ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማዘዝ የመፍልጉ በዚህ ቁጥር00251920868952 /00966598213172 whatsap እና በ telegram አናግሩኝ
ማሻላህ ማሻላህ በጣም ያምራል ቤቱ ወላሂ
አብሽሪ ጠክሪወድሜዋ አላህ በሰላም እሙሠክናጋር ያገናኛችሁ
በዎሳብ መልሥ
የሁለቱንም ዋጋ አሳውቀን ወንድም አደራ
የሀበሻ ቀሚስ ማዘዝ ይቻላል
በቅርጫት ኩበት እየለቀመ ያደገ እጅ ወደላይ👍
እኔ
እኔ😁 ቅርጫቴን እያዘልኩ አይ ልጂነት😭
እኔ በኬሻ (ማዳበሪያ ) አይ ትዝታ አሁንማ የሚለቀምበትም ቦታ የለ 😥
ቅጫትነውኬሻ እኔ በኤሻ😁
@@Zainab-ud3xe እኔምወላሂአይትዝታ
ማሻአላህ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ጀግና ነህ ዳዉድ በርታ
ከከከከከከ እኮ እኔም ጥያቄየ ነዉ
እነደማመር ጦይብሽ
@Hussa Me ደመርኩሽ ደምሪኝ
የምር ጀግግና ወድ
ሙስሊምነሺ ግን ??
ዋዉዉዉዉ ዳውዲ በጣም ደስ ይላል በርታ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማሻላይ ገጠር ውስጤ ነው❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ💘
እኔም ገጠር ውስጤነው ገጠር ተወልጂ ያደገሁትም
እኔ ወሲጤ ነው ደሲ ሲል
እንዛመዱ እመልሣለሁ
እኔም
እኔ ኩበት በመዳብሪያ እይለቀምኩኝ ነው ያደኩት
Enam tsebsben snad desenewu melen erk behonem tzaleghe weyna
ሰዉ ዋጋዉን ካወቀ የመግዛት ተነሣሽነቱ ይጨምራል ብየ አሥባለሁ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
امين
አሚን ኢሻአላህ እሽ
@@ዙበይዴይቱብ ሠላም ወደሚ ግን ገጠረ ይሰራል እድ?
እሺ አሥገቢኝ
አሚን አሚን እኔም እፈልጋለሁ
አላህ ይጠብቅህ ወምድሜዋ ሁሉንም ወንዶች እንዳተ በስራ ተፍ ተፍ የሚሉ አላህ ያድረጋቸው የስራ ስው ነህ ወላሂ የኔ ጀግና ወንድም በረታ
ስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉጎበዝ 👍👍👍✅
ማሻአላህ
ስንትለዉ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ማሻአላህ ወንድም ዳውድ ደስ ይላል አላህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ዋጋውን እየተናገራችሁ ቢሆን አሪፍነው ማዘዝየሚፈልግ አቅሙ በፈቀደው መንገድ ያዛል
ክክክክክ ኩበት አለ የለምደ አተጋ ሆ እኔ አብሬዉ ነዉ ያደኩት ተቀልዳለህደ ታዉ በገጠር አተምጣብኝ የት ነችሁ የገጠር ልጆች
አለንልሽሆቢ
እረ በኩበታችንስ አትምጣምን
ታድያ ምን አለ
እኔ ዋና የገጠር ልጅ ነኝ ኩበት አንጠቀምም እጨት ነው እምን ለቅመው ኩበቱ ጠጣም ነው እሚገማው
እኔ አለሁ የገጠር ልጅ ኩበትያደግንበት
ገጠር ውስጤ ነው ማነሽ እንዴኔ የገጠር ልጅ
እኔ አለሁ
እኛ ጋር በቀና ነው የምንለቅመው አይ ልጅነት
ጀጎና የሸጋ ሰኪና አባት እደሁም የእሙ ሰኪና ባል አላህ ይጠብቅህ👍👍
ወድማለሜ የሶራሉ ዋጋ ሥንት ነው ??? ንገረኝ እዳታልፈኝ
ግን ችግራችሁ ዋጋ አትናገሩም
ዋጋቸዉ አይነካም ከባድ ነዊ
Mashiina ufataa fedhaa meeqaan argama lakkofsa naa ergii
ዝናቢሲነካዉአይበላሺም ሶላሩመቸምሁሌበጋየለም?? ስትነዉሶላሩ ብቻ ??
