ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሶሎሞን ይህን ድንቅ ሰው በማቅረብህ በጣም ነው የምናመሰግንህ ተስፉ ከነበረበት ችግር ወጥቶ ወደ ቀድሞው ህይወቱ በመመለሱ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን ተስፉዬ እንቀድሀለን በርታልን
ተስፍዬ እንኳን ደና መጣህ ሲያወራ የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ተስፉ ብርሃኔ ነው ❤❤❤❤
🎉❤
Say ተስፋ ብርሃነ
@@AmbachewBerhe ለምን???
ሰለሞኔ በፍፁም ደስታ ነው የማደምጠው እንኳን ምነው ልጅነት ልጅነት አልክ ልልህ ይቅርና ❤❤ተስፉ እጅግ በጣም የምወድህ የማከብርህ በእውነት በተለይ ከ ጭሰት ጋር ያለው ነገር እኔም ዛሬ እመአምላክ እረድታኝ ፍፁም ሰላማዊ ህይወት ውስጥ ነኝ ክብርና ምህጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ወለተ ሚካኤልን በፀሎት አስቡኝ ወዳቹዋለው 💚💛💝
ተስፋ ብርሀኔ ምርጥ ተዋናይ እንደዚህ ሆነህ ስላየሁ ደስይለኝል ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ አምላክ ይመስገን❤❤
ተስፍሽ እንዲህ እምር ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለሰውም ትልቅ ትምርት እምትሆን ነህ ይህ ሁላ የመብርሀን ስራ ነው ተመስገን🙏
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ተስፋዬን እንደዚህ አምሮበት ስላየነው ደስ ብሎናል። አሁንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን። ሰሌ አንተም ጡሩ ስራ እየሰራህ ነው ግን እጅህን ማጣመርና ጠባብ ኮት መልበስ አቁም ባይሆን ቁልፉን ፍታው። ያው በፕሮፌሽናል መንገድ ስትመጣ ትንንሽ ነገሮች ነው እንከን የሚወጥላቸው። እሄ ደግሞ ስራህ ምንያህል ትልቅ እንደሆነ ነው
ተስፍዬ በጣም የምወደው ተዋናይ ብቻም ሳይሆን , ለሚቀርብለት ሰላምታ በፈገግታ የታጀበ ምላሽ የሚመልስ ጥሩ ስብዕና ባለቤት ነው። አቀራረቡ ከዚህ በፊት እንደምትተዋወቁ እስኪመስልህ ድረስ ነው ሰላምታው። እድሜ ይስህ ተስፉዬ። የቲያትር አፍቃሪ ስለሆንኩኝ ሀገሬ ስመጣ ከጥበቦች እቋደሳለሁኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ። .... ሰልዬም አዘጋጁ በጨዋ ደንብ ለእንግዶችህ ክብር በሚመጥን ደረጃ ነው ቃለምልልሱን የምታቀርበው ይበል ብያለሁኝ። አንተም እርግት ያለ ስብዕና ነው ያለህ ግዜው ትንሽ ሳብ ቢልም በአካል አውቅሀለው። ድንቅ ዝግጅት ነው ሰሌ። የልጅነት ግዜ ትውስታ ተዝቆ የማያልቅ ድንቅ ታሪካችን ስለሆነ ወድጄዋለሁኝ።
ተስፍሽ የተክልዬ የሰፈሬ ልጅ አቤት ጨዋታክ ሲጣፍጥ አይጠገብም እያንዳንዱን የማቃቸውን ሰፈር አካባቢ የተማርኩበት ዘረሀይደረስ ትምርት ቤት አስታወስከኝ ኑርልኝ ❤❤❤❤
ተስፍሽዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ድምፅህ ነበር የናፈቀን ትችላለህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ሰሌ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ተባረክ
እናመሰግናለን ሶሌ ምርጥ ተዋናይ ተስፉ ብርሃኔን ስላቀረብክልን❤❤
እንኳን በደና መጣቹ legends, ሰሌ አረ ድምጽ አይሰማም volume 100% አርጌ ነው ያንተን ፕሮግራም እማየው ፣ ማስታወቂያ በመሀል ሴመጣ ።ጎረቤት ብቻ ሳይሆን ስፈር መንደሩን ነው እምበጠብጠው። አስተካክል ወንድሜ ።diport እንዳታስ ደርገኝ ሰርቼ ልብላበት ።😂😂😂😂😂❤❤❤
ሥራ ሲጠፋ የገቡበት ሥራ ነው እንጅ ሙያቸው አይደለም።
አንተ ልክ እንደኔ🤭መቻል ነው እንግዲህ ቢስተካከል ጥሩ ነው👌
ሽቀላ ነው
Sound problems
@@netsanethAndinet ሊሆን ይችላል ብየ እንዳስብ ያደረገኝ መልስ እንኳን አይመልስም ፣አክብረን ወደን እያየነው።
ሰሌ በቃ ደስ የሚል ፕሮግራም። እንደነ ተስፉ የህዝብ ልጆችን በትወና ሰማይ የነኩ እንቁ የሆኑትን አድነህ አቅርብልን። እናመሰግናለን ❤
