Why do most of this media people focus on non sense things, there poverty, there's conflict, you don't have to talk polotics but if you have the platform you can bring awareness. I'm from wollega, I've lived in far north as well, all over ethiopia there's a deep problem. And Here they speak about😂😂😂😂. What is the importance of this particular guest and this conversation, honestly.
Bro you are the best ,I like yo show,its impressive
ኢትዮጵያ የ ሃይማኖት ሀገር ናት ይባላል። ስራችን ግን ሴጣንን ያስንቃል ።
ላጲስ እሱን ለመጣል ብሎ disrespect ሲያደርገው ለራሱ ዘጭ አለ ኮ....ምን ሆኖ ነው? ሰውየው በጨዋነት በለጠው እኮ😂😂
ከእንግዳው የጠያቂው እብደት ጎልቶ የታየበት
ላጵስ ለእንግዳህ ክብር የለህም ፍቅሪዝም ካንተ በጣም ተሽሎ የትገኝበት ሆኗል ::
አንደውም የዚህ አይነት ንክ ማቅረቡ ትክክል አይደለም
meznagna eko new min chigir alew sewuyew od new endewum zegeye
True
The interviewer is rude
ላጲስዬ ጥሩ ጥሩ እብዶችን ስለምታቀርብል እናመሰግናለን እነሱስ ማን አላቸው
ከቀረበው የአቅራቢው የአምሮ ጤንነት በእጅገ ያሳስበኛል
exactly
😂
- ቃለ መጠይቅ ነው? ወይስ ክርክር?
አሳቡን የማታስጨርሰው ከሆነ ቀድመህ ለምን ጋበዝከው? ብዙ ግዜም ስቀሃል
በጣም ትክክል ማዉራት አልቻለም እኮ
ይሄ ምንድነው ? ትንሽ እንኳን ክብር ይኑርህ ለእንግዳህ .. ትክክል ሆነም አልሆነም ሰውየው
ከተጠያቂው ጠያቂው 😅እንደው የእናንተ መቀለጃ ይሁን ይህ ህዝብ
Kkkk kenesus yanchi comment
@@abbaa8712 ጅላጅል
both are the same
You should have to respect your gest if he is right or not
.
እሱ እኮ ነው የሚገርመው እንግዳ ብሎ ጋብዞ መስደብ ነው የያዘው እኮ! እብድ ነው ያልነው ሰው በለጠው እኮ
ትክክል 🤣
በትክክል
የሃገራችን የሚዲያ ሰዎች ልክ እንዳንተ ለእውነት እና ለሃቅ ቢዎግኑ ስንት ነገር በተስተካከለ ላጲስ ልትመሰገን ይገባል ሁሌም የተሸፈነውን ሀቅ በድፍረት ስለምትገልጥ 🙏🙏🙏🙏
yehane tera gazetigna yeteshefene ngr selmtgeltse tlwalk ende yebesebese mendere gazetigna
ሰይጣን ግን እንዴት ለአላማው ጨካኝ እንደሆነ ነው የሚያሳየው ይሄ ነገር እና ደግሞ የመጨ ረሻው ዘመን በጣም መቅረቡን ነው የሚያሳየው
ላጲስ ይህንን ፕሮግራም ያዘጋጀኸው ፈልገህ ሳይሆን... ተገደህ ይመስላል፣ ለማዝናናትም ለማሳዘንም የማይሆን. እንደው በደፈናው የክፉ ባልና ሚስት ንዝንዝ ፕሮግራም ብዬዋለሁ!
ላጲስ ተበላህ ዛሬ ደምሳሽ ገራሚ ነበር በልቶሀል ማሪያምን ✅😁 የአመቱ ምርጥ መልዕክት የኢትዮጵያ ፊልም, ርዕስ አክተሮች ተመሳሳይ ሀሳብ እባካቹ አታሰልቹን ብሏል ደምሳሽ 100000000% ልክ ነዉ እመቤቴን ሰለቸን በሳምት 14 ፊልም ሰለቸን አስጠላቹን አንገሸገሻቹን ። ፍቅሪዝም ዛሬ ተናገርክ 1ኛ ።
I like this guy, all he needs is spokesperson he have got ideas eco!😳
ሚዲያህ ላይ እስካቀረብከው ድረስ አዳምጠው! ሰውየው የራሱን ፍልስፍና ነው ይዞ የመጣው! ጥያቄህ በአግባቡ ይሁን የሚመልሰውን አዳምጥ!
men yemidemet alew ena yadamtew ante yegeza familthen satadamet sew adamtu aykebdm???
