እማማ ዝናሸ ቀላጆቹ ላይ ቀለዱባቸው!|"ህልሙን በትክክል ነው የፈታሁት በቃ ሂድ!"| "እንቁላል አልበላም እታቀፈዋለው"ፍልፍሉ| እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 108

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይበል የሚያሰኝ ነዉ ተባረኩ ዘኪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 2 หลายเดือนก่อน +7

    በረከት በቀለ(ፍልፍሉ) የኢትዮጵያ የምንግዜውም ምርጥ ኮሜዲያን ነህ፣ እግዚአብሔር ረዘም ያለ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏

  • @bateldamte
    @bateldamte หลายเดือนก่อน +1

    ዘኪ እግዛብሄር እረዢም እድሜና ጤና ይስጥክ በእውነት ❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ እማማ ዝናሽ አንቺን አሉ አንደኛ ገዳዬዬ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ፍልፍሉ ሁለት ጉንጭ አለኝ ተብሎ በሁለት ጉንጭ አይበላም😂😂😂😂

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወታደር አይቀመጥም😅😅

  • @shapano-ow9hb
    @shapano-ow9hb 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ፍልፍሉ .....በሳቅ አስለቀስከኝ

  • @ZemwnuAlene
    @ZemwnuAlene 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘኪ ክብር ይገባዋል❤❤❤❤❤

  • @EthioLast-f2b
    @EthioLast-f2b 2 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ጡሩ ሰራ ነው ❤️❤️🙏

    • @TsedalMultimedia-1
      @TsedalMultimedia-1  2 หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን ከእናንተ አስታየትና ድጋፍ ጋር የበለጡ ቆንጆ ስራዎች ይዘን እንመጣለን

    • @tekeyegebreslassie8659
      @tekeyegebreslassie8659 2 หลายเดือนก่อน

      Hizibe lamani mahoni tire nagari?

  • @yonasfikremariam2924
    @yonasfikremariam2924 2 หลายเดือนก่อน +11

    የቁራው ህልም ፍቺ ሞትኩ 😂😂😂

  • @Abrፈዘ
    @Abrፈዘ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እማማ ዝናሽ እረዥም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 2 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂😂ወይ ፍልፍሉ

  • @memett564
    @memett564 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ፍል ፍሉ

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍልፍሉኮኩሽናሳገባ ለማዳ ድመትነውሚመስል😂😂😂😂😂

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽዬ ማች ይሆን የሚዘይሮት ውድድድድ ነው ማደርጎት❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdsmarttube5887
    @abdsmarttube5887 2 หลายเดือนก่อน +1

    3:45 err filfilu 😂😂😂😂😂

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እድሜ ይስጣቹ ተባርኩ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 หลายเดือนก่อน +4

    እማማ ዝናሽ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዝአብሐር ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤ ዘኪ ሁላችሁንም😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Fikrtemamo-k7w
    @Fikrtemamo-k7w 14 วันที่ผ่านมา

    ፍልፍሉ😂

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ።። ተባረኩ።

  • @AminaNakanjako-ox9bp
    @AminaNakanjako-ox9bp 2 หลายเดือนก่อน

    ፍልፍሉ ሽንኩርቱን እኮ አሰቃየኸው

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 16 วันที่ผ่านมา

    እመአምላክ ትታደጋቸው

  • @SheshHwheh
    @SheshHwheh 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅wayinee filfiluu 😂😂😂😂

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 2 หลายเดือนก่อน

    ትቻለሁ እያለ ፍልፍሉ😂😂

  • @josijos8439
    @josijos8439 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍልፍሉ ይችላል በጣም ነው የምንወድህ

  • @yeshemebrat5585
    @yeshemebrat5585 2 หลายเดือนก่อน

    ❤fetare ytrbikachihu❤❤❤❤❤❤

  • @KidestLegne
    @KidestLegne 2 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅emamaye❤

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሰላም ላአገራችን ❤❤❤❤

  • @ZiyadAbdelh
    @ZiyadAbdelh 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-95674
    @user-95674 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Thebigbr901
    @Thebigbr901 2 หลายเดือนก่อน +32

    እድሜ ላብይ ህዝቡን ሁሉ ነዳያን አደረገው! ያሳዝናል !

