የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ ምን አደረጉ? ትንታኔ ዜና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @BB-vj4tt
    @BB-vj4tt 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇹❤️🇪🇷❤️🇪🇹 No more war we want peace!

  • @PhawlosNigussie
    @PhawlosNigussie 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባይንም ለግብጽ አንፈቅድም! ይህን ፍርጥም ብለን ለዚች ተንከሲስ ሀገር በሚገባት ቋንቋ መንገር አለብን። ግልጽ አቋማቸውን ከነገሩን ግልጽ አቋማችንን መንገር አለብን።

  • @massawaplumbingservice1947
    @massawaplumbingservice1947 วันที่ผ่านมา +1

    ቀይ ባሕር የት ነው???

    • @jebejebe7468
      @jebejebe7468 วันที่ผ่านมา +1

      አያዉቁትም ቀላቅለዉ ነዉ እሚናገሩት 😂😂😂

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 วันที่ผ่านมา +4

    ቀይ ባሕር ባለቤት ኣለው ለናተ ኣይመለከታቺሁም

    • @NaemaKamal-s6d
      @NaemaKamal-s6d 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱን በቅርቡ እናያለን 😂😂😂

    • @NahomAssefa-x9j
      @NahomAssefa-x9j 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠበቂ ቀንሸን ቆይ..... ቅማላም ኤርትራዊ በቅርቡ ከምድረ ገፅ ነው ምናጠፋሽ.. ኮተታም

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 วันที่ผ่านมา

    በአንድ አፍ ሁለት ምላሰ. የኤርፖርት የኢትዮጵያ ወታደሮች ተከላከሉ. እያልክ ወደሌላ አገሮች ችግሩ ማላክ 😢😢😢😢

  • @birhanjommy
    @birhanjommy วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ እባካችሁ የኢትዮጵያ መጎልበት ለምን የግብፅ ሥጋት ይሆናል? ለምን የማያሥፈልግ ነገር እንደ ትክክል ትነግራላችሁ? እኛ ኢትዮጵያ ለማንም ሥጋት መሆን አንፈልግም ይልቁንስ እራሳችንን ከጥቃት ለመጠበቅና የፈለገ ሁሉ እየተነሳ መግቢያ መውጫ አሳጥቶ እንዳይዘጋን ነው። የግብፅ ዋና ዓላማ ከጎርቤት ሁሉ አጣልቶ ኢትዮጵያን ለማነቅ ነው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
    @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል วันที่ผ่านมา +1

    ባንዳም ስማ፣ የቅርብም የሩቅም ጠላቶች ስሙ፣ የኢትዮጵያ ወዳጆችም ልብ ብላችሁ ስሙ ኢትዮጵያን የቀይ ባሕርን በር ከማግኘት የሚያግዳት አንዳች ኃይል የለም ለዛውም በአንድ በኩል ብቻ አይደለም ሙያ በልብ ነው ለማንኛውም።

    • @አምቼውከኤርትራ
      @አምቼውከኤርትራ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሙያ በተግባር ነው 🤣

    • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
      @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @አምቼውከኤርትራ በዐይንህ በብሌንህ ታየዋለህ የኢትዮጵያ ቅጥቅጡ።

    • @አምቼውከኤርትራ
      @አምቼውከኤርትራ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @ በህርዳታ የምትተዳደር አገር ላይ እየኖርክ ብዙ አትፋክር
      የአለም ሸክም አትሁን ::

    • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
      @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@አምቼውከኤርትራ UNDP እየየረዳችሁ እንደሆነ እየነገርከኝ ይሆናል ግባና ፈተሽ ፈተሽ አድርግ።
      በነገራችን ላይ ኤርትራ የሚላስ የሚቀመስ ከመጥፋቱ ዳቦ እንኳን በሐኪም ትዕዛዝ ነው የሚገዛው። ምፅ!
      የሲንጋፖሩ ቅዠት የት ደረሰ? በኢትየጵያ መቃብር ላይ ይሆን የታሰበው? ለማንኛውም የቆፈራችሁት ገደል እራሳችሁን በላችሁ። ከታሪከ የማትማሩ የአፍሪካ ማፈሪያዎች።

  • @massawaplumbingservice1947
    @massawaplumbingservice1947 วันที่ผ่านมา

    ኣባይ የመለከትናል, አክሰስ to the nile

  • @AbusheAyilu
    @AbusheAyilu วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u วันที่ผ่านมา +1

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️

    • @naliru6096
      @naliru6096 วันที่ผ่านมา +1

      ሃድያው ፈርተሃል መሰለኝ ኣገርህ እየተበታተነች ነው ከወዲሁ ከማን ጋ እንደምትጠጋ ኣስብ እንጂ ! የኣፍሪካ ሰሜን ኮርያ ትሉን ነበር ያ 80 ኣመት የደረሰብን ስደትና መከራ በኢትዮጵያ ምክንያት መሆኑ ረስታቹ ኣሁን እናምተ የኣፍሪካ ዩጎዝላቪያ እየሆናቹ ነው