@@ephremgetahun-oy1hb እረ ባክህ? ታዲያ የማታዳምጠው ከሆነ ለምን አቀረበው? ጭንቅላት በቃ ስራ አቁሟል ማለት ነው?
ጠያቂው ብታዳምጠው ምናለ????
ሀይማኖትሽ ነው ??sorry
ትክክል ያልሆነን ነገር ለመቃወም የግድ የኛ ሃይማኖት መሆን የለበትም፤ የተሳሳተ ምንለውን ሰው ምናርምበት መንገድ እራሱ በጨዋነት እና በአክብሮት መሆን አለበት ፤ ፍርዱን ለተመልካች መተው ።
ለምን ጋበዝከዉ ለምን ትሳደባለህ? በፊት አደንቅህ ነበር ዛሬ ግን ወረድኮክ።
Meche tesadebe .yeteraw leteyake new slezi mehal mehal eyegeba meteyek alebet zm belo kadametew sewyew lisebk new malet new
ለምን ታጣድፈዋለው በስነስረዓት አልጠየከውም ምንም ይሁን ምንም እንግዳ ነው እንደገና እኛም ፍሬ ያለው ነገር መስማት እንፉልጋለን
ስለ አስተያየትዎ እጅግ አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ ገለልተኛ መሆን ነው ያለበት ምዘናና አቋም መውሰድ ያለበት ተመልካቹ ነው ።
ከዚህ እብድ ፍሬ ነገር መጠበቅህ/ሽ እንጅ ጥፋቱ
@@felegeaminhe is better than you
@@felegeamin ምንም ይሁን ምንም ከቀረበ በኃላ በስነስረዓት ሊጠየቅ ይገባል ይህ የጋዜጠኛው ግዴታ ነው ቢያንስ ለተመልካች ክብር ከዛ ውጪ ግን ፍሬ ያለው ነገር ማለት ከሱ ምንማረው ነገር አለ ማለት ብቻ ሳይሆን ቢያንስ ለምን ቀረበ ማነው ምንድነው እሚለውን ግዜያችን ሰጥተን እስካዳመጥን ድረስ የሚጠቅም ይሁን የማይጠቅም የምንለየውም በስነስረዓት ጋዜጠኛው ሲጠይቀው ነው ብዬ አምናለው ያለበለዚያ ጭብጥ የሌለው ለተመልካች ማይመጥን ፕሮግራም ይሆናል ለማለት ነው። ሶሪ ከተሳሳትኩ
fake acc kefitesh metesh newa demisash😂
ይች ሀገር የእብድ መናሀርያ ሆነች
የመቀባባት አባዜ ለተጠናወተው የሃገራችን የሚዲያ ኢንዱስትሪ የእንዳንተ አይነት ሀቀኛ ጋዜጠኞች መኖራቸው በሙያው ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል እርግጥነው በጭፍኖች ትችት ይጠብቅሃል ግን ተስፋ እንዳትቆርጥ ወደፊት 👊🙏👊🙏
ለዚህ ጋዜጠኛ ነው ይሄን አስተያየት የፃፍሽው አሽቃባጭ
፨
respect your guest
Lapis, please respect your guests.
እድለኛ ነው አብዶ ሠው ያላገለለው ብቸኛ ሰው
edlega yegeltsewal mengest endesu edel alagegem bro temechetehegal
ልክ ነው ያበደበት መንገድ ለየት ያለ ስለሆነ ነው ሰዎች ያልነቁበት hahahah....
ምታቀርቡትን እንግዳ ካጣችው ጣቢያውን ዝጉት
አጆ እና አጎ
ሶሊ እና ሶሊና
ጎቢ እና ጎቦ የመጀመሪያው ሰዎች ናቸው በፍቅርሲዝም 😂😂😂😂😂😂😂😂
ሥራአት የለሽ ጋዜጠኛ
የጋዘጠኛነት ጨዋነት የጎደለው ተራ የመንደር የጫት ቃሚዎች ስሜታዊ ጠያቂ።
የውይይት እስቴፕ እሚባል የማያውቅ ጨዋ መሳይ መደዴ
ተባረክ ❤❤
Chat 😆
የላጲስ ሞኝነት ጎልቶ ታየ ጠያቂ ተከራካሪ መሆን አይችልም
አርትስ ቲቪ የሚያሳፍር ስራ ነው የሰራው።ላጲስ በጣም የወረደ ሀሳብ ያለው ሰው በማቅረብህ አዝኛለሁ።ስንት ለሀገር የሰራ፣ምርጥ አርአያ የሚሆኑ እናቶች ባሉበት ሀገር ...!