ተስፉዬ እንዲህ ተለውጠህ በሜየቴ እግዚአብሔር ይመስገን: : ቃጥላ ማርያም የነበረህን ድንቅ ቆይታ ሰምቼ ነበር:: ቅድስት ድግል ማርያም እንዲህ ከጎንህ ሆና ሳይ አቤት ደስታዬ 🙏🤲🙏
ተስፍሽዬ ምርጥና ድንቅ ተዋናይ፣ከመልካም ስብእና ጋር፣ አንደበተ ርቱዕ፣ትሁትነትህ መቼም አይለወጥም ። እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ ውድ❤ በዚህ ምጡቅነትህ ብዙ ታሪኮችን ውብ አድርገህ፣ ከሽነህ ማቅረብ ትችላለህ። የድምጽህ ማማር፣ የቃሎችህ ውበት፣ የልጅነት ታሪክህን የምትተነትንበት መንገድ ውብ ድንቅ ነው! ቃለተውኔት የማይ ነው የመሰለኝ። ሁሌም ቶሎ ቶሎ ናልን። አንተ የሰራኸው ፊልም፣ አንዱም አምልጦኝ አያውቅም። ስለወላጆችህ፣ ስለጎረቤቶቻችሁ የነገርከን ነገር በጣም ልብ ያሞቃል!ብዙ ስሜቶችን እያስተናገድኩ ነው የሰማሁህ። በደስታና በስስት እምባዬ ፍስስ አለ። በቃ ኢትዮጵያዊነት የሚገለጥበት ቤተሰብ። ውድ እማማ እና አባባ❤ አንተን የመሰለ ዕንቁ ልጅ ስለሰጡን ሁሌም አመስጋኝ ነኝ። በአጸደ ገነት ያኑርልን። ተስፍሽዬ መጽሀፍ በቅርቡ እንደምታስነብበን እጠብቃለሁ። እባክህ በፊልሙ ቶሎ ናልን ተናፍቀኻል። ተስፍሽዬ ውድ ወንድማችን፣የኔ ትሁት፣ ውበት ከመልካምነት ጋር ያደለህ! ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸው የጥበብ ሰዎች መካከል፣ በቀደምትነት አንተ አንዱ ነህ!። ሶልዬ፣ ተስፍሽዬን ስላቀረብክልን በጣም አመሰግናለሁ በርታ።❤❤❤
ተሰፍዬ እግዝብሄር እድሜ ይሰጥህ ሰው የማትርሳ አሰፊቲን የማትርሳ መመልካም ሰው
ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 🥰🥰🥰🥰 ተስፍሽ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🙏
ተስፉ የዘመናችን ጀግና! ያንተ ህይወት ብዙ ሰው ያስተምራል፣እባክህን በደንብ የሱስ ውጣውረድህን፣አሁን ያለህን ሰላም እና አዲስ ህይወት ተናገር።
ተስፉ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።ሂወት አንጥራ የሰራችህ ውብ ልብ ያለህ ሰው ነህ። በብዙ ተምሬያለሁ ከንግግርህ። ተባረክ ወንድሜ❤
አረ የደሰምፀ ነገር በጣም እየተደጋገመ ነው አይሰማም ሁለት ሶስት ብሮግራምክ ሰሌ አስተካክለው
ሰለሞን ሙሄ ሳይህ ሳቄ ይመጣል አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርታልን ተስፋ ጀግና ነዉ እንደዚ ሆኖ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛልጎበዝ ባለሙያ ነዉ እመቤታችንን ስሟን ስጠራት ደስ ይለኛል
ማርያምን አንደበተ እርቱህ ተባረክ እንዳያልቅ እየጓጓው የሰማውት
I love this guy too much! Tesfu Birhanie is one of the greatest Ethiopian artists. I'm proud of you!
ተስፉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ we love you brother
ሰለሞን መሔ ቢራቮ የምንወደዉን የሀገራቺኒን እንቁ አርትስት ተስፉ ብርሀን ስላቀረብከዉ እናመሠግናለን ሰታን አክቴር ተወዳጃን ሙላለም ታደሠን እባክህን አቅርብልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድምፅ ድምፅ እሱ ቀስ ብሎ ነው እሚያወራው ለራሱ ይህም ድምፅ ❤ ደግመህ ጠይቀው ምንም አይሰማም
ትልቅ ፕሮግራም እየሰራህ ስንቴ ተነገሮህ ድምፅ ማስተካከል ያቅትሀል ወንድሜ
ተስፉ ብርሀኔ ብዙ ሰው እንደሚወድህ ታውቅ ይሆን????ያለፈውሁሉአልፎ ዛሬ ላይ ስላየሁህ እግዚአብሔር እምላክ የተመሰገነ ይሁን::
ተስፉ ሚገርም ጨዋታና ወግ አዋቂ አምላክ ይጠብቅህ
የምር የጎላ እና ተክልዬ ሰፈር ልጅ ነኝ የምር የኖርኩትን ታሪክ ነው ተስፉ የተናገረው ድሮ ፍቅር ከልብ ነበር አሁን ግን ምን እንደነካ እንጃ ብቻ ፈጣሪ የድሮውን ፍቅር መተሳሰብ መዋደድ ይመልስልን ተስፉዬ እድሜ ይስጥህ
keep it up, wonderful guest, came across the channel accidentally the discussion was so captivating .
