EOTC "ምስጢራዊው ቡድን"ቁጥር 2 A ----- by M/ Mehirtab Asefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @የመምህርምህርተአብአድናቂ
    @የመምህርምህርተአብአድናቂ 7 ปีที่แล้ว +326

    ኧር እኔስ ምን ልሁንልህ የእኔን እድሜ ላንተ ቢሰጥህ ደስ ይለኛል ምክንያቱም እውነት እደኔ ይህንን ትምህርት አይቶ የተደሰተ ካለ ለሌላው ለቀሪው ትውልድ ልክ እደኔ እድታስተምራቸው እድሜውን ሁሉ ይስጥህ
    ብርቅየና አንበሳ የኦርቶዶክስ ልጅ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅህህህህ አሜን አሜን አሜን ።።።።።።።።

    • @እርዴትሰጦታው
      @እርዴትሰጦታው 7 ปีที่แล้ว +9

      ወለተ Eyesus በጣም ምናይነት መታደል ነው በኣርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @makdestakele2631
      @makdestakele2631 7 ปีที่แล้ว +2

      ወለተ Eyesus leke neshe yene mar egziabher ymesgen edemewotn yarzemln mengeset semayaten yawreseln amen amen amen amen amen

    • @amharawittube588
      @amharawittube588 7 ปีที่แล้ว +7

      ልክ ነሽ እህቴ የኔንም የማልረባውን እድሜ ይስጠው

    • @ዜድጓልራያ
      @ዜድጓልራያ 7 ปีที่แล้ว +3

      የመምህር ምህርተ አብ አድናቂ ነኝ!!
      ኦሪቶዶክስ በመሆንየ እኮራለሁ

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 7 ปีที่แล้ว +1

      የመምህር ምህርተ አብ አድናቂ ነኝ!! አሜን አሜን አሜን ማሬ

  • @mnbvmnbv6275
    @mnbvmnbv6275 6 ปีที่แล้ว +217

    አቤት ጌታ ሆይ እኔን ከእስልምና ወደ ክርስትና ስላመጣከኝ አሁንም ጌታ ነህ አምላክ ነህ ተመስገን

    • @weltkidanmd3804
      @weltkidanmd3804 5 ปีที่แล้ว +5

      Bebetu yatsinash

    • @መሲነኝየሚካኤልልጅ
      @መሲነኝየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

      እልልል እኳን መጣሽልን

    • @maasa-uo8ou
      @maasa-uo8ou 5 ปีที่แล้ว +2

      እልልልል እኮንመጣሺ የኔቆጆ

    • @azmerabelay9715
      @azmerabelay9715 5 ปีที่แล้ว +2

      በበቱ ያፀናሸ

    • @yednglmaryamlg2864
      @yednglmaryamlg2864 5 ปีที่แล้ว +2

      አልልልልልልልልልልል እንኳን መጣሽልን እህቴ እሰይ ሁሉም ስው እንችው እስተዋልውን ልብ ይስጥልን

  • @ፍቅርህገብቶበደሜ-ጰ4ጸ
    @ፍቅርህገብቶበደሜ-ጰ4ጸ 7 ปีที่แล้ว +304

    ufffffffffff ምህረትየ እደው ምን ልሁንልህ አባታችን የተዋህዶ አርበኛ ድግል ማርያም ትጠብቅህ ባለህበት

    • @freefreefreefree7862
      @freefreefreefree7862 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅርህ ገብቶ በደሜ አሜን አሜን አሜን

    • @zdaoun6739
      @zdaoun6739 6 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅርህ ገብቶ በደሜ tankyou

    • @hasanelzein7954
      @hasanelzein7954 6 ปีที่แล้ว +1

      Hii

    • @Eman-mw1jx
      @Eman-mw1jx 5 ปีที่แล้ว +1

      እራሷንም መጠበቅ አትችልም እንኳን እሱን

    • @tarekalemu5356
      @tarekalemu5356 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotlove396
    @hiwotlove396 6 ปีที่แล้ว +44

    ክርስቲያን ያረገኝ አምላክ የድንግል ማሪያም።ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን አልተሳሳትን አወ
    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ትስጥህ አሜን♥

  • @عبداللهالدوسري-ص7خ
    @عبداللهالدوسري-ص7خ 7 ปีที่แล้ว +180

    ሲጅምር ስምህ ምህረት አብ አስፋ። እሄ በቂ ነው ስምህ። አሜን

    • @zomababy376
      @zomababy376 6 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ስሙ ብቻ ይበቃል

    • @kalikdankalikdan5645
      @kalikdankalikdan5645 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን።

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 5 ปีที่แล้ว +1

      kale..hiwet..yasemaln

    • @hpsam9299
      @hpsam9299 5 ปีที่แล้ว

      عبدالله الدوسري vgf

    • @ffcf4978
      @ffcf4978 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ሆይ ከጨለማ ወደብርሀን ስላመጣከኝ ክብር ምስጋና ይገባሀል መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ለምስጋናየ ቃላት ያጥረኛል ተመስገን አምላኬ

  • @tg2184
    @tg2184 7 ปีที่แล้ว +103

    መምህር ምህረተ አብ♥በእውነት ምን እደምልህ አላቅ ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ካተ ጋ ይሁን🙏ከሠው አይን ያውጣህ እድሜህን ያርዝምልን አመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ♥♥♥♥♥♥♥♥☝🙏

    • @purtukanagasa4679
      @purtukanagasa4679 7 ปีที่แล้ว

      TG የማርያም ልጅ vhj

    • @masifatahu6456
      @masifatahu6456 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላኬ ተመስገን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሄር እዲሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ የኦርቶዶክስ አማኖች በሙሉ በቤቱ ያፂናችሁ

    • @ሜላዊትነኝየተዋህዶልጅትኑ
      @ሜላዊትነኝየተዋህዶልጅትኑ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን(፫) እህት

    • @mandanmandan7446
      @mandanmandan7446 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @שלומיתמברט-מ2ח
      @שלומיתמברט-מ2ח 5 ปีที่แล้ว

      @@mandanmandan7446የዉሸትህ መጨረሻ የለውም

  • @arwaalsubhi4162
    @arwaalsubhi4162 8 ปีที่แล้ว +98

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫

    • @redarerita3127
      @redarerita3127 7 ปีที่แล้ว +4

      Arwa Alsubhi አምላክ ሆይ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸዉ አሜን አሜን

    • @የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሠ8ዠ
      @የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሠ8ዠ 7 ปีที่แล้ว

      Jewze Habibi Galbe Ana እቤት 666 ነው የሰፈረባችሁ ክክክክክክ የሰው ጭንቅላት እየቀላችሁ ኑሩ በደም አየተጨማለቃችሁ ውይይይይይይይይይይይይ በቁም መሞት

    • @gxgbxxvxbxv1286
      @gxgbxxvxbxv1286 5 ปีที่แล้ว +1

      አምላክን አመሰግናለው ትክክል ስለመራህኝ

    • @gxgbxxvxbxv1286
      @gxgbxxvxbxv1286 5 ปีที่แล้ว

      አሰርዬ ሙስሊም ናት ክርስታነው የመጣው በመጀመርያ አለችኝ ቁራን ክርስታን እንደመጣ ይናገራል ወንጀል ነው ሙስሊም ነው ሲሉ የመጀመርያ

    • @jenching110
      @jenching110 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @selamselam3588
    @selamselam3588 8 ปีที่แล้ว +166

