ቾንቤ በ ዋሸሁ እንዴ!.......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.พ. 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ! #ethiopiancomedy #funny_moment
    ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7;00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 6:35 only on Abbay Tv.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

ความคิดเห็น • 235

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 3 หลายเดือนก่อน +71

    ሁሌም ከቴኳንዶ እንግዶች ከምትጋብዙ ብዙ እርዳታ የሚስፈልጋቸዉ ሰዎች እየጋበዛቹ እገዛ የሚያገኙበትን መንገድ ብትፈጥሩ መልካም ነዉ !

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 3 หลายเดือนก่อน +5

      መቼ ነው ከችጋር የምንወጣው?ሁሉም program ልመና ሆኖ ይቅር ነው የምትለው?

    • @zamzemumar2359
      @zamzemumar2359 3 หลายเดือนก่อน

      enda min chager alew yetmami sew baredabat​@@Johnnbrothers

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ke sdetegnochim yichemerbet

    • @mensurseid9850
      @mensurseid9850 3 หลายเดือนก่อน

      በአንድ ቀን የተለያዩ ቀረፃዎች ስለሚደረግ እንጂ ሁሌ ስለሚጋበዙ አይደለም

    • @Kasdenekegn
      @Kasdenekegn 3 หลายเดือนก่อน +2

      Muluwen alemayethn asnekah

  • @user-vm5gq2dz6v
    @user-vm5gq2dz6v 3 หลายเดือนก่อน +36

    ማርቆስ በጣም ምወድህ በምክንያት ነዉ በቃ ትለያለህ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ በርቱልኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @user-xz1ln2ei7n
      @user-xz1ln2ei7n 3 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

    • @BinyammekoneneBinyam
      @BinyammekoneneBinyam 3 หลายเดือนก่อน

      ማርቆስ ማለት እኮ ሆድ አደር ሰው ነው ምኑ ነው የሚወደደው ለፍርፋሪ ብሎ ህዝብ እንዲሞት ሲያነሳሳ የነበረ ከርሳም ነው ወይ ኮሜዲ አይችል እነዚን ከመሰሉ ድንቅ ኮሜዲያኖች መሀል የተገኘ አረም ነው

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 3 หลายเดือนก่อน +18

    ማርቆስ ምርጥ ሰው
    ጥልዬ ተባረክ በአጠቃላይ እግዛብህር ይባርካችሁ🙏

  • @user-un2ju5lm3l
    @user-un2ju5lm3l 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሁላችሁም አላህ ያክብራችሁ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ወላሂ የመኒዎች ጥሩ ሰወች ናቸው

  • @SeidHussen-vu2fh
    @SeidHussen-vu2fh 3 หลายเดือนก่อน +26

    ማርቆስ ለሠራሀው ነገር ከልብ እናመሰግናለን ልጅቱ ጋር ደውየ አረጋግጫለሁ

  • @family5677
    @family5677 3 หลายเดือนก่อน +14

    አስተማሪ ስራ ነው ። ቀልድ ቁምነገር አንድ ላይ ስሆን ደስ ይላል 🙏🙏

  • @mametube4292
    @mametube4292 3 หลายเดือนก่อน +8

    የመኒዎች በጣም ምርጥ ሰው ናቸው በዚያ ላይ ኢትዮጵያውያኖችን ይዎዳሉ

  • @NtTd-li9fk
    @NtTd-li9fk 25 วันที่ผ่านมา

    የዋሸሁ እንዴ አዘጋጆች ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዋውውው ማርቆስ ከፍ በል መልካምነት ለራስ ነው ደግ ልቦችን ያብዛልን 😘😘😘

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 3 หลายเดือนก่อน +15

    ማርቆስ ምርጥ ሰው ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 21 วันที่ผ่านมา

    እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጭቶኛል ምርጥ ፕሮግራም ነው😂😂😂❤❤❤❤

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 3 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ማርቆስ እግዛብሄር ይባርክህ 🙏

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማርቅሽ እንዲሁም መላው ዋሸው እንዴዎች በጣም ግሩም ሰዎች ናቹ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ስወዳቸው ፍልፍልዬ ደምስ ጥሌ ማርቂ አሌክሶ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችው መግቢያቸውን ስወደው

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቾንቤ ጎረምሳው 👏👏👏

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 3 หลายเดือนก่อน +23

    ማነው እደኔ ቾንቤ አይቶ የመጣ?