Waw best interview ever i went to school with him in higher 7 he narrated the story truthfully
Me too
ተክልዬበፍቅር የምታለቅስበት በፍቅር የምትሞትበት ሰፈር:: አንድ እናት ወልዳን በእናቶች ያደግንበት ሰፈር:: እንኳንስ አጥፍተህ ደግ አድርገህም የምትገሰጥበት ሰፈር::ለዚህም ነው ብዙ ወጣቶቻችን ትልቅ ሰርተው እንዳልሰሩ የሚያቀረቅሩ ትሁትም የሆኑት::ተክልዬ ፀጥታዬን ስሻ በመጠለያ ቁጭ ብዬ አምላኬን ያነጋገርኩበት ገዳም::የልጅነት እድሜዬን በሩቁም በቅርቡም የምሳለምህ አባቴ ተክልዬፀሎትህ ለምድራችን ሰላም ይሁንአሜንተክልዬ ሰፈር
ተስፉዬ እኔም እንዳንተ ተክልዬ ሻንጣ ሰፈር ነው ያደኩት። ያንተ የልጅነት ህይወት ምንም ሳይጎድል ሳይቀነስ የኔ ላይፍ ነበር። ልጅነቴን አስታወስከኝ የናስር ቪድዮ ቤት ሱስ አስይዞኝ እናቴ ለተብርሃን ትባላለች ከቪድዮ ቤት ስውጣ እጅ ከፍንጅ ይዛኝ በትግርኛ" ሕለፍ' ከዛ የተገረፍኩትን አልረሳውም ።
ሁሌም ሳይህ የተክልዬ ልጅ ትመስለኝ ነበር ጋሽ ተክኤ ስትል እርግጠኛ ገሆንኩ ❤ምርጥ ሰፈር ተክልዬ
በጣም የምውደው ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤❤ ልጅ ነቴን እውደዋለሁ
True, I'm happy to see you again. I don't know why I'm happy when I see you. You and your brother
ሰሌ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ድምፁ አይሰማም
እንዴት ደስ ይላል 🙏❤️❤️
እደ ዛሬ አልቅሽ አላውቅም በስላምግባ ድነህ እደምትመለስ ባለሙሉ ተስፍ እለኝ❤❤❤
ሰው ከፍሎ ይስቅብሀል ተስፉ በጣም ደስ ይላል 😂 " Thank you ሶዎል ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ እንወዳቹዋለን ኑሩልን🥰
ተስፉ መልካም ሰው ማሻአላህ ♥️
ተስፍሽ ሁሌ ቅረብ በተናገረካቸው ባሳላፍካቸው ነገሮች ሁሉ ጊዜን አይቻለሁ ሶል ትንሽ የድምፅ ችግር እስከ ክፍል 4 እጠብቅሀለው መፅሀፍ ነህ 🙏
Wow, Sol!! Gerami!! New colour and new taste ❤❤❤
Tesfu great speech a lot of memories wonderful bro yarda Lege thank you for share 👍
ሶል ተረጋግተክ ነው እምትሰማው እናመሰግናለን። ተስፍሽን አቀረብክልን ፣ አይጠገብም "ሁሉም_ የራሱ _ታሪክ አለው እውነት ነው!!!
Ashu Ras T
Wow, Tesfu! That was just like watching a movie. May God bless you!
ሶልወድማችን በዚህስለገኘሁ።ደስብሎኛል።ሚዲያእዳለህ አላውቅምነበር።በርታልን ዐድናቂሕነኝ
Nice to see you, as a wise man, and I appreciate to raise about 'fodie' shoe!
