መፈንቅለ መንግስት በአፍሪካ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2022
  • መፈንቅለ መንግስት በአፍሪካ አለ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ሳሎን ተረክ
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 19

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i ปีที่แล้ว +4

    እኔ አፍሪካ ውስጥ የሚያናድደኝ ችግራችን እያወቅን ለመቅረፍ ያካተን ነገር ነው ለማንኛውም እኛ ወጣቶች ከበረታን ለዉጥ አይቀሬ ነው ወጣቶች ዘረኝነትን ትተን እራሳችንን እንቀይር እኛ ከማንም የበለጠ ሀብት አለን ግን በጣም የተቸገርን ህዝቦች ም ነን ይህ ደግሞ ያለንን ነገር ጠንቅቀን ካለማወቅም ነው አዉሮፖ አውሮፖ ስንል አዉሮፖም እኛን እኛን ሲል እነሱ ወደኛ በረቀቀ ፕሌን ይመጣሉ እኛ በባህር ግማሹ ሙቶ ግማሹ ተርፎም መንገድ ላይ እነሱ እየበረሩ እኛ እየተንከረፋፈፍን እንተላለፋለን ሳሎን በርቱልን

  • @yohannskebede6278
    @yohannskebede6278 ปีที่แล้ว +5

    ዛሬ የመጀመሪያ ሰው ነኝ

  • @zelalemtemesgen3345
    @zelalemtemesgen3345 ปีที่แล้ว

    I like it the way you narrated, Abdul semed Mohamod 👍

  • @genetdesta3086
    @genetdesta3086 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድምጽ

  • @Hisen261
    @Hisen261 ปีที่แล้ว +1

    Nice narration.!!

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว +2

    I am the second hi Abdu 👋

  • @dr.wegderesketema7846
    @dr.wegderesketema7846 6 หลายเดือนก่อน

    If he is ASM, I will always listen to learn more.

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 ปีที่แล้ว

    Selame ye salone yuo tub bergrame azgachoche ke koinjo programchuh enqne beselame metachu bertu ke programchuh bezu ye alemene tarikina weketawi kesetetiochin ysawukenale bezu ewiketena genezbe endnaderge adregonale ke lebe enamsegenale

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሁለተኛው ሰው ነኝ😁😉

  • @yaiiyaii2564
    @yaiiyaii2564 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያው ነኝ 6ኛ ነኝ በማለት

  • @eliasjemal9641
    @eliasjemal9641 ปีที่แล้ว +1

    በአሜሪካ ጆባይደን ከባድ ተቃውሞ ደርሳል

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 ปีที่แล้ว

    Abey yemibal awre kale egnas mech selam alen

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +1

    የ1952/ የ1966/የ1982/
    የ1993/የፑሻፗ/ አምስት
    ስሞትልህ አብዱዬ አንደኛዋ የመቼ ናት ንገረኝ

    • @SalonTube
      @SalonTube  ปีที่แล้ว +1

      ደርግ አማን ሚካኤል አንዶምን የጣለበት ፣ በቅርቡ አማራ ክልል የተካሄደው። ልጅ እያሱ ላይ የሸዋ መኳንንት የፈፀሙትን መግለፅ ይቻላል።

    • @dagmawitwbe6992
      @dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว

      መፈንቅለ መንግስት ለመባል ሙሉ የሚሆነው የተወሰኑት የሀገሪቱ ወታደር የሀገሪቱን መንግሰት ለመገልበጥ የሚያደርጉት ሙከራ ሲሆን አይደል እንዴ?የልጅ እያሱ በመኳንንቱ ሴራ የአማራው ክልል በክልል ደረጃ የጄነራል አማን አምዶምም ገና ሳይሞከሩ በመሆኑ እንደኔ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ የሚለውን የሚያሟላ አይመስለኝም ።

  • @sawwsaww4050
    @sawwsaww4050 ปีที่แล้ว

    አፍሪካ ለግርምት የተፈጠረች

  • @n.949
    @n.949 ปีที่แล้ว

    እውነትም አፍሪካና መፈንቅለ መንግስት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ። ... 🤔