ማሸአላህ ዳዉድ የሦራሉን ዋጋ ብትነግረን። አሪፍ ነበር
ባለፈው ለምለም 35ሽህ ስትል ነበር
@@seadamohammed4431 ለትቪ ይሰራል እንዲ ሶላሩ
@@tigemaryam2041 አወ ቪዶወሰርታ አይቻታለሁ
ዋው ዳውድየ በጣም ሀሪፍነው እኔ እፈልጋለሁ ዋጋው ስንት እንደሆነ ብትነግረኝ ደስይለኛል በአላህ
ማሻአላህ ዳውድ ጎበዝ ነህ እኛም ሀገር ሄደህል ሁሉም ቦታ ያደርሳል በተግባር ሲያደርስ ስላየሁት እና ስለሰማሁ ነው በርታ ጎበዝ
መጀመሪያ ግን ቤቱን ማስተካከል አይሻልም
በትክክል 👍 ቤቱ ቢስተካከል ጥሩ ነበር
ያጀማአ እህቶቸ እኔ ምክር አለኘ ይሄንን ሶላር ስትገዙ 30ሺ ከዛ በላይ አውታችሁ አትግዙ የቀጠር ስው ካለመብራት መኖር ለምዴዋል ግን ይሄ ነገር ይዴክማል ባትሪው ይሞታል እና ብራችሁን አታባክኑ ስወች ወላሂ ምንም አይጠቅምም ስልክ ቻርጂ ሲዴርግ እራሱ የስልክ ባትሪ ያበላሻል ይነፋል ይሄንን ሁሉ ከፍላችሁ ገጠር ወስዳችሁ አትትከሉ አይጠቅማችሁም ነጋዴ የራሱን ኪስ ለሞሙላት እንጂ ጉዳቱን እና።ጥቅሙን አይናገሩም ለ አፓል ከሆነ ትንሾን ግዙ ኪሳችሁን በማይጎዳ።መልኩ ይሄንን ስቅላችሁ ምንም ጥቅም።የለውም ወርቢ ይቅርባችሁ አትሞኙ የማውቀውን የህትነት ምክሬ ነው
ትክክል ነሽ እህቴ ለጊዜው ነው እንጅ ትንሽ ቢያስጠቅማቸው ወዳው ይበላሻል
@@zinetadem1813 ማሬ ባትሪው ይሞታል ግን ኪስራውን እይ
Masha Allah Tabarakalla 🤩akkama bareda botan
ማሪያምን ዳሥያ ይላል አንድነት ያድለን ሠላም ሲሆነው ከክልል ወደልላ እንደተፈለገ እምንቀሣቀሠው እፉፉፉፉ መቸነው በሠላም በፍቅር በሀገራችን እሚረጋጋው በእውነት ኢትዮጲዊያን አንድነት እንፍጠር
as wr wb 🌹🌹 ማሻአላህ ገጠርኮ ያምራል 🥰🥰🥀🥀 በርቴ ጎበዝ
ሶላሩ ተመቸኝ ስትአመት ያገለገላነ😎
መሻአላህ አላህ ሰላም ያርጋት ሀገራችንን እኔ ገጠርነኝ ሶላሩ ለሰንት አመት ያገለግላል????
ሶላርማ ግልግል ነው መብራት ሔደ የለ የመብራት ክፈሉ የለ። ማሻ አላህ ደስ ይላል። ለመሆኑ ስንት ብር ፈጀ??? ለቤተሰቦቼ መግዛት እፈልጋለሁ። ወግድ ታደርሳለሁ??
