ኤርሚ እስካሁን በዝህ ልክ ተናገሮ..armiyas abeb | abele abuna | aman shalom | el ቃል| melos | daniale | faithline

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw 3 วันที่ผ่านมา

    📖...ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
    ፊልጵ. 2:13
    🫵…ሰው በፈቃዱ እውነትን መፈለግንም ሆነ መቀበል እዲሁም በጎ የሆነውንም ማድረግ አይችልም በእሱ ሊሰራ ለሚወደው እግዚአብሔር ነጻ ፈቃዱን እስካልሰጠ ድረስ::

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ያቺ ቀዉሥ ወለተ ማርያም
    ሥንቶችን አጃጃለቻቸዉ ኤርምያሥ
    የእሧ ተከታይ ነሸ አደል ብትላት አዎ
    ነዉ የምትል ሥንቶችን ሤቶች እንደበከለቻቸዉ ፈጣሪ የሥራዋን
    ይሥጣትና

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቻችን ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን በቤተሰቦቻችን አዕምሮ ለዘመናት የቀረቀሩባቸውን የደብተራ አስተምህሮ ለማስለቀቅ በመረጃና ማስረጃ ስታቀርቡ የሚከራከሩበትን ተረታ ተረቶች አስገራሚ ነው ጆሮ ያለው ሰምቶ አንብቦ ከጠማማ መንገድ ዞር ይበል የተማረው ባሰበት😂😂😂😂 ቃሉ ካላለው አላለም በአዘኔታ/በርህራሄ ሚጨመርም ሚቀነስም ሀሳብ የለምና ወደ ቃሉ ብቻ ተመለሱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 วันที่ผ่านมา +2

    እመቤቴ ማርያም ሰው ነች እግዛብሄር እራሱ በጥበቡ ሰራባት እንጂ እሷ የሰራችው ልጇን እንደማንም እናት አርግዛ አምጣ መውለዷ ነው ከዛ ውጭ አግዛብሄር ነው ተጠቦ ከሀ እስከ ፐ ስራውን የሰራ ምስጋና ም ክብርም የሚገባው ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ነው ኦርቶዶክስ ምን ሆናቹሀል ሰው እንደሰራ በሰው የተንጠለጠላቹህ? እግዚኦ

  • @belayberhie1098
    @belayberhie1098 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ ነው ያላት እንጂ የተለየሽ አላላትም

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 3 วันที่ผ่านมา

    Tebareku wendmoche ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielayalew7264
    @danielayalew7264 วันที่ผ่านมา +1

    ከሴቶች መካከል ነው ከሴቶች ተለይታ ሳይሆን መካከል እና ተለይታ የተለያነ ሀሳብ ነው

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 3 วันที่ผ่านมา

    Very crucial Question. Orthodox false teaching is completely out of salivation and word of God.We learn from Vergin Merry is great faith and obedience to word of God.

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂
    ወንድም ዔርምያሥ እሺ ብፁዓነትዎ ሥትል እንዴት እንደሣቅኹኝ ልነግርሕ
    አልችልም
    እሕቴዋ
    ደሞ እኔም
    ኦርቶዶክሥ
    ነኝና መልሥ
    ነፍ ነዉ ሥትይ
    ሣቄ መጣብኝ
    ይታየኛል ኤርምያሥ
    መንጠቆዉ ሢያጣድፍሸ
    እናማ ባታ ትርዳሸሸሸሸሸ
    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምንም መልሥ የለውም የመጥቆራ ልጅ አይዞሕ ይልቅ ንሥሓ ግባ እመቤታችን ሠው ነች ብፅዕት ናት በቃ እንደ ሠው ሞታለች አልተነሣችም አላረገችም በአብ ቀኝ ተቀምጣለች የምትሉት ተረት ተረት ነው ውሸት ነው የኦርቶዶክስ ተረት ተረት ነው ።

  • @bettygashaw-d3x
    @bettygashaw-d3x 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂endezi yededeb mels aych alawqim. Mn ale metsaf qidus yzek ambblgn silk btaneb.
    Egzihabher emebete mariam lbona tstachu.

  • @bettygashaw-d3x
    @bettygashaw-d3x 3 วันที่ผ่านมา

    Lemesmat tqefalachu protestant wendmoch. Yezeqete mels, empty brain, I can't if listen to you guys for 2 minutes.

  • @LaekeKiros
    @LaekeKiros 3 วันที่ผ่านมา

    Zero