    • @Ggg-mp1hf
      @Ggg-mp1hf 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ብትይ ስው ነው ያልኩት ሳያት

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 3 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ነው ፍልፍሉ አገራችውን ትተው መሽሽ ሆኖላቸው እኛ ሀገር ሲገቡ የሁላችንም ግዴታ ነው ተባረኩ ሁላችሁም በርቱ በጣም ቅን ልብ ነው ያላችሁ ጎበዞች

  • @tahacell6435
    @tahacell6435 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርቆስ በምን ልግለፅህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ዘርና ቀለም የለውም ክብር ፡ለኮመዲያኖች እናመሠግናለን

  • @yimm9742
    @yimm9742 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምወደው ሸው ነው! ከላስቬጋስ ነው የማየው! ማርቆስ ወትሮም ትልቅ ነህ አላህ ይጠብቅህ! ማን ይቀነስንም ብታሸንፍ ደስ ይለኝ ነበር

    • @user-xz1ln2ei7n
      @user-xz1ln2ei7n 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰጎናለሁ

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጎሹ ስላየዉህ ደስስ ብሎኛል የጁባ ወይም ሳዉዝ ሱዳን መለካል ሱቀል አረቢ ደበኛሕ ነበርኩኝ ምሳም ሻይ ቡናም እነ አለምነዉ ቤት እና ሲሳይ ቤት ነበር የምናሳልፈዉ ባባርያ እየጠጣን ባባርያ ደሞ በጣም ነበር የምትወደዉ ስልኩን እባካችሁ እርዱኝ ደምስም አሌክስም ጥልየም የምወድሕ የማከብርሕ እና ማርቆስም እና ሌሎችም ለኦዴሱ የምታዉቁ ካላችሁ ጎሹ ገነትንም ሰላም በልልኝ ናስራ ከተማ ወይም ጋቤላም ነበረች ለማስታወስ ያክል ታላቅ ወንምም ነበራችሁ ዶክተር ሰለሞን እሱም ቤስት ጓደኛየ ነበር

    • @Maya16tube
      @Maya16tube 3 หลายเดือนก่อน

      ማርቆስ ተባረክ ቀጥልበትብዙ የተቸገሩ ሰወች አሉ እነሱንም አስታውሶቸው

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው
    ፀዲን ያስቀች ልጅ እኛንም ፈታ ዘና ልታረገኝ ከች አለችልን በዋሽ እንዴን ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለቾቤ ምርመራ ያሰፈልጋል 😂😂😂😂

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ነካኪት አሌክስየ አላገባህምእስከዛሬ

    • @RyuStyi
      @RyuStyi 3 หลายเดือนก่อน

      betam😂😂😂😂😂

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቁም ነገረኞች ናችሁ አቦ ሠላማቹን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 3 หลายเดือนก่อน +4

    የዋሸሁደ አዘጋጆች ከልብ እወዳችኃለሁ በእውነት በጣምበጣም ልዩናችሁ ለዚች ሚስኪን እደቆማችሁ አላህ ይስጣችሁ ውዶቸ ❤❤❤❤

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 3 หลายเดือนก่อน +7

    የየመን ብክር በጣም ሽታው በጣም በጣም አሪፍነው ማራምን በጥም እምወደው መዳሚ ስትወደው ተፈልጎ አይገኝም።❤🎉❤🎉❤

    • @mametube4292
      @mametube4292 3 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ያለሽው

    • @asebegashaw4078
      @asebegashaw4078 3 หลายเดือนก่อน

      @@mametube4292 ማለት

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 หลายเดือนก่อน

    ማስተር በጣም ድነቅ ትምህርት ነው ። ጨዋ ታማኝ ታጋሽ የሚያደርግ ነው።

  • @esam4069
    @esam4069 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፕሮግራሙ ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ ማርክ ይመችህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማርክየ ያረከውን አደንቃለሁ ልክ እንደዚችልጅ እንዳያችሁት ማለትም እንደረዳችሁ ሁሉ አሁንም ውድ ኢትዮጵያዊያን ዋጋ እየከፈሉ ያሉ አሉ እና ለነሱም እስኪ ድረሱላቸው።

    • @user-xz1ln2ei7n
      @user-xz1ln2ei7n 3 หลายเดือนก่อน

      አሺሺሺሺሺሺሺሺ

  • @tshayemareyam1215
    @tshayemareyam1215 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምንድነውሳ አረ ልቀቁኡኡኡ😂