ሶላር የነካው ነገር ሰላምየለውም ግንቲቢው አይበላሽም ስልክ እራሱ በሶላር ቻርጅ ከተደረገ ይበላሻል
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አሁን ስንት ነው የሚገዛው
ዋውውው ደሥ ይላል ግን ሥንት ነው ሶላሩ
ዋውውው፣አተ ቅውጥያለ የሀብታም ሀገርነው፣ባሁነሰአትኩበት የታለ ነ ከብቱ ተሺጦየለደ እርሀገሩ የትነው ንገሩኝ
መሻአላ🥰🥰🥰👍👍
Wowww Des yilal Bezahum Agaren Asayachugn
Anis achii 🎉🎉
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደሰ ይልላ እንኮን ደሰ አልሁ ግን አጂባረ ተሂድልሁ እንዴ ግን ሰንት ነው ዋጋው ተናግረ እኔም እፍልግልሁኝ ለቤተሰብ
ምርጥ ነው ደስ ይላል ማሻ አላህ ተባበረከ አላህ እውነት ሰው መሆን ከፈለጋችሁ 6 ነገሮችን ሰትናገሩ እውነትን ተናገርሩ ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን ሙሉ አማናን መልሱ ሙሉ ይሉናል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂወሰለም አይኖቻችንን ከሀራም መጠበቅ ለብቶቻችንን ከሀራም ከዝሙት መጠበቅ እጆቻችሁን ከሀራም ጠብቁ ውድ የሀገሬ ልጅች ሰወድችሁ ደማሩኝ ኑኑኑ በቅነንት አላህ ይጠብቅችሁ አህቶች ደማሩኝ
እረ አኔሥ ኩበቱ ነወ ይገረምኚቤት ያህላል አዪ ይገጠረ ኑረ ገነ ደሥዪላል ማሻ አላህ
ማሻአላህ ዳውድ ምርጥወንድም
ዳውድ ጎበዝ ነህ ጠክር ወድም በጣም ነው ዴሥ የሚለው
ፃሀይ ያስፈልገዋልደ ዝናብ ሲጥል አይበላሽምደ በ ባትሪነዉደ የሚሰራዉ ቆጣሪም አለዉ ብለሀልአልገባኝምለማብራትብቻ ነዉ የምፈልገዉኔ
ማሻ አላህ በርቱ በሄዳችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ዋጋዉ ስት ነዉ ሶላሩ ከነ ቲቪዉ
ማሽአላህ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤
መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ደውድ ወለህ በሚገባው ተተሪ ነህ ከሰው አይን አለህ ይጠብቅ
አስለማለኩም፣ወራህመትወላሂወበረካቱ፣ሶላርእናትሌብጅኑ፣ማሻአላ፣በጣምደስ፣ይላል፣ዊጋውስትነው
ሰንትነዉ በአላህ👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
የሶላሩ ዋጋ ሥንት ነው
ቤቱ ማሻ አላህ ትልቅ ነው ከተረተበ ደስ ይላል
መሸ አለህ ወገዉ ስት ነዉ
Welahi saladekah alalfm betam rukah ager new yehedkewu akewalewu agerun
ሀይ ሰለም እቀዉ አጠቀለይ ሲትነዉ ወገዉ
እሙ ሰኪና ተናፍቀሻል ብቅ በይና አለሁ በይኝ ❤
አንድ ነገር ልጠይቅህ መልስልኝ ሶላሩ እንደቴሌቪዢኑ የኢሌትሪክ ምጣት ይሰራል ወይ
አይኚ ምይአለበት ቤትን ብታስማረዉ ቲቨዉ ብሀላይደርሳል ሀባይብ ለማንኛቸዉም ማሻአላህ
እኮ ቤት ስየምር ነው ቲቪ ሚየምራው ለመንኛው ማሸአለህ ግን ሌባ አይወስደውም ወይ
