በ1 ዘፈን 500 ካሬ መሬት ተሸልሚያለሁ - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.พ. 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ! #ethiopiancomedy #funny_moment
    ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7;00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 6:35 only on Abbay Tv.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #explore_ethiopia #ethiopiancomedy #standupcomedy #africancomedy #ethiopianjokes #ethiopianentertainment #comedyvideos #funnyvideos #laughoutloud #funny #hilarious #infotainment #fypcomedy #youtubecomedy #explorecomedy #comedypicks #comedycentral #trendingcomedy #laughattack #relatablecomedy #viralvideos #hilariousmoments
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

ความคิดเห็น • 204

  • @user-lo7cq8dq2j

    የሰዉ ፊት አያሳያቹ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ ሰላማቹ ይብዛ የማታ እጀራ ይስጣቹ❤❤🎉🎉🎉

  • @unievrsal-tube

    እስኪ ሁላቹህም ሰውን ሰው በመሆኑ ምትወዱ ብቻ like 👍👍👍👍

  • @teddy318
    @teddy318  +10

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደናንተ የሚዝናና ብሮግራም የለም ፣ ትለያላቹ ይምር ምርጦች ናቹ

  • @jumsmon1301

    አስተያየት

  • @hirutwedajo6984

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @natandane4047

    ምርጥ አቀራረብ የጀመረው ልጅ መድረኩን አሞቀው ጎበዝ ልጅ ነው

  • @amrot12

    እኔ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባል ነኝ በጣም ነው የምዳችሁ ይህ ፕሮግራም ከጀመረ ጀምሮ እከታተላቸዋለሁ እና እኛም የራሳችን ዋሼው እንዴ አዘጋጅተን እንጨዋወት ነበር ቀጥሉበት እንወዳቸዋለን

  • @addisababayehulmenate8703

    አሌክሶ you're so gentleman እና ወጣትም ነህ ውፍረት ለጤንነታቹ ጥሩ አይደለምና አስቡበት

  • @Dannyadisaba

    ጥላሁን የመጨረሻ የዋህ አሌክስ የሚሸውድህ ፍልፍሉ ጨዋታ የማያልቅበት ደምስ ጎበዝ አስተባባሪ ና አሪፍ ጆክ አዋቂ የ54 የድሮ ስፈሬ ልጅ ማርቆስ ጎብዝ ታታሪ ከስሜን እሜሪካ ወዳጃችሁ ነኝ በርቱ

  • @kidankidankidankidan7031

    😂የሳቄ ምንጮች ይመቻቹ እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላምን ይስጥልን አሜን

  • @user-pv9iv5mj3r

    ይመቻቹ በጣም ነው ምታምሩት የጥሌ የዋህነት ደሞ ያስቀኛል

  • @user-mu6qj1tz7j

    ሳምሶን ታደስ( ቤቢ)❤❤❤ ጋብዙልን

  • @selamhaile5222

    በጣም የምወደው ሚድያነው ዋሸው እንዴ እሁድ በጉጉት የምጠብቀው አልፎአኝ አያቅምበዚህቀጥሉ❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽

  • @surafelbeyene7706

    የሺዬ ዋውውው ድምፅሽ ይገርማል እናንተ ውዶች ስወዳችሁ ተባረኩልኝ

  • @TekaleghnWondimu

    አባይ ለኔ ምረጭዬነዉ

  • @sifenshume7726

    ዋው ልጅ ሚክያስ ዝናቡ በጣም ጎበዝ ምርጥ ብቃት እና ችሎታ ነው ያለህ በርታልኝ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ድረስልን ❤

  • @fionaalemayehu6388

    I really respect you, you deserve more b/c you paid a lot for the commedy world in ethiopia and your attitude about medical profession while others are complaining with every service in ethiopiaBig respect for all of you

  • @H2123.
    @H2123.  +6

    እስታ በሚቀጥለው ልጅ ሚካኤል እና ሮፍናንድ ጋብዙልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teddy318

    ሚኪ በጣም ተስፍ ያለ ልጅ ነህ በርታ

  • @betitesfaye6686

    የሣቄ ምጮች በናንተ እኮ ነው የማዳም ስራ የሚያልቅልኝ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤በማርያም ማንዴላን አቅርቡት