እኔም መልካም ነገር ይገባኛል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @NBI3
    @NBI3 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።
    ወርቅ የሆነ ሀሳብ ነው።

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን።

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks geretness

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 7 หลายเดือนก่อน

    ሀይ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 7 หลายเดือนก่อน

    ድምፅሽ ግን በመከራ ነው የሚሰማው በተደጋጋሚ አስተያየት ሰጥቼ ነበር ግን ያው የሆነው ሆኖ አመሰግናለሁ

    • @tsedey6121
      @tsedey6121 7 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ትወጅዋለሽ ግዴለም የጊዜ ጉዳይ ነው እናም በትኩረት እንድንሰማም የሱዋ እርጋታ ጥሩ ነው

    • @NBI3
      @NBI3 5 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ልጅቱ በጣም እርጋታ ውስጥ ነች
      እኔም እንዳንቺ ነበርኩ የውስጤ ጩኸት ነበረ እንድሰማ የማያረገኝ
      በሒደት ትወጅዋለሽ

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 5 หลายเดือนก่อน

      @@NBI3 ሰዉ ፈላስፋ ሆኖ የለ እንዴ! ጠላሁት አላልኩም እኮ መስማት ስለፈለኩ መስሎኝ አልሰማ አለኝ ድምፅ ትንሽ ከፍ ይበል ነው ያልኩት እናም የሚሰጠው ምላሽ ያስቃል የውጥሽ ጩኧት ነው ምናምን አይይይ እውቀት በዛና ለሁሉ አስተያየት መስጠት እንዳለብን እየተሰማን ነው ይገርምለታል!!

    • @NBI3
      @NBI3 5 หลายเดือนก่อน

      @@tigistdagne9716 ፍልስፍና አይደለም አውነት ነው። ደግሞ የራሴን ነው ያወራሁት እንጂ ችግር አለብሽ እኮ አይደለም የተባልሽው መልካሟ እህቴ። የሰው ልጅ ረጋ ሲል አይደለም የሰዎች የራሱ የውስጡን ጩኸትም መስማት ይችላል ፤እኔ ለመማማር ያህል ፃፍኩት እንጂ ለብሽሽቅ ወይንም አውቃለው ለማለት አይደለም፤ ኢጎ ወሰጥ ስንሆን ግን ሁሉም ነገር ስድብ ነው የመመመስለን ካጠፋሁ ይቅርታ የታየኝን ነው የፃፍኩት፤
      ስለ መልካም መልሰሽ አመሰግናለሁ ።