@@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ የገጠር ሰዎች ቢዚ ናቸው ይበቃዋል የዱንያ ቤት ነው ተሸክማው አፈር አገባም ቲቪው ዳዕዋ ትሰማበታለች ይጠቅማታል
@@فتي-ز8ذ እንሸአለህህ አለህ ተጠቃሚ አለህ የድረጋቸው ዋናው አሱ ነው ዱኒያ ጠፊ ነው
@@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉሌባ😂😂
መሻአለ አተሰዉጀግናነህ👍👍👍👍
ዋዉ ጀግና ዳዉድዬ ዋጋዉ ስት ነዉ
ማሻ አላህ ደሥ ይላል 👍❤️እና ዋጋዉንም ንገረን??🙏
ወሎ ወረባቦ ታደርሳለህደ ወንድሜ የቸገረው ገጠርነው መንገዱም እስባልት የለውም ሶራንኑ ብታደርስልኝ በጣም ደስይላቸውነበር ቤተሰብ በተረፈ በርታ ወንድሜ ጎበዝናህ
❤❤❤መሸአላህ
ዳዊድየ ሰላምነክ አላህከእሙሰኬናጋ ያገናኛቹ ኣሻአላህ
ዳውድ ለኔ ተረፍ ታደርስልኛለህ ፍሪጅ ቴሌቪዢን ሶላር ኢሻ አሏህ
ማሻአላህ የግጥር ልጂ መሁን ኩራት ነው በርታ ዳውድ
ዳውድ መሻአላ በርታ በጣምደስይላል አደራ የመለስ ጠየቀ የነ መለሰ አደራ እሱም በክረምት ዝናብሲመታውአይበላሽምደ
ማሻላህጡሩነውግንስትብርይፈጃል
ስንት ነዉ
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ዳውድ
ደውድ እኔምለ መብረት የሌለበት ሰፈርነው አይደል እዴት አድርገቹነው ቲልቭዥን የምትሰሩት በሶለር ይቸለል እዴ አረንገረኝ እኔም ልግዘ እክ ደምሩኝ ውዶች
ወላሂ ወንድሜ ዳውድ ሰላደንቅህ አላልፍም በርታ አንበሳው 💪💪💪💪💪
ማሻአላህ ነው ግን42 ኢች ና ፍሬጅ እሚይስጠቅም ካለ ንገረኝ ዳዉዲ እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
ማሻላአህ
ስንት ነው ሳላሩ
Thank you 🥰🥰
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእውነት በጣም ደስ ይላል ግን ዋገው ስንት ነው የሚገኛውስ የት ነው
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀቂቃ
ዳውድየ ያገሬልጅ
😂😂😂መኪና ገብቶበት አያቅም ገና አኛ ገባን አቤት ጉራ
ማሻአላህ ወይኔ ኩበቱ ግን
ሶላሩ ለቴሌቭዥን ይሆናል እንዲ መልሱልኝ ይምታቁ ለእማዬ እንድገዛላት ገጠር መብራት የለም
አወ ይሰራል
እኛቤትአለዉዴ ሶላሩ ቲቢግን ማፊ
ስንት ነው ሶላሩ
ዋውው ለኔም በቅርቡ ሸዋሮቢት ታደርሱልኛላችሁ
አረ አላህ ይድረስልህ ሆ ፉጡር ትጣርለህ እደ ወይጉድ ሽርክነዉ
ዳውድ ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታ አማና እሙ ሰኪናን እየደወልክ ተንከባከባት የልጆችህ እናት
አሽቃባጫ ያላፌነቱን ራሱ ያውቃልአች ብለሽው አደለምእሚከባከባት ሚስቱ ስሆነች እንጁ
ሶላሩ ስንት ነው የት ነው የሚገኘው በአላህ ንገሩኝ
ዳውድ ወላሂ. አለማድነቅ አይቻልም. አላህ ይጠብቃችሁ መሸአላህ
ማሻ አላህ ጠንክር ወንድሜ
ማሻ አላህ ወንድሜ
ሶላርስንት ነው ዳውድ
እኔም እፈልግ ነበር ከህረባ እማይል ከሆነ የት ነዉ እሚገኘዉ
እሙ ሰኪና ድረሽልኝ አላለም ደዉደ እረበሳቅ
ስንትነውውውው ዳዉዲ
አሰላም።አለይም።ወረህመቱላሂ።ወበረካትሁ።ዳዉድ።እዴትነህ።ሁሉሰላም።ሶላሩ።ከነቴሌቩዘዢኑ።ባጠቃላይ።ስንት።ነዉ????