መልሱንም ጥያቄውንም ካወከው ለምን ትጠይቀዋለህ አምጥተህ ? ምን አይነት interviewing style ነው? የት ነው ጋዝጠኝነት የተማርከው...? ይህ ማለት ደግሞ ደምሳሹ ራሱ መደምሰስ ያለበት ግዙፍ የችግር እጢ እንዳለበት ግልፅነቱን ሳልናገር አላልፍም
እንደዚህ ዓይነት ወፈፊ ዕብድ እያቀረባችሁ የልብ ልብ የምትሰጡትና እያስተዋወቃችሁት ያላችሁት እናንተ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ሰዎች ስለሆናችሁ እግዙአብሔር ይይላችሁ ።
እውነት ነው አሁን ደሞ በሰው ሀይማኖት ገባ እብድ
u have to respect your guest bro ልትንቀው ነው የጋበዝከው?
ጠያቂው ዝፍጥ ነህ ይህን ከምታቀርብ አንድ የጎዳና ተዳዳሪ አቅርበህ ለምን ጎዳና እንደወጣ ጠይቀህው ሰዉ አዝኖ ቢረዳው ላንተም ለሱም ጥሩ ነው አበዛህው ተጃጃልክ
ጠያቂው ገልቱ ግብረ ገብ የጎደለው ክብር የሚባል የማያውቅ ስድ ጠያቂ እንደዚህ ከንቱ አይቼ አላውቅም
ላጲስ ደስ የሚል የአራዳ ልጅ ነው በጣም ይመቸኛል እንደውም የሰፈሬ ልጅ ይመስለኛል።
ጠያቂው ቀልቃላ እና ትእግስት የሌለው ለማጅ ነው። ዲሲፕሊን የለውም
ላጲስ እንደ ስምህ አዕምሮህም በላጺስ ጠፍቷል፣ፍቅርሲዝም በጣም በልጦሃል፣ተዋርደሃል
ፍቅር ሲዝም ከጴንጤ ምንለየው
This is wild wild freaking East, LORD have mercy upon us. Genna Bizuuuu Enayalennnn
ጠያቂው ራስህ ጀዝባ ነገር ነህ ያው የሱ ብጤ and the toilet story was awesome
Hamanotu lik bayhon enkwan leterhew sew recpect yinurh
This guy needs deliverance
ለጲስ ይመቸኛል ግን ይሄንን ደነዝ በኩርኩም ብታስነጥስልኝ ደስ ይለኝ ነበር ይሄ ኮሽታ
በነፃ ሓሣቡን ይግለፅ። በሕግ አምላክ የጋዜጣኛነት ሙያን አክብር።አትጫነዉ።
Any Way RESPECT YOUR GUEST
ጠርተህ አክብሮህ የመጣን ሰው በዚህ መልኩ ማናገር ልክ አይደለም።
ምናለበት እንዲያወራ ብትፈቅድለት ክርክር ተውና እስቲ ያውራ ይቀደድ
ጥሩ ሀሳብም አለዉ በዛ ላይ መብቱ ነዉ ጋዜጠኛው ግን እንደ ጋዜጠኛ ባትወግን ክርስትና እስልምና ትክክል ናቸው ያለዉ ማነው ሰዉ ድንጋይ ሰይጣን እግዚአብሔር የመረጠዉን ማምለክ መብት ነዉ
Betam yemigermegn Interview teyakew betam yidebiral alaswera alew ....Sirah Madamet new ..lemin gabezkew ....antew teyikeh antew tinezanezaleh debari
ጠያቂው በጣም ነው ደስ የምትለው 😂😂😂 ይህን በአደባባይ ነበር መስቀል
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ሆኖ ነው አይደፉትም በአንድ ጥይት
i thought fikrizm is stupid but the way he articulate his argument is pretty smart
የቲክቶኩን ጨለሌ ሳስብ ወደፊት እንደዛ የሚባል ሃይማኖት እንዳይመጣ እሰጋለሁ
ቪዲዮ ግን የቀረ መስሎኝ ነበር