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 หลายเดือนก่อน +5

    ውይይይይ ይሔሰውየነው ሴትዮ እንበላት ምጣችበዝህ

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 3 หลายเดือนก่อน +6

    እሺ ቾምቤ ሰላም ነህ😂😂😂😂

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 3 หลายเดือนก่อน +1

    Markose God bless you 🙏

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 3 หลายเดือนก่อน +5

    የ4ታችሁም አዲናቂነኝ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 3 หลายเดือนก่อน

    Filfilu betam Arif mood teyazebet ❤

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርቆስ ኳሮሁብህ
    ማርያምን እውነት
    የህ ነው ሀገሬ

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዮሐንስ ተፈራን ጋብዙልን አሁን ላይ በስንቱ ላይ ሙሉየ ሁኖ የሚተውነወ

  • @Seble67
    @Seble67 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሰዓት ይከበር እንጂ ምነው ዛሬ ግማሽ ሰዓት ቀጣችሁን?

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 3 หลายเดือนก่อน

    አዝናኝ ፕሮግራም እናመሰግናለን

  • @user-yw1bc8gz7w
    @user-yw1bc8gz7w 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ ይላል እንድረዳት ስልኳን ለጥፉ ልን

    • @zebibtubez4756
      @zebibtubez4756 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስልኳም አካውንቷም ለቀዋል እኮ

  • @Atrsaw
    @Atrsaw 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይች ልጅ እማ ጎረምሳ ውጣለች።

  • @aydamehadi8737
    @aydamehadi8737 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Allah yitebikachuh, Allah yichemirilachuh💕

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 3 หลายเดือนก่อน +5

    እየጠበቅናቹ ነው ጋይስ😊

  • @abdumuna716
    @abdumuna716 3 หลายเดือนก่อน

    የመኖች እዴት እኮ ምርጥ ናቸው አብልተው አጠጥተው ነው ሚሸኙክ አገራቸው ላይ አላህ ይርዳሽ ዋሸው እዴ ትለያላቹ አቦ

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 3 หลายเดือนก่อน

    Yena Ehte Ayezosh

  • @emanhasin7316
    @emanhasin7316 3 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ❤❤❤

  • @ethio993
    @ethio993 3 หลายเดือนก่อน

    ስደት ላይ ያለን ሰዎች ስለ ስደት አስከፊነት እናዉቃለን ስደተኛዋን እህታችንን የረዳችሁ ያገሬ ልጆች ክበሩልን

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ውለታሽ አለብኝ 😂😂

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ገና ዛሬ እንግዳ አቅርባችሁ ምርጥ ስራ ሰራችሁ ይልመድባችሁ

  • @fatmamensur3205
    @fatmamensur3205 3 หลายเดือนก่อน +2

    😅😅😅😅😅ሰወዳት

  • @FiraolAdane
    @FiraolAdane 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wulatash alebigh😂 😂🤣

  • @meron7439
    @meron7439 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት ደስ እንደምትሉ 😅😅😅😅

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቾንቤ ሠላም ነህ,,i love you❤❤❤

  • @user-bc6vs4ig1x
    @user-bc6vs4ig1x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርክ ተባረክ❤❤❤

  • @AbayeneshGwold-rj3md
    @AbayeneshGwold-rj3md 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @amefke2069
    @amefke2069 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 3 หลายเดือนก่อน

    ዋሸው እንዴዎች ምርጥዎች

  • @zerfitensae8850
    @zerfitensae8850 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍ ኦርቶዶክሶች እኮ ፍቅር ናችሁ❤🙏

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሌ እና ማክ ሲያሸንፎ ደስይላል

  • @user-kp4gg2hw4f
    @user-kp4gg2hw4f 3 หลายเดือนก่อน

    abebe balchan akirbulin ebakachu❤❤❤

  • @grmachewkelemwerk457
    @grmachewkelemwerk457 3 หลายเดือนก่อน

    ሌሎች የተቸገሩ ሰወችንም እንደዚህ እያመጣችሁ እንዲረዱ ብታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል የሚስማማ 👍

  • @emanhasin7316
    @emanhasin7316 3 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዛሬ ማርቂ እና ጥሌ አልተቻላችሁም እንኩዋን ደስ አላችሁ አሸነፋችሁ ❤

  • @farechala8864
    @farechala8864 3 หลายเดือนก่อน +3

    ቾምቤ ❤❤🥰❤❤❤❤ @Life of Hiwi

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes2878 3 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት አስለቀሰችኝ የቻልኩትን አደርጋለው ማርክ አንተ መላጣ ላግኝህ የኔ የሰው ዘር