ስንትብርይፈጃል ዳውድ ያንን የመከዳልብስም እፈልጋለሁ የትም ቦታ ታደርሳለህንደ
አይይይይይይ ጥሩ ነበር እዳይሰርቅባቸው እይ ገጠርኮ ደስ ይላል
መሻአላህ ገጠርኮ ውብ ነው
መሸአለህ✅✅✅✅✅✅
ዋጋው ስንት ነው ሶላሩ
ስንት ነው ወድም ዳውድ
እኔ ማዘዝ እፈልጋለሁ ዋጋው ስትነው ከነቲቪው ከነሶላሩ
ዉጪ ነው እንዴ ምቀመጠዉ ሌበ አይወስድም
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሥት ነውግን
ማዘዝ የመፍልጉ በዚህ ቁጥር00251920868952 /00966598213172 whatsap እና በ telegram አናግሩኝ
ማሻላህ ማሻላህ በጣም ያምራል ቤቱ ወላሂ
አብሽሪ ጠክሪወድሜዋ አላህ በሰላም እሙሠክናጋር ያገናኛችሁ
በዎሳብ መልሥ
የሁለቱንም ዋጋ አሳውቀን ወንድም አደራ
የሀበሻ ቀሚስ ማዘዝ ይቻላል
በቅርጫት ኩበት እየለቀመ ያደገ እጅ ወደላይ👍
እኔ
እኔ😁 ቅርጫቴን እያዘልኩ አይ ልጂነት😭
እኔ በኬሻ (ማዳበሪያ ) አይ ትዝታ አሁንማ የሚለቀምበትም ቦታ የለ 😥
ቅጫትነውኬሻ እኔ በኤሻ😁
@@Zainab-ud3xe እኔምወላሂአይትዝታ
ማሻአላህ ወንዶች ከዚህ ተማሩ ጀግና ነህ ዳዉድ በርታ
ከከከከከከ እኮ እኔም ጥያቄየ ነዉ
እነደማመር ጦይብሽ
@Hussa Me ደመርኩሽ ደምሪኝ
የምር ጀግግና ወድ
ሙስሊምነሺ ግን ??
ዋዉዉዉዉ ዳውዲ በጣም ደስ ይላል በርታ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማሻላይ ገጠር ውስጤ ነው❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ💘
እኔም ገጠር ውስጤነው ገጠር ተወልጂ ያደገሁትም
እኔ ወሲጤ ነው ደሲ ሲል
እንዛመዱ እመልሣለሁ
እኔም
እኔ ኩበት በመዳብሪያ እይለቀምኩኝ ነው ያደኩት
እኔም
Enam tsebsben snad desenewu melen erk behonem tzaleghe weyna
ሰዉ ዋጋዉን ካወቀ የመግዛት ተነሣሽነቱ ይጨምራል ብየ አሥባለሁ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
امين
አሚን ኢሻአላህ እሽ
@@ዙበይዴይቱብ ሠላም ወደሚ ግን ገጠረ ይሰራል እድ?
እሺ አሥገቢኝ
አሚን አሚን እኔም እፈልጋለሁ
አላህ ይጠብቅህ ወምድሜዋ ሁሉንም ወንዶች እንዳተ በስራ ተፍ ተፍ የሚሉ አላህ ያድረጋቸው የስራ ስው ነህ ወላሂ የኔ ጀግና ወንድም በረታ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ጎበዝ 👍👍👍✅
ማሻአላህ
ስንትለዉ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ማሻአላህ ወንድም ዳውድ ደስ ይላል አላህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ዋጋውን እየተናገራችሁ ቢሆን አሪፍነው ማዘዝየሚፈልግ አቅሙ በፈቀደው መንገድ ያዛል
ክክክክክ ኩበት አለ የለምደ አተጋ ሆ እኔ አብሬዉ ነዉ ያደኩት ተቀልዳለህደ ታዉ በገጠር አተምጣብኝ የት ነችሁ የገጠር ልጆች
አለንልሽሆቢ
እረ በኩበታችንስ አትምጣምን
ታድያ ምን አለ
እኔ ዋና የገጠር ልጅ ነኝ ኩበት አንጠቀምም እጨት ነው እምን ለቅመው ኩበቱ ጠጣም ነው እሚገማው
እኔ አለሁ የገጠር ልጅ ኩበትያደግንበት
ገጠር ውስጤ ነው ማነሽ እንዴኔ የገጠር ልጅ
እኔ አለሁ
እኛ ጋር በቀና ነው የምንለቅመው አይ ልጅነት
ጀጎና የሸጋ ሰኪና አባት እደሁም የእሙ ሰኪና ባል አላህ ይጠብቅህ👍👍
ወድማለሜ የሶራሉ ዋጋ ሥንት ነው ??? ንገረኝ እዳታልፈኝ
ግን ችግራችሁ ዋጋ አትናገሩም
ዋጋቸዉ አይነካም ከባድ ነዊ
Mashiina ufataa fedhaa meeqaan argama lakkofsa naa ergii
ዝናቢሲነካዉአይበላሺም ሶላሩመቸምሁሌበጋየለም?? ስትነዉሶላሩ ብቻ ??