    ተመስገን እሁንም ተምስገን ነገም ተመስገን እስከዘላለሙ ተመስገን በጣም ደስተኛ ነኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ መምህር ምህረተ አብ እድሜና ጤና ያድልልን ከአይን ያውጣህ ፈጣሪህ ይጠብቅህ አሜን

    • @tigisitimagarsa3224
      @tigisitimagarsa3224 8 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen

    • @tsgelove4564
      @tsgelove4564 7 ปีที่แล้ว

      selam selam Amen Amen Amen

    • @xtt1496
      @xtt1496 7 ปีที่แล้ว +2

      ቃለህይወቱን ያስማልን ወንድማችን

    • @makdestakele2631
      @makdestakele2631 7 ปีที่แล้ว

      kerestos kalehiwt.yasemalen.amen.amen.amen

    • @tornachtornach1073
      @tornachtornach1073 7 ปีที่แล้ว

      makdes karseh

  • @سارهالدوسري-ج8ث
    @سارهالدوسري-ج8ث 5 ปีที่แล้ว +19

    ምህረትየ የተዋህዶ አርበኛ ኡፍ ቃላት ያጥረኛን ምን አባቴ ልሁንልህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @muebetmuebet5218
    @muebetmuebet5218 6 ปีที่แล้ว +62

    ከነ ሀጢያቴ የወደድከኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን

  • @BM-pj4jz
    @BM-pj4jz 7 ปีที่แล้ว +61

    እድለኛ ነኝ ክርስትያን መሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠልን

  • @BM-pj4jz
    @BM-pj4jz 7 ปีที่แล้ว +37

    የኔ የሃጥያተኛ እድሜ ለመምህራችን ይስጠልን ብዙ ሰዎች ወደ እውነት ይመለሳሉ ክርስቶስ በመግስቱ በመጣ ጊዜ በቀኝ እጁ ያስቀምጠልን

    • @alemayehusolomon8898
      @alemayehusolomon8898 5 ปีที่แล้ว

      dekamagn selach satil selasitamarkagn silatimiritk amen/amignalau

    • @bezawetadese5343
      @bezawetadese5343 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን ያስተማርከነን በልቦናችን ያግስልን

  • @تقليدصوتحيواناتتقليد
    @تقليدصوتحيواناتتقليد 8 ปีที่แล้ว +547

    እዴት ደስ አለኝ ከእስልምና ወደ ተዋህዶ የቀየረኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እምነት አንድ ነዉ ተዋህዶ እስልምና ግደሉ እረድ ነዉ የሚያቁት

    • @selamselam3588
      @selamselam3588 8 ปีที่แล้ว +9

      አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እህት

    • @allahisone5472
      @allahisone5472 8 ปีที่แล้ว +8

      تقليد صوت حيوانات تقليد አንቺ ወራዳ እኔን ደግሞ ከጨለማው እምነት ከክርስትና ወይም ከካፊርነት የጠበቀኝ ጌታ አላህ አልሃምዱሊላህ ስለማታውቂ ነው እንጂ እስልምና ያለ ሃቅ ግደሉ አይልም ወላሂ ደንቆሮ ስለሆንሽ ወደጨለማው መራሽ አላህ የጠላሽ ብትሆኚ እንጂ ጨለማን አትመርጪም ነበር

    • @ameenaami3416
      @ameenaami3416 7 ปีที่แล้ว +7

      እረ ውሸት የትኛው የቁራአን አንቀፅ ነው ሰው እረዱ የሚለው

    • @ውደላንተውልኑር
      @ውደላንተውልኑር 7 ปีที่แล้ว +27

      Ameena Ami የምን ውሽት ነው አንቢቢው በደንብ ቁረሃአኑ በሙሉ ስለመግደል እና ዝሙት ነው የሚያወራው

    • @muntaha5980
      @muntaha5980 7 ปีที่แล้ว +5

      አሜን አሜን አሜን

  • @store8674
    @store8674 5 ปีที่แล้ว +37

    መምህር ምህረትአብ ሺ አመት ያኑርልን ኦርተዶክሥ ሆኖ መፈጠር መታደል ነው

    • @عليعلي-ش2ه5ز
      @عليعلي-ش2ه5ز 5 ปีที่แล้ว +1

      ቃል ሂወት የሰማልኝ መምህራችን

    • @عبدالملكالعنزي-ع5و
      @عبدالملكالعنزي-ع5و 5 ปีที่แล้ว

      @@عليعلي-ش2ه5ز ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሺ አመት ኑርልን

    • @عبدالملكالعنزي-ع5و
      @عبدالملكالعنزي-ع5و 5 ปีที่แล้ว

      @@عليعلي-ش2ه5ز መምህር ምህረተአብ የወንጌል አርብኝ የኦርቶዶኮስ ፍሬ ሺ አመት ኑርልን

    • @astelaa5560
      @astelaa5560 5 ปีที่แล้ว

      በእወነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠመልን ልብለሊላችዉ እግዛብሄር ልብ ባቸዉ ይመልሥላቸዉ

  • @mnbvmnbv6275
    @mnbvmnbv6275 6 ปีที่แล้ว +31

    እኔ በእድሜዬ 3 ሀይማኖትን ተከትያለው ስወለድ እስላም ሲቀጥል ወደ ጥንቁልናው አሁን ግን ክብሩን ክርስቶስ ይውሰድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ

    • @ززىظ
      @ززىظ 5 ปีที่แล้ว

      😚😚😚😚😚

    • @ሙሉዬሀበሻዊት
      @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +4

      እንኳን ደስ አለሽ ጀግናየ ክብር ምስጋና ይግባው ለቸሩ አምላካችን

    • @አስቻለውአለሙ
      @አስቻለውአለሙ 4 ปีที่แล้ว +1

      ያበርታሽ

    • @tif4613
      @tif4613 3 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም በእምንትሽበርቸ

    • @tif4613
      @tif4613 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኩንበሰላምመጣሽ

  • @naneee4812
    @naneee4812 7 ปีที่แล้ว +241

    ብዙ ሙስሊሞች ታመው በኛጸበል ድነዋል ያመነ የተጠመቀ ይድናል እኛስንታመም የሚያድነን እምነቱ ጸበሉ መስቀሉ ነው

    • @wuddyyatana1707
      @wuddyyatana1707 6 ปีที่แล้ว +1

      Nane Ee ፀሀየ

    • @Tube-xd2tu
      @Tube-xd2tu 6 ปีที่แล้ว +1

      ምንም አያድን ነፍስሽ ዛሪ ትወጣለች በኢየሱስ ታመሽ ትድኛለሽ ቢሉኝ እየሱስ ፍጡር ነው ለራሱም መዳን ይፈልጋል እኮን ሊያድን ነው መልሴ ሰው ነው በመጨረሻው መቶ እደኛ ይሞታል ኦኬወየውላቹህ እናተ ካሀፌሮች ጀሀነም እየጠበቀቻቹህ ነው

    • @aden8690
      @aden8690 5 ปีที่แล้ว +13

      @@Tube-xd2tu ስድብን ነው ቁራኑ እሚያስተምራችሁ ካላመንሺ ጠይቂ እኛ ተሳስበን ነው እምኖረው ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ፀበል የመጣው ሁሉ ድኖ ይሄዳል ልብሺ እያወቀ ።

    • @bauyshwabi7066
      @bauyshwabi7066 5 ปีที่แล้ว

      Nane Ee 5

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว +3

      @@Tube-xd2tu eyawkeshe lemen edemayake tadekemenaleshe eske MAn new Allah adanegn belo semesekere yayeseh?

