የአሜሪካን እጅ እግር ያሰረው የሰሜን ኮሪያ መከላከያከኒውክሌር በላይ አስጨናቂ ነው | Semonigna

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @NesruHussen-qy5yg
    @NesruHussen-qy5yg หลายเดือนก่อน

    ዋው ጀግና ነህ ኪም ❤❤❤❤❤❤

  • @paulosgashaw6432
    @paulosgashaw6432 2 ปีที่แล้ว +1

    Bravo bro... Nice ትንታኔ. በርታ አንበሳው

  • @nesredinbushralawyerethiop8603
    @nesredinbushralawyerethiop8603 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጲያዬ ውድዋ ሀገሬ አንቺም ከእነ ሩሲያ ጋር መስተካከልሽ አይቀርም። አንድ ከሆንን ሁሉን መሆን እንችላለንና አይናችንን ከፍተን አለም ያለበትን እንመልከት እኛስ??? ማለት አለብን ጎጠኝነት ስንዴ ከመለመንና በአለም በልመና ከመታወቅ በቀር የትም አላደረሰንምና። እንንቃ

  • @muhammadbadri739
    @muhammadbadri739 2 ปีที่แล้ว

    It is good report.

  • @ምናልባችአንድቀን
    @ምናልባችአንድቀን 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ኢትዮጰያችን እንደዝች አገር ጀግና የምትሆንበትን ጊዜ ፈጣሪ ባፈጠነው

    • @alemoali7099
      @alemoali7099 2 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና እማ ኢቶጲያም የጀግና ሀገር ነች ችግሩ ድሀነች እና ትላልቅ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ የላትም ወደፊት እደሚኖራት ተስፋ አለኝ ።

    • @tamiratmasato9640
      @tamiratmasato9640 2 ปีที่แล้ว

      የሰሜን ኮሪያ ሕዝብ መሪውን ስሳደብ ሲያብጠለጥል ወይም ለማውረድና ለማዋረድ እርስ በርስ ሲገዳደሉ አይስተዋሉም፣ እርዳታ ቀረብን ዶላር ቀረብን ብለው መሪያቸውን ክደው ከነ አሜሪካ ከሰይጣን ስር አልሰገዱም። ይልቅ በአንድነት ከመሪያቸው ጎን ቆሞ ለዚህ አበቁት። እኛስ? ማን ከብሔሬ፣ ማንስ ከሐይማኖቴ

    • @suadikhussein4630
      @suadikhussein4630 2 ปีที่แล้ว

      ​@@alemoali7099 ⁰⁰ĺ
      f
      l
      pp
      ĺplp
      5
      mv5vlv vlv

  • @yosfyosf1325
    @yosfyosf1325 2 ปีที่แล้ว +4

    እንቺ ጉደኛ ሀገር ሴሜን ኮሪያ

  • @MohammedDamu
    @MohammedDamu 2 หลายเดือนก่อน

    Jegna Hager nat

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ኢትዮጵያውያን አለም በሰለጠነበት ዘመን በዘር ፖለቲካ ወደ ኋላ

  • @argentey5799
    @argentey5799 2 ปีที่แล้ว

    🔥👏👏👏

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም ጉደኛ።

  • @awadmukonnen3082
    @awadmukonnen3082 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @kadireshamsdine9507
    @kadireshamsdine9507 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያም ኢንደዝህ አይነት መሪ ያስፋልገታል 🇰🇵🇰🇵

    • @biniyamtadele3106
      @biniyamtadele3106 2 ปีที่แล้ว

      meri binorim genzebina ewket kelele kentu new

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว

    Allah ETHIOPIAN KE KEFWECHE YETEBEKAT.

  • @dejenemitiku5792
    @dejenemitiku5792 2 ปีที่แล้ว

    የራሳችሁን አታውሩና የሌላን አውሩ አሳፋሪዎች

  • @minasemamecha8435
    @minasemamecha8435 2 ปีที่แล้ว

    እትዩ ፍጣሪ አላት

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 ปีที่แล้ว

    አንተ እንደምታስበው አሜሪካ በማንም ትርኪሚንኪ አትቆምም

  • @abuhabiba923
    @abuhabiba923 2 ปีที่แล้ว

    ዘረኛ የሆነ ሀገራችን ለ1 ዓመት የሰሜን ኮሪያ ንጉስ ቢገዛው

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 2 หลายเดือนก่อน

      ይጨረስናልአ😅😅😅

  • @weldehawariatgebremariam5144
    @weldehawariatgebremariam5144 2 ปีที่แล้ว

    Hi 2446utree