ማሸአላህ ዳዉድ የሦራሉን ዋጋ ብትነግረን። አሪፍ ነበር
ባለፈው ለምለም 35ሽህ ስትል ነበር
@@seadamohammed4431 ለትቪ ይሰራል እንዲ ሶላሩ
@@tigemaryam2041 አወ ቪዶወሰርታ አይቻታለሁ
ዋው ዳውድየ በጣም ሀሪፍነው እኔ እፈልጋለሁ ዋጋው ስንት እንደሆነ ብትነግረኝ ደስይለኛል በአላህ
ማሻአላህ ዳውድ ጎበዝ ነህ እኛም ሀገር ሄደህል ሁሉም ቦታ ያደርሳል በተግባር ሲያደርስ ስላየሁት እና ስለሰማሁ ነው በርታ ጎበዝ
መጀመሪያ ግን ቤቱን ማስተካከል አይሻልም
በትክክል 👍
ቤቱ ቢስተካከል ጥሩ ነበር
ያጀማአ እህቶቸ እኔ ምክር አለኘ ይሄንን ሶላር ስትገዙ 30ሺ ከዛ በላይ አውታችሁ አትግዙ የቀጠር ስው ካለመብራት መኖር ለምዴዋል ግን ይሄ ነገር ይዴክማል ባትሪው ይሞታል እና ብራችሁን አታባክኑ ስወች ወላሂ ምንም አይጠቅምም ስልክ ቻርጂ ሲዴርግ እራሱ የስልክ ባትሪ ያበላሻል ይነፋል ይሄንን ሁሉ ከፍላችሁ ገጠር ወስዳችሁ አትትከሉ አይጠቅማችሁም ነጋዴ የራሱን ኪስ ለሞሙላት እንጂ ጉዳቱን እና።ጥቅሙን አይናገሩም ለ አፓል ከሆነ ትንሾን ግዙ ኪሳችሁን በማይጎዳ።መልኩ ይሄንን ስቅላችሁ ምንም ጥቅም።የለውም ወርቢ ይቅርባችሁ አትሞኙ የማውቀውን የህትነት ምክሬ ነው
ትክክል ነሽ እህቴ ለጊዜው ነው እንጅ ትንሽ ቢያስጠቅማቸው ወዳው ይበላሻል
@@zinetadem1813 ማሬ ባትሪው ይሞታል ግን ኪስራውን እይ
Masha Allah Tabarakalla 🤩akkama bareda botan
ማሪያምን ዳሥያ ይላል አንድነት ያድለን ሠላም ሲሆነው ከክልል ወደልላ እንደተፈለገ እምንቀሣቀሠው እፉፉፉፉ መቸነው በሠላም በፍቅር በሀገራችን እሚረጋጋው በእውነት ኢትዮጲዊያን አንድነት እንፍጠር
as wr wb 🌹🌹 ማሻአላህ ገጠርኮ ያምራል 🥰🥰🥀🥀 በርቴ ጎበዝ
ሶላሩ ተመቸኝ ስትአመት ያገለገላነ😎
መሻአላህ አላህ ሰላም ያርጋት ሀገራችንን እኔ ገጠርነኝ ሶላሩ ለሰንት አመት ያገለግላል????
