትረፏ ምክንያት ስለሆነ 12:33
Tikikil nesh ihite enem yasebkutin new yetsafshuw
በጣም አሁንኮ ስታድግ ተፀፅቻለሁ ምናምን እያሉ የውሸት እባቸውን እያነቡ ይቅር በይኝ ልጄ ይሉ ይሆናል እነዝህ ጭራቆች ሴት ትሁን ወንድ ልጅ የፈጣረ ስጦታ ናቸው
አይ ይህች አለም አንዱ ልጅ አጥቶ መከራዉን ሲያይ ሌላው ደግሞ
እኔም የመጣብኝ ጥያቄ ይህ ነበር።
😢😢😢😢
Betame yasaznal€
Betam 😢😢😢😢
😢😢😢አላህየ. መች ነው. ሰላም ወሬ የምንሰማው የምናየው❤❤ጌታየ. ሆይ. ምነው. በቃ በለን.
አማራ ድሮም ወልዶ መጣል ይታወቃል ምንም አዲስ ነግር አይደለም
እግዛብሄር ይመሰገን ህፃና መትረፋ መልሳችው እንዳትሰጣቸው ልጅ የሌለው ያሳድጋት
ከአመታት በኋላ እኮ ጫን ጫን እያለቀሰች ልጀ ወድጀ አይደለም የጣልኩሽ እያለች ትመጣለች ጨካኟ እናት ውይ ምን ብትጨክን ነው እንኳን ጤነኛ ልጅ እግዚያብሄር ሰጧት
እኔ ልጆአጥቼ ልጅ ባባለው እቀናለው የተሰጠው ይጥላል ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው
ስውራ እመቤታችን ድግል ማርያም የልጅ እናት ታድርግሽ ለምኛት ❤
አላህ የተወደዱ ምርጥ ልጆችን ይስጥሽ
አላህ የባረካቸውን ልጆች ይስጥሽ እህቴ
@@wagey6343ayzosh igzihaber menta mentahun yistish
አላህ የተባረከ ጧሪ ቀባሪ የሚሆንሽን ልጅ ይስጥሽ ። ፀሎት አድርጊ ።
ያአደጋ ጊዜ ሠራተኛ ወይም ኃላፊ ው ደስ ሲል ንጌ ተባረክ መሲ የምታቀርቤቸው ሁሉ እንዳቺ ትሁት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ
አቤት ጌታ ኢየሱስስ ምን ትላለህ እሳት እንዳየዘንብ ሁላቸን በእመነታቸን መፀለይ አለበን እረ ምን ጉድድ ነዉ እ /ር የታምራት አምላክ ነህ ሰምህ ይባረክ 😢😢😢😢
ተአምር ነው የፈጣሪ ስራ በህይወት መትረፍዋ ድንቅ ነው ስንት ልጅ አጥቶ ተሰለው በየገዳማቱ በየቤተክርስቲያኑ ልጅ እንዲሰጣቸው ፈጣሪያቸውን የሚማፀኑ ቤት ይቁጠረው
😢😢😢😢አቤቱ ምን አይነት ጭካኔነዉ የሳትአደጋዉ ባለሙያዉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ
ምነው ግን
ለፖሊሶቹ ትልቅ ምስጋና❤
እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ እንደ ስራችን አትፍረድብን እንግዲህ የወለደች እናት ይህን የስራች በጤና ነው ይህችን ህፃን በህይወት እንድትተርፍ ያደረክ ባለሞያ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ዘርህ ይብዛ ተባረክ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን በህይወት መኖርዋ ግን የፈጣሪ ስራ ግን ድንቅ ነው።
እናመሰግናለን እነዚህ ሰራተኞችን🎉🎉🎉🎉
እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዝኦ እግዝኦ☝☝☝
እግዚኦ
እንደው እግዚአብሔርን ስንቱን ቻሌ ስንቱን ቻለ
መሲ እግዚአብሔር አትሙት ያለዉ ነፍስ ምንም አይሆንም። ራስ ወዳድ የሆነች እናት ስለሆነች ቅጠቷን መቀበል ግዴታዋ ነዉ
መሲ ከቻልሽ ይህችን ልጅ ጥሩ እድል ስጥቻት ማሳደግ እፈልጋለሁ እምኖረው እሜሪካ ነው የምኖረው እኔም ለሌላ ስው ተስጥቼ ነው ያደጉት ለንዲት ህፃን እድል ምስጠት እፈልጋለሁ ግን የኢትዮጵያ ህግ እይቻልም እሉኝ ከተቻል እባክሽን ተባረኪልኝ እህቴ!!