እንደ ትያትር ነው ተዝናንቼ ያየውት ሶል እናመሰግናለን። ተስፉዬ በርታ
የወንድሞቼን ታሪክ እማዳምጥ መሰለኝ የልጅነት ፓረቱ
Frist thanks god 🙏 🎉 to see you i like you so much keep it up tesfaya
የዋህ፣ቦጅቦጃ፣ለጋስ፣ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ነጥቆ የመለሰህ። እድሜ ከጤና ይስጥህ።
ተስፋ ዛሬ ተክለሃይማኖት የብሄ ድራማ ይሰራል ከተባለ አውደምረቱ ምልቶ ከሙስሊም ወንድምቻችን ጋር በመሆን ህናይ እንደነበር አስታውሳለው ተስፉ የድንንግል ልህጅ እድሜክን ያርዝመው
የልጅነቴን ነገር በጣም አስታወስከኝ የአንተ ወንድምህ ጓደኛዬ ነበር ስሙ ጠፋኝ ሚሊዮን አይመስለኝም ሌላ ጠቆር ያለ ነው ሌላ ደብረአሚን ተክለሃይማኖት መካ ደናግል ወጣቶች ሰንበት ትምህርት ቤት ድራማ ስትሰራ ፀሐዬ የሚባል አብሮህ ድራማ የሚሰራ የ42 ልጅ ነበረ አዳሙ ,ወልደ ሰንበት ,ወንዴ ባሪያው ሌሎችም ነበሩ ምንም አልተጋነነም ልክ ነህ ይርጋለም ነኝ ከ42 ቀበሌ
ኤለን በጣም ቆንጆ ነበረች 5ኛ ክፍል አንድ ላይ ነበርን
Wow, እንዴት ጨዋታ እንደሚችል ታድለክ።
ደረጄ ደመቀን አቅርብልን: ተስፍሽ አንደኛ❤️❤️❤️
ተስፉዬ የሰፈራችንን ፍቅር እና መተሳሰባችንን በደንብ አርገህ ስለገለፅክልን አመሰግንሀለው ፈጣሪ ዘመንህም ሁሉ ይባርክልህ።
ሰታወራ ደሞ ደስስትል ❤️❤️❤️❤️
❤🎉ተስፍዬ የፍቅርሰው ነህ ኑርልን አባቴ
Glad to see you Tesefuye ❤️
Egziabher yimesgen enquan dehna metachu sele bertu
Thank you❤
Degu zemen gorabet new yasadegen
እውነት ወሬን ተስፉ ያውራት 🥰🥰🥰🥰
ተስፍሽ በጣም ቀና ሰው ነው። ልቅም ያለ ባለሙያ ነው። አድናቂው ነኝ
ምንድነዉ ድምፅ ድምፅ የምትሉት ኮሜንቶች እኔጋ ድምፁ በጣም አሪፍነዉ ጥሩነገር መኮመት ይልመድባችሁ 👍👍👍
ሰለሞን ምድን ነው ሁሌም የድምፅ ችግር አለ ለማድመጥ ድምፁን የመጨረሻ አድርገነው እየሰማን እያለ በመሀል ማስታወቂያ ሲገባ የተኙ ሰወችን እየቀሰቀሰ ስላስቸገረን ቢስተካከል እላለው
Waw soleye tesfu keneberebet kesus hiwotu siweta yeneberegn desta fetarin bemalkes new yamesegenkut selakerebkew des belognal!!!!!!!!!!
The volume is so low literally I can’t hear anything. The guy is so funny I watched his 2 stage shows. Try to put some volume I like this show
The most honest interview i ever seen
ተስፉ ብርሃኔ እግዚአብሔር ይወድሃል❤
መቼም የማይረሳ ሰፈር እድለኛ ነኝ እዚህ ሰፈር ተወልጂ ማደጌ
ምርጥ ሰው ተሰፉ ብርሃኔ አድናቂ አክባራ ነኝ
Tesfu birhane selam endet neh keselomon muhe gar yaderekewu qoyita Arif newu GILTSINETIH YIGERMAL KE MULU TIHITINA GAR ALLH YIBARKIH MASHA ALLAH ENDEGENA BETENA yemitiwedewun muya bemeqelaqelih destaye etif newu Kifil hulet binorewu tiru neber SOLOMON MUHE BERTA
I miss you tesfish
ኢትዮጵያውያ እርምጃ ትምህርት ቤቴ ❤❤❤
አርቲስቱን በጣም አድርጌ አደንቀዋለሁኝ በጣም አድናቂው ነኝ
ልክ ፕሮግራሙ ሲጀመር ስለ ፕሮግራሜ እየደወለ ድምፅ ምናምን አስተካክል እያለ አስተያየት የሚሰጠኝነው ስትል እንኳንም ነገረህ የኔም ሃሳብ ነበር ብዬ ሳልጨርስ ለማይም በቀረበ መልኩ ተከሰታቹ እባክህ ሶል ድምፁ ላይ ችላ አትበል:: በመድኃኒዓለም 🙏🏿
ተስፉዬ የመድረኩ ንጉስ❤
መነሻችን ነዉ ልጅነታችን 🥰🥰🥰
ሶል ዝግጅት ያምራል በርታ በርታ በል አለባበስህን ግን ትንሽ አስተካክል ኮትህን እስከ ላይ ቆልፈህ ጭንቅንቅ ብለሀል ፈታ በል
ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ 🥰🥰
ያአዳሿ እኛም ደርሶናል። ትክክ ተስፉ ብርሀኔ ።እውነት ነው ያወራው ሁሉ
Editing ይታሰብበት ድምፅ ላይ በተለይ የተስፉ ድምፅ በ Earphone ሲሰማ ትንሽ ወረድ ይላል።
Yetekliyew Yesefere Lij
Ethiopia Ermijaa------waaaaw
Selye ❤
Amharic teacher
አድናቂህ ነኝ ግን ጎን ለጎን የጋዜጠኝነት ትምህርት ውሰድ
ወንድማችን
Minm aysemam
እውነቱን ነው በክረምት 52 ሜዳ የጊዮርጊስ መልማዮች ይመለምሉ ነበር ኴስ ማንጠባጠብ ነበር የመጀመሪያው ፈተና እነ አንዋር ሲራጅ ሃምሳ ሁለት ሜዳ ነበር የሚጫወቱት
እረ ድምፆ እኔጋ ብቻነው ግን።
I don’t have anything to say except only saying sele l always wishes one day by having 5M k subscription.