ሶላርማ ግልግል ነው መብራት ሔደ የለ የመብራት ክፈሉ የለ። ማሻ አላህ ደስ ይላል።
ለመሆኑ ስንት ብር ፈጀ??? ለቤተሰቦቼ መግዛት እፈልጋለሁ። ወግድ ታደርሳለሁ??
ሶላር የነካው ነገር ሰላምየለውም ግንቲቢው አይበላሽም ስልክ እራሱ በሶላር ቻርጅ ከተደረገ ይበላሻል
ማሻአሏህ በጣም ደስ ይላል አሁን ስንት ነው የሚገዛው
ዋውውው ደሥ ይላል ግን ሥንት ነው ሶላሩ
ዋውውው፣አተ ቅውጥያለ የሀብታም ሀገርነው፣ባሁነሰአትኩበት የታለ ነ ከብቱ ተሺጦየለደ እርሀገሩ የትነው ንገሩኝ
መሻአላ🥰🥰🥰👍👍
Wowww Des yilal Bezahum Agaren Asayachugn
Anis achii 🎉🎉
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደሰ ይልላ እንኮን ደሰ አልሁ ግን አጂባረ ተሂድልሁ እንዴ ግን ሰንት ነው ዋጋው ተናግረ እኔም እፍልግልሁኝ ለቤተሰብ
ምርጥ ነው ደስ ይላል ማሻ አላህ ተባበረከ አላህ እውነት ሰው መሆን ከፈለጋችሁ 6 ነገሮችን ሰትናገሩ እውነትን ተናገርሩ ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን ሙሉ አማናን መልሱ ሙሉ ይሉናል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂወሰለም አይኖቻችንን ከሀራም መጠበቅ ለብቶቻችንን ከሀራም ከዝሙት መጠበቅ እጆቻችሁን ከሀራም ጠብቁ ውድ የሀገሬ ልጅች ሰወድችሁ ደማሩኝ ኑኑኑ በቅነንት አላህ ይጠብቅችሁ አህቶች ደማሩኝ
እረ አኔሥ ኩበቱ ነወ ይገረምኚቤት ያህላል አዪ ይገጠረ ኑረ ገነ ደሥዪላል ማሻ አላህ
ማሻአላህ ዳውድ ምርጥወንድም
ዳውድ ጎበዝ ነህ ጠክር ወድም በጣም ነው ዴሥ የሚለው
ፃሀይ ያስፈልገዋልደ ዝናብ ሲጥል አይበላሽምደ
በ ባትሪነዉደ የሚሰራዉ ቆጣሪም አለዉ ብለሀል
አልገባኝም
ለማብራትብቻ ነዉ የምፈልገዉኔ
ማሻ አላህ በርቱ በሄዳችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ዋጋዉ ስት ነዉ ሶላሩ ከነ ቲቪዉ
ማሽአላህ ጎበዝ በርታ❤❤❤❤
መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ደውድ ወለህ በሚገባው ተተሪ ነህ ከሰው አይን አለህ ይጠብቅ
አስለማለኩም፣ወራህመትወላሂወበረካቱ፣ሶላርእናትሌብጅኑ፣ማሻአላ፣በጣምደስ፣ይላል፣ዊጋውስትነው
ሰንትነዉ በአላህ👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈
የሶላሩ ዋጋ ሥንት ነው
ቤቱ ማሻ አላህ ትልቅ ነው ከተረተበ ደስ ይላል
መሸ አለህ ወገዉ ስት ነዉ
Welahi saladekah alalfm betam rukah ager new yehedkewu akewalewu agerun
ሀይ ሰለም እቀዉ አጠቀለይ ሲትነዉ ወገዉ
እሙ ሰኪና ተናፍቀሻል ብቅ በይና አለሁ በይኝ
❤
አንድ ነገር ልጠይቅህ መልስልኝ ሶላሩ እንደቴሌቪዢኑ የኢሌትሪክ ምጣት ይሰራል ወይ