  • @meazalove7437
    @meazalove7437 7 ปีที่แล้ว +34

    ምህረት አብ እግዚያብሄር ይባርክህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ልቤን ቅቤ እንደምታጠጣኝ ማን በነገረህ ሁላችንንም እግዚያብሄር ልባችንን ንፁህ አድርጎ የምንጠየቀን ጥያቄ በስረአት ለመመለስ እግዚያብሄር ይርዳን ..

  • @CupCake-bg8un
    @CupCake-bg8un 7 ปีที่แล้ว +67

    ኦርቶዶክስ ሆኖ መፈጠር ለራሡ መታደል ነው ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ ጌታ ዛሬም ዘወትርም ለዘላዓለሙም ኣሜንንንንን መምህር ምህረተኣብ ቃለህወት ያሠማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ኣሜን ከኣይን ያወጣህ የኣገልግሎት ዘመንህ እግዝኣብሄር ይባርክልን መምህራችን ተባረክ ኣሜንንንንንንንንንን።

    • @fatemafatuma5533
      @fatemafatuma5533 7 ปีที่แล้ว

      Cup Cake አወ ኦርቶዶክሥ ሆነንማ በተወለድን እሥላም ባልሆን ግን ሥንፈጠር ሥንወለድ ሙሥሊም መሆናችን ነውጅ የሠውልጅ ከእናቱ ማህጸን ሢወጣ እሥላም ሆኖ ነው ከዚያ በውሀ በመጠመቅ ወደክርሥትና እራሣችንን እንቀይራለን እሥላም መሆናችንን እያወቁ እናት አባት ያሥጠምቁናል

    • @እኔስየማርያምልጅነኝ-ሸ4ተ
      @እኔስየማርያምልጅነኝ-ሸ4ተ 7 ปีที่แล้ว

      Cup Cake አሜን ፫

    • @alialali1361
      @alialali1361 7 ปีที่แล้ว

      Cup Cake ⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @blackcell1162
      @blackcell1162 6 ปีที่แล้ว

      Cup Cake

    • @yetayalyet9148
      @yetayalyet9148 6 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ አሁንም አንደበትን ይባርከው እሱ አይለይህ ሁሌም ከክፉወች ይጠብቅህ አምላክ።።።

  • @ሜሪየድንግልማርያምልጅ
    @ሜሪየድንግልማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +20

    ተዋህዶ ለዘላላም ትኑር ሀይማኖት አንድ ናት መህህር ምህረት አብ ወንድሜ አንድ እናት ባንወለድም ሀይማኖታችን አዛምዳናለች የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁ በእውነት ቃለህይወትን ይምሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርቶችህን ተመስጬ ነው እማዳምጣቸው። እኔ ሀፂያተኛ ሰው ነኝ እብር ምስጋና ይግባው ንስሀ ሀዘጋጅቶ ከሀፂያታችንን እንድንታጠብ ላደረገን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ክብሩ ባለም ይወራ ውድ የተዋህዶ ልጆች። በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድ ነው እማረጋችሁ ወንድሜ ምህረታብ አሰፋ ቃለህይወትን ያሰማልን ♥♥♥

  • @yalemtube3919
    @yalemtube3919 5 ปีที่แล้ว +86

    ስንት ሙስሊሞች ናቸዉ በፀበል የዳኑርት
    ተዋህዶ ለዘላለምትኑር

    • @amelkudus8935
      @amelkudus8935 4 ปีที่แล้ว

      Enem ande_hulet bye mekutr echilalehu yemawkachew yemkerbachew Muslim ehtachi alu. Meskel sayisalemu tetemkew meba yasgebalu.

    • @nuredingebeyaw5102
      @nuredingebeyaw5102 4 ปีที่แล้ว

      Mejemeria metshaf kidusin anbebi....kezam enaweralen

    • @tube-kl3wz
      @tube-kl3wz 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @ሙሉኃልትግራይ
    @ሙሉኃልትግራይ 6 ปีที่แล้ว +20

    መምህር መህርተ ኣብ ልክ እንደስምህ ምህርት ነክ እግዚአብሔር። ርዥም እድሜ ይስጥህ ኩፍህን እልስማ ማርያምን ታማልዳለች

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውመዝ
    @እግዚአብሔርእረኛየነውመዝ 7 ปีที่แล้ว +28

    መምህር ምህረት አብ አንደበተ ጣፋጭ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን!!

  • @asnakechbizuneh8635
    @asnakechbizuneh8635 10 ปีที่แล้ว +187

    መምህር ምረተአብ ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

    • @asnakechbizuneh8635
      @asnakechbizuneh8635 10 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @mimiyekerstosebarya7697
      @mimiyekerstosebarya7697 10 ปีที่แล้ว +1

      kala hiwetn ysemaln wendmacen bedma besega itbkln amen

    • @mebrathagos3099
      @mebrathagos3099 8 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @messi-hb1sm
      @messi-hb1sm 8 ปีที่แล้ว

      ticheari betam enameseginalen messi negn ke saud arabia christian new hiwote yemeta bimeta

    • @messi-hb1sm
      @messi-hb1sm 8 ปีที่แล้ว +4

      christian new hiwote

  • @መልካምነሽሰላምለሀገራችን
    @መልካምነሽሰላምለሀገራችን 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይኸን ድቅና ግሩም የሆነ ቅዱስ ቃልህን በልባችን አሳድርብን ለመምህራች ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ
    @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ 7 ปีที่แล้ว +52

    ካሊድ ማለት ባጭሩ ከሀዲ ማለት ነው
    ለመምህራችን ምህረት አብ እድሜና ጤና እብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን የተዋህዶ አርበኛ

    • @tewahedohimanote2629
      @tewahedohimanote2629 5 ปีที่แล้ว

      Tikikil yene marr

    • @خيريةسعيد-خ5ض
      @خيريةسعيد-خ5ض 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tewahedohimanote2629 ክክክ ተሣሣትሽ ኻሊድ ማለት ዘውታሪ ማለት ነው

    • @mistretadesse6605
      @mistretadesse6605 4 ปีที่แล้ว +1

      መምህር ጤና አብዝቶ ይስጥልን እባክህ ሰው ያላወቃ እመብርሀን ? እሷም ተድባበማርያም ልደታ ናት እንተ ፀጋ የታደልክ ነክእና እባክህ አስተዋውቅል?

  • @muntaha5980
    @muntaha5980 7 ปีที่แล้ว +36

    መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደርግኝ

    • @alrouadphone2711
      @alrouadphone2711 5 ปีที่แล้ว

      እድሜ ጤና ለመ ምሕር ምርት አብ

  • @ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ
    @ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ 7 ปีที่แล้ว +18

    ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምናቴ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ
    ያቆይልን ተሥፋ አድርገን የምንጠብቃት ለመግስተ ሰማያት ብቁ ያድርግልን!!!!!

