ሰበር ዜና ‼️ ብጹዕ አቡነ አብርሐም ይቅርታ ጠየቁ ♦️ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቅጥር እና ዝውውር ታገደ ❗️ አዲስ ሲኖዶስ አቋቁመናል...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዲህ ይለይለችሁ እንገዲህ እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል እንደ ቀለዳችሁ አትቀሩም እግዚአብሔር ሆይይይ የኢትዮጵያን መከራ አሳጥርልን ትንሳዔውን አቅርብልን አሜንንን!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @yimegnushaltaregay8975
    @yimegnushaltaregay8975 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ችግሩ የአዲስአበባ ምዕመናን ፅድቅ በገንዘብ የሚገኝ ስለሚመስለቸው በገንዘብ ያባለጓቸው ።ገንዘባቸውን ለገጠር አብያተ ክርስቲያን ቢሠጡ ይሄ ሁሉ ምዝበራ አይፈፀምም ነበር።

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍፍ ነው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ቤቱንያፅዳ ይህየመጣብንን መከራና ስቃይያርቅልን

  • @destakidus
    @destakidus 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእምነት አባቶች ጳጳሳት፣ ካህናት እና የእምነት አባቶች ለምድዊ ሂይወት ይሄን ያክል ጓግቷችሁ ሰማያዊውን ክብር ረሳችሁትሳ፤ እባካችሁ ወደ ልቦናችሁ ተመልሳችሁ ይቅር ተባባሉ እና በጎቻችሁን ጠብቆ ንስሃም ግቦ አለም ከንቱ ነች፡፡

  • @YitberekeDebebe
    @YitberekeDebebe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው የዘረኝነት ጥግ ነው ኢትዮጲያን እንደመክዳት ይቆጠራል መአት እንዳይመጣ ፈራሁ።

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ለቤተክርስትያን ይዞታ ከመንግስት ጋር የምንፋለምበት. ጊዜ ነው የሙስናው ጫጫታ ይቆይ

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙስና የሚኖረው ቤተክርስትያን ስትኖር ነው መንግስት በመሀል እያመለጠ ነው

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትግራይ አባቶች ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን

  • @ሰላምናሚዛንሚዲያ
    @ሰላምናሚዛንሚዲያ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባካችሁ በስጋ ያበጣችሁ ሰወች ተመለሱ እግዚአብሔርን አታሳዝኑ ለህዝቡም እንቅፋት አትሁኑ።

  • @destakidus
    @destakidus 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The fathers of faith, bishops, priests and fathers of faith, are so eager for earthly life that you forget the heavenly glory; Please come to your senses and forgive each other and protect your sheep and repent, the world is worthless.

  • @ABERHAMBERHANU-p4l
    @ABERHAMBERHANU-p4l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    eskeahu mefteha yalgenwes

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተ አምላክን የረሳችሁ አፋችሁን ሰብሰቡ ለመሆኑ አባቶቿን እያወረዳችሁ ትፀልዩ ይሆን አነሱን አይደለም ማየት ሥልጣኑን እየሱሰ ከርሰቶሰ ነው የያዙትን መሰቀል ፍሩ አትፍረድ ይፈረድብአል ነው እነሱን የሚቀጣ አምላካችን ብቻ ነው የራሳችንን ኃጢያት እናፅዳ ሁሉም በገዜው ይተካከላል ታሪክ የሚቀይረው አምላክ ያሰተካክለዋል ከእኛ የሚጠበቀው መፀለይ ነው በንጽህና

  • @FigaayFigaay
    @FigaayFigaay ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ኩርፊያ የሆነ ቀን ያበቃል

  • @sabri5460
    @sabri5460 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    YES ወደድክም ጠላህም ትግራይ በናንተ ሚሊሺያ ነፍሠገዳይ ሲኖዶስ ስር የመሆን ዕብደት አበቃ እኮ!!

    • @alems9182
      @alems9182 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምዛቸውንም ከትግራይ እንዲወስድ ለምን እትዳርጉም ለምን ሲኖዶስ ትመጣእላችሁ

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተዋልዶ፥ሃይሜኖት፤ተዋልተሻል፥በውሸትናሌብነት

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Etio tewahido ye tsefegnoch tewahido ye lebowch sebseb ke Oromia ye matsdat as jameralo be meka Oromia😎