የሚረብሽ ድምፅ አለ ሰሌ
ክፍል ሁለት የለውም ሰሌ
Arif program new yedmtsu huneta pls yistekakel
ምርጥ ወግ ግን ድምጽ አይነፋም።
ሶሎሞን ይህን ድንቅ ሰው በማቅረብህ በጣም ነው የምናመሰግንህ
ተስፉ ከነበረበት ችግር ወጥቶ ወደ ቀድሞው ህይወቱ በመመለሱ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ተስፉዬ እንቀድሀለን
በርታልን
ተስፍዬ እንኳን ደና መጣህ ሲያወራ የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ተስፉ ብርሃኔ ነው ❤❤❤❤
🎉❤
Say ተስፋ ብርሃነ
@@AmbachewBerhe ለምን???
ሰለሞኔ በፍፁም ደስታ ነው የማደምጠው እንኳን ምነው ልጅነት ልጅነት አልክ ልልህ ይቅርና ❤❤
ተስፉ እጅግ በጣም የምወድህ የማከብርህ በእውነት በተለይ ከ ጭሰት ጋር ያለው ነገር እኔም ዛሬ እመአምላክ እረድታኝ ፍፁም ሰላማዊ ህይወት ውስጥ ነኝ ክብርና ምህጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ወለተ ሚካኤልን በፀሎት አስቡኝ ወዳቹዋለው 💚💛💝
ተስፋ ብርሀኔ ምርጥ ተዋናይ እንደዚህ ሆነህ ስላየሁ ደስይለኝል ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ አምላክ ይመስገን❤❤
ተስፍሽ እንዲህ እምር ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለሰውም ትልቅ ትምርት እምትሆን ነህ ይህ ሁላ የመብርሀን ስራ ነው ተመስገን🙏
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ተስፋዬን እንደዚህ አምሮበት ስላየነው ደስ ብሎናል። አሁንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን። ሰሌ አንተም ጡሩ ስራ እየሰራህ ነው ግን እጅህን ማጣመርና ጠባብ ኮት መልበስ አቁም ባይሆን ቁልፉን ፍታው። ያው በፕሮፌሽናል መንገድ ስትመጣ ትንንሽ ነገሮች ነው እንከን የሚወጥላቸው። እሄ ደግሞ ስራህ ምንያህል ትልቅ እንደሆነ ነው
ተስፍዬ በጣም የምወደው ተዋናይ ብቻም ሳይሆን , ለሚቀርብለት ሰላምታ በፈገግታ የታጀበ ምላሽ የሚመልስ ጥሩ ስብዕና ባለቤት ነው። አቀራረቡ ከዚህ በፊት እንደምትተዋወቁ እስኪመስልህ ድረስ ነው ሰላምታው። እድሜ ይስህ ተስፉዬ። የቲያትር አፍቃሪ ስለሆንኩኝ ሀገሬ ስመጣ ከጥበቦች እቋደሳለሁኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ። .... ሰልዬም አዘጋጁ በጨዋ ደንብ ለእንግዶችህ ክብር በሚመጥን ደረጃ ነው ቃለምልልሱን የምታቀርበው ይበል ብያለሁኝ። አንተም እርግት ያለ ስብዕና ነው ያለህ ግዜው ትንሽ ሳብ ቢልም በአካል አውቅሀለው። ድንቅ ዝግጅት ነው ሰሌ። የልጅነት ግዜ ትውስታ ተዝቆ የማያልቅ ድንቅ ታሪካችን ስለሆነ ወድጄዋለሁኝ።
ተስፍሽ የተክልዬ የሰፈሬ ልጅ አቤት ጨዋታክ ሲጣፍጥ አይጠገብም እያንዳንዱን የማቃቸውን ሰፈር አካባቢ የተማርኩበት ዘረሀይደረስ ትምርት ቤት አስታወስከኝ ኑርልኝ ❤❤❤❤
ተስፍሽዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ድምፅህ ነበር የናፈቀን ትችላለህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ሰሌ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ተባረክ
እናመሰግናለን ሶሌ ምርጥ ተዋናይ ተስፉ ብርሃኔን ስላቀረብክልን❤❤