    • @haymanotmekete1200
      @haymanotmekete1200 7 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ። ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው

  • @ታሪክየድንግልምርኮኛ
    @ታሪክየድንግልምርኮኛ 8 ปีที่แล้ว +47

    መምህር ምህረታብ ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ በቤቱ ያፅናክ!!!አሜን አሜን አሜን

    • @hannabekele2047
      @hannabekele2047 8 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @Sa-fb2rf
      @Sa-fb2rf 7 ปีที่แล้ว

      አምስግናለሁ

    • @thirakasthieakas9856
      @thirakasthieakas9856 7 ปีที่แล้ว

      መምህር ምህረተአብ ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

    • @thirakasthieakas9856
      @thirakasthieakas9856 7 ปีที่แล้ว

      በቤቱ ያፅናህ ፡ አሜን አሜን አሜን

    • @asgn3988
      @asgn3988 6 ปีที่แล้ว

      እግዜብሔር ይመስገን

  • @AaaAaa-sk7zb
    @AaaAaa-sk7zb 6 ปีที่แล้ว +98

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ ተመስገንንንንን::

    • @na3eemasaif196
      @na3eemasaif196 4 ปีที่แล้ว

      amen

    • @tsehyneshwerku4155
      @tsehyneshwerku4155 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @hmsnsnn3183
      @hmsnsnn3183 4 ปีที่แล้ว

      @@na3eemasaif196 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ኦርቶክስ ሆንኩ ተመስገንንንንንንንንንንንንን !!!

    • @kdusanmekanattube3435
      @kdusanmekanattube3435 4 ปีที่แล้ว

      @@tsehyneshwerku4155 ሰ

    • @kdusanmekanattube3435
      @kdusanmekanattube3435 4 ปีที่แล้ว

      @@tsehyneshwerku4155 ስላሴ ይመስገን

  • @yordinaty1034
    @yordinaty1034 7 ปีที่แล้ว +62

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም ደስ ይለኛል

    • @bortokalomar299
      @bortokalomar299 3 ปีที่แล้ว +1

      ORTODOKIS. THWAHIDO. HAYIMANOTA. YHXINTINHSI. YHNATINA ABATA. MAHITHBANI. ALIBHTISIMI. TINORALHCHI. LHZHLALHMI.

    • @bortokalomar299
      @bortokalomar299 3 ปีที่แล้ว

      MHMIHIRACHINI yhiminhti. Thkhtayochi. Yhdigili. Mariyami. Liji. Tixhbikachu. Mhmihirachin. Mirhtabi. Egizabihari. Idimahini. Hulu. Bhdhsita. Nuriligi. Iniwhdhialhni

    • @bortokalomar299
      @bortokalomar299 3 ปีที่แล้ว

      Amanni

  • @nas2414
    @nas2414 8 ปีที่แล้ว +87

    በእውኑ ኣርቶዶክስ በመሆኔ ደስተኝ ነኝ እግዛቤ ይመስገን ቃለህይወትን ያስማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @መስቀልሃይላችንነውሃይላች
    @መስቀልሃይላችንነውሃይላች 8 ปีที่แล้ว +33

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማይ ወራሽ ያድርግልን እንዲህ ያለ መምህር እግዚአብሔር ያብዛልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

    • @mihfgfh9051
      @mihfgfh9051 7 ปีที่แล้ว +1

      መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችንም መስቀል ነው
      ብእውነት ለመምህራችን እግዚሄብር ብእድሜ ብጽጋ ይጥብቅልን የእግዚሄብር መንፊስ ይድርብህ ካንት ብዞትምርናል ምመህራችን ብሀይማኖት ያጽናህ
      አይሁድንም ነንይሜሎትንም ልብ ይስጣችው እግዚሄብር ይቅርባይነው

  • @jamilajamila292
    @jamilajamila292 5 ปีที่แล้ว +19

    በእውነት ደስ የሚል ትምርት ነው ምእረተ አብ ፀጋው በዝቶልአል ፈጣሪ ይጠብቅ

    • @hitechhitech8128
      @hitechhitech8128 5 ปีที่แล้ว

      ምህረትአብላስተማርከንቃልወትንያሠማልተስፋመንጊስተሠማያትያዉርስልንበቤቱያጺናህአሜን

    • @dastaasras3630
      @dastaasras3630 5 ปีที่แล้ว

      @@hitechhitech8128 egzhiabhar zemnkn yebrkaw mamhri

  • @ኤፍራታ-1990ኤፍራታ
    @ኤፍራታ-1990ኤፍራታ 5 ปีที่แล้ว +17

    እውነት እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጥልን ለመምህር ምህርተ አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @helenok4479
      @helenok4479 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @hamzumusa6669
      @hamzumusa6669 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ ከባይብል ቁጥር ጠቁሙኝ አምላክ ነኝ የለበትን ?

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህራችን ለመከሩን ለአስተማሩን ለገሰፁን ለመምህራችን ለመምህር ምህረት አብ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሚሚየየንየ
    @ሚሚየየንየ 7 ปีที่แล้ว +13

    መረህረት ነብ አሰፋ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዋጋህን ከ ጌታ ታገኘዋለህ ስንቱን ግራ የተጋባ ሰው ወደ መልካም መንገዲ መልሰሀል

  • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል
    @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል 8 ปีที่แล้ว +80

    አቤቱ ጌታዬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክርስቲያን አድርገህ ስለፈጠርከኝ ምንኛ እድለኛ ነኝ ክብርና ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን አሜን
    መምህራችን ምህረተአብ አሠፋ ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን" ሸህ ካሊድ ክክክ (ትንሹ ይሁዳ) ነህ ልቦና ይስጥህ

    • @ameenaami3416
      @ameenaami3416 7 ปีที่แล้ว

      እረ እንደናተ በስእል ማመን ስላስጠላው ኡስታዝ ካልድ ጀዛ ካላህ ኽይር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ

    • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል
      @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል 7 ปีที่แล้ว +3

      Ameena Ami ክክክክክ ትንሽ አምላክ ነን አላችሁን እንግዲያውስ ካሊድን የዘመናችሁ አምላክ አድርጋችሁ ሹሙት የድሮው ሙሐመድ ነበር አይ አይን አፍጥጦ እንቅልፍ ሆነ የናንተ ነገር እስኪ ልቦናችሁን ያብራላችሁ

    • @ameenaami3416
      @ameenaami3416 7 ปีที่แล้ว

      እኛ እደናተ በሰው በስእል በጠዋት በመሳሰሎት እምናምን ከብቶች አይደለንም እምናምነው በአንድ አላህ ብቻ ነው አላህ አይወልድም አልተወለደም መቸም ይሁን መቸም አንድም አምሳያ የሊለው እሱ ብቻ ነው እየሱስ ፈጣሪ ነኝ አላለም እናተ በግድ ጠጣሪ ልታደርጎት ነው እንደ

    • @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል
      @ሑሉምነገርበጊዜውይሆናል 7 ปีที่แล้ว +3

      Ameena Ami ስለ ድፍረትሽ ይቅር ይበልሽ ,አላህ/ አይወርድም / አይወልድም / አይወለድምም/
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      ወርዶ ተወልዶ ፍቅርን በተግባር ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
      ነፃ ፍቃድ የላችሁም እናንተም ገድሎ እሱም ሙቶ ቀረ አየ መሐመድ
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      አላህ ባለ መውለድ መወለዱ ምን ይገርማል ከመቸ ወዲህስ ድንጋይ ወልዶ ተወልዶ ያቃል አይፈርድምም አያድንም አይሰማም አይናገርም

    • @habetamyeortodox4559
      @habetamyeortodox4559 7 ปีที่แล้ว +2

      Ameena Ami አላህ የምትሉት ግዑዝ እርህራሄ እንደለለው እናውቃለን የኛ አምላክ አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ከድንግል ማርያም ተወልዶ አለምን ያዳነበት ጥበቡ እጅግ ይበልጣል ለእግዚአብሄር ሁሉም ይቻለዋል እኛን ለማዳን ከድንግል ማርያም ሰው ሆነ በቃ ምን ትሆኑ

  • @ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ
    @ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ 7 ปีที่แล้ว +13

