እንካን ለቡሄ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ ለዚህ አመት ያደረሰን አምላክ ለቃጣዩ ከቁጡር ሳያጎለን ያደረሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለህዝባችን ሰላም ይስጠን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን በጣም ደስ ይላል በርችልን ❤❤❤

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤አሜን❤አሜን

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኮን ሰላም መጣሺ ዋዉዉዉዉበጣም ያመራል አሚን አዲሱን እመት የሰላም የፍቅር ያዲርግልን በርቺዉዴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mhretyoutube
    @mhretyoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አሜን፫ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም በዓል ለሁላችንም

  • @አቢሩቢ
    @አቢሩቢ 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላ ሠላም ሠላምሸ ይብዛ እህቴ እዴት ነሸ እንኩዋን ለአመታዊው የቡሄ ክብረ በአል በሠላም በጤና አደረሠሸ አደረሠን❤❤❤❤❤

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @feker122
    @feker122 2 หลายเดือนก่อน

    በመላው አለም የምትኖሩ የክርስትና እምነት
    ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር በአል
    በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጠሽ እህቴ የነበረን ቆይተ በጣም አርፍ ነበረ በርች❤❤❤❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ዋውውውው በጣም ምርጥ ነው❤

  • @እሩታTube
    @እሩታTube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ብዝዝዝ እንኳን ደህና መጣሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @astertube7
    @astertube7 2 หลายเดือนก่อน

    Nagenyi waqayoo mana kanafii habayatuu anadhufuu bagaa Nagaan jabadhuu qalii wwwww Baga gesaanii❤❤❤🎉

  • @MerbaShaule
    @MerbaShaule 2 หลายเดือนก่อน

    Selam selam Selam Selam melame Beale enkhane beselam adershi lebuha beale

  • @MerbaShaule
    @MerbaShaule 2 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam Selam enkhan lebuha Beale beselam betana adersachiu adersin melikam bale

  • @eyerusyoutube621
    @eyerusyoutube621 2 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam Selam enkhane lebuha Beale adersachiu adersin melikam bale

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 2 หลายเดือนก่อน

    selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen enkuan abro aderesen ehtachen waw bunawu des setlu yamet zewu ybelachu

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ሰለምሺ ቢዚት ዪበል እሂተችን ዎዉ መሸ አለሀ የሀገር ቤት ትዚተ ቀሰቀሲሺኝ የአለሀ ለሀገረችን በሰለም የቢቀን ሁለችንም🎉🎉🎉🎉🎉