እንኳን በደና መጣቹ legends, ሰሌ አረ ድምጽ አይሰማም volume 100% አርጌ ነው ያንተን ፕሮግራም እማየው ፣ ማስታወቂያ በመሀል ሴመጣ ።ጎረቤት ብቻ ሳይሆን ስፈር መንደሩን ነው እምበጠብጠው። አስተካክል ወንድሜ ።diport እንዳታስ ደርገኝ ሰርቼ ልብላበት ።😂😂😂😂😂❤❤❤
ሥራ ሲጠፋ የገቡበት ሥራ ነው እንጅ ሙያቸው አይደለም።
አንተ ልክ እንደኔ🤭
መቻል ነው እንግዲህ ቢስተካከል ጥሩ ነው👌
ሽቀላ ነው
Sound problems
@@netsanethAndinet ሊሆን ይችላል ብየ እንዳስብ ያደረገኝ መልስ እንኳን አይመልስም ፣አክብረን ወደን እያየነው።
ሰሌ በቃ ደስ የሚል ፕሮግራም። እንደነ ተስፉ የህዝብ ልጆችን በትወና ሰማይ የነኩ እንቁ የሆኑትን አድነህ አቅርብልን። እናመሰግናለን ❤
ተስፉዬ እንዲህ ተለውጠህ በሜየቴ እግዚአብሔር ይመስገን: : ቃጥላ ማርያም የነበረህን ድንቅ ቆይታ ሰምቼ ነበር:: ቅድስት ድግል ማርያም እንዲህ ከጎንህ ሆና ሳይ አቤት ደስታዬ 🙏🤲🙏
ተስፍሽዬ ምርጥና ድንቅ ተዋናይ፣ከመልካም ስብእና ጋር፣ አንደበተ ርቱዕ፣ትሁትነትህ መቼም አይለወጥም ። እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ ውድ❤ በዚህ ምጡቅነትህ ብዙ ታሪኮችን ውብ አድርገህ፣ ከሽነህ ማቅረብ ትችላለህ። የድምጽህ ማማር፣ የቃሎችህ ውበት፣ የልጅነት ታሪክህን የምትተነትንበት መንገድ ውብ ድንቅ ነው! ቃለተውኔት የማይ ነው የመሰለኝ። ሁሌም ቶሎ ቶሎ ናልን። አንተ የሰራኸው
ፊልም፣ አንዱም አምልጦኝ አያውቅም። ስለወላጆችህ፣ ስለጎረቤቶቻችሁ የነገርከን ነገር በጣም ልብ ያሞቃል!ብዙ ስሜቶችን እያስተናገድኩ ነው የሰማሁህ። በደስታና በስስት እምባዬ ፍስስ አለ። በቃ ኢትዮጵያዊነት የሚገለጥበት ቤተሰብ። ውድ እማማ እና አባባ❤ አንተን የመሰለ ዕንቁ ልጅ ስለሰጡን ሁሌም አመስጋኝ ነኝ። በአጸደ ገነት ያኑርልን። ተስፍሽዬ መጽሀፍ በቅርቡ እንደምታስነብበን እጠብቃለሁ። እባክህ በፊልሙ ቶሎ ናልን ተናፍቀኻል። ተስፍሽዬ ውድ ወንድማችን፣የኔ ትሁት፣ ውበት ከመልካምነት ጋር ያደለህ! ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸው የጥበብ ሰዎች መካከል፣ በቀደምትነት አንተ አንዱ ነህ!። ሶልዬ፣ ተስፍሽዬን ስላቀረብክልን በጣም
አመሰግናለሁ በርታ።❤❤❤
ተሰፍዬ እግዝብሄር እድሜ ይሰጥህ ሰው የማትርሳ አሰፊቲን የማትርሳ መመልካም ሰው
ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ 🥰🥰🥰🥰 ተስፍሽ ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰እመብርሀን ትጠብቃችሁ 🙏
ተስፉ የዘመናችን ጀግና! ያንተ ህይወት ብዙ ሰው ያስተምራል፣እባክህን በደንብ የሱስ ውጣውረድህን፣አሁን ያለህን ሰላም እና አዲስ ህይወት ተናገር።
ተስፉ ስላየሁ ደስ ብሎኛል።ሂወት አንጥራ የሰራችህ ውብ ልብ ያለህ ሰው ነህ። በብዙ ተምሬያለሁ ከንግግርህ። ተባረክ ወንድሜ❤
አረ የደሰምፀ ነገር በጣም እየተደጋገመ ነው አይሰማም ሁለት ሶስት ብሮግራምክ ሰሌ አስተካክለው
ሰለሞን ሙሄ ሳይህ ሳቄ ይመጣል
አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርታልን ተስፋ ጀግና ነዉ እንደዚ ሆኖ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
ጎበዝ ባለሙያ ነዉ እመቤታችንን ስሟን ስጠራት ደስ ይለኛል
ማርያምን አንደበተ እርቱህ ተባረክ እንዳያልቅ እየጓጓው የሰማውት
I love this guy too much! Tesfu Birhanie is one of the greatest Ethiopian artists. I'm proud of you!
ተስፉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ we love you brother
ሰለሞን መሔ ቢራቮ የምንወደዉን የሀገራቺኒን እንቁ አርትስት ተስፉ ብርሀን ስላቀረብከዉ እናመሠግናለን ሰታን አክቴር ተወዳጃን ሙላለም ታደሠን እባክህን አቅርብልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድምፅ ድምፅ እሱ ቀስ ብሎ ነው እሚያወራው ለራሱ ይህም ድምፅ ❤ ደግመህ ጠይቀው ምንም አይሰማም
ትልቅ ፕሮግራም እየሰራህ ስንቴ ተነገሮህ ድምፅ ማስተካከል ያቅትሀል ወንድሜ
ተስፉ ብርሀኔ ብዙ ሰው እንደሚወድህ ታውቅ ይሆን????ያለፈውሁሉአልፎ ዛሬ ላይ ስላየሁህ እግዚአብሔር እምላክ የተመሰገነ ይሁን::
ተስፉ ሚገርም ጨዋታና ወግ አዋቂ አምላክ ይጠብቅህ
የምር የጎላ እና ተክልዬ ሰፈር ልጅ ነኝ የምር የኖርኩትን ታሪክ ነው ተስፉ የተናገረው ድሮ ፍቅር ከልብ ነበር አሁን ግን ምን እንደነካ እንጃ ብቻ ፈጣሪ የድሮውን ፍቅር መተሳሰብ መዋደድ ይመልስልን ተስፉዬ እድሜ ይስጥህ
keep it up, wonderful guest, came across the channel accidentally the discussion was so captivating .
Waw best interview ever i went to school with him in higher 7 he narrated the story truthfully
Me too
ተክልዬ
በፍቅር የምታለቅስበት በፍቅር የምትሞትበት ሰፈር:: አንድ እናት ወልዳን በእናቶች ያደግንበት ሰፈር::
እንኳንስ አጥፍተህ ደግ አድርገህም የምትገሰጥበት ሰፈር::
ለዚህም ነው ብዙ ወጣቶቻችን ትልቅ ሰርተው እንዳልሰሩ የሚያቀረቅሩ ትሁትም የሆኑት::
ተክልዬ
ፀጥታዬን ስሻ በመጠለያ ቁጭ ብዬ አምላኬን ያነጋገርኩበት ገዳም::
የልጅነት እድሜዬን በሩቁም በቅርቡም የምሳለምህ አባቴ ተክልዬ
ፀሎትህ ለምድራችን ሰላም ይሁን
አሜን
ተክልዬ ሰፈር
ተስፉዬ እኔም እንዳንተ ተክልዬ ሻንጣ ሰፈር ነው ያደኩት። ያንተ የልጅነት ህይወት ምንም ሳይጎድል ሳይቀነስ የኔ ላይፍ ነበር። ልጅነቴን አስታወስከኝ የናስር ቪድዮ ቤት ሱስ አስይዞኝ እናቴ ለተብርሃን ትባላለች ከቪድዮ ቤት ስውጣ እጅ ከፍንጅ ይዛኝ በትግርኛ" ሕለፍ' ከዛ የተገረፍኩትን አልረሳውም ።
ሁሌም ሳይህ የተክልዬ ልጅ ትመስለኝ ነበር
ጋሽ ተክኤ ስትል እርግጠኛ ገሆንኩ ❤ምርጥ ሰፈር ተክልዬ
በጣም የምውደው ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤❤ ልጅ ነቴን እውደዋለሁ
True, I'm happy to see you again. I don't know why I'm happy when I see you. You and your brother
ሰሌ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ድምፁ አይሰማም
እንዴት ደስ ይላል 🙏❤️❤️
እደ ዛሬ አልቅሽ አላውቅም በስላምግባ ድነህ እደምትመለስ ባለሙሉ ተስፍ እለኝ❤❤❤
ሰው ከፍሎ ይስቅብሀል ተስፉ በጣም ደስ ይላል 😂 " Thank you ሶዎል ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ እንወዳቹዋለን ኑሩልን🥰
ተስፉ መልካም ሰው ማሻአላህ ♥️
ተስፍሽ ሁሌ ቅረብ በተናገረካቸው ባሳላፍካቸው ነገሮች ሁሉ ጊዜን አይቻለሁ ሶል ትንሽ የድምፅ ችግር እስከ ክፍል 4 እጠብቅሀለው መፅሀፍ ነህ 🙏
Wow, Sol!! Gerami!! New colour and new taste ❤❤❤
Tesfu great speech a lot of memories wonderful bro yarda Lege thank you for share 👍
ሶል ተረጋግተክ ነው እምትሰማው እናመሰግናለን። ተስፍሽን አቀረብክልን ፣ አይጠገብም "ሁሉም_ የራሱ _ታሪክ አለው እውነት ነው!!!