ከአርቲስ ቲቪ ነው የቀረው ።
ሳታዩት ለለፈለፋቹ መልስ ነው
ለምን ይሄን እድል እሰጣችሁት
ላጲስ This is rude. ሰውየው አክብሮክ ነው የመጣው አንተም ልታከብረው ይገባህ ነበር። በጣም illogical ጥያቄዎች ነው ያቀረብከው። በlogic በልጦሃል። ለምሳሌ ሌላ ሃይማኖት ካለህ ከኛ መልአክት ስም መውሰድ የለብህም አልክ : ከመፅሃፉ ቅዱስ ቁርዓን ብዙ ታሪክ ወስዷል ምን ልትል ነው።
አልተወሰደም ሲጀመር መጻሀፍ ቁድሰ የምትሉት በኛ ኢንጅል በእናንተ ወንጌል የሚባለዉ ነዉ ኢንጅል ሰለተበረዘ በቁረሀን ተጠቃሎ ዳግመኛ እንዳይበረዝ ለነብዮ ሙሀመድ ወረደ እንጂ ኢንጅል ወይም ወንጌል ለኢሳ ከአላህ የወረደ መጸሀፍ ነበር አሁን እናንተ የምታምኑበት ከፊትም የሙሰሊም ነዉ ተበረዘ በቁረሀን ተጠቃሎ ወረደ እንጂ የተኮረጀ የሚባል ነገር የለም የራሳችን ነዉ ሁሉም
በጣም ሽሙጠኛ ነው ገገማ
ላፒስ እኔ ያንተ አድናቂነኝ ❤❤
ይቅርታ ላጲስ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን እንግዳ ብለህ ከጋበዝከው respect ልታደርገው ይገባባል በጣምአልተመቸህኝም ምንም ይሁን ለምን በድንጋይ አያምንም ካልተመቸህ አለማቅረብ ይሄ እኮ ሚዲያ ነው አይደል በዚህ ደረጃ disrespect ማድረግ በጣም ታግሶሀል እኔ ብሆን እዘረጥጥህ ነበር ወይም አቆዋርጬ እወጣ ነበር እኔን ካልመሰለ ወይም የኔን ካልተከተለ የሚባል ነገር ነው ችግር እያመጣ ያለው የአይምሮ ስልጣኔ ያስፈልጋል ያንተን እስካልነካ ድረስ እምነት የግል ነው anyways ሌላው ደሞ እንደ ግብአት ከጠቀመህ አንተና ሰይፉ ፋንታሁን ጥያቄ ጠይቃችሁ ሀሳብ አታስጨርሱም think over it
This is really ironic . God, this guy is really funny. 😅😅😅We really need some one to advice him and turn him in to good side.😊
አላህ የሚሉት አናግሮኛል. ነው ያልከው ነው ጀሮየነው. ይድፍህ
ኤፍሩኤል: ፍቅሩኤል!...አይሻልህም ኤፍሬም?.....🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በአብይ ዘመን መቼም የማናየው ምሁርና የፍቅር ሰው የለም❗️❗️❗️
ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው😀 ጠያቂው ግን ሰላም ነው🤭
lamin birr anaawaatalatim siraa ka axaa
Esu yeshalale kanet bezu sew enedeyayek ayedel yakerebekew ateyayeke atawekem
ላጲስ ፤ በጣም አሳዛኝ ሮቦት ነህ። ምናለ ሀሳቡን ቢገልጽበት። አንተ የቆምክላቸው ሀይማኖቶች ብዙ አመታት ቆዩ ማለት ትክክል ናቸው ማለት አይደለም።
በስርአቱ ለምን አጠይቀዉም ….የምንም አይነት እምነት ተከታይ ቢሆንም አክብሮህ ከመጣ በክብር ጠይቀዉ
እንደምንም ፈመሰ ያስቀኛል ግን ከኢስራኤል ዳንሳ or እንደጴንጤ ሰባኪ አላሳቀኝም
ፍቅር ሲይዝ ሚባል አሳውይ እሱን ሚያጠፋ ሰው ጠፋ ስንት ሰላምዊ እየሞተ
Meberi fetari yehunuh
የኛ እግዚአብሔር ሰይጣን አልፈጠረም!!