አቤት አምላኬ ያንተድንቅ ስራ ሁሉን የምትችል አምላክ ይሄ ያንተ ተአምር ነዉ ያወጣሃት ልጅ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ዘመንህ ቤተሰብህ ይባረክ❤❤❤❤❤
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለጆሮዬ ጥሩ ነገር አሰማኝ ጨቅላ አራስ ልጅ ስላለችኝ አቀጠቀጠኝ የጭካኔ ጥግ የፈጣሪ ያለህህህህህህህ😢
ለኔ ስጡኝ እኔ ፈጣሪን መታ ሴት ስጠኝ እያልኩ እፀልያለዉ ❤❤❤
የራስሽን አላህ ይስጥሽ ሙሉአካል ያላቸውን ጤናማ የሆኑትን ልጆች ይስጥሽ ማማዬ
እግዝኦ። በጣም ያሰዝናል ግን እግዝአብሔር ድንቅነው ሰራው ምን አለ ለሰውብትሰጣት
አውነት ነው የአግዚአብሔር ድንቅ ሰራ
ለነዚህ ሰዎች መሰጠት የለባትም አርደው ነው የሚበልዋት አበበች ጎበና ትደግ
ምናለ፣ለኛ፣ብሰጡን፣ልጅ፣ለምንፈልግ፣በስደት፣እድሜያችንንለጨረስን፣እናሳድጋት፣😭😭😭😭😭
የኔ እህት ከማሳደጊያ ውሰጂ እባክሻ
አይዞሽ የራስሽን ልጅ እግዚአብሔር ይሰጥሻል
ወየው ወየው የኔ ጌታ ምንስ ትላለክ ፈጣሪ መልስ ኣንተጋ ነው ፈጣሪ እንኳን ብላቴናዋን ኣተረፈልን
እግዚአብሔር የቀረቱን ልጆች በሰላም ያሳድጋቸው ሕፃኗን እግዚአብሔር ለክብሩ መገለጫ ያድርጋት አናትና አባት ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ
እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፈች እናቷ ታማ ይሆናል እባካችሁ እርዷት እናት በጭራሽ አትጨክንም አባትየውን በጣም ይጠየቅ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት አቤት ምህረትህ እግዚኦ በሉ ያተረፋችኇት ዘራችሁ ይባረክ
ወይዘንድሮ አለ ኤፍሬም ምነውሀገራችን አፍነው አይገሏትምይልቅ
የግድያ አማራጭ መሰጠትህ ነዉ አንተ አንቀህ ሰንት ገለሀል ገዳይ👊👊👊
የመጨረሻው ዘመን ቀርቧል ምን አለበት ቤተክርስቲያን ወይም የሀበተም ቤተ በር ብጥላት እግዚኦ እጇ እዴት እሺ አላት ስወረውራት ወደ ጥልቁ 😭😭
ትረፊ ያላት ነብስ
😢 አይ ይቺ አለም አንዱ ልጅአቶ ያለቅሳል አንዱ ልጅ ወልዶ ይጥላል ፈጣሪ ድንቅ ነዉ ሰዉ የጣለዉን እሱ ያነሳል
እሰይ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏
አቤት የሰራዊት ጌታ እደሐጢያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማህረን ይቅርም በለን እግዚኦ መሐረነክርስቶስ ሰውነቴ እኔ ለሰማሁት ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ
እግዚአብሔር አትሙት ይልቅ ነብስ ላወጧት ጀግኖቻችን ክብር አለን
ለኔ ይሰጡኝ በናትሽ
እግዝዮ ማሃረነ ክርስቶስ።
ጌታዬ እየሱስ ክርቶስ ማረን ምን አይነት ነገር ነዉ
ፈጣሪ እንኳን አተረፋት አድጋ ለታሪኪ ያብቃት ስድግ ጡሩ ቦታ ደርሳ ስያዩት ልጄ ወድጄ አይደለም እያሉ እያለቀሱ ይፈጓታል ብቻ በሰላም ትደግ
መሲዬ ጆሮዬ ዛለ ጌታሆይ ምን አይነት ቀን ላይ ደረስን እግዚኦ እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይገርማን እኮ ትረፊያላት ነፍስ ልጅ የለላቸውም ልጅ በሰጠኝ ይላሉ ልጅ ያላቸውም ለሽትቤት ያረጋሉወይፈጣሪ ስቱን ቻለው በእውነት ያያወጣት ልጅ በጣም በጣም ጎበዝነው እግዚአብሔር ይስጠው ልጅታ ለእናታ እዳይሰጣት ለማዶጎትሰጥ ሴት እኮናት ንጉስ እና ጳጳስ እምትወልደው ምንችግር አለው ሴት ቢወልዱ