Ashu Ras T
Wow, Tesfu! That was just like watching a movie. May God bless you!
ሶልወድማችን በዚህስለገኘሁ።ደስብሎኛል።ሚዲያእዳለህ አላውቅምነበር።በርታልን ዐድናቂሕነኝ
Nice to see you, as a wise man, and I appreciate to raise about 'fodie' shoe!
እንደ ትያትር ነው ተዝናንቼ ያየውት ሶል እናመሰግናለን። ተስፉዬ በርታ
የወንድሞቼን ታሪክ እማዳምጥ መሰለኝ የልጅነት ፓረቱ
Frist thanks god 🙏 🎉 to see you i like you so much keep it up tesfaya
የዋህ፣ቦጅቦጃ፣ለጋስ፣ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር ነጥቆ የመለሰህ። እድሜ ከጤና ይስጥህ።
ተስፋ ዛሬ ተክለሃይማኖት የብሄ ድራማ ይሰራል ከተባለ አውደምረቱ ምልቶ ከሙስሊም ወንድምቻችን ጋር በመሆን ህናይ እንደነበር አስታውሳለው ተስፉ የድንንግል ልህጅ እድሜክን ያርዝመው
የልጅነቴን ነገር በጣም አስታወስከኝ የአንተ ወንድምህ ጓደኛዬ ነበር ስሙ ጠፋኝ ሚሊዮን አይመስለኝም ሌላ ጠቆር ያለ ነው ሌላ ደብረአሚን ተክለሃይማኖት መካ ደናግል ወጣቶች ሰንበት ትምህርት ቤት ድራማ ስትሰራ ፀሐዬ የሚባል አብሮህ ድራማ የሚሰራ የ42 ልጅ ነበረ አዳሙ ,ወልደ ሰንበት ,ወንዴ ባሪያው ሌሎችም ነበሩ ምንም አልተጋነነም ልክ ነህ
ይርጋለም ነኝ ከ42 ቀበሌ
ኤለን በጣም ቆንጆ ነበረች 5ኛ ክፍል አንድ ላይ ነበርን
Wow, እንዴት ጨዋታ እንደሚችል ታድለክ።
ደረጄ ደመቀን አቅርብልን: ተስፍሽ አንደኛ❤️❤️❤️
ተስፉዬ የሰፈራችንን ፍቅር እና መተሳሰባችንን በደንብ አርገህ ስለገለፅክልን አመሰግንሀለው ፈጣሪ ዘመንህም ሁሉ ይባርክልህ።
ሰታወራ ደሞ ደስስትል ❤️❤️❤️❤️
❤🎉ተስፍዬ የፍቅርሰው ነህ ኑርልን አባቴ
Glad to see you Tesefuye ❤️
Egziabher yimesgen enquan dehna metachu sele bertu
Thank you❤
Degu zemen gorabet new yasadegen
እውነት ወሬን ተስፉ ያውራት 🥰🥰🥰🥰
ተስፍሽ በጣም ቀና ሰው ነው። ልቅም ያለ ባለሙያ ነው። አድናቂው ነኝ
ምንድነዉ ድምፅ ድምፅ የምትሉት ኮሜንቶች እኔጋ ድምፁ በጣም አሪፍነዉ ጥሩነገር መኮመት ይልመድባችሁ 👍👍👍
ሰለሞን ምድን ነው ሁሌም የድምፅ ችግር አለ ለማድመጥ ድምፁን የመጨረሻ አድርገነው እየሰማን እያለ በመሀል ማስታወቂያ ሲገባ የተኙ ሰወችን እየቀሰቀሰ ስላስቸገረን ቢስተካከል እላለው
Waw soleye tesfu keneberebet kesus hiwotu siweta yeneberegn desta fetarin bemalkes new yamesegenkut selakerebkew des belognal!!!!!!!!!!
The volume is so low literally I can’t hear anything. The guy is so funny
I watched his 2 stage shows. Try to put some volume I like this show
The most honest interview i ever seen
ተስፉ ብርሃኔ እግዚአብሔር ይወድሃል❤
መቼም የማይረሳ ሰፈር እድለኛ ነኝ እዚህ ሰፈር ተወልጂ ማደጌ
ምርጥ ሰው ተሰፉ ብርሃኔ አድናቂ አክባራ ነኝ
Tesfu birhane selam endet neh keselomon muhe gar yaderekewu qoyita Arif newu GILTSINETIH YIGERMAL KE MULU TIHITINA GAR
ALLH YIBARKIH MASHA ALLAH ENDEGENA BETENA yemitiwedewun muya bemeqelaqelih destaye etif newu
Kifil hulet binorewu tiru neber SOLOMON MUHE BERTA