    አሜንንን አሜንንን አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ለመምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው ተመስጌን አምላኬ #የተዋህዶ አርበኛ የቁርጥ ልጅ መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይባርክህ እዚህ በላት ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን አምላክ ይስጥህ የኔ አንበሳ

  • @weyntasew9305
    @weyntasew9305 5 ปีที่แล้ว +37

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ
    የጥንት ነሽ የእናት ና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም።

  • @ሜላዊትነኝየተዋህዶልጅትኑ
    @ሜላዊትነኝየተዋህዶልጅትኑ 5 ปีที่แล้ว +12

    መምህር ምህረት አብ1000 ኑር አሜን (3)

  • @daliaaliahmad4084
    @daliaaliahmad4084 7 ปีที่แล้ว +20

    ልቤን ኩራት ተሠማው ኦርቶዳክስ ተዋህዳ ልጆ በመሆኔ መምህ ምህረተአቡ ስለሀይማኖቴ ቡዙ እዳስቡ እንድጠይቅ ረዳሀኝ እኔ እስካሁን የእየሱስ ልጆ መሆኒን እንጂ ቡዙም ሰለከፈለልኞ ውለታ እንደዚ ተጨንቄ አስቤ አላውቅም ነበር እ/ር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው(ላንተምእ/ርልባና ይስጥን ለአይሁድ ) አሜን አሜን

    • @zmzmzmzm1326
      @zmzmzmzm1326 5 ปีที่แล้ว

      አንተሠውየየራሥክንሀይማኖት አጽድቅእኛ ኦርቶዶክሦች የሠውሀይማኖት አናቋሽም ኦርቶዶክሥ ለዘላለምም ትኑር ገና እንበዛለን

    • @zmzmzmzm1326
      @zmzmzmzm1326 5 ปีที่แล้ว

      መምህር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @mahaletassafa5083
    @mahaletassafa5083 9 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ሠ6ቀ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ሠ6ቀ 8 ปีที่แล้ว +46

    ተመሥገን አሞላኪ ተዋህዶ ያደረከኝ
    መምህር ምህረታ አብ ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @አሀዱንአሀድፍረህደነና
      @አሀዱንአሀድፍረህደነና 7 ปีที่แล้ว

      አጭበርባሪ ኢሄ ሁሉ ውሸት ምን አመጣው እውነት አንድ ናት እሱም እስልምና እባካቹ መጃጃል ትታችሁ ንቁ

    • @HanaHana-bv1ho
      @HanaHana-bv1ho 7 ปีที่แล้ว +1

      +Zyada Za kkjkkkkkkkkkkk

    • @amharawittube588
      @amharawittube588 7 ปีที่แล้ว

      Zyada Za እውነት አንድ ናት ሀይማኖትም የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ብቻ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 7 ปีที่แล้ว +17

    ፕ አንዲበትህ ይባርክ አቦ እግዛብሄር ቅዲስት ዲንግል ማርያም ሁሌም ከጎንህ ይሁኑ።

  • @ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ
    @ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንተዋህዶ ሀይማኖቻችን ለዘላለም ትኑር በእውነት መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን (የተዋህዶ ጀግና የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስብከቶች ሀሉም አጀትያርሳሉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ)የመናፍቃንን አፋቸውን የምታዘጋ ቸውኑርልንኝ

  • @አምላክእየሡሥነውአላህየሠ
    @አምላክእየሡሥነውአላህየሠ 8 ปีที่แล้ว +31

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዛብሄር ሰላም ፍቅር ካንተ ጋር ይሁን ቸሩ መድሃኒያለን ይጠብቅህ ክፉ አያግኝ አሜን ለዘለአለሙ አሜን

    • @ወርቅነሽከበደ-ቸ9ኀ
      @ወርቅነሽከበደ-ቸ9ኀ 7 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ወርቅነሽከበደ-ቸ9ኀ
      @ወርቅነሽከበደ-ቸ9ኀ 7 ปีที่แล้ว +5

      ኦርቶድክስ ለዘለዓለም ትኑር

    • @sosanagashaw9722
      @sosanagashaw9722 6 ปีที่แล้ว

      Kale hiwot yasemaln mengste semayatn yawrsln memhr

    • @kfhdjhdhdhdndjbd6516
      @kfhdjhdhdhdndjbd6516 6 ปีที่แล้ว

      አምላክ እየሡሥ ነው አላህ የሠይጣን ተገዢ ነው

  • @tesfaytesfay23niguse18
    @tesfaytesfay23niguse18 9 ปีที่แล้ว +18

    አልተሳሳትንም መምህራቺን እድሜና ጠና ይስጥህ አሜን

    • @ksa5932
      @ksa5932 5 ปีที่แล้ว

      ጥየድንግልዘዉዱ

  • @todayethiopia1787
    @todayethiopia1787 10 ปีที่แล้ว +12

    በመጀመሪያ ልኡል እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይም የምታገለግልበትን እዲሜና ጤና እንመኝልሀለን የጠላትን ምክር አፈራርስባችው እንደዚህ ቅቤ ነው ያጠጣሐን ከምለው በላይ
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዲሜ በጤና ይጠብቅልን
    ተዋህዶ ሀይማኖታችን የቅዲመ አያቶቻችን ያቆዪልንን ታሪክ አሁንም በፀናች እምነት ያኑረልን
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን አትታደስብን
    አሜን አሜን አሜን

    • @zdaoun6739
      @zdaoun6739 6 ปีที่แล้ว

      Today Ethiopia
      Tankyou

  • @ነፂየአጣዬዋ
    @ነፂየአጣዬዋ 6 ปีที่แล้ว +18

    እዳተ አይነትሺ ቢወልዱ እናትህ እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @ghfj36
    @ghfj36 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ተዋህዶ ስላረገኝ አመሰግናለሁ የኔ ጌታ መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜንንንን
    በእውነት መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝዝት ያድርግል እድሜህን እረዘም ያርግልህ በእውነት አሜንንንንን

  • @ወለተስላሴእየሱስክርስቶስ
    @ወለተስላሴእየሱስክርስቶስ 7 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን የኛ አንበሳ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    ካሊድ ካሳውን ውሬ አለብህ ዝም በል ቀጥተኛውና ትክክለኛው ሀይማኖት ኦርቶዶክብ ብቻ ና ብቻ ነው ይሄን ደግሞ ማንም ያቀዋል ከገነት ወደ ሲኦል መጓዝህ በጣም አዝናለው እግዚአብሄር ማስተዋልን ያድልህ ፀዲት ያለችውን እምነትህን ትተህ መሄድህ ያሳዝናል ኦርቶዶክስ ሀይማኖት በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናት። ለመምህር ምህረት አብ ቃለ ሂወት ያሰማልን ስወድህ አልድንም ስብከትህንም ብሰመው ብሰመው አይሰለቸኝ የተዋህዶ ማር የውንጌል አርበኛ ውድድ አደርግሀለው በክርስቶስ ፍቅር

  • @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ
    @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ 8 ปีที่แล้ว +58

    መሀመድ አሊ መምህር ምህረት አብ አልተንቀዠቀዠም እውነተኛውን በመናገሩ መረዳት እጂ መሳደብ ሀጺያት ነው የኛ ጌታ ፍቅር ነው ያስተማረን ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን ሙስሊሞች እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስታችሁ

