ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመሰግናለን ! ቀጣም አዲስ የስራ ቪድዬ ስራልን
ሃሳቡ ቆንጆ ነው ግን አንዴት ነው ደንበኛ emnagegnew
ሆቴሎች፣ሱቆች፣እሪስቶራንቶችን በመነጋገር መጀመር ይቻላል
እንጀራው ብቻነው የሚጋገረው የሚረከብአለዴተጋግሮየልተሸጠጊዜ ኪሣራአይሆንምውይ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረተዉ አትቀደዱ የማይሆን ነገር አትናገሩ በየት ሀገርነው እጀራ ተጋግሮ 250ሺ የሚገኘው እኔ በፊት እጀራ ጋጋሪነበርኩ 1000እጀራ አከፋፍልነበር ሆኖም ወጪው ይበዛል በጣም ድካም አለው እህሉ አድቀን አብሲት ያነሳል አድቀን አያነሳም በዛላይ ትንሽ ነገር ከተፈጠረ ከስተመር ይጨቃጨቃል ሆኖም በወር 20ሺ ገቢነበረኝ ከዛ ማብራት በጣም ሲጨምር ስራውን ተውኩት ሰውን የማይሆን ነገር አትምከሩ ይሄን አህል ትርፍ ካለው ለምን እናተ አትሰሩትም ስራው ቀላልከሆነ