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ መልካም ነው እንኳንም ተረፈች መቼም ኢትዬጵያ ሆነና ነው እንጂ በውጭው አለም ብትሆኚ የቀሩትንም 7 ልጆችሽን ወስደው የልጅ ያለህ ያስብልሽ ነበር 😢ስንቱ ለልጅ ያለቅሳል በጣም ያሳዝናል
አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና የዳዊት ልጅ ይቅር በለን ቸሩ ፈጣሪ
😢😢😢😢በስላሴ ስም እረ ምን አይነት ጭካኔ ነው ውይ በሂይወት ያተረፋት ጀግና እግዚአብሔር በሂወትህ ሁሉ ያሰብከው ያሳካልህ ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እውነት ምን አለ አንተ ብታሳድጋት ወንድሜ 😢😢አደራ ለቤተሰቦቿ እንዳትሰጧት አንዴ ገድለዋታል በፍፁም ለቤተሰብ መሰጠት የለባትም ስንት ልጅ አጥቶ መከራውን ሚያይ ስንት ሰው አለ 😢😢😢😢
ዘንድሮ እዚህ ምድር የማይሰማ ጉድ የለም፤ እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግልን።
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን😢😢😢😢 እዴት እደዚሕ ይጨከናል አረመኔ ነሽ አች እናት አትወክይም አሳፋሪ😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢አረእንዴት አስቻላት እናት ምን አለ መንገድ ላይ ብታስቀምጣት ሰው ቢያነሳት ጨካኞች እነሱን ዘቅዝቆ መልቀቅ ህፃቷን ወደከተቱበት አረመኔ
እግዝአብሔርይቅር ይበለን እንኳን በሕይወት ተገኘች
የእግዚአብሔር ይቅር ይበራል እግዚአብሔር አምላክ ምነው ስንት ልጅ ሃብታም አታት ሴት አለች
እግዜው ማረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር እንዴት ይማረን
ኡፍፍ በትክክል
ስንት ስው ልጅ ፍለጋ የሚከራተት ስው እንዳለ ቤቱ ይቁጠረው
ጥሩ ነገር መስማት ተሳነን ማለት ነው እረ እግዚአብሔር ስላምን አስማን
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ማረን መልሰን ማረንንንንን
ክብሩ ይስፋ ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው
ጌታ ሆይ ድረስልኝ🙏🏼ልብ ይከፍላል😭 የሰዉ ልጅ ጭካኔ ግን ተሰማ ዘንድሮ በጣም ፈራዉ ነብስ ማጥፋት በዚህ ልክ ከቀለለ ማን ይታመናል
የመጨረሻው ዘመን ደረሷል ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ እግዚኦኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ይገርማል ምን አይነት ወላዶች ናቸው ማሳደግ ካልቻሉ ለአሳዳጊ መስጠት እየተቻለ በዚህ በሰለጠነ ጊዜ እንደዚህ ማድረጎ እውነትም ሴትዩዋ ጤና የላትም መሲየ አደራሺን ህፃኖ ጭራሺ ለነሱ መሰጠት የለባትም ይገሎታል በድርጂት ወይም መሀን ለሆኑ ማሳደግ ለሚፍልጉ ግለሰቦች ትሰጥ
ምናለ ተቸግራናል ብላቼሁ ሚዲያ ብወጡ ስንት መልካም አለ ዪረዳችሁ ነበር
ትረፊ ያላት ነብስ አልሀምዱሊላህ
በጣም ያሳዝናል እሷ አንደ እናት አርግዛ አምጣ የወለደቻት አይመስለኝም እና ለነሱ መልሰው መሰጠት የለባቸውም ነገም ይገድሉአታልና መመለስ የለባትም
መሲየ በርች
😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ
እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ