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 7 ปีที่แล้ว

      TEW ENJE ESU KANTE BELAYE KES YENBER NEW DEGMOSE MANE SEDEBEW? AZAGNE QIBE AGWACHI ALU

    • @chawusosa2599
      @chawusosa2599 6 ปีที่แล้ว +1

      Amenamenamennnnnnnnnñnnnnnnnnnn

    • @neserkoaserco3131
      @neserkoaserco3131 6 ปีที่แล้ว

      ነጻነት ነጻነት

    • @chirisitinamarama2663
      @chirisitinamarama2663 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen, kalehiyot yasemaln 👏🙏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏👏 👏

    • @ኮመትኩነኝ
      @ኮመትኩነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ይሄን አይተውም አያምኑም

  • @mahilatsesayi2947
    @mahilatsesayi2947 7 ปีที่แล้ว +20

    መምህር.ምህርትአብፀጋውንጨምሮጨማምሮይስጥልን።በስደትየምንኖርውን.በእምነታችንእድንጠነክርየምትርዳን።ወድማችን.መምህራችን.አባታችንነህ
    እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥልን.ያገልግሉትዘመንክንይባርክልህ.ድንግልማርያምትጠብቅህ

    • @haimanotww6296
      @haimanotww6296 7 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትን ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ

  • @ወለተሰላሴየድንግልልጅ
    @ወለተሰላሴየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረት አብ አሰፋ ያገልግሎት ዘመናችቱን ይባርክል እናንተን አያሳጣን እግዚአብሔር ካይን ያውጣህ
    ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
    የጥንት ነሸ
    የእናት ና አባቴ
    ተዋሕዶ ለዘላለም
    ትኑር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ምህረት አሰፋ ምን እንደመልህ አላዉቅም ድንግል ማሪያም ከእነ ልጇ ትጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @abebechguade6544
    @abebechguade6544 7 ปีที่แล้ว +38

    ምሕረት አብ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ኪዲየዉሎቀበጥ
    @ኪዲየዉሎቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +7

    በእዉነት ያገልግሎት እዲሜህን ያርዝምልን ዲንግል ከነ ልጆ ትጠብቅህ

  • @abushabush812
    @abushabush812 6 ปีที่แล้ว +6

    ኮሜንተሪዎች ግን ታስቃላችሁ
    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የምንወድህ መምህራችን ነህ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሁለተኛ ለሶስተኛ ጊዜ ሳዳምጠው መ/ር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምርጥ የተዋሕዶ ልጅ ጀግና
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @saramolla9913
    @saramolla9913 8 ปีที่แล้ว +18

    ተመሰገን የድግልጅ ከአህዛብ የድቆርና የጨለማ ሂወት ያወጣኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የምናውቀውን እንመሰክረሰለን የአህዛብ እመነት የሟርት የጥንቆላ የጣኦት ተክታአዮች ናአቸው የጨለማባአችሁ ውጡጡጡጡጡ ተመለሱ የመዳን ቀን ዛሬ ነው

    • @የኡስታዝአቡሀይደርአድናቂ
      @የኡስታዝአቡሀይደርአድናቂ 8 ปีที่แล้ว +3

      erebaksh kkkkk kechaka leteqorexe enchet magobded nee yemiyadnew bey kaweksh asrejigna
      endew ewuket kalesh yhen bcha melshillgn
      eyesus bemesqelu lay eyale matiwes 27:46 amllake amllake slemn tewukegn yalew mann new ??

    • @sofanatkiros1037
      @sofanatkiros1037 7 ปีที่แล้ว +4

      የኡስታዝ አቡሀይደር አድናቂ ነኝ እና ይሄን ስላለ ምን ሆነ ማለትህ ነው?አንድ ቀለም ይዛችሁ የውስጡ ምስጢር ሳታውቁ እንዲህ አለ እንዲህ ነበረ ከማለት በልብ መረዳት ማንበብ ይሻላችዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ

    • @nesanetfkr5478
      @nesanetfkr5478 5 ปีที่แล้ว

      @@sofanatkiros1037 አቡ ሀይደረን እስኪ አቅረቢው አንች የፖለቲካ ደገኞች ፊ ነሽ እንዴ ወይ አለማወቅ ሀይማኖት ምንድን ናት ነው እንደትስ ሲጣ ነው እኮ የተባለ ስሚ ጀሮሽን አቁመሽ

    • @nesanetfkr5478
      @nesanetfkr5478 5 ปีที่แล้ว

      @@sofanatkiros1037 ከፖሮቴስታንት ጋረ አቦ ሀይደረ ስለተከራከረ ነው እኛ ትክክክለኛው የቱ ነው እወቁ ኑ ትክክለኛይቱን ተከተሉ ነው ያልን አቡ ሀይደረን በናታችሁ እስኪ ኡስታዞችን ከመምህረት አብ ከመምህረ ዘበነ ጋረ እንደ ነዚህ ግረኟች ይቅረቡ እና ይነገሩ ግን ጥሩ አይመጣም ለምን ትክክክለኛውን ሲነገሩ በሚዲያ መዋረድ ስላለ ተከታይ ማጣት ይሆናል ትክክለኛውን እያወቁ ብዙዎች እነ አቡሀይደረ ስለሚያቁ ገንዘብ ሰይጣን ስለቀየራቸው ይከብዳል ከይ ማረየ ብትቅጠለጠሉ አይሆን ሳይመሽ ነይ ወደኛ ይብራልሽ ጨለማው መሸቷል በናንተ

  • @seblegetachew2854
    @seblegetachew2854 7 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት ደስ ይላል ብዙ ሰወች ቢከራከሩኝም በሀይማኖቴን አጠበቁት እንጂ ምንም ዬተቀዬረ ነግር ዬለም ክብር ምስጋና ይገባዋል ለእዬሱስ ከክርስቶስ

  • @debelae
    @debelae 6 ปีที่แล้ว +6

    I am an Orthodox Tewahedo Christian:- you can kill me, you can ridicule me, you can curse me but you can never change my mind. Thank you Lord for chosen me to be an EOTC🙏🏾

  • @አደይዓለመይትግራይሃገርይ
    @አደይዓለመይትግራይሃገርይ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ካአብ ምህርት ወረደልን እግዝአብሔር አምላክ ሰምህ ለዘልአለም ከፍ ከፍ ይበል መምህሬ አባቴ ረጅሚ እድሜና ጤና ይሰጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን እምትወዳትን እማ አምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅ.ነኝየድንግል
    @የማርያምልጅ.ነኝየድንግል 6 ปีที่แล้ว

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃላት ያጥረኛን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅልን ቃላት አጣሁ መምህራችን ተሰፍ የምናደርጋትን መግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን እግዚአብሔር ይመሰገን እናተን የሰጠን ጌታ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @halanhalana141
      @halanhalana141 5 ปีที่แล้ว

      የማርያም ልጅ.ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን

  • @siifaan3349
    @siifaan3349 4 ปีที่แล้ว +5

    Egzaber yimesgen enkuanu temelesku
    Muslim neberku
    Awun gin Ortodoks negn
    Tewahido lezelalem tinur❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @جديد-س6ب
    @جديد-س6ب 6 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ተዋህዶ ተዋህዶን ሞሆን እንደት ይታደላል የድንግል ማርያም ልጅ ባንተ ደስ ብሎኛል አመሰግንሃሎ ያንተ ያደረግከን✟✟✟

  • @ሁለተእየሡሥየድንግልልጅ
    @ሁለተእየሡሥየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ የወትዶክሥ ልይ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ያተትምርትም በልባችን ይደርልን አሜን አሜን አሜን

  • @monamonna4065
    @monamonna4065 5 ปีที่แล้ว

    ውዱ ም0ምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን የድንግል ልጅ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን ምን እንደምል አላውቅም እንደ አንተ አይነቶች ን መምህራን አባቶችን ያብዛልን አሜን

  • @ፂወንደበበ
    @ፂወንደበበ 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይህን ትምህርት ትሠማ እንደገና የተፈጠርሁ መሠለኝ መምህራችን ምርተ- አብ ቃለሂውት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    መጨረሻህን ድንግል ማርያም ታሣምርልህ!!!