አይኚ ምይአለበት ቤትን ብታስማረዉ ቲቨዉ ብሀላይደርሳል ሀባይብ ለማንኛቸዉም ማሻአላህ
እኮ ቤት ስየምር ነው ቲቪ ሚየምራው ለመንኛው ማሸአለህ ግን ሌባ አይወስደውም ወይ
@@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉ የገጠር ሰዎች ቢዚ ናቸው ይበቃዋል የዱንያ ቤት ነው ተሸክማው አፈር አገባም ቲቪው ዳዕዋ ትሰማበታለች ይጠቅማታል
@@فتي-ز8ذ እንሸአለህህ አለህ ተጠቃሚ አለህ የድረጋቸው ዋናው አሱ ነው ዱኒያ ጠፊ ነው
@@ሳዲያሁሴንትዩብይቀለቀሉሌባ😂😂
መሻአለ አተሰዉጀግናነህ👍👍👍👍
ዋዉ ጀግና ዳዉድዬ ዋጋዉ ስት ነዉ
ማሻ አላህ ደሥ ይላል 👍❤️እና ዋጋዉንም ንገረን??🙏
ወሎ ወረባቦ ታደርሳለህደ ወንድሜ የቸገረው ገጠርነው መንገዱም እስባልት የለውም ሶራንኑ ብታደርስልኝ በጣም ደስይላቸውነበር ቤተሰብ በተረፈ በርታ ወንድሜ ጎበዝናህ
❤❤❤መሸአላህ
ዳዊድየ ሰላምነክ አላህከእሙሰኬናጋ ያገናኛቹ ኣሻአላህ
ዳውድ ለኔ ተረፍ ታደርስልኛለህ ፍሪጅ ቴሌቪዢን ሶላር ኢሻ አሏህ
ማሻአላህ የግጥር ልጂ መሁን ኩራት ነው በርታ ዳውድ
ዳውድ መሻአላ በርታ በጣምደስይላል አደራ የመለስ ጠየቀ የነ መለሰ አደራ እሱም በክረምት ዝናብሲመታውአይበላሽምደ
ማሻላህጡሩነውግንስትብርይፈጃል
ስንት ነዉ
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ዳውድ
ደውድ እኔምለ መብረት የሌለበት ሰፈርነው አይደል እዴት አድርገቹነው ቲልቭዥን የምትሰሩት በሶለር ይቸለል እዴ አረንገረኝ እኔም ልግዘ እክ ደምሩኝ ውዶች
ወላሂ ወንድሜ ዳውድ ሰላደንቅህ አላልፍም በርታ አንበሳው 💪💪💪💪💪
ማሻአላህ ነው ግን42 ኢች ና ፍሬጅ እሚይስጠቅም ካለ ንገረኝ ዳዉዲ እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
ማሻላአህ
ስንት ነው ሳላሩ
Thank you 🥰🥰
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእውነት በጣም ደስ ይላል ግን ዋገው ስንት ነው የሚገኛውስ የት ነው
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀቂቃ
ዳውድየ ያገሬልጅ
😂😂😂መኪና ገብቶበት አያቅም ገና አኛ ገባን አቤት ጉራ
ማሻአላህ ወይኔ ኩበቱ ግን
ሶላሩ ለቴሌቭዥን ይሆናል እንዲ መልሱልኝ ይምታቁ ለእማዬ እንድገዛላት ገጠር መብራት የለም
አወ ይሰራል
እኛቤትአለዉዴ ሶላሩ ቲቢግን ማፊ
ስንት ነው ሶላሩ
ዋውው ለኔም በቅርቡ ሸዋሮቢት ታደርሱልኛላችሁ
አረ አላህ ይድረስልህ ሆ ፉጡር ትጣርለህ እደ ወይጉድ ሽርክነዉ
ዳውድ ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታ አማና እሙ ሰኪናን እየደወልክ ተንከባከባት የልጆችህ እናት
አሽቃባጫ ያላፌነቱን ራሱ ያውቃል
አች ብለሽው አደለምእሚከባከባት ሚስቱ ስሆነች እንጁ