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😢😢😢

    • @user-xz1ln2ei7n
      @user-xz1ln2ei7n 3 หลายเดือนก่อน

      በማርያም ምን አረኩ

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርቆስ እናመሰግናለን አረያ የሚሆን ስራ ነው የሰራኸው

  • @user-cu5rl4jo2e
    @user-cu5rl4jo2e 3 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው አንደኛ ዋው

  • @misbahabdala8295
    @misbahabdala8295 3 หลายเดือนก่อน +4

    🎉አረሌክስ አሰካሁን ተኝቶ ታካሚ በይኖሪህም ተመላላሸ ታካሚ ይኖሪካል

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቾምቤ የጸደንያን ሰምቼ በሳቅ ገደለችን።

  • @abduselamibrahim6639
    @abduselamibrahim6639 3 หลายเดือนก่อน

    RESPECT ዋሻው እንዴ betlay Le Marcos & telay Respect

  • @sikosilo8198
    @sikosilo8198 3 หลายเดือนก่อน +1

    Waw zary markose betam berta berta

  • @afff1569
    @afff1569 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ድስ የምትሉት

  • @RyuStyi
    @RyuStyi 3 หลายเดือนก่อน +3

    Kkkkkk😊

  • @user-cu5rl4jo2e
    @user-cu5rl4jo2e 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማርቆሴእ
    እንደኛ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይኩን ማአኪ አብሽር

  • @SmilingClipperButterfly-zq9ke
    @SmilingClipperButterfly-zq9ke 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ ጥሌ ና ማርቆስ አሸነፋችሁ

  • @semarya27
    @semarya27 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግን የእውነት የሚያስቸግረኝን ልጅ እራሴ ድምፄን ቀይሬ ፍቅረኛዬን አውራው ብዬ በወንድ ድምፅ አውርቼ ሁለተኛ እንዳይደውል አድርጌዋለው😂😂😂

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @aderaw12
    @aderaw12 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያውያን ስንባል እኮ ❤❤

  • @Ebro_Tube1
    @Ebro_Tube1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማርቆስ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤

  • @alemayehubekele5290
    @alemayehubekele5290 3 หลายเดือนก่อน +3

    44:02 በደንብ እንረዳታለን

  • @hunegnawzemo
    @hunegnawzemo 3 หลายเดือนก่อน

    Filflu yemr nurln andegna newwwww😁😁😁

  • @kidistkidist4144
    @kidistkidist4144 3 หลายเดือนก่อน

    ማርቆስ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @sultankeyrusultankeyru3330
    @sultankeyrusultankeyru3330 3 หลายเดือนก่อน +2

    😊😊😊😊

  • @kedjahadra3265
    @kedjahadra3265 3 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 3 หลายเดือนก่อน

    wawwwwwww baxmemi new yamitameru

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በ4አመቴ ሞቼ መቃብር ተቆፋሮ ለቅሶ ተጀምሮ ባስከሬን አልጋ ታስሬ ተገንዤ ተነስቻለሁ የጀራ እናቴ መርዝ አብልታኝ

  • @bajajetube4131
    @bajajetube4131 3 หลายเดือนก่อน

    Gobezoch mengedan hulem acher taregutalachu inanten iyayehu😂😂😂

  • @mengeshateshome8141
    @mengeshateshome8141 3 หลายเดือนก่อน

    Tru sira new

  • @chaltutube5924
    @chaltutube5924 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow

  • @user-fh3ed3cy2q
    @user-fh3ed3cy2q 3 หลายเดือนก่อน +3

    የምወዳቹ በምክንያት ነዉ ኑሩልኝ ክበሩልኝ

  • @biniamgetachew4557
    @biniamgetachew4557 3 หลายเดือนก่อน

    Abo yimechish 😂

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 3 หลายเดือนก่อน +5

    ደምሥና አሌክሥ ወደምናወዲም ናቸዉደ

  • @najatsultan7800
    @najatsultan7800 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሌክሶ ዘንድሮ ከጾምክ አፍጥር እኛጋ ነክ🥰

  • @EphremBekele-sx5no
    @EphremBekele-sx5no 3 หลายเดือนก่อน

    በጎነት ለራስ ማለት ይህ ነው!!

  • @mdidris7935
    @mdidris7935 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ አይ እስካባተር

  • @mekedis
    @mekedis 3 หลายเดือนก่อน

    ጥልዬ ይለያል ዘፈኖቹ ከድምፅ ጋር ሲያምር

  • @taddelech7727
    @taddelech7727 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 3 หลายเดือนก่อน

    ማርቆሴ ምርጥ ሰው ነሽ