አይወድሽም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 10

  • @umu267
    @umu267 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Baty-bb7mp
    @Baty-bb7mp 11 หลายเดือนก่อน

    የኔው ደሞ እሚገርም ነው እኔ በስደት ነው የምኖረው እህቴ ከዛ በአጋጣሚ ተዋወቅን የሀገሬ ልጅ ስለሆነ አመንኩት እንጅ በሰው ሀገር አምስት አመት ስኖር በመጀመሪያው ኤክሴ ወንድ አላምንም ብቻ እንደምንም ለጁን አመንኩት እሚገርመው በተዋወቅን በሁለት ወሬ ስልኬ ተበላሽቶ አለኝና እንድልክለት ፈለገ ok አልኩት ከዛ ስለወደፊት በጣም ያወራኛል በጣም የገረመኝ ነገር ግን ሰው እንዲህ አለኝ እያለ ስላለፈው ኤክሴ እያወራ እኔን ለማሸማቀቅ ይሞክራል ከዛ ግን አንዴ እንዲህ አለኝ ያለውን ልጅ ሳዋራው በጭራሽ ወሬ እንኳን እንደማያወሩ ነገረኝ በጣም ገረመኝ እና አንዴ በአጋጣሚ መጥፎ ስድብም ተናገረኝ ከዛ ብሎክ አረኩት አሁን በማላቀው ስልክ ቀጥታ እየደወለ ይረብሸኛል ምን ትይኛለሽ እህቴ ግን በሰደበኝና ሰው ያላለውን እንዲህ አለኝ በሚለኝ ነገር ሁሉ ጠላሁት

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 11 หลายเดือนก่อน

    ኣሯ እሀ ፍቅር ኣይደለም ሆ😢

  • @sefudinahmadahmad6368
    @sefudinahmadahmad6368 11 หลายเดือนก่อน

    Gedel yegeba

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 11 หลายเดือนก่อน

    እረይሄ ገደልይግባ እደ ፀባዬኮ ግራነው❤

  • @Nebity
    @Nebity 9 หลายเดือนก่อน

    Benatesh enat can i get ur phone number ebaksh.
    Bzi zuriya lamakrsh efelgalehu