  • @destawonde7216
    @destawonde7216 7 ปีที่แล้ว +3

    ጌታሆይ ተመስጌን ኦርቶዶክስ ስልርክኛ ዛሬም ተመስጌን ናገም ተመስጌን ሁሌም ተመስጌን ላብታችን ድሜና ፀጋውን ይስጥልን

  • @mimiennat1904
    @mimiennat1904 6 ปีที่แล้ว +7

    የተዋህዶ ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመቤታችን ትጠብቅህ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ጌታ ምን እንደምሆንልህ አላቅም ከኔ ከማትረባዋ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ

  • @magdesmagdes9093
    @magdesmagdes9093 7 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረተ አብ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ ተስፋ የምናደርጋትን ተስፋ መንግስትን ያውርስህ አሜን ስወድህ ትምህርትህን ስሰማ ኦርቶዶክስ ሁኘ በመፈጠሬ ደስ ስስስስስስስስ ይለኛል ኦርቶዶክስ ለ ዘላለም ትኑር አሜን ፫

  • @yesalmushtamerate8962
    @yesalmushtamerate8962 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረተ አብ♥በእውነት ምን እደምልህ አላቅ ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ካተ ጋ ይሁን🙏 አምኖ ከመካድ የይሰውር ወንድማችን እድሜህን ያርዝምልን አመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ ክፍዎችን ጠርጐ ያርቅል፡፡♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @millenyemariamlij187
    @millenyemariamlij187 6 ปีที่แล้ว +20

    Majemariyam macheresham orthodox nat Kale hiwote yasemalen wandemachin meharetab yagelegilot zamenih yetabekan yehun Bademe batena yakoyilen Amen orthodox yadrageng amelak yemasegan

    • @sllammili7704
      @sllammili7704 5 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን ቃል ሂወት ያስማልን

    • @astelaa5560
      @astelaa5560 5 ปีที่แล้ว

      ሠላመ እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ የአገልግሎት ጌዜና ዘመን አብዝቶ ይባርክልህ የተዋህዶ አርማ የኦርቶደክሥ ከእግዛብህር የተሠጠህ ድቅ ሥጦታዋ እግዛብህር ብርታትና ሀይል ይሁንህ እምታወድሣት እናትህ ቅድሥት ድንግል ማርያም በእዉነት ሥሞ ሀይልህ ብርታት ትሁንህ በየሄድህበት ድል እንድታደርግ ጥላትን እንድታሣፍር የአማላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሥች ንጉሥ ከቅድሥት እናቱጋር ሀይል ብርታት ይሁኑህ ወሥብሀት ለግዛብሄር ወለወላዴቱ ድንግል ወለመሥቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን ለአለም ለዘላለም ይቅር ይበለን

    • @meseretweruqu386
      @meseretweruqu386 4 ปีที่แล้ว

      Ellllllllllll kale hwete yasemalen

  • @salmacutie39
    @salmacutie39 10 ปีที่แล้ว +25

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ስማሰያትን
    ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመን ያባራክ በእድሜና ጤና ያጠብቅልን
    በጣም እንውድካለን እናብርካለን እግዚአብሔር አብዝቶ ያባራክ
    በእውነት
    betammmm akorakegn orthodox kurate new mehirtabe Asefa nuriln
    lhazebem egziabher lbon yistachew AMENN
    anet man nek semikn satan yitraw bwunet betamm tigermalek enkuan 27amet aydelm aned wer enkuan yemerk atemeslm dedabe demo banet afe ayiteram yegna amelak ayiferdibkem yanet amelak fiker aykime teot new dingay new atinageri aysemam engidi ahemad didat silefalif kerimo mote anetm yesus eta tebik bezi agetami kibre lamelakchin yihun ye doctor zakir wendem christian hone oh its really amazing youtube lay gebite eyi zakir demo yemiselaflifaw ymekaw dingayi new eko ..••´´´´´´´-_____----____ wendmchin plzzzz part 2b thnx for sharing god bless you

    • @salmacutie39
      @salmacutie39 10 ปีที่แล้ว

      ye DINGI MARIYAM LIJ YE TEWAHIDO LIJ​ yene konjo ehe (A) NEW eyiwuuuuu

    • @yedingimariyamlijyetewahid970
      @yedingimariyamlijyetewahid970 10 ปีที่แล้ว

      Ennat EGIZIABIHER YIBARKISH WELATASHIN YEALEM MEDANIT BE TESFAYITU MENGISTE SEMAYAT YIKIFALISH BAXAM BAXAM AMASAGINALEW.AHUN ADAMIXALEW

    • @salmacutie39
      @salmacutie39 10 ปีที่แล้ว

      ye DINGI MARIYAM LIJ YE TEWAHIDO LIJ Amennn Amennn Amennnn lhulachen Eshi konjo ♥♡♥ melkam timhert yihunilsh

    • @yedingimariyamlijyetewahid970
      @yedingimariyamlijyetewahid970 10 ปีที่แล้ว

      Salam baxam amaseginalu lasechagirish bagegnash sa'ati bin shere atgilin.Ewinet tewahido kurat hiyiwot nati mehirateab EGIZIABIHER BE XENA BE IDIME YIXABIQLIN YAAGEIGILOT ZAMANUN YIBARKIH LE Ahizabinet yetanesaw saw lebona yisitaw. Salem ahizabu endaza bilo smil.seqatetagn.ennatiye ancim baleshibet Egziabiher Iyesus yixabiqish bezihu tibibir ayilayen dahinaferi

    • @salmacutie39
      @salmacutie39 10 ปีที่แล้ว

      ye DINGI MARIYAM LIJ YE TEWAHIDO LIJ​ Amennnn Amennnn yene konjo (B)ahun yiziwe wendamchi share arigolinali minm aydel tebarkii

  • @dabashsikebaru3112
    @dabashsikebaru3112 7 ปีที่แล้ว +3

    በማምነዉ አምላክ አላፍርም አፍሬም አላዉቅም
    በእዉነት ለመምህራችን ምህረት አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህአሜን አሜን አሜን

  • @betamdesbelonaenikandessal6088
    @betamdesbelonaenikandessal6088 7 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መ/ር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
    @እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ 6 ปีที่แล้ว

    የእውነት የምገልጽበት ቃል የለጭም የመምህራችን ምህረተ አብ አሰፋን አእምሮ እደ ሰማይ ከዋክብት አብርቶ እዲህ ግልጽልጽ ባለ ሚስጥር እደ አስተማረን በእውቀት ማነስ ሚስጥሩ የጨለመባቸውን ከተዋህዶ እምነት ውጭ ያሉትን እህት ወድሞቸን የልባቸውን ብርሀን አብርቶ እውነት እዲረዱት ይርዳቸው!!!!! መምህር ምህረተ አብ አሰፋ እግዛብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ይሄ ሌላ ምንም አይደል መመረጥ ነው::እግዛብሄር ይባርክህ