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 วันที่ผ่านมา +2

      ባክ ዝም በል አገሪትዋ ፈርሳለች በ ህጻናቶች ስብስብ

    • @fffff2dfdgf112
      @fffff2dfdgf112 วันที่ผ่านมา

      chirashm engineer new doctratuns mechem already be wushet research agntual yhe koraji

    • @Inspired.2024
      @Inspired.2024 วันที่ผ่านมา

      አቡነ ፕሮፌሰር ሎሬት የሚለውንስ ማዕረጉን ረስተኸው ነው አያ ደነዞ

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere วันที่ผ่านมา +1

    Bertulin!

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 วันที่ผ่านมา +8

    ቀይ ባሕር የ ግብጽ የ ኤርትረአ የ የመን የ ሳውዲ የ ጁቡቲ ነው ስማልያም ቢሆን በ ኤደን ባሕር ሰላጠ ዉሽመጥ ነው ያለች ኡ! ሁሉም የ ቀይ ባሕር አገሮች ቀጣይ ስብስባቸው ኣስመራ ኤርትረአ ሊ ሰበሰቡ ነው!
    ኢትዮጵያ ባሕር በር በ ታሪኽ ኖራት አያቅም መከራየት መብትዋ ነው ከ ወደ ጦርነት ከምታጠፋው ባጀት በሰላም አገሩ መበልጸግ ትችል ነበር ኢትዮጵያ በ ዲፕሎማሲ ወድቃለች
    ኢትዮጵያ ባሕር በር ባለቤት አሆናልሁ የምለው ቅቸት ማቆም አና ሰላም መፍጠር ቀይ ባሕር መውጫ አኮ በ አንድ ኣገር ሉኣላውነት አልፎ ነው ኢትዮጵያ ብታርፍ ይሻላ ል ከ ቻለች በ ዲፕሎማሲ ከ ጎረቤት መስራት!
    ግብጽ ኢትዮጵያን ትፈራለች የምትሉት አንቆቁልሽ ኣቑሙት
    ኢትዮጵያ በ ቀይ ባሕር ባለቤትነት ኖራት ኣይቅም ለውደፍቱ አይኖራትም በ ጁቡቲ ኺራይምን ል ታጣ ትችላለች ሌሎች አገሮች ኢትዮጵያን ወደብ ልያከራይዋት ፍላጎት የላቸውም

  • @massawaplumbingservice1947
    @massawaplumbingservice1947 วันที่ผ่านมา

    Acsess to nile river!!!!

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 11 นาทีที่ผ่านมา

    Who is the other Country.take care,no deal on Ethiopia we must respect read understand Ethiopia,unless we do not need peace be in the region

  • @FernandoRosa-o1v
    @FernandoRosa-o1v วันที่ผ่านมา

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያ ተ አባይ= አባይ

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zemagobena4379
    @zemagobena4379 วันที่ผ่านมา

    ለአባይ ምንም አይነት የውሃ ጠብታ የማትሰጥ አገር በአባይ ገዳይ አያገባት እንድንል መልካም መረጃ ነው።

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون วันที่ผ่านมา

    ምንም

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት ሆኖአል ነገሩ
    መጀመሪያ የተራበውን ህዝብህን መግብ ::

  • @Inspired.2024
    @Inspired.2024 วันที่ผ่านมา +1

    ስንት አይነት ደነዝ በቀቀኖች ጋዜጠኛ ተብለው ማይ ክ ጨብጠዋል ። ቀይ ባህርና ፑንትላንድ የት እንዳሉ እንኳ ጠንቅቃችሁ እወቁ ። ኤርትራ የክፍ ቀን ወዳጀ ችን ብላችሁ ስትዘፍኑ ከርማችሁ ዛሬ ጠላት ጠላት ጨዋታ ... አጃኢብ ነው!

    • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
      @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል วันที่ผ่านมา

      ኤርትራውያኖች ሆይ በሁሉም ነገር የዓለም መጨረሻ ሁናችሁ አክት የምታደርጉት ልክ እንደበለፀጉ ሀገሮች ነውና እኛ ኢትዮጵያውኖች ቀላል ሙድ አንይዝባችሁም ስለዚህ ትንንሽ እኩያችሁን ሀገሮች ፈልጉ ።

    • @dawitselemun6124
      @dawitselemun6124 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማልእኛ ኢትዮጲያ የምናቓት በረሃብ በእርስ በእስርስ ጦርነት ሌላ ቐርቶ በዋና ከተማቹ በባንደራ እንኳን የማትስማሙ በኣንድ መኖር የማትችሉ።በስንዴ በእርዳታ በቻ የምትነሩ ሰነፎች

    • @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል
      @ኢትዮጵያሀገሬበምንምየማል 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@dawitselemun6124 የሻህቢያ ምኞት ኢትዮጵያ በድህነት ውስጥ እና በግጭት እንድትኖር ነው። አውነታው ግን ሀገሬ አፍሪካን ሙሉ የመመዝገብ አቅም አላት በተለይ በዚህ ጊዜ።
      ኤርትራ ግን ምንም የሚላስ የሚቀመስ የሌላት፣ ትውልድ የመከነባት፣ አዛውንቶች ቀባሪ ያጡባት፣ ዩኒቨርስቲ ብርቅ የሆነባት፣ ወጣቶች በየባሕሩ እና በየበረሀው ያለቁባት፣ የአፍሪካ ሲንጋፖር ቅዠት የአፍሪካ ኋላ ቀር መጨረሻ ሆና ቀረች።
      ኤርትራ ካለ ኢትዮጵያ ሀገር አይደለም አንድ ወረዳ ሆና መቀጠል አትችልም። ቢመርህም ዋጠው!

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k วันที่ผ่านมา +2

    አብይ ብቻ ነው ነገር ፈላጊው አት ዎሽ ወረኞች

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 วันที่ผ่านมา +2

    አትዮጵያ በቀይ ባህር ምንም መሰል የላትም ገዘብ ከፍላ ወደብ ከመጠቀም ዉጭ በመሃይም የምትመራ አትዮጵያ ራስዋ የፈረሰሽ ሃገሮች ትበጨብጫለሽ

    • @ah6121
      @ah6121 วันที่ผ่านมา

      Ahiya😂.
      Hid sar bila😂

    • @addisethiopia9145
      @addisethiopia9145 วันที่ผ่านมา

      You are a puppet of Egypt - a traitor. Ethiopia will get its Assab port and the people of Afar will get their independence

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 วันที่ผ่านมา +1

      @@amanuelkidane168 አውነት ለመናገር ጦርንነት አና ድህነት በ ኢትዮጵያ አያልቅም ገና ከ ትውልድ ወደ ትውልድ ይሄዳል የሚገርመኝ ኣድግን በለጸግን ሲሉ በጣም ነው ይምስቀው 😄

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 วันที่ผ่านมา

      @@addisethiopia9145 A dream is free, no charge and keep dreaming 😄

  • @Mubrekhmdala
    @Mubrekhmdala วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🇪🇹✅🇪🇹🙏🏾📞📞❤️‍🩹

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos วันที่ผ่านมา

    Kijetam were alebachu

  • @BAb-e6k
    @BAb-e6k วันที่ผ่านมา +2

    ቀይ ባህር እየተመለከታችሁ ም

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos วันที่ผ่านมา

    Abiy ahun yhen ries yametaw hizbun lushewd new

  • @naliru6096
    @naliru6096 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopia will be Next yugoslavia soon . Loading........... ምንም ምድረግ ኣይቻልም ድሮ ኤርትራውያን የኢትዮጵያን መበታተን ኣንደግፍም ነበር እንዳትበተንም የሂወት ዋጋ ከፍለናል ኣሁን ግን እች የተረገመች ኣገር እንድትበተን የበኩላችን ድርሻ እንወጣለን !! ቀይ ባህር ቦታ ከፈለጋቹ ጂቡቲ ሂዱ ክክክ ኤርትራ ግን ኣታስቡ ዘልኣለም ኣሰብ ቀይባሀ ብላቹ ከመዘመር በዘለለ ምንም ኣታመጡም ኣቅም ካላቹ ሞክሩ የኤርትራ ሃይል እንደ በፊቱ ባድመ ጦርነት ነው ያለ ብላቹ ሞክሩ ክክክክ የመጨረሻቹ ሊሆን ግን በደምብ ይህ ስለምታውቁ መለፍለፍ ብቻ ነው በየ ሚድያዎቻቹ መለፍለፍ ኣሰብ ኣሰብ ኣሰብ ቀይ ባህር ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ዘፈን ብቻ

    • @gebeyehudejene6093
      @gebeyehudejene6093 วันที่ผ่านมา +1

      I revert your demonic word to you , Ethiopia will prevail as strong
      as before

    • @dawitgebre323
      @dawitgebre323 วันที่ผ่านมา

      ​@@gebeyehudejene6093 አርፋችሁ የተራበ ህዝባችሁ ቀልቡ !! ችጋራሞች

  • @dawitgebre323
    @dawitgebre323 วันที่ผ่านมา

    Puntland is red sea sham on you

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo วันที่ผ่านมา +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