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 2 หลายเดือนก่อน +5

      መምህራንን ጨምሮ

    • @mesfinamdetsion3532
      @mesfinamdetsion3532 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይደክልህ

    • @yoyoswe1516
      @yoyoswe1516 2 หลายเดือนก่อน

      የነዳይ አስተሳሰብ ያለው ቆማጣ ለማኛነው እራሳችሁን አትግለፁ እንጂ የዘመነ ካሴ ቅምጦች ከእንስሳ በሆላ እኮነው ቢፈልግሽም

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክክክ ​@@destalencho9106

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 2 หลายเดือนก่อน

      "እንይ ሕዝቡን ሁሉ ነዳያን አደረገው"????? ኸ እባክህ አብይ ሆን ለችግር የሚዳርግ?የፈጠረው ሥራ እራሱ በኢትዮጵያ በስታስቲክ ታይቶ አይታውቀም እንዳው ሁሉንም ችግር ለአብይ መስጠት አያሳፍርም ዶማ ሁላ

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 2 หลายเดือนก่อน +12

    አብይ መሪር የድህነት ጥግ ውስጥ ህዝቡን ጨመረው😢😢

    • @janetjanet9192
      @janetjanet9192 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉንም አብይላይ ጣት መቀሰር አይከብድም 😆😆😆

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 2 หลายเดือนก่อน +1

      @janetjanet9192 የሱ አመራር ሲስተም ነው የማይረቡ ፕሮጀክቶችን ለምሳሌ በ 500 billion birr ቤተመንግስት መገንባቱን ትቶ ኢኮኖሚው እንዲረጋጋ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ቢገነባ ስራ ቢፈጥር ጥሩ ነበር ይኸው እነደምታየው ነው ኢኮኖሚው ሰው መተንፈስ አቅቶታል

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@bisratgirma6964 እያፈናቀሉ እየጨፈጨፉ ህጋይ ደሃ ሚደረጉት ኧረ ስንቱ

  • @alonado521
    @alonado521 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 2 หลายเดือนก่อน

    Ye hezeb lej setehone endeze new😊😊

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 28 วันที่ผ่านมา

    Esey gobezoch lelelawem areaya tehonalachu

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bertttuu❤❤❤❤

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaluabeni1543
    @kaluabeni1543 7 วันที่ผ่านมา

    Flfluyee❤❤

  • @yeshemebrat5585
    @yeshemebrat5585 2 หลายเดือนก่อน +2

    Des emil sira new bertu

  • @AahahhsShahja
    @AahahhsShahja หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhahShsh-y2q
    @AhahShsh-y2q 2 หลายเดือนก่อน +2

    Endezare siki alakim

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 2 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ፍልፍሉ ያደርግ የነበረው ነውር አይገልጸውም ። በጣም ያስጠላ ነበር። እሱ ለሃጩን ያዝረከረከበትን ምግብ ለሰው መስጠት። ደግሞ በእጁ በረትድስት ውስጥ እጁን እየከተተ ሲላዘዝ በጣም ነበር የሚያስጠላው። ቁም ነገር ቦታ ቁምነገር መስራት ነው።ሁልጊዜ እጅ እጅ የሚል ቀልድ በጣም ያስጠላል ምን ያክል እንደሰለቸን ማን በነገረው። ደግሞም ያውቀዋል ግን ችክ ማለት ያስጠላል እንደጓደኞችህ ለምን አትሆንም ። መሐይም

  • @zemenengamedia9472
    @zemenengamedia9472 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂🎉🎉

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂❤

  • @fatimamasarst303
    @fatimamasarst303 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @BerhaneSemere-g5l
    @BerhaneSemere-g5l 2 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ ተባረክ ሳቅ ተራ አሪፍ ስራ ነው ፍልፍሉ ግን ባደንቅህም የምታደርገው ጥሩ ነገር አልነበረም አያስቅም እጅህን ድስት ውስጥ ከተህ ከጭልፋላይ ትበላለህ እንዲአይደረገም ለወደፊቱ ቦታምረጥ።

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
    @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 2 หลายเดือนก่อน

    Ende kemero Leba lol

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 2 หลายเดือนก่อน

    ሰደቃ መውሊድ አትልም?😊

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ፍልፍሉ በጣም ባለጌ ተግባር ነው ምታደርገው አመጋገብህ ከጭልፋ እየቆነጠርክ ወደ ድሥጡ እያንጠባጠብክ ኧረ ሼም ነው ዞር ብለህ ቪዲዮውን እየው ይዘጋል በተረፈ ሚበረታታ ሥራ ነው በርቱ

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 2 หลายเดือนก่อน

    Filfelu balege neh

  • @henokeshetu3490
    @henokeshetu3490 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ሀሳብ እንግዶች ወደ እማማ ዝናሽ ተጠግተ ባያወሩ መልካም ነው!! ምክንያቱም የዘመኑ ጉንፍ ( ኮሮና) እንኳን ለማማ ለወጣቱም አስቸጋር ነው , ያንዳንድ ስው አፍ ሽታ በታም ከባድ ነው! ደሞ እማማ የገቢ ምንች ስለሆኑ ትንካኬ ብታደርጉላቸው , ለላው ደሞ በንግግር ባታሰለችዋቸው ባይ ነኝ! ትንካኬ ለማማ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 หลายเดือนก่อน