እረ ልጅም ቢኖረኝ ካገኘሁዋት
ላሣድጋት አፈልጋለሁ
እኔም እዳቺ መሲ እኔ ልውሰዳት
በጣም ያሳፍራል ይህቺ ልጅ ፉልጋ ወድዚህ ምድር አልመጣችም ያመጧት እነሱ ነፍስ ማጥፋት መሞከር ወንጀል ነው ማሳደግ ለሚፈልግ ትስጥ እነሱ ጋር መመለስ የለባትም
EGZIABHER yimesgen! Besew amsal Melakun liko adanat
እግዚአብሔር፡እድሜና፡ጤና፡ይሰጠው፡።
የነፍስ አዲን ጥሪ የሰራችሁት አላህ ዪጠብቃችሁ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አቤት ፈጣሪ ሆይ ሀጥያታችን በዛ እንዴት በልጅ ይጨከናል ጌታ ሆይ ምን ሆና ይሆን እናት ምንስ ነው ያስጨከናት 😢😢😢😢😢
ዘንድሮ ምንድ ነው ግን😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ጭካኔ😢😢😢😢😢😢😢
ምንም አድስ አይደለም አማራ ሴቶች ድሮም ያረጉታል በተል ቡናቤት የሚሰሩት
ውይ ውይ ውይ ዓምላኬ ፈጣሪ የሠራቸውን የስጣቸው ለምን አተወወጣም ከቤት ላለመውጣት ልጇን። መንአጀትስነው እረምንጊዜላይ ደረስን እነዚህ ምንይባላሉ ምንስተብሎነው የሚኖሩት ይህንን ፈጣሪ አሳድጓት ለመንግሥት መሰጠት አለባት
እግዚኦ ምንም ልበል አምላኬ እሰሳ እንኳን ያሳዝናል እንኳን ሰው ባሏን ላለመተው ትጥላላት😢😢😢
ቤት ያሉትስ ልጆች ምን ሰማቸው ይሁን
የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ልጅ ለሚፈልግ ልጅ አይሰጥ ለማይፈልግ ደሞ ይሰጣል
ወይኔ አምላኬ ልጅ ለምንናፍቅ ልጅ ስጠን ወይ ግፍ 😢😢ባልዮም ሴቷም መሀይብ ስለሆኑ እንጂ በእግዚአብሄር ስራ አይገቡም ነበር ጤነኛ ልጅ አግኝተው 😢😢 ወይኔ አምላኬ ይቅር በለን
እነዚ ህዝብ ምን ሁነዎ ነው ግን የእግዚአብሔር ፍራቻ የሚባል ነገር የለም ያልተደረገ መጥፎ ነገር የለም
እግዚኦ እናትም ጨከነች 😢
እግዚኦ ነው እች አለም
አንዱ ልጅ አጥቶ ያለቅሳል
የወለደች እናት ጨክና ጣለቻት እህህህ😥
በእግዚአብሔር ስራም ገባን አይይ የእኛ ነገር😢
ይገርማል የእግዚአሔብር ታአምር እንኳን የአንድቀን ልጅና ትልቅም የማይተርፈበት አደጋ ነበር😢ምነዉ በሴትልጅ ላይ ጪካኔ ሴትልጅኮ ሁሉም ነገር ናትኝ😢 ኧረ ተዉ ወንዶች ልብ ግዙ😢የራሱ ጉዳይጅ ልጀንስ አልጥልም
Egziabher yifatedachew.....! Enezih welaj aydelum... awre enkuwan lelijochu yisasal.....!
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የጭካኔ ጥግ እግዚኦ እግዚኦ አሁንስ በዚህ ሁሉ የሰዉ ክፋት ብዛት እግዛብሄርን ማረን እያልም ለመጠየቅ ያስቸግራል ሀገሪቱ ላይ ባለሁ ሁኔታ እንዴት ብለን እንጸልይ ማረን እንዳንል እንዲህ ስንት የሰይጣን ስራ የሚሰራ አለ ትማረን እንዳንል ደግሞ ብዙ
ለሃገራቸዉ
ለህዝባቸዉ እስከ ህይወት ዋጋ የሚከፋሉ አሉ ምን ብለን ፈጣሪን እንደምንለምን ፈጣሪን ግራ ገባን ኧረ ኡኡኡኡኡኡ!!!
እንደዉ ግን ምን ጉድ ነው 😢 ስብሃናላህ እቺ ህፃን አድጋ ይሄንን ቪዲዮ ስታይ ምን ትል ይሄን የኔ ልጅ 😢😢😢
እንኮን ተይዙ😢😢😢😢😢😢
ምን ዓይነት ኣረመኔ እናት ናት እችይ 😢😢😢😢
የመጨረሻው ዘመን እግዚኦ አድነኝ ይቅረ በለን ነገ ይቼ ልጅ ታድጋለች ይሄን ጉደ ስሰማ ምን ትላለች አቤት ፈጣሪ ይቀር በለን እባክህ ፈጣሪ
Glory to God!
Thank you for your protection....!