እና ሰይጣንን ማነው የፈጠረው?🤔 አንዳንዴ የማይመስል ነገር ከማውራት ዝምታ ጥሩ ነው እሺ😏
እሄን የሳተ ሰው ለምን እንደምታቀርቡት አይገባኝም በዛ ላይ ጠያቂው እራሱ አዲስ ሀይማኖት የፈጠረ ይመስለኛል😂😂😂
እንደዚህ አይነት ቅዘናም ፈርተው ተደብቀው ነው ሚተናኮሉኝ አላለም አፍህን እስካልዘጋህ ፀጉርህን ይላጬሀል
Demis
Welcome
🚨ጋዚጠኛው ቀልደኛ ነህ 😂የኛን መላክቶች አትውሰድ ብለክ ታስፈራራለክ እንዴ 😂😂 የ እግዚአብሔር መልአክቶች ክልል መሰሉክ።
በምድር ላይ ያል ፍጥረት በ ሙሉ የ እግዚአብሔር ነው በ ሀይማኖት አሳቦ ሊላው ላይ ጉዳት ማድረስ ትልቅ ሀጥያት ነው ።
በ አለም ላይ 2000000ሺ ሀይማኖቶች አሉ ሆሉም እንደፈለገ የማመን መብት አለው ።። እግዚአብሔር ብቻ ነው ፈራጅ እና ከልካይ
ካበዱ አይቀር እንዳንተ ይመችህ phd በቅርቡ
እንዳንተ አይነት ሀቀኛ ጋዜጠኛ ያብዛልን
አዳምና ሄዋን ልጆች ወለዱ:: ከዛስ ማን ከማን ወለደ?ማነው የሚመልስኝ?ኧረ ተው ይሄ ሀይማኖት ብሎ መጃጃል::ስለተለመደ ነው እንጂ እናንተ የምታምኑት ከሱ መዘባረቅ በምን ይለያል
Gobez gazetena egziabiher edme ysth
Why do most of this media people focus on non sense things, there poverty, there's conflict, you don't have to talk polotics but if you have the platform you can bring awareness.
I'm from wollega, I've lived in far north as well, all over ethiopia there's a deep problem.
And Here they speak about😂😂😂😂. What is the importance of this particular guest and this conversation, honestly.
እብዱ ,, ከዚህ ምን እንማር... እንዴትስ እንዝናና ...
ምድረ ኮልኮሌ እየሰበሰብክ ትደበርባቸዋለህ 😂😂😂
አክብሮህ የመጣን ሰው በዚህ መልክ ማናገር አግባብ አይደለም ፤ "እነ ገብርኤልን መጥራት አትችልም" እያልክ መብቱን አንተ አትነግረውም! በአጠቃላይ ኢንተርቪው በዚህ መልክ አይደረግም! ግብረ ገብነት የለህም!
Shexani
ኧረ ገተታ ጠላው😂😂😂😂😂😂
ይመችህ ምርጥ ገማማ ነህ😂😂😂
እስኪ አብዛኛውን comment አንብበው ትክክል እንዳልሆንክ ነው so.......
ገብርኤል ሚካኤል ፍቅሩኤል ኤፍሩኤል😂😂😂😂የኔ ወንድም በቃ ጨለለ 😂😂😂😂ምህረቱን ያምጣልህ😂
14:30"yetfabeh matfiy lay bemkemeth nw"😂😂
ላጲስ በጣም ስርአት ይጓለሀል እራስህን አርም
እንቀልድ የተጀመረ ነገር...............
Ante borego ate belo gazetegna betam lesewu kiber yelehim bezu gize ayechalewu kefu
"ጋዜጠኛው" ግን የሙያ ስነምግባር ይጎድልሃል። እስከጋበዝከው ድረስ ሐሣቡ ምንም ይሁን ልታከብረው ይገባሃል። ንቀት ይታይብሃል ተስተካከል። ስድ!!
ሃገርን ለሚያጠፋ አዉሬ ክብር አያስፈልገውም
Enee gin btam yasakgne kkkkkk tyakewu newu ❤l tyakewu newu
ጠያቂው ላፒስ ራሱ እንደ ደምሳሽ ያሳዝናል
ላጲስ በእናትህ ክፍል ሁለትን ልቀቅልን በማርያም እንደዚህ ከሳቅኩ ቆየሁ 😂😂😂😂 ክፍል ሁለትን pls🙏🙏🙏
ይሄ ደግሞ ምን አይነት ገገማ ጠያቂ ነው ለምነክ ጠርተክ ምንድን ክብር መንፈግ
ፈጣሪ ይፈውስህ ወንድም፡፡
9:30 I can't lie this part got me 😂😂😂
እሄን ሰውዬን ሳይ እብዶቹ እኛ ነን
This guy gn real tewanay mehon felgo tewenawn be tegbar eyasayen nw ere Teredut specially film directeroch 😂😂😂
ላጲሶ ትመቸኛለክ አባቴ ይመችክ አትጥፋብን