  • @tigestmamushet9306
    @tigestmamushet9306 10 ปีที่แล้ว +4

    Memehir kale heyewote yasemalen EGIZEYABEHA Abezetu yebarekehe Eege betame dese Yamele kebeke belaye yahune melese new yasetehelene EGIZEYABEHAR Abezetu Tegawone yesetelen Amen

    • @Virgin-Mary21
      @Virgin-Mary21  10 ปีที่แล้ว

      EOTC "ምስጢራዊው ቡድን"ቁጥር 2 B ----- by M/ Mehirtab Asefa

  • @saraalemu6064
    @saraalemu6064 6 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    መታደል ነው ተዋህዶ መሆን አሜን
    አሜን አሜን

  • @ahmd6116
    @ahmd6116 7 ปีที่แล้ว +45

    አንጀት የምያራስ መልስ ቃለህይወትን ያሰማልን በረከትህ ይድረሰኝ

  • @የሚካኤልባርያነኝ
    @የሚካኤልባርያነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እውነት የእግዚአብሄር ቃል ምግብ እደሆነ ለማወቅ ይህን ስብከት ሺ ግዜአይቶ ከጠገበ ከሰለቸው የክርስቶስ ፍቅር በመንፈስ አልተዳሰሰም

  • @ngstngstaby6173
    @ngstngstaby6173 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና እና
    እግዚኣብሔር ዐድሜ ና ጤና ይስጠሸ

  • @tesfamariam8095
    @tesfamariam8095 8 ปีที่แล้ว +31

    ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ

  • @atsedeaynaw5641
    @atsedeaynaw5641 8 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ምህረተ አብ ን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HanaHana-bv1ho
    @HanaHana-bv1ho 8 ปีที่แล้ว +42

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር

    • @hannabekele2047
      @hannabekele2047 8 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @mimitasfey1794
      @mimitasfey1794 8 ปีที่แล้ว +1

      ammmmmmmm.😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @salam7492
      @salam7492 7 ปีที่แล้ว

      +Mimi Tasfey አሜን

    • @meronasaged8958
      @meronasaged8958 6 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ
    @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ 5 ปีที่แล้ว

    ይሄንን የሂወት ትምህርት ዝብየ እሠማዋለሁ ደግሜ ደግሜ ፡ እመብርሀን ጥበቡን ታጎናፅፍህ ፡ እድሜ ይሥጥህ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 5 ปีที่แล้ว

    ምህረት አብዬ ስታስተምር ደስስስስስ እምትለኝ እያሳቅህ ምናምን ሀረካትህ በጣም ደስስስስስ ይለኛል የኦረቶዶክስ አንበሳ የሆንክ የእውነተኛዋ አካል የኦርቶዶክስ የሆነው ስደተኞች እንወድሀለን በጣም ኑርልን እኛም ቁጭ ብለን ከሰላማዊት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመንፈስ ተቀምጠን እድታስተምረን ያምላካችን ፈቃድ ይሁን

  • @helenhelen9419
    @helenhelen9419 6 ปีที่แล้ว +4

    ተመሰገን.ተዋህዶ.ለዘላለም.ትኑር.መምህር.ምህረተአብ.ተባረክ.እግዛብሄር.ይጠብቅህ

  • @sarayabatwalijsaron6437
    @sarayabatwalijsaron6437 7 ปีที่แล้ว +7

    አቤት እንዴት ደስ ይላል በጣም የሚገርመው ዛሬ ለኔ ትልቅ መልስ አገኘኩ
    እንዲ ለማለት የፈለጉትን እኔ የምኖሮው በአረብ ሀገር ነው እናም ልክ እነዚ ልጆች እንደሚከራከሩት ለኔም እዚ ያለሁበት አገር ከ ባላ ቤቶቹን እናም የሚሉን እየሱሰ ክርስቶስ እኔ አምላክ አይደለሁሙ ብሎ ብለዎል እናም ለፍርድ በሚመጣበት ግዜ ይክዳችዎል እግዚአብሔር እኔን አምልኩ ብለህቸዎልን ብሎ ሲጠይቀው ለኢየሱስ ክርስቶስ እኔ አላልኩሙ ብሎ ይከዳቸዎል እናም የኛው ተቀበሉ ይሉናል ብዙ ግዜ ያስጨንቁናል ዛሬ ግን የበለጠ በሀይማኖቴ እንድጸና አድርጎኛል ምልስም ለመስጠት አስችሎኛል እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን መምህር ምህረትአብ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን

    • @سارهتقري
      @سارهتقري 6 ปีที่แล้ว

      Sara Yabatwa Lij Saron ቃለሂወት ያሠማሀ፡ረጅምእድሜ ይጥህ ፡፡

    • @nesanetfkr5478
      @nesanetfkr5478 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ማረ ትክክክል እኔ ስደቴን ወደድኩ አልፎም ደግሞ ለጥያቄ መልስ ተረዳሁ ሀይማኖቴን አወኩ ለመልስ ዝግጅ ነኝ ለተወሰኑ ነገሮች ብዙ ሴብ ባላረግም የኔ ልዩ አይዞን ፈጣሪ ይገዘን እነሱ እማ መስቀል ለምን ድንግልን ለምን ይላሉመልስ አለኝ ጠንክሪ ፊልም ሙዚቃ ወሬ ከመከታተል ስብከት ትምህረት ስሚ የኔ ማረ

  • @ቃልኪዳን-ዸ4ፈ
    @ቃልኪዳን-ዸ4ፈ 5 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አደራውን ሂወቴ እኮነህ ለኔ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 7 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሰው ዝም ብሎ ቢያዳምጡዋችው እንደ ሳጥናኤል እኔ ነኝ ፈጣሪ ትላላችው እምነት እንዳለው ሰው መድረክ ላይ ወቶ የሚጠይቀውን የማያውቅ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችው አለም ያለድንግል ማርያም አይድንም

  • @encoyazbeck4
    @encoyazbeck4 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹ ይብዛ ውድ በእ/ር የተወደዳቹ የተዋህዶ ልጆች ከየትም ብትመጡ ምነኛ ቋንቋ ብታወራ ዝም ብየ እወዳችዋለው ምክንያቱ እኛ የፍቅር ኣምላክ ፍቅር ነው ጌታችን የድንግል ልጅ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እኔ ከማንም በላይ እወደዋለው
    ስደቴን ወድድኩት ህይወቴን ቀየረው ትምህርቱን የእውነት ያምርካል መምህራችን

  • @attegebabege1245
    @attegebabege1245 6 ปีที่แล้ว +7

    በምን አይነት ቃላት ላድንቅህ ቃላቶች አጠሩኝ በድንግል
    ብቻ እግዚአብሔር አምላይ ይጠብቅህ በርታልን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ahemadtegegne5688
      @ahemadtegegne5688 4 ปีที่แล้ว

      ኦረቶደክስ አኮራችን ኑረልኝ ውንዱሜ ይጨምረልህ

  • @berislsl2119
    @berislsl2119 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔስ የተዋህዶ ልጅ ነኝ እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን።

  • @ቤተልቤተልአማረ
    @ቤተልቤተልአማረ 8 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት ደስስስስስ ይላል

  • @غاننلعلفعرغبؤ
    @غاننلعلفعرغبؤ 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር። ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ያድልክ ከኔ ቀንሶም ቢሆን የመናፍቃን ምቀኛ የተዋህዶ አርበኛ ኑርልን ለኛ እባካችሁ ሙስሊም ነን ባይታወች አትሳደቡ ልቦና ይስጣችሁ ቅል እራስ ሁላ

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ የማይጠገብ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቃሉን በልባችን ይፃፍልን አሜን