    🫂🤍😇

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 2 หลายเดือนก่อน

    ስራው ጥሩ ሆኖ ሳለ ንፅህና ኢጎሎአል በምግብ አናት ላይ ማውራት መለፍለፍ ያስጠላል ሰው የሚበላው ምግብ በጅ ማጨማለቅ ምን የሚሉት ነው ፍልፍሉ ብሶብሀል

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 2 หลายเดือนก่อน +1

    Rasachihu belachihut mene teref?

  • @Ybmd
    @Ybmd 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሁሌ የበሰለ ምግብ ከመመገብ ሁሌ የሰው እጅ እንዳያዮ በየ አቅማቸው ሰራ ቢፈጠርላቸው ከደካሞቹ ውጭ ያሉትን

    • @soulinkg7542
      @soulinkg7542 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tadiya ante min eyark new

    • @Ybmd
      @Ybmd 2 หลายเดือนก่อน +4

      @soulinkg7542 ወንድሜ ግደታ መልካም ስራ ሚደያ ላይ መውጣት አለበት አይባል እኔ እድህ ነኝ ባልልህም ሚሊየኖች ቀናወች ወገን ጎዳና እንዳወጡ ቀን ከሌት እሚሰሩ ጀግኖች አሉ ና ላስጎብኝህ ወሎ ይሄ መጥፎ ነው እያልኩህ ሳይሆን ወጣቶች መስራት እሚችሉ ሰላያሁ ነው ሁሎ እጅ ከማዮ ለነሱም ለሀገረም አሰተዋጽኦ ማበርከት ይችላሉ 🙏

    • @TsedalMultimedia-1
      @TsedalMultimedia-1  2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ሃሳብ ነው! የዘኪ ስልክ ላይ በመደወል ሃሳቡን አካፍሉት

  • @Woina502
    @Woina502 2 หลายเดือนก่อน

    ከሁላችምሁም ደምሴ ይሻላል፡፡

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዚቃውን ከሳቸው ጩሀት ጋር እንዲት እንስማው

    • @TsedalMultimedia-1
      @TsedalMultimedia-1  2 หลายเดือนก่อน

      ለአስታየቱ እናመሰግናለን

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ጊዜ ስንቱ ተረድቶ ይችላል? ለምን ዘላቂ ነገር አታደርጉም?እርጉሙን ብልፅግና መንግሎ መጣል ነው መፍትሄው እንጂ ይሄ ከአቅም በላይ ነው::

  • @kelifamohamed3460
    @kelifamohamed3460 2 หลายเดือนก่อน +6

    እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጣቹ ዘኪ ተባረክ ግን ይሄን ፍልፍሉ የሚባል ሰው በጣም ነው የሚያናደው ምንም አያስቅም ደም ነው የሚያፈላው

    • @zemenengamedia9472
      @zemenengamedia9472 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @MeleSoll
      @MeleSoll 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ante Mn Sera

    • @soulinkg7542
      @soulinkg7542 2 หลายเดือนก่อน

      Kenategna

    • @DeribMisgie
      @DeribMisgie 2 หลายเดือนก่อน

      Ere ewunet dessie yilal edenesum huno new yalew eza lay feta eyaderegachew new

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 2 หลายเดือนก่อน

      ደምክ ቀርቶ አንተም ፍላ

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 2 หลายเดือนก่อน

    Uuuuukkkkk gimh ftulig

  • @abbeyabbey5256
    @abbeyabbey5256 2 หลายเดือนก่อน

    በጌታስም ይህን ያህል የምግብ ጥገኛ ማየት በጣም ያሳዝናል እኛ ያደግንባት ኢትዮጵያ የድሀ ቤት ጥጋብንበር እኔ ተሞልቶልኝ ያደግኩ ብሆንም የጎረቤት ከኛ ኑሮ ዝቅ ያሉ ጎደኞቼ ቤት ያላችእን እይሰጡን እየበላ ነው ያደግነው አህን ህብረተሰብን ለማኝ በማድረጋችሁ ትዝናናላችሁ ያሳዝናል::

  • @siltube2735
    @siltube2735 2 หลายเดือนก่อน +1

    1ሺ አስገቡኝ እስቲ የኔ ማሮች❤ስወዳችሁ🎉

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂

  • @sofoniasGesesse
    @sofoniasGesesse 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AresamaKiya
    @AresamaKiya หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